Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናንታም ክበሩልን አበና ሳምሪ ስላ ምትሰጡን ትንታኔ እናመሰግናለን YNWA❤❤❤ 💪💪💪🙏🙏🙏
ሳምሪ ድምፅሽን ስወደው አቤም ደስይለኛል በተለይ ስለ ሊቨርፑል ስታወራ
ጥሩ ትንታኔ ነው አቤ በዚህ ትንታኔ ላይ ብቻህን ነበር የመሰለኝ እስከ 3 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ ድረስ የቤቲ ድምፅ አልተሠማም ነበር አቤ ሳምሪ መልካም ምሽት ተመኘው
አቤ በዚህ ትንታኔ ላይ ምኑን ልጨምር አፌን ከፍቼ ነው ሳደምጣችሁ የነበረው ሊቨርፑል ባሉት ላይ ከጨመረማ ከጥር ብኋኃ ዝም ብሎ ዋንጫውን መስጠት ነው❤❤❤❤
ዘንድሮ አመቱ የሊቬ ነው YNWA ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
chiesa Preseason selalsera ena fit slalhone neber yebelete yebudnun achewawet eskilamed coach eyetederege nw bekrbu yemelesal I hope yeteshale techawach hono endemimels beterefe bertu
ገንዘብ ስላላቸው ክሱን ያረግባሉ ኤቨርተን በአድ ክስ ተቀጣ ወዲያውኑ ሲቲ ግን 115 ክስ ተሸክሞ ሊጉስጥ ያለ መጨናነቅ ቀጥሏል ዋንጫው ከእጁ ካመለጠ ይቀጡታል ነጥብ ፉክክር ውስጥ ካለ አሁንም ክሱን ያዘገያሉ
ዲያዝ በጥር ነው የመጣው❤
አቤና ሳምሪ ዌልካም ❤
አቤ ተደራድሮ ማሽነፍ ሳይሆን የልጁ አለመፍለግ ነው እሱ ከተስማማ ውል ማፍረሻ አለው
አቤ አና ሣምሪ እንኳን ለታላቁ ቅዱስ በዓል በሠላም በጤና አደረሣችሁ ስለሺ ነኝ ከሳውዝ አፍሪካ ምርጥ የማቼ ደጋፊ ነኝ ድል ለማቼ አመሠግናለው