"የእግዚአብሔር ምክር ይጽና፣ የሰይጣን የሆነው ይፍረስ”፤ ፓስተር ሮማን ኃይለየሱስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የ21 ቀን የማለዳ የቀጥታ ስርጭት ጸሎት፣ ቀን 1
    ውድ የኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ቤተሰቦች በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንድትከታተሉና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስንለቅ እንዲደርሳችሁ SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ቤተሰብ በመሆን አብረውን እንዲቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
    Subscribe: / @elshaddai_television_...
    Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
    Telegram : t.me/Elshaddai...
    #ElshaddaiTelevisionNetwork #ethiopia

Комментарии • 56

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 4 месяца назад +5

    አሜን!የእግዚአብሔር ምክር በምድራችን ኢትዮጵያ የፀና ይሁን!፣የጠላት የዲያብሎስ ዕቅድ ይፍረስ!የኤልሻዳይ ባለራዕዮች ፓስተር ዶክተር አበራና ፓስተር በለጡ እንዲሁም ሁሌ ስለ ሀገራችን በፀሎት የሚትተጊ እህታችን ፓስተር ሮሚ ሁላችሁም ስጦታዎቻችን ናችሁ!፣እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ!ለምልሙ!🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 4 месяца назад +2

    እባክህ ጌታ ሆይ ይህ ፀሎት በፊትህ ይሰማ አሜን 🙏🙏🙏

  • @zenebebahiru8360
    @zenebebahiru8360 4 месяца назад +10

    ጌታ ይባርካችሁ ኤልሻዳዬች ለምድሪቱ ታጥቃችሁ ስለተነሳችሁ እያስመለጣችሁ ሰላለ ጌታእየሱስ ይባርካችሁ

  • @AsterMeried1718
    @AsterMeried1718 4 месяца назад +5

    ምድሪቱን ለማስመለጥ ተራው የኔ ነው የሚል በዚህ ፀሎት ይተባበር ።

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 4 месяца назад +1

    አሜን ፣ በአገሬ ኢትዮጵያ ላይ ፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፣ የእግዚአብሔር ምክር "ብቻ" ይፀና ዘንድ እማፀናለሁ።
    ሌብነት ፣ ህገወጥነት ፣ ሥርዓት አልበኝነት ፣ ዘረኝነት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአገሬ ላይ በኢየሱስ ስም ይወገድ ። ቋንቋችንን የደባለቀ ፣ አንድነታችንን ያፋለሰ የክፉው መንፈስ ለአንዴና ለመጨረሻ ከምድሪቱ ላይ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን አሜን ። 🙏🇪🇹🙏

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 4 месяца назад +9

    እባክህ ጌታ ሆይ ምድሬን ከደም ጎርፍ ህዝቤን ከለቅሶና ከፍርድ ረሀብ በቃቃቃቃቃቃ በላት

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 4 месяца назад +7

    እጆቻቸው ምክራቸውን እንደት ፈጽም የተንኮላኛች ምክር በምድራችን ፈጽሞ እንዳይሰራ የሰይጣንን ክፉ ስራ ሁሉ ሊያፈርስ በተገለጠው በህያው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና ስልጣን የመከሩት ክፉ ምክር ይፍራስ! ይፍራስ !ይፍራስ!

  • @Getenesh-oe3sw
    @Getenesh-oe3sw 4 месяца назад +7

    አሜን! አሜን! አሜን! የእግዚአብሔር ምክር በአገራችን በምድራችን በትውልድ ሁሉ ላይ ይጽና!
    የሳይጣን ምክርና ሥራው ሁሉ የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ በተገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ የተነቀለናና የተገለበጠ ይሁን::

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 4 месяца назад +4

    ፓሰተር ሮሚ ጌታ ይባርክሸ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ነፍስ አልቀረልኝም በእውቀት በጥበብ በመንፈስ ቅዱስ ተመርተሸ ሰለሆነ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ይመጣል ፀሎታችንም ተሰምቷል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ወገኖቻችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ባጠገቤ ሆኖ እርዳኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @menberayeligne1710
    @menberayeligne1710 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜንየእግዚአብሔር ምክር ብቻ ይፀናል። ተባረኩ እግዚአብሔር ይመስገን ጣልቃ እንድንገባ ሞገስ ለሰጠን አምላካችን።❤❤❤ ተባረኪ።

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 4 месяца назад +1

    አቤቱ የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ምህረት አድርግልን አባ መልካሟ ክንድህን ላክልን ምህረት አድርግልን በዚህ ሁሉ አንተን በደልን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @millionendeshaw4804
    @millionendeshaw4804 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ።ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 4 месяца назад +1

    ፓስተር ሮምዬ ብርክ ያርግልን ጌታ እህታችንን ጥበቃው ይብዛልሽ 📖💕🙏

  • @c2beca272
    @c2beca272 4 месяца назад +2

    ❤ Amen 🙌🏿🙏🏿

  • @monaShita-d3y
    @monaShita-d3y 3 месяца назад

    አሜን ጌታ ይሰማናል እናንተንም ጌታ ይባርካችሁ በምክሩ ግሩም የሆነው አምላካችን ይሰማን ክፋ ሥራው ይፍረስ

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 4 месяца назад +1

    ፖስተር ሮማን ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይርዘም አንችን የሰጠን እግዛብሔር ክብሩን ይውሰድ አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉 1:01:15

  • @melatmulugeta9988
    @melatmulugeta9988 4 месяца назад

    አሜን መከናውን ይሰጠን አዎ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልን!!!

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu 4 месяца назад +2

    አሜንንን አሜንንን ተባረኩ

  • @desslgnmengeshaa1385
    @desslgnmengeshaa1385 3 месяца назад

    ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 месяца назад +2

    Amen Amen Amen 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙇🏻‍♂️ 🙌 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ ♥️ ❤️ 💖 🙏🏻 💙

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 4 месяца назад +2

    አሜን

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ጉብኝቱን ከምድራች ያላራቀ ዛሬን የሠጠን ነገም በእግዚአብሔር እጅ ነው።

  • @hannaeskinder8543
    @hannaeskinder8543 4 месяца назад

    አሜን ጌታየሱስ አቡዝቶ ይባርካችሁ!!! 🙏🙏🙏🙏

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @AlmazAbene-os7pi
    @AlmazAbene-os7pi 4 месяца назад +2

    Yes yes we have power of Jesus all of us pray for this point thank you God bless you 🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 месяца назад

    ፓ/ር ሮማን እግዚአብሔር ይባርክሽ። ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @kassechmekuriya3243
    @kassechmekuriya3243 4 месяца назад +1

    አሜን ጌታ ይርዳን ተባረኩ ፀጋዉን ያብዛልን!!!

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 4 месяца назад +1

    Amennnnnnnnnlene lebeteseboche lehagere lehizbe amen!!!!!!

  • @ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ
    @ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ 4 месяца назад

    አሜን በጣም ነዎ የምወድሽ የጌታ ባርያ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 месяца назад +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 месяца назад

    የኤልሻዳይ ባለራኢዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 месяца назад +2

    Amen Amen Amen 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙇🏻‍♂️ ❤❤❤

  • @Haset-lk2hs
    @Haset-lk2hs 4 месяца назад +1

    የጌታ ጸጋ ይብዛል ባለፈ ኢጽዮጲያ የመጣሽ ጊዜ ሸላም አልል አንሽኝ

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seniteshger282
    @seniteshger282 4 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ ይባራኪሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 2 месяца назад

    አሜንንንንሰ ጌታ ይበርኪሺ ፓስተር ሮሚ

  • @seniteshger282
    @seniteshger282 4 месяца назад

    አሜንንን ❤❤❤❤❤

  • @alemitudebebechala7242
    @alemitudebebechala7242 4 месяца назад

    አሜን አሜንንንንንንንንንንንንን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Месяц назад

    ሠላምቨ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 месяца назад

    አሜን አሜን!!!

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!በናንተ ትጋት ኢትዮጵያ እዚህ ደርሳለች ለነገውም እሱ ያውቃል በከበርው ደም ተሸፈኑልን!!!!

  • @tamirutilahun4220
    @tamirutilahun4220 3 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 4 месяца назад +1

    Amen amen amen tebreku ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 4 месяца назад

    ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ

  • @haimanotalage7152
    @haimanotalage7152 4 месяца назад +1

    Amen

  • @Ayatu4015
    @Ayatu4015 4 месяца назад

    Eys Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 4 месяца назад

    Ameeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 4 месяца назад

    Geta hoy Mekefafel. Geta yemetaw 🙏

  • @TigestBekeleEshata
    @TigestBekeleEshata 4 месяца назад

    Ameeeeeeeen amen

  • @asefaweyassu3436
    @asefaweyassu3436 4 месяца назад

    God bless you pastor

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 4 месяца назад

    BeGeta Ehta zemenesh yebarek Keizer manzer yemetawen mergem. Geta endikedem. Ye. Ethan proses. Geta endekedem Alemsakat. Endemeta🙏😊

  • @MastewalNegash
    @MastewalNegash 4 месяца назад +1

    Tsegaw yibzalachu

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 4 месяца назад +1

    😘♥️

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m 4 месяца назад

    Amne ante Yegzabher sew zemnshe yebrke selante Getan amsegnlhe tebrke kezhe beblte yetekembshe Egzabher endtnagrew endhu yedergal yetamne new mulu.

  • @MeazaSisay-fe8kz
    @MeazaSisay-fe8kz 18 дней назад

    የትናችሁአድራሻ

  • @משהמשה-ד1ק
    @משהמשה-ד1ק 2 месяца назад

    Amen