Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
... ምርጥ አቅራቢ ናት፤
ዋው! ኢቲቪ ወደ ጥሩ አማራጭ መዝናኛ እየሆነ ነው። ትልቅ ቁምነገርና መዝናኛ ከሆነው ፕሮግራሞች አንዱ "ይህም አለ" ነው። ደግሞ ምርጥ ፣ምርጥ ጋዜጠኞችን፣ እንደ አይናለም ሐድራ አይነት፣ መያዙ ያስወድደዋል። በርቱ። እኔ ለጓደኞቼ ይህንን ፐሮግራም እንዲመለከቱ እየጋበዝኩ ነው።
Ym ይህም አለ የሚለው አዝናኝ ዜና ስቀርብ ደስ የሚለው በአይናለም ሀድራ ስቀርብ ብቻ ነው። በጣም አሪፍ በሆነ አቀራረብ ነው የምተተነትነው በዚህ አጋጠሚ ለመሰግናት እወዳለሁ ።
bertu zigijitachuu best newu
Nice. ilike this program
አይንዬ ከአቀራረብሽ ጀምሮ ስወድሽ
4:26 - 14:23 very very true. Chew leras setel Taft. That's the solution for the problem we are in.Good advice for belehabtoch,negadewoch, real state owners.
በዕውነት ጥሩ ፕሮገሰራም ነው። የካሳ አያሌው ካሳ ዝግጅት/ጥንቅሮች ያየሰው ሽመልስ በዋናነትም አይናለም ሀድራ በጣም በርቱ። ቅርቡ ግን የቀልድ መሰለ መሰለኝ የጠላሁት መሰለኝ! ለማንኛውም ጥሩ አማራጭ አግኝተናል።
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉ!! በተለይም ታዋቂውንና ድንቅ ጋዜጠኛውን ካሣ አያሌው ካሣን መያዛችሁ ለፕሮግራማችሁ ትልቅ ድምቀት ሰጥቶታልና እንዳትለቁት፡፡ ብትችሉ ታዋቂውን ጋዜጠኛ አሸብር ጌትነትንም ፈልጋችሁ አስገቡት!! ያኔ እጅ በአፍ የሚያስጭን ዝግጅት ይኖራችኋል!! ካሣ አያሌውን እንዳትለቁት በደንብ ያዙት!! ተንከባከቡት!!!
በርቱልን
ሰምንቱ እስኪመጣ በጉጉት ነው። ምንጠብቀው
❤❤❤❤❤❤❤❤
ለይህም አላ አቅራቢዎች።። በሙሉ።። በጣም በጣም ነው ምወዳችሁ ይሉ ነገራችሁ ይጣፍጣል። ማር ናችሁ። ምን ልበላችሁ።። አመነ። ከመሞከር ተችተዋል።። ለሁላችሁም አክብሮት አለኝ በጣም። በተለይ።። ዜና አቅራቢውን።። አመስግኑልኝ።። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሚገርም ነው ለጆሮ ሚጣፍጥ አቀራረብ አይናለም
ውድድድድድድ
ebs wuste new
2017
ምንጩም
❤
ካሳ አያሌዉ ካሳ አንተ ብቻ ዘገባ ስራ አቤት ትንተና አቤት ገለጻ ካመረ ድምጽ ጋር ። ቀጥሉበት
ዝምተኛዋ ቅመም
ቅመሞች
❤❤❤❤❤❤❤
... ምርጥ አቅራቢ ናት፤
ዋው! ኢቲቪ ወደ ጥሩ አማራጭ መዝናኛ እየሆነ ነው። ትልቅ ቁምነገርና መዝናኛ ከሆነው ፕሮግራሞች አንዱ "ይህም አለ" ነው። ደግሞ ምርጥ ፣ምርጥ ጋዜጠኞችን፣ እንደ አይናለም ሐድራ አይነት፣ መያዙ ያስወድደዋል። በርቱ። እኔ ለጓደኞቼ ይህንን ፐሮግራም እንዲመለከቱ እየጋበዝኩ ነው።
Ym ይህም አለ የሚለው አዝናኝ ዜና ስቀርብ ደስ የሚለው በአይናለም ሀድራ ስቀርብ ብቻ ነው። በጣም አሪፍ በሆነ አቀራረብ ነው የምተተነትነው በዚህ አጋጠሚ ለመሰግናት እወዳለሁ ።
bertu zigijitachuu best newu
Nice. ilike this program
አይንዬ ከአቀራረብሽ ጀምሮ ስወድሽ
4:26 - 14:23 very very true. Chew leras setel Taft. That's the solution for the problem we are in.
Good advice for belehabtoch,negadewoch, real state owners.