እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,
እዬባ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልን!!!
born again እኔ ላንተ አፈርኩ ተሸማቀቅኩልህ ከእውነት ከመናገርህ በፊት ብታስተውል ፣ብትማር ፣ ብታነብ ወዘተ በጠቀመህ ነበር።እንዲሁ ምንም ሳታውቅ ሲያስረዱህ የማይገባህ ያለውን ሳታነብ የለም ብለህ ምትደነገግግ ታዲያ አንተ ከዲያብሎስ ካልሆንክ ምን እንበልህ?ከእውነት ልቦና ይስጥህ ካልሆነ ፍፃሜህ ያሳዝነኛል ።አውቀህ ወጥተህ ቢወን ይሻልህ ነበር ምንም ሳታውቅ እንዲሁ ጠፍተህ እንደ ዝንብ በቆሸሸ ቦታ ትልከሰከሳለህ ብቻ መጨረሻህን ያሳምርልህ ከዚህ ውጭ ምንም አልልህም።
ቃል ሕይወት ያሰማልን ውንድሞቼ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን
እንዴት ሰወ በዚህ ደረጃ ከምንም ነፃየሆነ ሰው አለ የሚደመስ ነገር ውጧል ቦርን አጌን ከእውቀት ነፃ ነው።
ይህ ሰው ግን ጤነኛነው እነደ መንደር ባልቴት አያቱን አነሳ አይ ቦር ወንድሞች ብርታቱን ይስጣችሁ
ሰው በማመን ብቻ አይድንም መጠመቅ ቅዴታ ነው ቅዱስ ጳውሎስን ጠይቀው በለው
ቦርን አጌይን ሰዎችን ከክርስቶስ በጥምቀት ህብረት እንዳይኖራቸው በጥምቀት ስረየት እንዳያገኙ የሚሠራ በክርስቶስ ያማያምን እምነት የለሽ ሰው ነው።
በጣም ያሳዝናል ይሄ ጤናማ የማይመስልን ሰው እያመጣችሁ ጊዜአችሁንም ነርቫችሁንም ትጨርሳላችሁ እኛም በደንብ እንዳናዳምጥ ታደርጋላችሁ እየተላከ መሰለኝ አውቆ ይጃጃላል ልቦና ይስጠው ሰው እያወራ በመሀል ዝም ብሎ የሚያወራ ደሞ ወይ ህፃን ወይ እየአዕምሮ ህመምተኛ ነው
Ande kene lebehu yenakale ende Pawelos
መናፍቅ እንደዚህ ናቸው
ካቶሊክ ኢየሱስ ብቸኛ መካከለኛ ነው ብለው ያምናሉ እንዴ በጣም ጥሩ ነው ካመኑ wow
ቦርን አጌን አንብብ ወይ ከስር ሆነህ ተማር😂😂😂😂
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ቦርናጌን የሚባል ሰው አይይይይ 😔😔😔😔
የሐዋርያት ሥራ ም 9 ቁጥ 18
ቦርናጌ ተብዩ ሰውዩ እዳልታረቀ እንጨት የተጣመመ ሃሳብ ይዞ አዝጎ በንዴት ጨጓራችንን አሳርሮ ገደለን ኦፍፍፍ ለምን ታስገቡታላችሁ ግን ወይ አይሰማ ወይ አያዳምጥ ወይ አያምን ወይ መፅሐፍ ቅዱስ እሚለውን ቃል በቃል አያምን በቃ እደፈለገ በራሱ አለም ይዋኛል እሱ ቀጭሮ እኛንም አጨለለን😢😢😢😢
ቡርናጌ 4ክፍል ሬዴዮ ትምርት የምማር መሰለኝ በፈጠረህ በአማረኛው አንብበህ አስረዳ እ ን ጎ ዲ ያ በናትህ አነባበብህ ራሱ እንድንሰማ አይስብም በናትህ በአማረኛ አስተምር ሁለተኛ አታምታታን ተሀድሶ አረ ተውን ተውን ተውን እያወቃችሁ አታምታቱ ፆም ፀሎት ህግጋት ስለሰለቸህ ነው ወደ ታህድሶ የተሠወርክ ልብ ይስጥህ
Abate Egizo alemamenan erdawe gata 😢😢😢
Ufffff sent ayent swe ale tetimeku tetimeku😢😢😢😢
አይ ፕሮቴስታንት እድዜህ ላለመስማት እደዜህ ጥቅስ ማንበብ የማይቸል ስው እራሱን በዜህ መልክ ስለድህነት አውቃለሁ ማለት ያሳፍራል እዬብየ የልጅነት ቤቴን ኦርቶዶክስ በመሆነ ደስ አለኝ
❤❤❤
የሐዋርያት ሥራ የቅዱስ ጳውሎስ ማመን የታተመው ከተጠመቀ በኋላ ነው
Yemeredat chigir kalebet sew gar meweyayet libin ziq madreg new.
You guys better leave “Born again “ ..alone . I don’t think he wants to know the word of God😂
"born again"(ተሀድሶ)፦ እውነት ለመናገር ኘሮዎችና ተሀድሶች+ ሌላዎችም... #በቀጥተኛውና በእውነተኛው በኦርቶዶክስ ት/ት መንፈሳቸውና ሁለንተናቸው መታደስ አለበት። እውነት ለመናገር! ቅድሥት ሥላሴ ይርዳችሁ።
ወይ እግዚአብሔር ትግስትህን አደነኩት ኢዮባ ።ድጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ይሉሃ ይሄ ነው።😂😂 ድንቈም ቦርን አጌን 😂😂😂
ቦርን እላውላይ ቤተክርስቲያን ቢሰራ ስራቸው ፕሮቴስት ማረግ ስለሆነ መቃወም ነው እግዚአብሔርን ማወቅ እንካን አይፈልግም
ቦርን አጌን ከእውቀት ነፃ ነህ 😂😂😂😂 እዮባ ጊዜ ነው ያባከንከው ለአቅመ ውይይት እና ምንፍቅና ገላ አልደረሰም ሰውየው😂😂😂
አይ ቦርን አጌን ቅዱሳንን ለመንካት ብሎ ነው ስም ስም የሚለው😂😂😂
የዚህ ፡ ደግሞ ፡ የተለየ ፡ ነው ፡ ምንም ፡ እውቀት ፡ ሳይኖርክ ፡ ይወያያል ፡ ከእውቀት ፡ ነፃ ፡ የሆነ ፡ ሰው ፡ ደፋር ፡ ነው ፡ ልክ ፡ እንደዚህ ፡ ሰው ፡ ማለት ፡ ነው ፡
ጥሩ ፡ እንግሊዘኛ ፡ አክሰንት ፡ እንዳለው ፡ ላንብብ ፡ ብሎ ፡ ሊሞት ፡ ነው ፡ ወይ ፡ እንግሊዘኛ ፡ አፈርላ
እዬቤ ሰው እንዲህ አታሰቃይ
አያዳምጥም ሲጀመር ወጥ ይረገጣል
የሐ ሥራ ም9ቁ 18ጠይቁት ለፈውስ ከሆነ ዐይኑ ከዳነ በኋላ ተጠመቀ ለምን አለው ኧረ ጠይቁት
አህዛብ ፡ ማለት ፡ ባዶ ፡ በርሜል ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ልክ ፡ እንደቦርነጌ ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ጭወት ፡ ብቻ ፡ ነው ፡
Borne agen alut tekebere agen belhe blhe semhen keyre azaba😂😂😂
😂😂😂😂😂
ኧረ ቦርን አጌይን ኢዮብ ያነበበውን መልሰህ መልሰህ ስም ስም ትላለህ?ኧረ ተው ማብራራት ሲያቅትህ ደግመህ ደግመህ የሌለውን ነገር ታመጣለህ ልጁን አደከምከው ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ሆነብህ እዮብ ትዕግስትህ
ምን ነው ሸዋ እንግሊዘኛ 😂😂😂😂 ጆራችን መጨዋቻ ነው እዴ አማርኛው አለሆነለት 😂😂😂 shame on you.
እንደው ብእ/ር ይህ ሁሉ ሰው እየሰማ ያልተባለውን ትላለህ ከርእሱ ውጭ እየደበላለቅህ ስለሊቀ ካህን ያላሉውን አለ ትላለህ?በውጭ ቤ/ግን ስም ስታጠፉ ዝም ስለተባላችሁ አሁን በህዝብ ፊት ትዋሻላችሁ?ደግሞም ማብራራት ዜሮ ልባችሁን ይክፈትልን እግዚኦ
ቡርናጌ ፡ ጠየከው ፡ ኢዮብም ፡ በሚገባ ፡ ከቅዱስ ፡ መፅሐፍ ፡ ጥቅስ ፡ ጠቅሶልክ ፡ ነገረክ ፡ ከአንተግን ፡ አፍእንጂ ፡ ጆሮም ፡ ልብም ፡ የለክም ፡
Omg if they lesdn to you they logfeing to u very very very
እውቀት የሌለውማ የማይጠይቅ ሰው ነው። ተሃድሶማ በማንበቡ መጠየቅና በጀመሩ እያንጫንጫችሁ ነው። ሰው ነገረ ድህነትን በማንበቡ ሳይሆን ጌታ ኢየሱስን በማመኑ ብቻ ይድናል። ከምዕመኖቻችሁ ውስጥ 99.99% ነገረ ድህነትን አያውቅም። ስለዚህ በናንተ አካሄድ ሁሉም ኦርቶዶክስ አይድንም ማሐት ነው።
😂😂😂ተው ባክህ ያነብ የለ እንዴ ተሃድሶ ለዚ እኮ ነው እንደ ግል ሀሳቡ እየተረጎመ በ5ደቂቃ በአንድ ጉዳይ 5 አይነት ሀሳብ ሚናገረው። ነገረ ድህነት ስትጠየቁ ገድለ እከሌ ምትሉ ሰውች እራሳችሁ ሚከብዳችሁ አካላት አሁን እንደው ኦርቶዶክስን ለመተቸት ስትመጡ ቅድሚያ እስቲ ሰው ሁኑ
😂ወደዛ የወሰዳችሁ የቤተሰብ ዛር እዳይሆን
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ የነፍስ አባትህ አይደለም እንዴ የዛርና የአጋንንት አይነት እየጠራ ጸበል የሚረጭልህ?
ሁሌ ስድብ @@yade716
ቤሪ ቤር Very ቤሪ sorry 😂 ልንተባበራችሁ አንችልም እግዚአብሔርይማራችሁ
አንተ ቦረን አጌን. የተሃድሶ ሃይማኖት ነሀ የተቀጠርክበትን ተሃድሶ