Great achievement, we are proud of you Dr. Fekadu May the Lord bless your hands work, and stay to be humble, and teach others hope fully you don’t monopolize it that will be great to have people to succeed you. Abatachin enquan Medhanealem alem ke medehanitewo agenagnewot Thank you Dr we are proud of you.
Dr Fikade and team ..Thank you again for taking good care of my dad you have literally added an extra decade to all our lives ,. Further more I am so proud and illated that my brother from my birth country Ethiopia has successfully completed such a difficult and challenging surgery with confidence and zeal..Rock on !!! You are truly a bright example that even with our economical challenges we are still capable of producing exceptional doctors endowed with professionalism and character . May the good Lord bless you and your team . I am indebted to you for life.
ዶክተር ፈቃደ የጥበቡ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ . I am really proud we have a doctot like you in Ethiopia. I am a sister of one of your patient and we as a family are grearful to know a person like you not only professionally but who has a soft heart and and understanding mind which is very important to the journey of healing. May the Almighty Lord keep you and your family safe.
We are so proud of our Ethiopian doctors especially the heart surgeon. May he continue his work and we wish him a long successful life. We are so proud of U keep up the great work
Tank you father this is the truthful the major problem is ወሬ ብቻ ታሪክ ብቻ የራሷ ሲስተም መፍጠር የማትችለው ለምንድን ነው ልክ ነው ጋዜጠኛ ባልሆንም ያዩት ን የያህል የማየት እድል ገጥሞኛል ሀገር በቀለን ዘዴ እና እውቀት ያስፈልጋል እራሳችንን አንናቅ ሀበሻ እባክህ ንቃ ንፍቀ ይከዉ ነው ከማንም ትሻላለህ ።
የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ዕውቀትን ይጨምርልህ እግዚአብሄ ይርዳህ
እኔ እንደነዚህ አይነት ስዎችን እንደ ዳይመድ እና ወርቅ ምንም እንዳይነካቸው ለብቻቸው ማስቀመጥ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅልን ዶክተር የደሆች አምላክ ።
የምር በጣም ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ዝቅተኛ ነው አመላካከታችን ክብር ለዶክተሮቻችን
የአገራችን ጀግኖች በርቱ ብዙ ተባዙ እድሜና ጤና ይስጥህ
እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ዶክተር በራስ መተማመንህ ይበልጥ አኮራኸኝ ።
ተባረክ ውድ ዶክተር እ/ር እጅህን ይባርከው እኛ ኢትዮጵያን የራሳችን ሰው ማጣጣል የመናቅ ችግር አለበት ይብቃችሁ ብሎ የራሳችንን ተመልካች ተጠቃሚ ያድርገን
በትክክል ልክ ነሽ ያለንን ካላመሰገን ሌላ ቢሰጠንም ዋጋ የለንም ማን እሰራስ
አሜን
እረጂም እድሜ ይስጥልን ዶክተር በርታልን ደሞ በኩላሊት የሚሰቃዬ ሁሉ በሀገራችን የሚታከሙ ያርገዉ
ቅዱስ ጳውሎስ እኮ ይስጣል ብዙ ስው ተስርቶለታል ግን የእኛ ስው ይፈራል ።አይተሺ ከሆነ ebs ላይ የቀረቡት ሶስት ጥንዶች እዚህ ነው የተስራላቸው።
ሀኪም ቤቶች (hospitals )በነፃ የሚያክሙ አይመስለኝ ገንዘብ ለሌለው ሁሉ ህክምና ከባድ መሆኑን አተርሺው
@@tihunyilma4347 by nu N now u
yimkok
H
በጣም ድንቅ ሰው እግዚአብሔር አሁንም ጭንቅላትክን ብርሐን ያርገው 🙏🙏🙏🙏🙏
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አባታችን በጣም ደስ ይላል እንኳንስ አሎት አሁንም እድሜ ይስጦት ኢትዮጵያ ጀግና ልጆች አሉሽ ዶክተር አሁንም እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን በጣም ጀግና ነህ ሺህ አመት ኑርልን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌💚💛❤
የዶክተሩን በራስ መተማመን አደንቃለሁ ። በርታ ለመጭው ትውልድ ትልቅ የሞራል አቅም ገንብተሀል ።
ዶክተር ፈቃደ እግዚአብሔር ስለረዳህ እኔ እግዚአብሔርን አመስግኜልሀለሁ የተሰጠህ እዉቀት ከሱ ስለሆነ እግዚአብሔርን አመስግነዉ አሁንም ብሩህ አእምሮ የሰጠህ እሱ ነዉና በረጅም እድሜ ይባርክህ አደንቅሀለሁ።
ዋዉ ዋዉ ዶክተር ፈጣሪ አሁንም እጅሕን ይባርከው እውቀትሕንም እሱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጨምርልህ በተረፈ እራስሕን ጠብቅ መድሀኒያለም ይጠብቅሕ አቦ
ዶ/ር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ። አንተ የኢትዮጵያን የምታኮራ ልዩ እዉቀት ያለህ ነህ። የኔን ባለቤት እሱጋ ተሠርቶ አሁን በሙሉ ጤንነት ላይ ይገኛል አመሠግናለሁ ዶክተር ።
የእውነት በኢትዮ ውስጥ መርፊ ምላጭ መቀስ ከእሜረሱ ዶክተሮች መካከል እንዲህ አይነት ዶክተር ማግኝት መታደል ነው ዶክተር እናመሥግናለን በርታልን አባታችንም መልካም አባት ነወት ፈጣሪን እሜፈራሰው አይወድቅም ቢወድቅም ይነሳል ቤሞትም ከአባቱ ጎን ነው እሜሄደው
እግዚአብሔር ይመስገ እንዴት ደስ ይላል እጅህ ይባረከ እንኳን እግዚአብሔር ማሮት አባቴ አሁንም እድሜዎትን ያርዝምሎት በእውነት ደስ የሚሉ አባት!!!!!
አቦቦ ተባረኩ አባባዬ ስለ ሀይለስላሴ የተናገሩት ባላዉቃቸዉም ማን እንደሆኑ ስለነገሩነኝ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት የሚገርሙ ድንቅ ሰዉ 😍😍😍😍😍😍😍👌💚💛❤👌
እግዚአብሔር አምላክ ከክፋዎች ይጠብቅህ ጥበቡን እውቀትን ይጨምርልህ ይግለፅልክ
ዶክተሩ እጅግ እጅግ ጠንካራ ነህ " ህያውእግዚያብሄር አብዝቶ ጥበቡን እውቀትን ሞገስን ያብዛልህ "
ምስጋናዬ አድንቆቶ አክብሮቴ እጅግ ብዙነው ።
የታማሚው ቤተሰቦችግን ዶክተሩላይ ምንያህል ጫናእንዳሳደራችሁበት አስባችሁታል ??? በእርግጠኝነት በዚህ መሀል እኚህ አባት ቢሞቱኖሮ በገንዘባችሁ በስልጣናችሁ ተጠቅማችሁ ይህንን እሮጦ ያልጠገበ የተማረ ወጣት ታስገድሉት ነበር ።
ይእውቀትና የጥበብ ጌታ እግዚአብሔር እብዝቶ ይጨምርልህ ! ነብሱን አሳልፎ ይሰጠን አምላክ በስራህ ውስጥ ሁሌም ጣልቃ ይግባልህ! እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ! የታመመ ሁሉ በእጅህ ይፈወስ!!
Great job Dr. Fekadu, may God bless you!!
ዶክተር እጅህ ይባረክ እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አባታችንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት የሀሳቦትን ለመፈፅም ያብቃዎት
የዘመኑ ምርጥ ዶክተር ነህ የውነት ካተ ብዙ መማር ይችላሉ ሌሎችም እግዚአብሔር ይጨምርልህ በጣም አሪፍ ነው ውጭ ቢሄዱም መዳኒቱ ስበብ ነው አተ ስበብ አደረስክ እግዚአብሔር እረዳህ እድሜ አይጠገብም
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ብዙ የሀገራችን ልጆች በየተሠማሩበት የሥራ መስክ አኩሪ ሥራ የሠሩ ብዙዎች ነበሩ አሁንም አሉ ዶክተር አንተም ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ነህ እንኳን ደስ አለህ ::: ወደፊትም በበለጠ ስኬታማነት የሀገርህ አለኝታ እንድትሆን እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን:: አቶ ፀጋዬንም እግዚአብሔር ዕድሜውን ጨምሮ ያሰቡትን እንዲፈጽሙ እግዚአብሔር ይርዳቸው:::
የጥበቡ ባለቤት እግዝሐብሄር ይባረክ; አንተንም እግዝሀብሄር ጤናና እድሜ ይሥጥህ ዶ/ር
Great achievement, we are proud of you Dr. Fekadu
May the Lord bless your hands work, and stay to be humble, and teach others hope fully you don’t monopolize it that will be great to have people to succeed you.
Abatachin enquan Medhanealem alem ke medehanitewo agenagnewot
Thank you Dr we are proud of you.
Dr Fikade and team ..Thank you again for taking good care of my dad you have literally added an extra decade to all our lives ,. Further more I am so proud and illated that my brother from my birth country Ethiopia has successfully completed such a difficult and challenging surgery with confidence and zeal..Rock on !!! You are truly a bright example that even with our economical challenges we are still capable of producing exceptional doctors endowed with professionalism and character . May the good Lord bless you and your team . I am indebted to you for life.
እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው ዕድሜና ጤናውን ይስጣችሁ እሳቸውንም እንኳን እግዚአብሔር ማራቸው ግን አሁን ብዙ ባታወሯቸው ጥሩ ይመስለኛል ትንሽ እስኪያገግሙ
እኛም እናከርሃለን እንውድሀለን እግዚአብሄር ጨምሮ እውቀቱን ይግለጥልህ እድሜን ጤና ይስጥህ
ተባረክ ዶክተር እውነትም ዋርካ ጥላችን ነው ፀጋዬ ለሀገሬ ተስፋ ስለሆን በርታ ፡፡
ማሻአላህ እውቀትህንይጨምርልህ በመቀጠል የቆየጠባሳንያጠፋልእንዴዶክተርፍቃዱእስኪምታውቁ
አባብዬ እኳን ለዚእ አበቃዎት ጨርሶ ይማሮት እግዚአብሔር አሜን
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ጨርሶ ይማሮት በአገሮት ልጅ ተማምነው እራሶትን አሳልፈው ጥሩ የሚባል አማራጭ እያሎት ለአገሮት ልጅ እራሶትን አሳልፎ መስጠት እራሱ ትልቅነት ነው ሲማሩ ተማሪ ዶክተሮችን በቀና መንፈስ የማያናግሩ ሰዎች አሉ ለነሱ እርሶ ትልቅ ትምህርት ነው ዶር እውቀትን የሚሰጥ ጥበብን የሚሰጥ ፈጣሪ ነው ከእግዜር በታች ለናንተ እውቀትንና ጥበብን ሰቶችኋል የበለጠ እውቀትን ይጨምርልህ
Dr you r one in a million God bless u & keep shining my brother 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤩🤩🤩🤩
ጎበዝ በርታ እውቅ በእውቀት ላይ አላህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ ዶክተር አላህ ይጨምርልህ በርታ ግን አጎቴን ትመስላለህ ተመስጬ ነበር ሳዳምጥ የነበረዉ እሱግ ጫት መቃም ነዉ ስራዉ እንዳታ መአረግ የለዉም በርታ
እግዚሐቤር የበለጠ እውቀት ይስጥክ አባባንም እግዚሐቤር ሺሺሺ አመት ያኑርልን ጌታን የምለምነው በሰው አገር ብሮርም ሞቴን በምዬ ኢትዮጲያ አገሬ
ዶክተር ፈቃደ
የጥበቡ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ .
I am really proud we have a doctot like you in Ethiopia.
I am a sister of one of your patient and we as a family are grearful to know a person like you not only professionally but who has a soft heart and and understanding mind which is very important to the journey of healing.
May the Almighty Lord keep you and your family safe.
ዶክተር ከምንም በላይ ትዕግስትህንና የሙያ ስነምግባርህን ማድነቅ እፈልጋለሁ። በሃገር ውስጥ ስለሚደረግ ህክምና በህብረተሰባችን ውስጥ ያለውን አመለካከት ተረድተህ የያዝክበት/ያስተናገድክበት መንገድ በብዙዎች ዘንድ የማይገኝ ትልቅ ስጦታ ነው። እግዘብሔር ይህን ጸጋህን ይጠብቅልህ፣ ያብዛልህ። እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን። ስለምታደርግልን ነገር ሁሉ በጣም እናመሰግናለን።
ዶ/ር ዋው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ
እውነት እግዚአብሔርጨርሶ ይማሮት ጃ ያሁኑ ትውልድ የተረገምን ነን ታሪክ የማያቅ ግን ገልብጦ ሰሚ በዘመናቸው ብዙ ህዝብ ደግሞም እደናተ የድሜ ባለጠጋ ይመሰክርላቸዋል ይህ ትውልድ ቢያይም አያምንም የሚገርም ፍጡር ??ዶክተር አተ ለምድራችን ታስፈልጋታለህ ዘመንክ ይባረክ !
GOD BLESS YOU Dr Fekade & Abatachen 90 ametu fetary enkuan tesakalout bega lejoch bemederego des blonal !
Enqan des alachu
🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻🌺🌺🌺🌺🌺በጣም ታኮራለህ ኢትዬጵያዊ በመሆንህ ደግሞ የበለጠ ኮራሁ እግዚአብሔር ጥበቡን ሰሠጠቶሀል። እንኳን ደስ ያለህ ኢትዬጵያዊ ነኝ የምትሉ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
ዶ/ር ፈቀደ እኔ ለባለቤቴ ሔጄ አይቼዋለሁ በጣም በጣም ቀና ሰዉ ስላከመህ ሳይሆን ባያክምህም ምክሩ በቂ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እጅህን ይባርክልህ ልጆችህን ባለቤትህን ባጠቃላይ ቤተሰብህን አንተን ያፈራች ማህፀን የተባረከች ነችና እድሜህን ጤናህን እረጅም እድሜን ይስጥህ::
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ከነ ቤተሰብህ፣❤️ ኢትዮጵያ ሀገሬ ድንግል ማርያም ልጅሽን ጠብቂው ፣🙏 i am so glad
ዋው ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን መታደል ነው እግዚአብሔር ጥበብን ሰቶእ ሲሳካ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከፊትእ ይቅደም
እውነት እግዛብሔር እረጀም እድሜ ይስጥህ እንደብዙ አድርገን እንኮራብሀለን
ውድ የእኔ ዶክተርዬ ስለ ስኬትህ እጅግ በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ :: ለእኔም በግሌ ስላደረክልኝ የህክምና ጥበብ ከአምላክ ቀጥሎ አንተንም ዘወትር አመሠግናለሁ ተስፋ ቆርጨ በአስደንጋጭ ሁኔታ ውስጥ ሳለሁ የአንተን የህክምና እገዛ በማግኘት ሳትሰለች ባደረክልኝ እርዳታ ምክንያት ይኸው ዛሬ ላይ ቆሜ ኗሪ እና መስካሪ ለመሆን በቅቻለሁ አመሠግናለሁ :: አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እውቀትህን ያለ ገደብ በመጠቀም ሁሉን በእኩል አይን የምታይ ትሁት ለሙያህ ያለህን አክብሮት እውነተኛ ዶክተር መሆንህን የማደንቅ እኔም ምስክር ነኝ ይኼ ማንነትህ አይወሰድብህ በበለጠ ለህዝብ ለሐገር የምትጠቅም ያድርግህ የዘመንህ ፍፃሜ ያማረ ይሁን ዶክተርዬ እወድሀለሁ በጣም አከብርሃለሁ ::
Egziyabher yitebkih dr, ijih yibarek. Ya haherachin mekuriya neh.
በጣም ደስ የሚል ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እዳንተ ያሉትን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ ዶክተር ተባረክ እዳተ አይነቱን ባለምጡቅ አይምሮ ያብዛልን ❣️❣️❣️❣️እናመሰግናለን ከተቀመጡክበት ተነስቼ አክብሬሀለሁ!
ዶክተር አንተ ልዩ ክስተት ነክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ጥበብን ይስጥክ Long Live
አንተ የኢትዮጲያ እንቁ ዶክተር ነህ ክብር ላንተ ይሁን እድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ ይሁን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዶ/ር በጣም ኮራሁብህ አኮራህኝ :: እኔን ብቻ ሳይሆን አገራችንንም አኮረሃት:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: from CA
ዕድሜና ጤናውን ያድልልን። የኢትዮጵያችን ኩራት ነህ ጌታየ።
ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ አንተም የሁሉ ፈጣሪን አምላክን አመስግን ....ግን የሚገርምህ ባገራችን ዶክተሮች ስህተት ብዙ ሰው ሞቶል ወይም በህክምና ስህተት በሽተኛ የሆኑ አሉ እኔ እራሴ የዚህ ሰለባ ነኝ ከባድ የልብ ችግር በህክምና ስህተት ደርሶብኛል
Dr,ጌታ ይጠብቅህ አብዝቶ ማስተዋል እና ጥበቡን ይስጥህ እንደ አንተ ዓይነትቶች ዶክተሮችን ለእምዬ ኢትዮጲያ ጌታ ያብዛልን ።
አአባታችን እንኩዋን ለዚህ አበቃዎት:: አባቴን በጣም ስለምወደው እርሶንም ሳዮት አባቴ መስሉኝ :: ልጆቾም መላው ቤተሰብ እንኩዋ ደስ አላችሁ:: it is great achievement I am proud of him .
ዶክተር እንኳን ደስ አለህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ መቸም እኛ አገር ደህና ሠው አይቆይም
We are proud of you doctor, keep it up. And I hope you will get better soon tsegi
We are so proud of our Ethiopian doctors especially the heart surgeon. May he continue his work and we wish him a long successful life. We are so proud of U keep up the great work
Tank you father this is the truthful the major problem is ወሬ ብቻ ታሪክ ብቻ የራሷ ሲስተም መፍጠር የማትችለው ለምንድን ነው ልክ ነው ጋዜጠኛ ባልሆንም ያዩት ን የያህል የማየት እድል ገጥሞኛል ሀገር በቀለን ዘዴ እና እውቀት ያስፈልጋል እራሳችንን አንናቅ ሀበሻ እባክህ ንቃ ንፍቀ ይከዉ ነው ከማንም ትሻላለህ ።
Ababa Tsegaye i wish you to have long live to finish your book.
እግዚአብሔር ሞገስና ጥበብ ይጨምርልህ በእድሜና ጤና ያቆይልን የእጆችህ ስራ ብሩክ ይሁኑ አባታችንም እድሜን ያርዝምልን
ዶክተር በጣም የተረጋጋህ ነህ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
የኔ ጌታ እድሜ ከጤና ይስጥዋ ምርጥ አባት
የልብ ቁዶናና የጋዜጠኛነት ትምህርት ተካፍዬ የወጣሁ ነው የመሰለኝ
እግዚአብሔር ለዶክተር ፍቃደ እውቀት ለእርሶም ጤንነቶን ሰጥቶት የጀመሩት መፅሐፍ እንዲጨርሱ ፈቃዱ ይሁን
ጀግና ነህ!
እውነት ነው የኝ ሀገር ሰው እትዬጲያዊ ደክተር ይንቃሉ እኔያለሁበት ሀገር እራሱ በታም ይንቃሉ
ተባረክ ዶር
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት!
ውው፡በድሜ፡የገፊን፡አባት፡ማዳን፡በጣም፡ሊደነቅ፡ሊሸለም፡ይገባል፡ይህ፡ዶክተር፡ከልቤ፡ነው፡ደሥ፡ያለኝ
I wishing you a long life God bless you.
it is fun of your work. i am proud on you . Thank you Dr. as well dignity for your familys and teachers.
Thanks so much doctor I like your confidence and I like you like your country very much you are a best man
በውጭ ባለ ህክምና ተስፋ ለሚያደርጉ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው
ለኢትዮጵያውያን ዶክተሮች እግዚአብሔር ጥበቡን ገልፆላችሁ በዓለም ከፍ የምትሉብት
ጊዜ ንውና በርቱ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር እጅህን ይባርከዉ
ይኤ ትልቅ አላፊነት ነው ዶክተር እናመሰግናለን
እግዚአብሔር የእጅህን ስራ ሁሉ ይባርክልህ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏✅
Dr. Fekade am happy for your job.long live
Dr. Fikade you are true legend 🙌👏❤
የሚያኮሩን ብዙ ኢትዮጵያኖች ቢኖሩም።በበቂ እንክብካቤ የላቸውም።
thanks to eyoha media.......it is good news to hear such a good news like our unique doctor
አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት. ግን ቤተሰቦት በጣም ይጠንቀቁ ግዜው መጥፎ ነው
በአሁን ያለው በሽታ አስጊ ነውና ቤተሰብ የሆናችሁ ጥንቃቄ እድርጉ ከዕድሜአቸውና ካላቸው ህመም
አንፃር ጥንቃቄ ያስፈልጋል
እሰው የአገሬ ዶክተር በሞሆንህ ኩራት ተሰማኝ ያስተማረህን ሕዝብ አገር ለማገልገል ወደህ ፈቅደህ በገርህ የልብህሙማን ልታክም ፍቃደኛ ስለሆንክ እናመሰግናለን ዶ./ር ፍቃዱ በርታ ለህዝብህ ታስፈልጋለህ
ዳክተር በጠም አድነቃክ ነኝ ጎበዝ በርታልን
ድንቅ፣ዶክተር፣እንዳተ፣አይነቱን፣ያብዛልን
ዶክተርየ እድሜህን ያረዝምልን
እግዚአብሔር ይጠብቅህም ይባሪክ ህ ዶክተር
Appreciate doktor fekade
ምርጥ ሃገር ወዳድ ሃኪም አንተንና አንተን መሰሎች በተለያየ ሙያ ውስጥ ያላችሁ ኖራችሁ እንደኔና እንደኔ አይነት ከአህያ ያልተሻለ አመለካከት ያለን በተለይ ዘረኞች ጠፍታችሁ እነዚህን የመሰሉ ዜጎች ይብዙልን
Egziabher yimarot edeme yistewot Docterm edeme yistih
መሀይምነቱእንዳይታወቅበት መንግቱ ሀይለማርያም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡ እንዴት ደስ የሚሉ የሚገርሙጋዜጠኛነበሩ ፈጣሪ ይጠብቅዎ ተመቹኝ 😍😍😍😍😍👌
good Job Dr. Fekede
Hands down to this legend! Respect!
Tibarik yiwket balbat midhanyalm yitbkihi doctor yi Ethiopia kurat nihi
Betam melkam sew neh dr .egzibher erejm edmi ysth
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ
ክብር ለዶክተሮቻችን ፈጣሪ ይባርካቹ
እድሜ ይስጦት አባባ
ይሄን ያደረገ የጥበብ የውቀት ባለቤት ለሆነ ለእግዚአብሔር ይመሰገን
ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
የዘመኑ ምርጥ ዶክተር እኔም እናቴ በልብ ህመም እየተሰቃየችብኝ ነው አቅሜ አይችልም ቀዶ ጥገናው በዛ ያለ ብር ይጠይቃሉ እደ እሰኪ የብሩን መጠን ንገሩኝ በጭቀት ልሞት ነው እኔ እምኖረው አረብ ሀገር ነው በዱአችሁ አትርሱኝ ያረብ
አላህ አፊያ ያርጋቸውውው እህት
@@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ አሚን አሚን ውዴ እኔስ አቅም የለኝም አቅሙ የአላህ ነው
የኔ እህት እናትሽ ተሰራች ወይ ብሩስ ምን ያክል ነው አባቴ ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብህ አሉት አቅም የለንም 😢
ኣምበሳ ዶክተር