ለልጄ ብየ የከፈልኩት ዋጋ - በህይወቴ የሚቆጨኝ የሰራሁት ስራ - ከእኔ ተማሩ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 19

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  12 часов назад +1

    መግቢያ በነፃ
    በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት ነፃ ስልጠና አዘጋጅተንላችኋል አሁኑኑ በ 0970704050 በመደወል ይመዝገቡ።
    የስልጠና ቀን ቅዳሜ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ።
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial
    ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 12 часов назад +4

    100k እናስገባሁ ነፅሽን❤❤❤❤❤❤

  • @gegeabate-lv1gd
    @gegeabate-lv1gd 11 часов назад +1

    እንደዚህ አይነት ወንዶች የስንቱን ህይወት አበላሺተዋል እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @AlemneshBirhan-oi1ip
    @AlemneshBirhan-oi1ip 2 часа назад

    I am from Bekoji . Endet alawekuhum?

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 12 часов назад

    Thank you for apd 🙏

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 9 часов назад

    Hiwunetii newuu inameseginaleni🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 12 часов назад +1

    እንደኔ ግን በዚህ ምድር ላይ በተለያዩ ሰዋች ግፍ እና መከራ የተቀበለ የለም ግን እግዚአብሔር አለ መልሱልኝ ???

    • @wonderfulnature2070
      @wonderfulnature2070 12 часов назад +1

      ኢዮብ የተፈተነውን አስብ። አዎ እግዚአብሔር አለ።!

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 11 часов назад +3

      አዎ እግዚአብሔር አለ ምን አልባትም የራስሽን ብቻ አይተሽ እንጅ የሌላ ብትሰሚ ያንችን ታመሰግኛለሽ የባሰ አታምጣ ነው እሚባለው ያም ሆነ ይህ ቢመቸንም ባይመቸንም ይች ምድር የክራይ ኑሮ ናት እናልፋለን ዋናው ነፍሳችንን አንበድል የላይኛውን እንዳናጣ ❤መጠንከር ነው

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh 6 часов назад

      Awo Egziabhare ale
      Ayezosh hulu lebego new

    • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
      @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 5 часов назад

      ምንም ቡሆን ከሆነ በሗላ ሀፂያት ከምትሰራ ብዙ መስዋእት ከፍላ ብታሳድግ ነው እሚሻለው ነገ ልጇ ልትክሳት ትችላለህ

  • @Mohammed-k6v4d
    @Mohammed-k6v4d 12 часов назад +1

    ዉድ ወንድም ለምን የወንዶችን የዋነት መከዳት የሴቶችን አስመሳይነት አትናገርም እኔ በዉነት በሴት ልቤ የተሰበረ ነው ዉድ ወንድሜ እምነት ወድጃት ምንም ሳላስከፈት ከመረት ተነስታ አልፈልግም አለችን እኔ ግን መቴው አልቻልኩም ምን ትመክረኛለህ እባክህን እጠብቃለው

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 12 часов назад

      አይዞህ ወንድሜ ፆሎት አድርግ

    • @aklilubedassa
      @aklilubedassa 9 часов назад

      just focus on u'r self bro ከሷ 100 እጥፍ የተሻለችው ትመጣለች እመነኝ 🙋‍♂️👍

    • @AlhamdulilahYareb
      @AlhamdulilahYareb 2 часа назад

      እደምትወዳት በግልፅ ንገራትት ካልገባት ከሄደው የተሻለ ነው እሚመጣው

    • @AlhamdulilahYareb
      @AlhamdulilahYareb 2 часа назад

      እኔ ምንም ሳላረገው ምክንያቱም ሳይገባኝ ሂዶ እኔ መልካም ሂወት እኖራለሁ እሱ ግን በሚያፈቅራት ተሰብሮ ያለቅሳል እና ለሰው መልካም እሠብ መልካም ታገኛለህ ይብላኝ ለሄደው

  • @EnateMaryamxabqyhach
    @EnateMaryamxabqyhach 11 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏