Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሸገር ልጆች ድምፅ የተለየ ስራ ነው እናመሰግናለን 🇪🇹
ብዙ ተከታይ ያላቹ ከ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
"ለመጣ ሁሉ ማንጨብጨብ ነው " ብሎ እርፍ
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
Betam
እንቁራሪቶች አሁንም ጩሄት አታቆሙም አይደል??😂😂
ቴዲዮ በድፍረት መውጣትህ ክብር ያሰጣሀል። ወደኃላ የለም ከጎንህ ነን!
እራስህን ወክለህ አውራ
@@msale እውነት ነው አንተ/ቺን አይመለከትም! ከእኛ ውጪ ወደውጪ!
Are u still kegonu
@@msale ሚለወነት አለን ከቲዲዬ ጎን ነን
እንካን ይሄን የመሰለ ጀግነለዘረኛውም ሸኔ አብይ ተቁሞም ተጨብጭቦለታን ክብር ይገባዋል የአራዳ ልጅ
ከሕዝብ ጎን መቆም ትልቅ ዋጋ ነው!ከቂጥና ከጡት፣ ከዳሌና ከከንፈር የዝሙትና የመደራታ ዘፈን ወጥቶ እንዲህ የሕዝብን ድምፅ ማሰማት ትልቅ ዋጋ አለው!ሕዝቤ እያለቀ ብዙዎች የሴት ቂጥና የሴት ዳሌ ላይ ናቸው!እናመሰግናለን ቴዲ!
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
yewend kit ena dale layes 😀
Yearada lij Tediyo
Ahun kesu gone meqome alebchu taserual endat zem yelelu adiss ababwich motena serg andea new kemgzat degmo memot yeshlal
Exactly
እኛ ምናቀው እሄን tedy yo ነው👏👏👏👏👏👏👏👏
Wendata🤐🤐🤐😎😎😎😎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤
“ፋራ ከሚስመኝ፣ አራዳ ይንከሰኝ’’ ማለት ይሄኔ ነው። እናመሰግናለን ቴዲ ዮ … የአዱ ገነት ወጣትና ሕዝብ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብም፣ በዚህ የሙዚቃ ስራው ብቻ በግፍ ከቤቱ ተወስዶ ለታሰረው አርቲስት ቴዲ ዮ በተለያየ መንገድ ተቃውሞውን በማሰማት ድምጽ ሊሆነው ይገባል !
ከፋራ ሽቶ ያራዳ ፈሱ ይጥማል! ይቸምህ ያራድዬ ልጅ :ቴዶዶዶዶዶዶዶ ልቤ ዘወትር ላንተ ተንዶ ተውረገረገ እንደ ዘንዶ ወይ ነዶ
ልጅ ማይክ ተመልካች ብቻ አትሁን እንጂ 🤔
ሁላችንም ቁመን እናጨብጭብ ለዚህ አራዳ 👏👏💪
ያራዳ ልጂ እድለኛ የፀዳነው ከዘረኛ ለመጣው ለተረኛ 👍🏾ማጨብጨብ ነው ለቀማኛ 🤣🤣👌🏽👉🏾 ባስቸኳይ ፍቱት ቴዲዮን 🍀🌼❤️
Min waga alewe aseruti eko
ቆመን አጨብጭበናል ይገባዋል የኛ ድንቅ አርቲስት በጣም ግሩም መልእክት ያለው ስራ ነው
👏👏👏👏🫶🫶
ጀግና ሰው ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም የሸገር ልጅ ዘር የለውም 💪💪💪💪
Really success
ዘረኛ አይደለም እንጅ ዘር የለውም አይባልም።
@@HatetaChannel ልጅ ተድላ በመፈጠርህ ተጠቅመናል ኩራቴ ኑርልን 🙏💯👍
@@HatetaChannel ሰው መሆን ይበቃል በሚለው ሰለማምን ነው ወዳጄ
አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጲያዊ ናት ቴድዮ እናመሰግናለን ሠላም ለሀገራችን አይዞን እንደመሸ አይቀርም ለኛም ይነጋል🙏
የሚነጋልህ ዓይንህ ተከፍቶ ከታጋዮች ጋር ስትቆም ነው!! በምኞትና ፍራት ድል የለም!!! ሽንታም ሁላ!!! ግጻናት ይሻላሉ ከአዋቂ ተብዬው !! ለታሰሩት ጋዜጠኞችና አርቲቶች ውጣ ይፈቱ ብለህ ጩህ!!! እስከ መቼ???
💕💕
@@cathyjohnson4792 sidib new mikir? Esti be sirest mikeru sew
ሲሰራ ብቻ ማድነቅ ዋጋ የለውም ሲታሰርም ከጎኑ መቆም አለብን ቴዲዮ❤
Mulu ye adiss aba lij betetenkek kum
Ewnte new tedy e/r kante gre new
አማራ ደንዝዟል
@@toybagetrewa4869 zer atekutery gudau sele sheger new ye dheger lej biher yelenem ok
@@rabiyaabrar3349 ጋላ ተቃጠል የፋኖ ዘር ቴዲዬ
ከንቲባው አኮረፈ ንጉሱ ተመልሷል !!!!🐐🤴👑
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Yo😂😂
Negeregna agobidaj zim bileh atadenkim
@@eyerusalemchaluma3934 ኣይዞሽ ገለቴ
@@eyerusalemchaluma3934 🤣🤣🤣 እያማረሽ🙄 የሸገር ልጅ መባል የለም ፋራ ፋራ ነው💪
ቴዲ yo እንዲፈታ ⚖️ ድምፅ እንሁን ሀበሻዎች ሁሉ 🗝🔗
በምን ምክንያት ታሰረ?
@@tsiontesfay3632 በዘፈኑአይይይ አለመታደልእኮነው እናትሀገሬ?
@@tsiontesfay3632 what??? Bezefenu new yetasere? Enen wondimen🥺endiyawu min yishalatal lezach hager💔😞
ያራዳ ልጂ እድለኛ የፀዳነው ከዘረኛ ለመጣው ለተረኛ ማጨብጨብ ነው ለቀማኛ 🤣🤣👌🏽ቴዲዮን ባስቸኳይ ፍቱት 🍀🌼❤️
@@sarahmohammed6895 መንግስታችን ሂፓፖ ሙዚቃ ይሰማል ማለት ነው?እውነትም ብልፅግና 🤣🤣🤣….ከመቼ ሰምተው ከመቼ አሰሩት?
ይሄኛው ቴዲ ናፍቆን ነበር አባቴ እንኳን ደና መጣክሸገር የአራዶች መፍለቂያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር(እየሳቀች) ❤❤❤
Thank you for the support. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
ኣሜን
ayshalihim yahangaw
@@MELATVPRO damn 🙇🙇🙇
Amen 🙏 but wedew ayseku new??
ቴዲዎች (ቴወድሮሶች) ብዙልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኢትዮጲያን ጩኸት ጮሀችሁልን ከተረኛ ገጀራ ይጠብቃችሁ👏👏👏👏
ቴዎ አግዚብሔር ድሮሰ ስጦታ የእግዚአብሔር ሰጦታዎች ናቸው ።
@@amsaluyemam1121 በምን አወክ ጀግና ብዙ ሰዉ ትርጒሙን አያዉቀውም
ከተረኛ ገጀራ ይጠብቃችሁ amen amen
ሁሉም ሰው አብሮት ሊቆም ይገባል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቴዲ ።
ጀግና ሀሳብን ያለፍረሀት መግለጽን የመሰለ ጀግንነት የለም ጥሩ ንግረልኝ ለአዳነች ዴንጋይ ራስ
ከልጅነት እስከ ስደት የብዙ ሰዎችን ስሜት የሚገልጽ ነው ዮ 👏🙏
የአዲስ አበባ ህዝብ እስቲ ከአርቲስትና ጋዜጠኞች ጋር ቁሙ!!! ታጋዮችን አሳስሮ ዝም !!!!! መብከት ነው አቦ!!!
የልቤን ትርታ ነው የገለፀልኝ
ድንግልን ገራሚ ስራ ሁሉም አዲስ አበቤ ስሜትችንን ነው የገለፂከው በኛ በራሳችን ሙድ አንደኛ ቴዶ ❤
አዳነች ፔንጤ አይደለች ከመች ጀምሮ ዘፈን መስማት የጀመረቺው በ አስቸኳይ ፍቺልን
😂
ክበርልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
😍😍ሸገራዊያን የታላቹ😍😍
Thank you for the support Gojo. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ስትበስል እና ሓገራዊ ፍቅር ሲገባህ እንዲህ ነው!ቴዲዮ ግሩም እና ጎበዝ ልጅ ነው። ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው
እንደዚ ወንድ ካልሆንን በገዛ ሃገራችን ባርያ ነው የሚያደርጉን you nailed it Teddy yo🎉❤
True statement.
kkkkkk ወንድነት እንደ ሕፃን በሰወ ነገር ማልቀስ ሳይሆን መንደርህ ለ 1 አመት ከ7ወር ሲከበብ ለወንዶች አስረክበህ አልነበር እንዴ? ከሆነም ጀግንነት እና አንተ ያልከው ወንድነት መለኪያዉን በሙዚቃ ሳይሆን ያ ነበር።ጉራ ብቻ
@@Yoniftahe abdella🤝🤝🤝🤝jela
@@Yoniftahe ሳቅሽ ያምራል የሆንክ መንደሬ ነገር
ቴዶ ያራዳ ልጅ በሙዚቃ የልባችን ስለነገርክልን ሁሌም በሸገር ቤተሰብ ክብር ይገባሀል !
ቴዲ ዮ ዋጋዋን ስጣቸው ተመችቶኛል አቦ 100% ይመችሽ 🇪🇹 Ethiopian ለዘላለም ትኑር
ጀግናችን ቴዲ ዮ🙏🙏🙏
Teddy 💪 Yo 💪💪🔥🔥🔥🔥 ተመለሰ ይልሀል ሽገር በአንድ ስው ስሚታችንን ይናገራል አይዞን አዲሰ አበባ ልጅ 💚💛❤🙏🙏
.. .. Amen 😉
ይመችህ ብሮ
Alen alen
Mindenew tergumu wera
ቴዎድሮሶች ለኢትዮጵያ ምን እደሆናችሁ አሳይተሃልእናመሰግናለን
Thank you for the support Kibret. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
ቴዶ የአራድዬ ጀግና ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን ❤️🇪🇹ፍትህ ለቴዲ ዮ💪🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
አገሩ ነው ሸገር
ቅዱስ ገብርኤል የዓመት ሰው ይበለን🙏ቴዲዮ ይመችሽ ብሮ አንደኛ ነው👌👌
ሸገሮች ተነስተን ከጀግናችን ጎን እንቁም💪ፍትህ ለቴዲ ዮ🔥🔥🔥🔥🔥
ግድ ይለናል ✊✊
Mutual iyalu new🙏
ተፍቷል 💚💛❤ የኔ ጀግና
በርግጠኝነት ፊንፊኔን አታውቃትም ከነዛ ተብታ።ባ። ጎ።ንደሬዎቹ አንዱ ነህ ፊንፊኔ መተህ የከተማ ሰው ለመምሰል የምትጥር
ጀግናው የኔ ቆንጆ አንደኛ ያራዳ ልጅ ሰወድክ እኮ እንኳን ደሰ አለክ ለቀቁክ እራሰህን ጠብቅ please
Thank you for the support Selam. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
እናመሰግናለን ቴዲዮ ሁሉም ለተረኞች በሚያሻቃብጡበት ጊዜ አንተ ግን ማንንም ሳትፈራ እውነትን አወጣሀት ❤❤❤❤
ነፃነት በነፃ አይገኝም!!! ከጎንህ ነን ... ዳይ ወደ 97 💪🏽
ቴድዮዮዮዮዮ በምን ልግለፅህ 💚💛❤ ልዩ ነህህ ማንም ያልደፈረውን የሸገርን ችግር በ3 ደቂቃ በሚገርም ቅኔ .........
እሰይ ቴዲዮ የኔ ልጅ ተባረክልኝ። እውነታው እኮ ትሻልን ፈትቼ ትብስን አገባሁ ሆነና ነው። ቸር መሐንያለም ደህና ቀን ያምጣልን አሜን።
ወሳኝ ሰው ወሳኝ ሰአት ሁሉም በ ሙያው የምንታገልበት ዘመን ነው 💚💛❤
ከግፍ ከጭቆና ከመንገሽገሽ ስሜት የወጣ ምርጥ ግጥም 🔥 🔥 🔥 የመች ህ ያራዳ ልጅ ቴዲ ዮ ግፈኞች ተረኞች ይወድቃሉ
ቴዲን ማስፈታት አለብን ከነዚ አውሬዎች። ፍትህ ለቴዲዮ ✊✊✊
በጣም አደንቅ አለው my man love 😍😍😍😍😍😍
TEDDY YO ✊️✊️✊️ እውነት እውነቱን እስቲ ልናገር... ሁሉም ይበል ባንቺ ጥንቅር 👌
ምርጥ ስራ ነው ምላስ ላላቸው ሳይሆን ጆሮ ላላቸው ሁሉ ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው በ3ደቂቃ የ50ዓመቱን የልብትርታና እንቆቅልሹን በደንብ ገልጸከዋል ዘር ለገበሬ ነው ምንጊዜም እውነት ከእውነተኞች ጋር ነች!!!የአዲስ አበባን ኑሮንና ስነልቦናን ጨዋነት ፍጹም ኢትዮጵያዊነት በደንብ ስለገለጽከው ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ገና በጥበብ ብዙ ካንተ ይጠበቃል ጀግና የጀግና ጀግና ነህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
የሸገር ልጅን ከዳር አስከ ዳር የሚያነቃቃ አንደኛ 🎧ቴዲ ምርጥዬ ❤❤❤
Aynekam enji
አስመሳይ እና ሆዳም በበዛበት ዘመን ድምፅ ስለሆንከን እንወድሃለን አባቴ እግዚያብሄር ይጠብቅህ።
ሁላችንም የምናቀው ቴዲ ዮ ይሄ ነበር🔥🔥🔥እናመሰግናለን ቴዲያችን ሌላም እንጠብቃለን💪💪
Teddy Gamo new
🇪🇷 ቴድዮ ጀግና የአራዳ ልጅ ለአዲስ አበባ ህዝብ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ድምጽ ስለሆንክ አደንቅሀለሁኝ Proud You Gentle Man. Free Tedd'Yo!!!
A person with an Eritrean flag saying this is like cheating on Abiy Ahmed.
ቁሜ አጨበጨብኩ this is revolutionary ያአራዳ ይግደለኝ ❤❤❤❤❤❤
ቴዲ ዮThank you for the sacrifice you have made! Teddy Yo እንዲፈታ ድምፅ እንሁን 💚💛❤ባቀናናት ከተማ ፈነጨባት ገገማ .............
ቀላል ፈነጩባት ለ30 አመት በዝርፊያ ከበሩባት!!
ቴዲዬ ምርጥ የኢትዮጲያ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅ ሁሌም ቢሆን እንወድሃለን ኢትዮጲያ ወደፊት ከዘር አስተሳሰብ ውታ ወደሰው አስተሳሰብ እንደሚመጣ አንጠራጠርም ኢትዮጲያን እግዚያብሄር ለዘላለም ያኑርልን፡፡
❤❤❤
Teddy zer alba endaymeslih kuru ye Gamo lij nw
ዘር የለውምመች ተባለ...ድሮም እኮ ሁሉም የመጣቡትን ባህሉን ቃንቃውን አክብሮ ይኖር ነበር...ግን እንዳሁኑ የኔ ዘር/ጎሳ ካንተ ይበልጣል/ይሻላል ካጠገቤ እራቅ" እያለ አይጣላም ነበር
ትችላለህ ቴዶ የልባችንን ነው የገለፅከው🙏🤩👑
Thank you for the support Betemariyam. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
@@MELATVPRO drop the lyrics in the comment section.
ይሄን Teddy yo ነበር የምናውቀው እሱም ተመልሷል 👏👏👏 ይደገምልን በሌላም 🙏
Thank you for the support Mikias. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
አርቲስ ማለት እንዲህ ነው የህዝብን ጩኸት ይፋ ማድረግ
ጀግና ነህ።በዚህ በቆሸሸ ጊዜ ለህዝባች ድምፅ ሆንክልን እናመሠግናለን።
ኢትዮጵያብዙ ጀግኖች ልጆች አሏትአምላክ ይጠብቅህ
አዲስ አበቤነት አራዳነት የህዝብ ልጅነት - Teddy yo! nice music! ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
በጣም ጀግና ነህ አንበሣ ዱሮሥ የፋኖ ደም አደለህ
እውነት ሐጥያት የሆነበት ሀገር😭Thank you Teddy yo for being voice of AA
🤣🤣🤣
@@habesha_react ገተት ምን ያስገለፍጥሃል 😩
@@addisusisaynew7599 🤣😂🤣🤪😜😝
በሙዚቃም መታገል ይቻላል ቴዲዮ ያራዳ ልጅ እናመሰግናለን ማነክ ባለሳምን ይቀጥላል ከሁን በኃላ ስለ ዳሌ ስለ ውበት መዝፈን ይበቃል
ቴድየ አበሳ ጅግናነክ ማንንም የማትፈራ
ከጊዜው ጋር የተገጣጠመ ያበደ ሙዚቃ ነው...በቃ በአጭሩ ትችላለክ ቲዲዬ 👏👏👏
ቴዲዮ ይፈታልን ምርጥ ያራድየ ልጅ ፍትህ ለወድማችን ቴዲዮ
Am impressed! Good job 👏👍 አዳነች አሸበረቅች በሚባልበት ዘመን ...ከተበደለ መወገን ወኔ የጠይቃል...❤❤❤
ሽማግሌው ላጭር እድሜዉ ለፍርፋሪ ሲያጎበድድ ይህ ልጅ በድፍረት ለሚሊዮኖች ድምፅ ሆነ።
ቴዳዬ የአራዳ ልጅ ሲወድም ሲጠላ........ከዚህ በኋላ ምንም ብታረግ ትመቸኛለህ👍👍👍
የሸገር ልጆች የታላቹ 💚💛❤️
ህዝብህ ያከብርሃል ✊🏾"ሃብታችን ህዝብ ነዉ” እያሉ ህዝቡ ግን ድረሱልኝ ሲል ጆሮ ዳባ ልበስ ብለዉ ከተኙት አንተ ትለያለህ 🙏🏾
ቴዲዮ ጀግና የአዲስ አበባን ህዝብና ኢትዮጵያዊያንን እንዲነቃ አድርገከዋል
This one is the greatest Masterpiece of your works the king is on fire 🔥🔥🔥🔥የወንዜልዩ ነሽ አዎ አማላይበውበትሽ ሰው ገዳይየኔ እያሉሽ ያለከልካይስንቱን አየን ባቺ ጉዳይእውነት እውነቱን እስቲ ልናገርሁሉም ይበል ባንቺ ጥንቅርተወል ደናል እኛ ሸገርእንደሌለው ሆንን ሀገርእደጊ ብዬ ብዬ ቤቴን ለቀኩልሽያላቀና ጎዳና ሲጠልሽእትብቴን አቅረሽ ተፋሽይሁና አንቺን ግን አይክፋሽሰውም አይኖር ያለመሬትመሬትም አይኖር ያለሰውዝም ያለው ልጅ የሸገር ሰውወዴት ይሆን ሄዶ የሚያርሰውአዝማች--- የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስየወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎያራዳ ልጅ መሆን እድለኛየፀዳ ነው ከዘረኛለመጣው ሁሉ ለተረኛማጨብጨብ ነው ለቀማኛሸገር ተወልዶ ማደጉየቱጋ ነው አስቲ ጥቅሙበስጋት ቤት ማጉረምረሙመኖር አፈር እየቃሙይባስ ካምናው ዘንድሮልቤ ከቀዬው ተባሮበቃ እሺ ልጀምረፍ ጉዞክፉ ከማይ ከዚ ብሶበፍቅር ስኖር ባንቺ ኮርቼአላውቅም ነበር ተከፍቼግዜ ጌታ ነው ተገፍቼስደት መረጥኩ ተገፍቼአስቤ አላውቅ ባህር ማዶክፋት ሲበዛ ስር ስር ሰዶፍቅር እኛ ጋር ኪስ ግን ባዶበዚም ተቀና አይስቁም ወዶአዝማች ------አርንጋዴ ቢጫ ቀይ አርማችን የኛ መመኪያችንፍቅር መስጠት ያስተማረችን ሸገር እናታችንቀዬ ፈርሶ ህንፃ ቢደረደር ለይቀረፍ ችግርሰው አይተካ ዲንጋይ ቢራረብ ጠፍቶ መተሳሰብጎበዝ ንቃ ንቃ ንቃሰግጣ ስቃ ስቃ ስቃከበረች ዝቃ ዝቃ ዝቃሄደች ልቃ ልቃ ልቃሲረኞች አንቺን ለማዋረድሳያውቁሽ ከውጪ ማጎብደድግን ሆነሽ የኣፍሪካችን ዘውድይዘውታል ክፋትን ማላመድስም አወጡልሽ የዳቦዳቦሽን ሳይቀምሱ በጉቦሊበላሽ ካሰበው ተርቦይጠብቅሽ አምላክ አስቦአዝማች--- የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስየወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ
Thank you for the support Henok. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
የወንዜ ትርምስ(የቀዬ) ጥያቄ ብቻ ነው መልሱ ላይመለስ .... በዚህ ልክ ምንም እውነት የለም አዲስ አበባ ❤️
Thanks brother!!!!!"የእነ አይፈሬ የማይበገር አትንኩኝ ባይ የፋኖ ዘር" የሚለውን ግጥሙን ከሙዚቃው ላይ እንዲወጣ ተደርጏል:: You can investigate it!!
Andegna
Thanks
“ፋራ ከሚስመኝ፣ አራዳ ይንከሰኝ’’ ማለት ይሄኔ ነው። እናመሰግናለን ቴዲ ዮ ከሕዝብ ጎን መቆም ትልቅ ዋጋ ነው!
አንደኛ ነዉ 🔥🔥🔥 እኛ የናፈቀን እንደዚህ የህዝቡን ጩኸት የሚያሰማ ነዉ። ይመችሽ ያራዳ ልጅ
አዲስ አበቤ ኢትዮጵያዊነት ብቻ
ክቡራንና ክቡራት The Real Teddy Yo Is BACK !!! 🔥🔥🔥🔥🔥
Thank you for the support HMichael. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
የሁላችንም ድምፅ ነው። እውነቱን ነው ያፈረጥሺው ይመችሽ!! 🔥🔥🔥
ቴዲ ዮ ጀግና ነክ። ዝምታውን የሰበርክ እውነተኛ የሸገር ልጅ።respect +++
Thank you for the support Neba. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
ከሚታገል ጎን ካልቆምክ፤ ትግሉ ቤትህ ሲመጣ ብቻህን ትታገላለህ 🙌
The bravest man Teddy-yo አንበሳ .በ ፉከራ ሽለላ የማይነቃውን ትውልድ በ ራፕ ወኔው ቢነቃ 🙏🏾❤️❤️❤️
Thank you teddy yo የህዝብ ድምፅ
Sheger Adu Genet... የማንም፡መፈንጫ፡ሆኖ፡እኮ፡ነው፡የተናቀ፡የሆነው። ያራዳ፡ልጅ፡ግን፡ሁሌም፡ማኛ፡ነው 💞
ቴዲዮ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ዘርና ሃይማኖት የማትለይ ዉድ ኢትዮጵያዊ
እዲስ አበባዎች ከተነሳን የሚመልሰን የለም🦾 ቴዲዮ እናመሰግናለን🙏
በእሳት መፈተን ማለት ይሄ ነው ድፍረትህ ያኮራል 💚💛❤️
ለበርካቶቻችን የጥበብን አቅም ጉልበት ያሳየን ምርጥ ስራ ነዉ ካንተ ብዙ ተምረናል ።አክባሪህ ነኝ
❤❤❤❤
U literally became a hero overnight 🙂 thanks for ur voice we need artists like you, I was sad no artist is speaking out about the Addis Ababa situation and now we have one 👏👏👏
I hope Teddy yo is coming back with album 🙏🏿 show some respect
Thank you for the support Lil Keji. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
ተወልደን ያደግንበትን የኛ ነው መጤዎች ሲሉ ትተንላቸው ሸገር ገባን ቀስ በቅስ እንቁላል እንዲሉ....... ጨዋታው እዚም ደረሰ የሁሉ ሰብሳቢ ሸገር እንግዲ ለልጆችሽም ለሁሉም የሚበጀው እንዲ ካሉ ጀግኖች ጎን መቆም ነው ።ተባረክ ወንድሜ!!!
My tedy yo♥️ is back......ትችላለህ💪 አባቴ ለሸገሮች ድምፅ ክበርልን......ተናፍቀሃል♥️♥️♥️
ቴዲ-ዮ የአራዳ ልጅ ምርጥ ስራ ስሜታችንን በደንብ ገልፀሽዋል ይመችሽ
እውነት የህሊና እረፍት ናት ጀግና ነህ ድምፃችን ነህ ፍትህ ለናፈቀው ህዝብ ድምፅ ስለሆንከን እናመስግናለን
ቴዲዮ ታሪክ ሠርተሃል ።
Thank you for the support Lij Mati. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
@@MELATVPRO I already sub u.
ቴዲ ዪ አንተ የህዝብ ልጅ መሆንክን በተደጋጋሚ አሳይተል ጀግናየ ነህ
ተባረክ:: ስዎቹ ይህን መስማት ይነዝራቸዋል::እግዚአብሔር ከጅቦቹ እጅ ያውጣህ:
What an " Amazing " music ! What an " Amazing " Clip ! What an " Amazing " lyrics ! ሚገርም እና የሚገርም መልእክት ያለው ሙዚቃ ነው ! Teddy yo all the way up 💥💝
አዲስ አበቤ ተደራጅ ካድሬዎችን መለየት ። በርታ ቴዲ
ቴዲ ዮ አንደኛ እኮ ነሽ ኡፍፍፍ የሸገር ልጅ😢 ያራዳ ልጆች እስቲ ከልጅ ማይክ ጋር አንድ ላይ ሆናቹ ስሩና አስደምሙን ፀቡ ይብቃ ❤
ቴዲ ዮ የ100 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በተለይም የአዲስ አበቤ ድምፅ እናመሰግናለን:: እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እነሱ የሚሸማቀቁበት ቀን ሩቅ አይሆንም ለምትከፍለው ዋጋ በፍትሕ ፈላጊው ሕዝብ ልብ ውስጥ ትኖራለህ:: 🎉❤
Teddy yooooooo U did it our "HERO"!
Thank you for the support Dalul. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
Thanks Teddy yo for serving the truth 💚💛♥️ እውነት አርነት ያወጣናል 🙏🏾💚💛♥️
የሸገር ወጣት ንቃ እርስ በእርስህ ተግባባ ያሁኑ ጊዜ ከባድ ነው በይበልጥ ለአዲስ አበባ ልጅ!ምስጋናዬ ይድረስህ ቴዲዮ ጥሩ መልዕክት
ያራዳልጅ እድለኛ የፀዳነዉ ከዘረኛ ❤️❤️
ስሜት!!!!!!!ምርጥ ሥራ!!!!!
Thank you for the support Ye Andiye Lij. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
ቴዲዬ የአዱ ገነት ድምፃችን
ከሕዝብ ጎን መቆም ትልቅ ዋጋ ነው! 💚💛❤
P0
2:42 ስም አወጡልሽ የዳቦ ዳቦሽን ሊቀምሱት በጉቦ ተንሰፈሰፈ ሊበላሽ ተርቦ ይጠብቅሽ አምላክ አስቦ አሜን !!
Thank you for the support Buti. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
የሸገር ልጆች ድምፅ የተለየ ስራ ነው እናመሰግናለን 🇪🇹
ብዙ ተከታይ ያላቹ ከ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
"ለመጣ ሁሉ ማንጨብጨብ ነው " ብሎ እርፍ
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
Betam
እንቁራሪቶች አሁንም ጩሄት አታቆሙም አይደል??😂😂
ቴዲዮ በድፍረት መውጣትህ ክብር ያሰጣሀል። ወደኃላ የለም ከጎንህ ነን!
እራስህን ወክለህ አውራ
@@msale እውነት ነው አንተ/ቺን አይመለከትም! ከእኛ ውጪ ወደውጪ!
Are u still kegonu
@@msale ሚለወነት አለን ከቲዲዬ ጎን ነን
እንካን ይሄን የመሰለ ጀግነለዘረኛውም ሸኔ አብይ ተቁሞም ተጨብጭቦለታን ክብር ይገባዋል የአራዳ ልጅ
ከሕዝብ ጎን መቆም ትልቅ ዋጋ ነው!
ከቂጥና ከጡት፣ ከዳሌና ከከንፈር የዝሙትና የመደራታ ዘፈን ወጥቶ እንዲህ የሕዝብን ድምፅ ማሰማት ትልቅ ዋጋ አለው!
ሕዝቤ እያለቀ ብዙዎች የሴት ቂጥና የሴት ዳሌ ላይ ናቸው!
እናመሰግናለን ቴዲ!
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
yewend kit ena dale layes 😀
Yearada lij Tediyo
Ahun kesu gone meqome alebchu taserual endat zem yelelu adiss ababwich motena serg andea new kemgzat degmo memot yeshlal
Exactly
እኛ ምናቀው እሄን tedy yo ነው👏👏👏👏👏👏👏👏
Wendata🤐🤐🤐😎😎😎😎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤
“ፋራ ከሚስመኝ፣ አራዳ ይንከሰኝ’’ ማለት ይሄኔ ነው። እናመሰግናለን ቴዲ ዮ …
የአዱ ገነት ወጣትና ሕዝብ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብም፣ በዚህ የሙዚቃ ስራው ብቻ በግፍ ከቤቱ ተወስዶ ለታሰረው አርቲስት ቴዲ ዮ በተለያየ መንገድ ተቃውሞውን በማሰማት ድምጽ ሊሆነው ይገባል !
ከፋራ ሽቶ ያራዳ ፈሱ ይጥማል! ይቸምህ ያራድዬ ልጅ :ቴዶዶዶዶዶዶዶ ልቤ ዘወትር ላንተ ተንዶ ተውረገረገ እንደ ዘንዶ ወይ ነዶ
ልጅ ማይክ ተመልካች ብቻ አትሁን እንጂ 🤔
ሁላችንም ቁመን እናጨብጭብ ለዚህ አራዳ 👏👏💪
ያራዳ ልጂ እድለኛ
የፀዳነው ከዘረኛ
ለመጣው ለተረኛ
👍🏾ማጨብጨብ ነው ለቀማኛ 🤣🤣👌🏽
👉🏾 ባስቸኳይ ፍቱት ቴዲዮን 🍀🌼❤️
Min waga alewe aseruti eko
ቆመን አጨብጭበናል ይገባዋል የኛ ድንቅ አርቲስት በጣም ግሩም መልእክት ያለው ስራ ነው
👏👏👏👏🫶🫶
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
ጀግና ሰው ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም የሸገር ልጅ ዘር የለውም 💪💪💪💪
Really success
ዘረኛ አይደለም እንጅ ዘር የለውም አይባልም።
ልጅ ማይክ ተመልካች ብቻ አትሁን እንጂ 🤔
@@HatetaChannel ልጅ ተድላ በመፈጠርህ ተጠቅመናል ኩራቴ ኑርልን 🙏💯👍
@@HatetaChannel ሰው መሆን ይበቃል በሚለው ሰለማምን ነው ወዳጄ
አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጲያዊ ናት ቴድዮ እናመሰግናለን ሠላም ለሀገራችን አይዞን እንደመሸ አይቀርም ለኛም ይነጋል🙏
የሚነጋልህ ዓይንህ ተከፍቶ ከታጋዮች ጋር ስትቆም ነው!! በምኞትና ፍራት ድል የለም!!! ሽንታም ሁላ!!! ግጻናት ይሻላሉ ከአዋቂ ተብዬው !! ለታሰሩት ጋዜጠኞችና አርቲቶች ውጣ ይፈቱ ብለህ ጩህ!!! እስከ መቼ???
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
💕💕
@@cathyjohnson4792 sidib new mikir? Esti be sirest mikeru sew
ሲሰራ ብቻ ማድነቅ ዋጋ የለውም ሲታሰርም ከጎኑ መቆም አለብን ቴዲዮ❤
Mulu ye adiss aba lij betetenkek kum
Ewnte new tedy e/r kante gre new
አማራ ደንዝዟል
@@toybagetrewa4869 zer atekutery gudau sele sheger new ye dheger lej biher yelenem ok
@@rabiyaabrar3349 ጋላ ተቃጠል የፋኖ ዘር ቴዲዬ
ከንቲባው አኮረፈ ንጉሱ ተመልሷል !!!!🐐🤴👑
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Yo😂😂
Negeregna agobidaj zim bileh atadenkim
@@eyerusalemchaluma3934 ኣይዞሽ ገለቴ
@@eyerusalemchaluma3934 🤣🤣🤣 እያማረሽ🙄 የሸገር ልጅ መባል የለም ፋራ ፋራ ነው💪
ቴዲ yo እንዲፈታ ⚖️ ድምፅ እንሁን ሀበሻዎች ሁሉ 🗝🔗
በምን ምክንያት ታሰረ?
@@tsiontesfay3632 በዘፈኑአይይይ አለመታደልእኮነው እናትሀገሬ?
@@tsiontesfay3632 what??? Bezefenu new yetasere? Enen wondimen🥺endiyawu min yishalatal lezach hager💔😞
ያራዳ ልጂ እድለኛ
የፀዳነው ከዘረኛ
ለመጣው ለተረኛ
ማጨብጨብ ነው ለቀማኛ 🤣🤣👌🏽
ቴዲዮን ባስቸኳይ ፍቱት 🍀🌼❤️
@@sarahmohammed6895 መንግስታችን ሂፓፖ ሙዚቃ ይሰማል ማለት ነው?እውነትም ብልፅግና 🤣🤣🤣….ከመቼ ሰምተው ከመቼ አሰሩት?
ይሄኛው ቴዲ ናፍቆን ነበር አባቴ እንኳን ደና መጣክ
ሸገር የአራዶች መፍለቂያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር(እየሳቀች) ❤❤❤
Thank you for the support. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
ኣሜን
ayshalihim yahangaw
@@MELATVPRO damn 🙇🙇🙇
Amen 🙏 but wedew ayseku new??
ቴዲዎች (ቴወድሮሶች) ብዙልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኢትዮጲያን ጩኸት ጮሀችሁልን ከተረኛ ገጀራ ይጠብቃችሁ👏👏👏👏
ቴዎ አግዚብሔር ድሮሰ ስጦታ የእግዚአብሔር ሰጦታዎች ናቸው ።
@@amsaluyemam1121 በምን አወክ ጀግና ብዙ ሰዉ ትርጒሙን አያዉቀውም
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
ከተረኛ ገጀራ ይጠብቃችሁ amen amen
ሁሉም ሰው አብሮት ሊቆም ይገባል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቴዲ ።
ጀግና ሀሳብን ያለፍረሀት መግለጽን የመሰለ ጀግንነት የለም ጥሩ ንግረልኝ ለአዳነች ዴንጋይ ራስ
ከልጅነት እስከ ስደት የብዙ ሰዎችን ስሜት የሚገልጽ ነው ዮ 👏🙏
የአዲስ አበባ ህዝብ እስቲ ከአርቲስትና ጋዜጠኞች ጋር ቁሙ!!! ታጋዮችን አሳስሮ ዝም !!!!! መብከት ነው አቦ!!!
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
የልቤን ትርታ ነው የገለፀልኝ
ድንግልን ገራሚ ስራ ሁሉም አዲስ አበቤ ስሜትችንን ነው የገለፂከው በኛ በራሳችን ሙድ አንደኛ ቴዶ ❤
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
አዳነች ፔንጤ አይደለች ከመች ጀምሮ ዘፈን መስማት የጀመረቺው በ አስቸኳይ ፍቺልን
😂
ክበርልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
😍😍ሸገራዊያን የታላቹ😍😍
Thank you for the support Gojo. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ስትበስል እና ሓገራዊ ፍቅር ሲገባህ እንዲህ ነው!
ቴዲዮ ግሩም እና ጎበዝ ልጅ ነው። ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው
እንደዚ ወንድ ካልሆንን በገዛ ሃገራችን ባርያ ነው የሚያደርጉን you nailed it Teddy yo🎉❤
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
True statement.
kkkkkk ወንድነት እንደ ሕፃን በሰወ ነገር ማልቀስ ሳይሆን መንደርህ ለ 1 አመት ከ7ወር ሲከበብ ለወንዶች አስረክበህ አልነበር እንዴ? ከሆነም ጀግንነት እና አንተ ያልከው ወንድነት መለኪያዉን በሙዚቃ ሳይሆን ያ ነበር።ጉራ ብቻ
@@Yoniftahe abdella🤝🤝🤝🤝jela
@@Yoniftahe ሳቅሽ ያምራል የሆንክ መንደሬ ነገር
ቴዶ ያራዳ ልጅ በሙዚቃ የልባችን ስለነገርክልን ሁሌም በሸገር ቤተሰብ ክብር ይገባሀል !
ቴዲ ዮ ዋጋዋን ስጣቸው ተመችቶኛል አቦ 100% ይመችሽ 🇪🇹 Ethiopian ለዘላለም ትኑር
ጀግናችን ቴዲ ዮ🙏🙏🙏
Teddy 💪 Yo 💪💪🔥🔥🔥🔥 ተመለሰ ይልሀል ሽገር በአንድ ስው ስሚታችንን ይናገራል አይዞን አዲሰ አበባ ልጅ 💚💛❤🙏🙏
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
.. .. Amen 😉
ይመችህ ብሮ
Alen alen
Mindenew tergumu wera
ቴዎድሮሶች ለኢትዮጵያ ምን እደሆናችሁ አሳይተሃል
እናመሰግናለን
Thank you for the support Kibret. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
ቴዶ የአራድዬ ጀግና ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን ❤️🇪🇹ፍትህ ለቴዲ ዮ💪🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
አገሩ ነው ሸገር
ቅዱስ ገብርኤል የዓመት ሰው ይበለን🙏
ቴዲዮ ይመችሽ ብሮ አንደኛ ነው👌👌
ሸገሮች ተነስተን ከጀግናችን ጎን እንቁም💪ፍትህ ለቴዲ ዮ🔥🔥🔥🔥🔥
ግድ ይለናል ✊✊
Mutual iyalu new🙏
ተፍቷል 💚💛❤ የኔ ጀግና
ልጅ ማይክ ተመልካች ብቻ አትሁን እንጂ 🤔
በርግጠኝነት ፊንፊኔን አታውቃትም ከነዛ ተብታ።ባ። ጎ።ንደሬዎቹ አንዱ ነህ ፊንፊኔ መተህ የከተማ ሰው ለመምሰል የምትጥር
ጀግናው የኔ ቆንጆ አንደኛ ያራዳ ልጅ ሰወድክ እኮ እንኳን ደሰ አለክ ለቀቁክ እራሰህን ጠብቅ please
Thank you for the support Selam. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
እናመሰግናለን ቴዲዮ ሁሉም ለተረኞች በሚያሻቃብጡበት ጊዜ አንተ ግን ማንንም ሳትፈራ እውነትን አወጣሀት ❤❤❤❤
ነፃነት በነፃ አይገኝም!!! ከጎንህ ነን ... ዳይ ወደ 97 💪🏽
ቴድዮዮዮዮዮ በምን ልግለፅህ 💚💛❤ ልዩ ነህህ ማንም ያልደፈረውን የሸገርን ችግር በ3 ደቂቃ በሚገርም ቅኔ .........
እሰይ ቴዲዮ የኔ ልጅ ተባረክልኝ። እውነታው እኮ ትሻልን ፈትቼ ትብስን አገባሁ ሆነና ነው። ቸር መሐንያለም ደህና ቀን ያምጣልን አሜን።
ወሳኝ ሰው ወሳኝ ሰአት ሁሉም በ ሙያው የምንታገልበት ዘመን ነው 💚💛❤
ከግፍ ከጭቆና ከመንገሽገሽ ስሜት የወጣ ምርጥ ግጥም 🔥 🔥 🔥 የመች ህ ያራዳ ልጅ ቴዲ ዮ ግፈኞች ተረኞች ይወድቃሉ
ቴዲን ማስፈታት አለብን ከነዚ አውሬዎች። ፍትህ ለቴዲዮ ✊✊✊
በጣም አደንቅ አለው my man love 😍😍😍😍😍😍
TEDDY YO ✊️✊️✊️ እውነት እውነቱን እስቲ ልናገር... ሁሉም ይበል ባንቺ ጥንቅር 👌
ምርጥ ስራ ነው ምላስ ላላቸው ሳይሆን ጆሮ ላላቸው ሁሉ ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው በ3ደቂቃ የ50ዓመቱን የልብትርታና እንቆቅልሹን በደንብ ገልጸከዋል ዘር ለገበሬ ነው ምንጊዜም እውነት ከእውነተኞች ጋር ነች!!!
የአዲስ አበባን ኑሮንና ስነልቦናን ጨዋነት ፍጹም ኢትዮጵያዊነት በደንብ ስለገለጽከው ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ገና በጥበብ ብዙ ካንተ ይጠበቃል ጀግና የጀግና ጀግና ነህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
የሸገር ልጅን ከዳር አስከ ዳር የሚያነቃቃ አንደኛ 🎧
ቴዲ ምርጥዬ ❤❤❤
Aynekam enji
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
አስመሳይ እና ሆዳም በበዛበት ዘመን ድምፅ ስለሆንከን እንወድሃለን አባቴ እግዚያብሄር ይጠብቅህ።
ሁላችንም የምናቀው ቴዲ ዮ ይሄ ነበር🔥🔥🔥እናመሰግናለን ቴዲያችን ሌላም እንጠብቃለን💪💪
Teddy Gamo new
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
🇪🇷 ቴድዮ ጀግና የአራዳ ልጅ ለአዲስ አበባ ህዝብ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ድምጽ ስለሆንክ አደንቅሀለሁኝ Proud You Gentle Man. Free Tedd'Yo!!!
A person with an Eritrean flag saying this is like cheating on Abiy Ahmed.
ቁሜ አጨበጨብኩ this is revolutionary ያአራዳ ይግደለኝ ❤❤❤❤❤❤
ቴዲ ዮ
Thank you for the sacrifice you have made! Teddy Yo እንዲፈታ ድምፅ እንሁን 💚💛❤
ባቀናናት ከተማ ፈነጨባት ገገማ .............
ቀላል ፈነጩባት ለ30 አመት በዝርፊያ ከበሩባት!!
ቴዲዬ ምርጥ የኢትዮጲያ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅ ሁሌም ቢሆን እንወድሃለን ኢትዮጲያ ወደፊት ከዘር አስተሳሰብ ውታ ወደሰው አስተሳሰብ እንደሚመጣ አንጠራጠርም ኢትዮጲያን እግዚያብሄር ለዘላለም ያኑርልን፡፡
❤❤❤
Teddy zer alba endaymeslih kuru ye Gamo lij nw
ዘር የለውምመች ተባለ...ድሮም እኮ ሁሉም የመጣቡትን ባህሉን ቃንቃውን አክብሮ ይኖር ነበር...ግን እንዳሁኑ የኔ ዘር/ጎሳ ካንተ ይበልጣል/ይሻላል ካጠገቤ እራቅ" እያለ አይጣላም ነበር
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
ትችላለህ ቴዶ የልባችንን ነው የገለፅከው🙏🤩👑
Thank you for the support Betemariyam. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
@@MELATVPRO drop the lyrics in the comment section.
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
ይሄን Teddy yo ነበር የምናውቀው እሱም ተመልሷል 👏👏👏 ይደገምልን በሌላም 🙏
Thank you for the support Mikias. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
አርቲስ ማለት እንዲህ ነው የህዝብን ጩኸት ይፋ ማድረግ
ጀግና ነህ።በዚህ በቆሸሸ ጊዜ ለህዝባች ድምፅ ሆንክልን እናመሠግናለን።
ኢትዮጵያብዙ ጀግኖች ልጆች አሏት
አምላክ ይጠብቅህ
አዲስ አበቤነት አራዳነት የህዝብ ልጅነት - Teddy yo! nice music! ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
በጣም ጀግና ነህ አንበሣ ዱሮሥ የፋኖ ደም አደለህ
እውነት ሐጥያት የሆነበት ሀገር😭
Thank you Teddy yo for being voice of AA
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
🤣🤣🤣
@@habesha_react ገተት ምን ያስገለፍጥሃል 😩
@@addisusisaynew7599 🤣😂🤣🤪😜😝
በሙዚቃም መታገል ይቻላል ቴዲዮ ያራዳ ልጅ እናመሰግናለን ማነክ ባለሳምን ይቀጥላል ከሁን በኃላ ስለ ዳሌ ስለ ውበት መዝፈን ይበቃል
ቴድየ አበሳ ጅግናነክ ማንንም የማትፈራ
ከጊዜው ጋር የተገጣጠመ ያበደ ሙዚቃ ነው...
በቃ በአጭሩ ትችላለክ ቲዲዬ 👏👏👏
ቴዲዮ ይፈታልን ምርጥ ያራድየ ልጅ ፍትህ ለወድማችን ቴዲዮ
Am impressed! Good job 👏👍 አዳነች አሸበረቅች በሚባልበት ዘመን ...ከተበደለ መወገን ወኔ የጠይቃል...❤❤❤
ሽማግሌው ላጭር እድሜዉ ለፍርፋሪ ሲያጎበድድ ይህ ልጅ በድፍረት ለሚሊዮኖች ድምፅ ሆነ።
ቴዳዬ የአራዳ ልጅ ሲወድም ሲጠላ........
ከዚህ በኋላ ምንም ብታረግ ትመቸኛለህ👍👍👍
የሸገር ልጆች የታላቹ 💚💛❤️
ህዝብህ ያከብርሃል ✊🏾"ሃብታችን ህዝብ ነዉ” እያሉ ህዝቡ ግን ድረሱልኝ ሲል ጆሮ ዳባ ልበስ ብለዉ ከተኙት አንተ ትለያለህ 🙏🏾
ቴዲዮ ጀግና የአዲስ አበባን ህዝብና ኢትዮጵያዊያንን እንዲነቃ አድርገከዋል
This one is the greatest Masterpiece of your works the king is on fire 🔥🔥🔥🔥
የወንዜ
ልዩ ነሽ አዎ አማላይ
በውበትሽ ሰው ገዳይ
የኔ እያሉሽ ያለከልካይ
ስንቱን አየን ባቺ ጉዳይ
እውነት እውነቱን እስቲ ልናገር
ሁሉም ይበል ባንቺ ጥንቅር
ተወል ደናል እኛ ሸገር
እንደሌለው ሆንን ሀገር
እደጊ ብዬ ብዬ ቤቴን ለቀኩልሽ
ያላቀና ጎዳና ሲጠልሽ
እትብቴን አቅረሽ ተፋሽ
ይሁና አንቺን ግን አይክፋሽ
ሰውም አይኖር ያለመሬት
መሬትም አይኖር ያለሰው
ዝም ያለው ልጅ የሸገር ሰው
ወዴት ይሆን ሄዶ የሚያርሰው
አዝማች--- የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስ
ጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስ
የወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ
ወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ
ያራዳ ልጅ መሆን እድለኛ
የፀዳ ነው ከዘረኛ
ለመጣው ሁሉ ለተረኛ
ማጨብጨብ ነው ለቀማኛ
ሸገር ተወልዶ ማደጉ
የቱጋ ነው አስቲ ጥቅሙ
በስጋት ቤት ማጉረምረሙ
መኖር አፈር እየቃሙ
ይባስ ካምናው ዘንድሮ
ልቤ ከቀዬው ተባሮ
በቃ እሺ ልጀምረፍ ጉዞ
ክፉ ከማይ ከዚ ብሶ
በፍቅር ስኖር ባንቺ ኮርቼ
አላውቅም ነበር ተከፍቼ
ግዜ ጌታ ነው ተገፍቼ
ስደት መረጥኩ ተገፍቼ
አስቤ አላውቅ ባህር ማዶ
ክፋት ሲበዛ ስር ስር ሰዶ
ፍቅር እኛ ጋር ኪስ ግን ባዶ
በዚም ተቀና አይስቁም ወዶ
አዝማች ------
አርንጋዴ ቢጫ ቀይ አርማችን የኛ መመኪያችን
ፍቅር መስጠት ያስተማረችን ሸገር እናታችን
ቀዬ ፈርሶ ህንፃ ቢደረደር ለይቀረፍ ችግር
ሰው አይተካ ዲንጋይ ቢራረብ ጠፍቶ መተሳሰብ
ጎበዝ ንቃ ንቃ ንቃ
ሰግጣ ስቃ ስቃ ስቃ
ከበረች ዝቃ ዝቃ ዝቃ
ሄደች ልቃ ልቃ ልቃ
ሲረኞች አንቺን ለማዋረድ
ሳያውቁሽ ከውጪ ማጎብደድ
ግን ሆነሽ የኣፍሪካችን ዘውድ
ይዘውታል ክፋትን ማላመድ
ስም አወጡልሽ የዳቦ
ዳቦሽን ሳይቀምሱ በጉቦ
ሊበላሽ ካሰበው ተርቦ
ይጠብቅሽ አምላክ አስቦ
አዝማች--- የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስ
ጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስ
የወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ
ወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ
Thank you for the support Henok. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
የወንዜ ትርምስ(የቀዬ) ጥያቄ ብቻ ነው መልሱ ላይመለስ .... በዚህ ልክ ምንም እውነት የለም አዲስ አበባ ❤️
Thanks brother!!!!!
"የእነ አይፈሬ የማይበገር አትንኩኝ ባይ የፋኖ ዘር" የሚለውን ግጥሙን ከሙዚቃው ላይ እንዲወጣ ተደርጏል:: You can investigate it!!
Andegna
Thanks
“ፋራ ከሚስመኝ፣ አራዳ ይንከሰኝ’’ ማለት ይሄኔ ነው። እናመሰግናለን ቴዲ ዮ ከሕዝብ ጎን መቆም ትልቅ ዋጋ ነው!
አንደኛ ነዉ 🔥🔥🔥 እኛ የናፈቀን እንደዚህ የህዝቡን ጩኸት የሚያሰማ ነዉ። ይመችሽ ያራዳ ልጅ
አዲስ አበቤ ኢትዮጵያዊነት ብቻ
ክቡራንና ክቡራት The Real Teddy Yo Is BACK !!! 🔥🔥🔥🔥🔥
Thank you for the support HMichael. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
የሁላችንም ድምፅ ነው። እውነቱን ነው ያፈረጥሺው ይመችሽ!! 🔥🔥🔥
ቴዲ ዮ ጀግና ነክ። ዝምታውን የሰበርክ እውነተኛ የሸገር ልጅ።respect +++
Thank you for the support Neba. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
ከሚታገል ጎን ካልቆምክ፤ ትግሉ ቤትህ ሲመጣ ብቻህን ትታገላለህ 🙌
The bravest man Teddy-yo አንበሳ .በ ፉከራ ሽለላ የማይነቃውን ትውልድ በ ራፕ ወኔው ቢነቃ 🙏🏾❤️❤️❤️
Thank you teddy yo የህዝብ ድምፅ
Sheger Adu Genet... የማንም፡መፈንጫ፡ሆኖ፡እኮ፡ነው፡የተናቀ፡የሆነው። ያራዳ፡ልጅ፡ግን፡ሁሌም፡ማኛ፡ነው 💞
ቴዲዮ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ዘርና ሃይማኖት የማትለይ ዉድ ኢትዮጵያዊ
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
እዲስ አበባዎች ከተነሳን የሚመልሰን የለም🦾 ቴዲዮ እናመሰግናለን🙏
በእሳት መፈተን ማለት ይሄ ነው ድፍረትህ ያኮራል 💚💛❤️
ለበርካቶቻችን የጥበብን አቅም ጉልበት ያሳየን ምርጥ ስራ ነዉ ካንተ ብዙ ተምረናል ።
አክባሪህ ነኝ
❤❤❤❤
U literally became a hero overnight 🙂 thanks for ur voice we need artists like you, I was sad no artist is speaking out about the Addis Ababa situation and now we have one 👏👏👏
I hope Teddy yo is coming back with album 🙏🏿 show some respect
Thank you for the support Lil Keji. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
ብዙ ተከታይ ያላቹ እውነት ጋር የቆማቹ ሊንኩን ሼር በማድረግ ቢያንስ ሰው ገብቶ በሚያየው በእይታ እንዲጠቀም እባካችሁን 🙏🙏🙏
ruclips.net/video/vHCHlqN9Tqc/видео.html
ተወልደን ያደግንበትን የኛ ነው መጤዎች ሲሉ ትተንላቸው ሸገር ገባን ቀስ በቅስ እንቁላል እንዲሉ....... ጨዋታው እዚም ደረሰ የሁሉ ሰብሳቢ ሸገር እንግዲ ለልጆችሽም ለሁሉም የሚበጀው እንዲ ካሉ ጀግኖች ጎን መቆም ነው ።ተባረክ ወንድሜ!!!
My tedy yo♥️ is back......ትችላለህ💪 አባቴ ለሸገሮች ድምፅ ክበርልን......ተናፍቀሃል♥️♥️♥️
ቴዲ-ዮ የአራዳ ልጅ ምርጥ ስራ ስሜታችንን በደንብ ገልፀሽዋል ይመችሽ
እውነት የህሊና እረፍት ናት ጀግና ነህ ድምፃችን ነህ ፍትህ ለናፈቀው ህዝብ ድምፅ ስለሆንከን እናመስግናለን
ቴዲዮ ታሪክ ሠርተሃል ።
Thank you for the support Lij Mati. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
@@MELATVPRO I already sub u.
ቴዲ ዪ አንተ የህዝብ ልጅ መሆንክን በተደጋጋሚ አሳይተል ጀግናየ ነህ
ተባረክ:: ስዎቹ ይህን መስማት ይነዝራቸዋል::እግዚአብሔር ከጅቦቹ እጅ ያውጣህ:
What an " Amazing " music ! What an " Amazing " Clip ! What an " Amazing " lyrics !
ሚገርም እና የሚገርም መልእክት ያለው ሙዚቃ ነው ! Teddy yo all the way up 💥💝
አዲስ አበቤ ተደራጅ ካድሬዎችን መለየት ። በርታ ቴዲ
ቴዲ ዮ አንደኛ እኮ ነሽ ኡፍፍፍ የሸገር ልጅ😢 ያራዳ ልጆች እስቲ ከልጅ ማይክ ጋር አንድ ላይ ሆናቹ ስሩና አስደምሙን ፀቡ ይብቃ ❤
ቴዲ ዮ የ100 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በተለይም የአዲስ አበቤ ድምፅ እናመሰግናለን:: እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እነሱ የሚሸማቀቁበት ቀን ሩቅ አይሆንም ለምትከፍለው ዋጋ በፍትሕ ፈላጊው ሕዝብ ልብ ውስጥ ትኖራለህ:: 🎉❤
Teddy yooooooo U did it our "HERO"!
Thank you for the support Dalul. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
Thanks Teddy yo for serving the truth 💚💛♥️ እውነት አርነት ያወጣናል 🙏🏾💚💛♥️
የሸገር ወጣት ንቃ እርስ በእርስህ ተግባባ ያሁኑ ጊዜ ከባድ ነው በይበልጥ ለአዲስ አበባ ልጅ!
ምስጋናዬ ይድረስህ ቴዲዮ ጥሩ መልዕክት
ያራዳልጅ እድለኛ የፀዳነዉ ከዘረኛ ❤️❤️
Thank you for the support Henok. Teddy Yo Album is coming soon! Make sure to subscribe and share 🙏
ስሜት!!!!!!!ምርጥ ሥራ!!!!!
Thank you for the support Ye Andiye Lij. Teddy Yo album is coming soon. Don’t forget to share and subscribe
ቴዲዬ የአዱ ገነት ድምፃችን
ከሕዝብ ጎን መቆም ትልቅ ዋጋ ነው! 💚💛❤
P0
2:42 ስም አወጡልሽ የዳቦ
ዳቦሽን ሊቀምሱት በጉቦ
ተንሰፈሰፈ ሊበላሽ ተርቦ
ይጠብቅሽ አምላክ አስቦ
አሜን !!