Bruhh u are wrong Despite any reservations one may harbor about the framework of governance in place it is incumbent upon us to uphold a certain degree of esteem for the office held by our Prime Minister
betemengstu ga yalechw peacock😂😂. abiy is the weed of ethiopia development, he trys to disintegate the whole ethiopia. fano for ethiopia. proud being menelik's fano💪
When you know how hiphop music created from the first place, you would say teddyyo is incomparable. He is the real hiphop artist in Ethiopia , not only the best.
Big respect Teddy Yo for being voice to the voiceless unlike the artists who silently living their best life while the majority dying by hunger ,drones or displaced.the people are talking notes✍️
Im from Asmera Eritrea based in Europe. This master piece of work should be translated to english as fast as possible. This can impact the whole world and specialty black people. 😢😢
I don't know why!!! The message conveyed by this music goes beyond just the lyrics; the video further illustrates events that have occurred in our country, Ethiopia, over the past six years.
No words😮😮✨ How incredible the Ai video is presented, It's perfectly fitted with the lyrics.👏🫶🙌 I have never seen such an amazing performance, idea and presentation. 😍🤩 On the eve of the great 128th victory and national holiday of ADWA🤍 we didn't expect this huge surprise. RESPECT THAT BRO 😎really is such an honor for the brave and bold Ethiopian rapper TEDDY YO.👑
This is so Deep! Thank you so much for this Amazing Art to show the world the truth! This is outstanding work! Thank you Teddy Yo! I salute you my brother! Way to go buddy great job !
የህዝብ ልጅ ማለት እንዲህ የህዝብ ብሶት መናገር መሞገት እናመሰግናለን ቴዲዬ🙏🙏🙏
የቴዲ አፍሮ፣ ዳኜ ዋለ እና ቴዲ ዮ ሙዚቃ በ1ቀን እና ሰአት መለቀቃቸው የተለየ ቀን ያደርገዋል መልካም የአድዋ በአል!
Point❤
ጃ -ያስተሰሪያል 2
ያስብላል 👍
YES
የሐቅ የጀንነት የማዕረግ መለዮ
የራፐሩ ንጉስ ይሄ ነው ቴዲዮ
ቴድዮአችን መላው የሸገር ልጆች እንወድሀለን፡፡Thanks የአይናችን ብሌን
ከ60 ዓመት በኋላ ይህን መዚቃ /video የምታዪ ህዝቦቻችን ሆይ ይህ ጀግና ወንድማችን ሰው በሌለበት ዘመን ሰው ሆነ ያሳየን ጀግናችን #ቴዲዮ ነው🎉❤❤❤❤
️ይህን ሙዚቃ እና ቪዲዮ ከ100አመታት በኋላ የምታዩ ውድ ኢትዮጵያውያን እንደምታዩት በኛ ዘመን Teddy Yo የሚባል ሰው በጠፋበት ሰው ሆኖ የተገኘ የምንጊዜም ምርጥ Rapper ነበር።💚💛❤️
❤❤❤
ከዚህ comment ስር እኔንም ነበርኩ እዩልኝ ከ100 አመት በፊት😂
ከ100 አመት ቡሃላ ኢትዮጽያ?
@@ismaelali7231 በ100አመት በፊትም "ከ100 አመት በኋላ ኢትዮጵያ?"ያሉ ሰዎች ነበሩ። ግን ይኸው አለን።😊
Betekekel 🫡🫡🙏
ለዚ ጀግና ከመቀመጫችን ተነስተን እናጨብጭብ 🙏🔥
ከ ታላቋ ቄራ
Bruhh u are wrong Despite any reservations one may harbor about the framework of governance in place it is incumbent upon us to uphold a certain degree of esteem for the office held by our Prime Minister
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@@Dagi-qf7ut ጎ ኤንድ ፋክ ዩርሰልፍ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Betekekel 👏👏👏
ባጭሩ የአራዳ ልጅ ሰፈር እንጂ ዘር እንደለሌዉ ቴዲ በቂ ማስረጂያ ነዉ
ክብር ለቴዲ 💚💛❤️
ትሽ እክካም ዞር ብይ ምድረ ዲቃላ ዘር የሌለው ወፋ ዘራሽ ብቻ ነው ቆሻሻ
@@teninetwuletaw7228 bezer yemiyasb sew denkoro nw enji zer yelelew sew yelm
😂
@@teninetwuletaw7228ዘር የውሸት ነገር ነው። ፈጣሪ ሰው ነው የፈጠረው።
ቴድዮ የኢትዮጵያ ሁኔታ በትክክል የገለፀህ ኩሩ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
The story of The country in the last 5 years put into 4 minutes of artistic excellence.
🤔.. 4Real Tho🤷🏽♀️
#ART ማለት የህዝብ አንደበት ነው የሚባለው በምክንያት ነው። የህዝቡን(#የብዙሀኑን) ስሜት መግለጫ ነው። #ቴዲዮ በዚህ ስራውም የብዙ #ኢትዮጵያውያንን ሀሳብ የገለፀ ይመስለኛል። #Respect_bro🙏🙏
#ይለያል_ዘንድሮ🎉
Yes 👏👏👏👏
❤❤
በትክክለኛው ሰአት ትክክለኛው ዘፈን ሲለቀቅ 👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቃ ዮ የኛን የሸገር ልጆችን ሕመም😭 በግጥም እና በክሊፕ ተነፈስክልን ጭንቅላት ላለለዉ ትልቅ መልክት ነዉ እናመሰግናለን 🙏
ye sheger smetko lelelaw aysemawm
Mn honin egna ye sheger lijoch geter yalut mn yibelu torinet mehal kuc bilew semen torinet,Oromia since 2010 (Day one) torinet enesu mn yibelu.geberew mn yibel mares kebidot.egna ye sheger minamn tilalek ende enesu yehonutin tikitun enkuan alagatemenim
አንዳንዴ ቃል የማይገልፃቸው ሰዎች አሉ ከነሱም አንዱ ቴዲዮ ነው ሰው በሌለበት ሰው ሆኖ የተገኝ ❤ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤
ቴዲ ዮ ጀግና በጠፋበት ዘመን ጀግና ሆነህ ይህን ገራሚ ዘፈን ስትሰራ አንተን ማድነቅ ግድ ይለናል በጣም ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
If you missed all the genuine news about our country for the past few years since ..., this is the sumary news! Thank you Teddy YO!
Definitely Summary’s news!!!💚💛❤️
really it is summery of abiy ahmed
The lion biting the head of peacock says a lot 😂😂😂 great job I love the message behind it 👏🏽
Hi
weshet bengesbet alem ewnet menager aygermm 4ta enmrsh
Ya that part it's hilarious 😆😆😆 teddy yo
betemengstu ga yalechw peacock😂😂. abiy is the weed of ethiopia development, he trys to disintegate the whole ethiopia. fano for ethiopia. proud being menelik's fano💪
1000 times zero still zero
ወሬ…. ብቻ !!!
ቴዲ ዮ የኢትዮጵያ ምርጡ ራፐር ነው የሚል 👇👇👇
ቴዲ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ ትልቅ ትምህርት ነው ለሌላው አርቲስት ራሱ
We haven't seen lyrics like this in our life time .Am I right
To those who think tedy is king 🤴🏿 gather here ❤
Betam arif zefen nw gn ke tedy ga atawedadrew eski adamtew ena ye tarik kdem teketelun le meredat mokr that's why teddy king mihonew
Here 👍🏽
Ojjjj
🕶️
It has nothing to do with Teddy Afro 🙄
That animation of abiy with saxophone🤣🤣🤣💯💯
ቩቩዜላው😂
I was cracking up 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂
With sax😂😂
ወሬውን ስለሚነፋብን ነዋ 😅😅😅😅😅
When you know how hiphop music created from the first place, you would say teddyyo is incomparable. He is the real hiphop artist in Ethiopia , not only the best.
ያስተሰሪያል 2
Tedyo ! You put your own milestone on Ethiopian music history. You are our generation’s hero!! Big respect
Teddy Yo made history. I am proud of you for telling the bitter truth
ቴዲ ዮ ይበልጣል ከልጅ ሚካአኤል የሕዝብ ልጅ ጀግና ነው። ❤❤❤❤
ይለያል ዘንድሮ
ቴዲዮ ለኢትዮጵያ የለፋ
ሚኪ ለቺክ የለፋ
The አብይ with saxophone🎷part killed me 🤣🤣 አባ ሳክሶ🎷
He have the balls do this👏👏❤
የደፋር እና የእውነት ሰው ዘፈን Thank you Teddy yo
Big respect Teddy Yo for being voice to the voiceless unlike the artists who silently living their best life while the majority dying by hunger ,drones or displaced.the people are talking notes✍️
አምባገነን መንግሰት ለማስወገድ ህዝባዊ ኣመፅ ብቸኛ መፍትሄ ነው።✊
thanks @Teddy yo for being a voice to the voiceless of #Ethiopian people.✊
I am speechless! I am so proud of I my brother! ኣንረሳህም ሆድህን ሳትመርጥ ከህዝብ ጋር ስለቆምክ hats off to u teddy!
Teddy Yo! Respect! አበሳውን በፓኮክ የቀየረ ደካማ መሪ! ግርማ ሞገስ ያለውን የጨካውን ጀግና በብርቅርቅ እና በደካማዋ ገለባ ለባሽ መቀየር የውርደት ውርደት ነው:: Teddy Yo በርታልን!💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ያበደ ነው ብሮ። የኢትዮጵያን ለቅሶ ነው የተነፈስክላት! አቦ እድሜህ ይርዘምልን። እንዲህ ነው እንጂ ከተጠበቡ አይቀር!!!
No words ....teddy yo... You are the real hip-hop king
ቴዲ ዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮ respect For you brother አንድ ሙዚቃ ከ ልጅ ሚካኤል ጋር እባክህ የእናንተ የአንድነት ሃይል እኛጋም ይጋባል ...። እንደምታነበው ተስፋ አደርጋለው..... ሃሳቤን የወደደ like ያድርግ
Difrthn alemadnek yikbdal
Betam defar neh
like 2pac
ኢትዮጵያዊው 2pac
ቴዲያችን አንተም ትለያለህ!!! ግሩም የሆነ ዘፈን ነው፡፡፡ Thanks!
የሚሰማ ካለ ከዚህ በላይ ምን መልእክት አለ ? እጅ ነስቻለሁ አንበሳው !
I don't even have words to express this amazingly excellent artistic work of TEDDY YO. Five years of darkness in four minuet video. Simply WOW!!!
We all know who is the saxophone guy!!😂😂😂 Massive respect Tedo!
REVOLUTIONARY
This is how hip hop suppose to be voice for the voiceless
Keep it up
A big fan since 3rd grade
FINALLY, the Big lion eat Peackock😂❤ big up my sheger Gang 💚💛❤
Rly wait I need to see that
የ 5አመት ታሪክ በ5 ደቂቃ ከነሙሉ ለዛ አቀረብክልን።ቴዲዮ ጀግናችን ነህ🎉🎉
ይሄን ከ 20 አመት በውሀላ ቆመን እያጨበጨብን ነው በደንብ ምንሰማው ❤🎉
ትችላለህ ቴዲ ❤ የህዝብን ህመም ቁልጭ አድርገህ አሳይተሀል👍
Im from Asmera Eritrea based in Europe. This master piece of work should be translated to english as fast as possible. This can impact the whole world and specialty black people. 😢😢
Why are Eritrean dead beats when it comes to their own country politics but yup abroad.. ya wech anbesa ya bet dimite
የሀገር ፍቅር እና የህዝቡ ችግር የገባህ ድንቅ ጎበዝ ቴዲ ዮ እወድሀለን ወንድማችን
ጥልቅ የሆነ መልእክት ያለው ዘፈን ። ትችላለህ ቴዲ ዮ !! 👌 👏👏👏
መጨረሻ ላይ አንበሳው ፒኮክዋን ዋጣት እኮ ... 😁
ቴዲ ትለያለ የነ ንጉስ ጅግና ነክ የነ ኣባት😢😢❤
Teddy yo is a best rapper. Respect 🎉🎉🎉 what you did for our voiceless people with amazing video clip.
That's the real habeshan gang
U r 'ethiopian tupac'
Respect✌️
Your the best man , your making our father will, real adwa jegana your the gang in today's term thank's for making our ancestors proud
I don't know why!!!
The message conveyed by this music goes beyond just the lyrics; the video further illustrates events that have occurred in our country, Ethiopia, over the past six years.
በስምንተኛዉ ሺ የሀሰትኛ ነብያቶች ሀዋርያቶች እንዲሁም ክርስቶስ ነን ብለው የሚመጡ አሉ የተባለዉ ፍካሬእየሱስ ላይ እንደተፃፈዉ እሄዉ በኛ ዘመን የሀሰት ነብያቶች ሀዋርያቶች በመሪያቸዉ በፖስተር አብይ አህመድ እየተመሩ ኢትዮጵያ እያመሱ ንፁሀን በዘር(በጎሳ) በሀይማኖት እየገደሉ ለሚያምኑበት ለተጣለው ለወደቀዉ መንፈስ ቀለብ አድርገዉታል..ንፁሀን እየሞቱ ነው ወቅቱን የዋጀ ስራ ነው
Teddy much respect 🫡 That Preaching 🙏🏾🙏🏾
ቴዲ ዮ የልባችንን ተናግረህልን ይቅርና ድሮም ትመቸኛለህ
Exactly derom yemchignal
ቴዲዮ
ቴዲዮ
ቴዲዮ
አሁን የምር እውነተኛ የHIP HOP ስራ ሰርተሃል ! መርጥ ያራዳ ልጅ ማለት ለህዝብ የሚቆም ማለት ነው !!
ጀግና ነህ የምር ጀግና ነህ ?? እንተ እንደዘፋኝ የሚጠበቅብን ተወጥተሃል !! ትክክለኛ የህዝብ ድምፅ ሆነሃል!! ምርጥ የአራዳ ልጅ ነህ !
ቆሜ በሁለት እጄ ለዚህ ስራህ እያጨበጨብኩ ነው !!
ክፍ አይንካህ ወንድሜ !!
ይለያል ይለያል
ይለያል ቴዲዮ 🙌🙌🙌🙌🙌
Hummm, when music was music!! can't stop loving this song . Teddy telyalhe stay blessed 🙌 😇 🙏 ❤
Boom 🔥🔥🔥🔥🔥 teddy yo
Thank you teddy yo for representing Addis residents grievance towards this government
He doesn't represent only Addis Abeba people. He does for all people in Ethiopia. But in my case.
@@ሐገሬሰላምሽይብዛ yes I agree
@@ሐገሬሰላምሽይብዛyeah I agree
ቴዲዮ የኔ ዘመን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና እራፐር ነህ ፣ የህዝብ ድምፅ ስለሆንክም እናመሰግናለን!!
በጣም ግሩም የሚደነቅ ሙዚቃ ነዉ. የአምሰት አመቱን በአንድ ዘፈን አጠቃለ ልከዉ ቀጥልበት.👏👏👏👏
Bro what a powerful tune. This will definitely go down in history as one of the greatest hits!!!
#Tadde_yo ቃል ያጣሁለት ስራ ክበርልኝ አባቴ 🫡 ወቅቱን የጠበቀና እየሆነ ያለውን ነገር በሙሉ የገለፀ ስራ ነው በጣም እናመስግናለን #ትክክለኛ_የህዝብ_ልጂ መሆንህ በተግባር አሳይተሃል ወንድማችን ✊
በሚሊዬን እይታ ይገባዋል🫡🫡🙏
Betekekel Tedde yo 👌👌👌
yeah respect Teddy yo 🫡🫡🙏
This is what real hip hop sounds like , 🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥
ያለንበትን ሁኔታ የሚያሳይ ምርጥ ሙዚቃ
ቴዲዬ እመብርሃን ትጠብቅህ ❤❤❤❤ እውነተ ነው ሁሉም 🙏🙏
ይለያል ዘንድሮ የሰዉን ደም እየጠጡ አይቀጥሁም ኢትዮጵያ ትነሳኤሽን ያፍጥነዉ💚💛❤️💪 ያወደሙሽ ይወደሙ ።
የዘንድሮ የአድዋ መዝሙር ❤
History never forget you tedachn big respect 🙏🤙
bro that's what you call expressing feeling in music you just sang the feeling of the entire country
The best one! Good job Teddy Yo🎉. The peacock and LIONE IS SOOOO GOOD ONE❤
Wow teddy yo የውስጣችንን ነው የገለፅከው❤❤❤❤
ታድዮ ተለየልክ ❤ምርጥ ሥራ ነው የሰራከው የለያል ዘንድሮ ❤
😢😢😢 teddy yo teddy afro dagne wale😢😢 tanks 😢😢😢😢😢😢 hagerachin leawurewu tebelsn😢😢
Dagne walen enkwan tewew . Le Amhara bicha new. Tikekelegna Ethiopiawi teddy you
The last devastating 5 years of Abiy Ahmed's regime explained in just 4 minutes!! WOW Teddy Yo ❤
This is what we gone through the last five years!
Well expressed in few minutes!
Thanku the new king Tedyo!
No word.... you're legend thank you 💚💛❤
ቴዲ አፍሮ ደኘ ዋለ ቴዲ ዮ የአመቱ ድንቅ ብርቅ ናቸው 😢😢😢
Wow 🤩 this. Teddyo ታሪክ ይዘክረሀል
ይለያል ዘንድሮ!.
ቴዲዮ ጀግና ነህ።
ግሩምምምምም ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን ጀገናችንንንንን💚💛❤💪👍👍👍💪
ቴዲዮ የአራዳ ልጆች ድምፅ !!!! (ትለያለክ)
Tediyo will lead soon virally. this is not only music but a document too.
Ai another level
Teddy yo another level 🔥🔥🔥
Teleyaleh man...no word, everything was included in the music video. God bless you ...
ቴዲ አፍሮ ቴዲዮ ምርጥ ደፋር እና ለእውነት የሚቆሙ ናቸው የሸገር እንቁዎች አንዳንዱ ከዚም ከዛም ላለመሆን እያለ ገንዘብ ብቻ እያሯሯጠ አርቲስት የ እዝብ ድምፅ እና የእዝብ ልጅ መሆኑን እረስቶ ድምፁን አፍኖ ባማረ መኪናና ቤት እንደገና በየመሽታቤት እና ክለብ ሴት እያቀፍ መጋደም ስራቸው መሆኑ ቆይቶዋል ነገር ግን እዝብ ሲጨፈጨፍ እና ሲያልቅ ሰው በሚኖርበት ሰፈር በገዛው መሬት ላይ በማፈናቀል እና ቤት በማፍረስ በመዝረፍ ላይ ላሉ ሰዎች እንዲ ደፍሮ ስሜቱን የእዝቡን መናገር በጣም ደስብሎኛል አርት አቅም አለው እናተ ሆድ አደሮች አርቲስት ተብዬዎች የፊልም አክተሮች ደራሲ ፀአፊ በዚ ጊዜ ስንት ችግር ክስተት አደጋ ቤተሰብ መፍረስ መጥፋት ብዙ የ እውነተኛ ታሪኮች ይሰራሉ ፍቅሩን ጥሎ የወጣ ቤተሰቡን ጥሎ የወጣ ሃገሬ ብሎጠወቶ በሃገሩ የተበላ ሚስቱ በፊቱ የተደፈረች ልጁ በፊቱ የተገደለ ስንት ታሪክ አለ የእውነተኛ ታሪክ እንደታሪክ የሚቀመጥ የዚን ክፍጊዜ ፊልም ሙዚቃጨሰርታቹ አስቀምጡ ምክንያቱም እንደ ጀግና መሪ እንደ ፊተኞቹ መሪ ሊታወሱ የማይ ገባቸው ብዙ ቁሻሻ ነገሮች አልፈዋል እዚች አገር ላይ ጥበባቹን ተጠቀሙ መጀመሪያው ታይቶ የሚታወቅ ፊልም ወይ ቁም ነገር የላቹ ወይ አያዝናና እዩ እስኪ የውጪ ፊልሞች እንደ ታሪክ ሚቀመጡ እዩ ዝብለ ከንቅልፍ ተነሳ ተኛ አይነት ፁፎች አትፃፍ ደራሲያን ፃፊዎች ለነገ እውነት የሚሆን ታሪክ አስቀምጡ ሁላቹም አርቲስቶች ቴዲዮ ትመቸኛለክ የምንጊዜም really rapper big respect❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍
I’m from Eritrea 🇪🇷 We love you !teddy yo
No words😮😮✨
How incredible the Ai video is presented, It's perfectly fitted with the lyrics.👏🫶🙌
I have never seen such an amazing performance, idea and presentation. 😍🤩
On the eve of the great 128th victory and national holiday of ADWA🤍 we didn't expect this huge surprise. RESPECT THAT BRO 😎really is such an honor for the brave and bold Ethiopian rapper TEDDY YO.👑
Well said
Wawww amazing music it shows the current situation in Ethiopia.thanks tedyo
the more I listen to the lyrics the more I admire how you cathed the whole situation..
teddy yo is the greatest rapper of all time...........go head!
ከዛኛው ቴዲ ያንተ ገራሚ ነው teddy yo🔥🔥🔥
Just one word for u 😮 ur a hero man 🥰🥰🥰 am speechless
The part the lion swallowing peacock 🦚 was amazing! Fano is coming! 💪🏽💪🏽💪🏽
What a descriptive music is it !!!!!. Our artist Teddyo yo ; thank you so much.
This is so Deep! Thank you so much for this Amazing Art to show the world the truth! This is outstanding work! Thank you Teddy Yo! I salute you my brother! Way to go buddy great job !
yes tedyo. abiy down down.. rise ethiopia. fano for ethiopia
I like the Saxs 🎷 part 🔥🔥🔥