"Pastor Dr. Dan, you are a true gem. I feel hope for my country when I see someone as wise, knowledgeable, and full of integrity as you. I believe that you and people like you can guide the lost generation by teaching and showing the right ways. God bless you and your family."
እናመሠግናለን ግሩም ትምህርት !
አገልጋይ ዳን ሰለሺ እባክህ የኢትዮጵያ አገልጋዬች ምክር ያሰፈልጋቸዋል ከአፋሬካ የመጣ የተበረዘ ትምህርት ተቀላቅሎል የሜሰማ ይሰማል አሰተምር እድሜ ጤንነት ይትረፋረፋል።
እግዚያብሄር ይባርክህ ዳን ስለሺ ትልቅ የእግዝያብሄር ስው ነህ ትውልዱን በመምከር ብትመክር የውሸት ነብያት ነን ለሚሉ ብትገጽይ ብታስተምር ብየ አስባለሁ እግዚያብሄር እርሱም እድሜ ይስጥህ ተባረክ
"Pastor Dr. Dan, you are a true gem. I feel hope for my country when I see someone as wise, knowledgeable, and full of integrity as you. I believe that you and people like you can guide the lost generation by teaching and showing the right ways. God bless you and your family."
ዳን ስለሺ በልጅነቴ ቤተሰቦቼ ካሴት ሲከፍቱ የተከፈተ ሰማይ የሚለውን በጣም እወደው ደጋግሜ እሰማው ነበር ዝም ቤሎ ደስ ይለኝ ነበረ አሁንም ደስ እያለኝ ነው ምሰማው ጌታን ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤❤
ፓስተር ዳን ጌታ ይባርክህ የዋችማኒን ትምህርቶችን እንዴት ታየዋለህ?
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ግሩምና ድንቅ ውይይት እናመስግናለን ፓስተር ዳኒ እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ ማለት ነው ለትምህርት የሚነገረው መስማትና መታዘዝን እናደርግ ዘንድ ጌታ ይርዳን አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ተባረኩ
ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዉነተኞ የእግዚአብሔር አገልጋዬች
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
God bless you 🙏
ክብር ለጌታ ይሁን!
❤ pastor Dan welcome, I wish I could listen to you everyday to swim with divine language ❤❤❤ 🙏🏿 🙏🏿🙌🏿
God bless you Father🙏
God bless you thank u so much...
Amen ❤❤❤
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabarekeuuu ❤❤❤
God Bless You More and More
Amen Amen Amen
ለወደፊት እንደዚህ አይነት የእ/ር ሰዎችን ብትጋብዙልን?
Please release part 2
❤❤❤❤
በሌላ ርእስ ድጋሜ ብትመጣ ።ግሩም ትምህርት
Download ??madreg endinchil argu pls
ማስመሠል ማታለል ሊሆን ይችላል።
ቃለመጠይቁ ለማን ነው? ሰፊውን ጊዜውንለፓስተር ዳን ስጠው እንጂ
Deception ቀጥታ ትርጉሙ (ማጭበርበር ) ነዉ።
መሳት ይመስለኛል
IT IS GOOD INFORMATION BUT NOT NEW.HOWEVER ,IT IS ITAL TO SEE OUR DAILY DEVOTION ACCORDING TO THE Bible.(whole council of The word of God
❤❤❤