//ቤተሰብን ፍለጋ// "እናቴ አድጌ ልፈልግሽ መጣሁ...! የእናትነት ስሜት ስወልድ ይበልጥ ገባኝ " /ቅዳሜን ከሰአት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 64

  • @mollawubshetmollawubshet2689
    @mollawubshetmollawubshet2689 7 месяцев назад +6

    ዮንዬና ጸግዬ ለእናንተ ፍቅር ስላለኝ ብቻ ቅዳሜን በጉጉት በናፍቆት እጠብቃለዉ

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 7 месяцев назад +7

    አላህ ለሁላችሁም መልካም እድል ይግጠማችሁ በደህታ ያገናኘን መልካም ሳምት ይሁንልን

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 7 месяцев назад +2

    የዛሬው ይለያል፣ ሁሉም እናት የሚፈልጉ ናቸው።

  • @zerituyimam
    @zerituyimam 7 месяцев назад +1

    ሁላችሁንም ፈጣሪ በጥበቡ ያገናኛችሁ

  • @user-lb3or2tb5b
    @user-lb3or2tb5b 7 месяцев назад +1

    እናት ፈላጊ ይበዛል ዛሬ ዶሞ፣😢😢 ሁላችሁም ፈጣሪ ያገናኛቹ

  • @habtamabebe3481
    @habtamabebe3481 7 месяцев назад +2

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ
    @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ 7 месяцев назад +3

    ፈጣሪ ይርዳቹ ቤተሰቦች በሙሉ እናት ጸላጊ ይበዛል እናት መዳኒት ብቅ በሉ እንጠብቃቹሀለን 🙏

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 7 месяцев назад +2

    እይይይይ ጌታዬ ይኸው እንግዲህ የጠፉባቸው በእንባ ከናፍቆት ጋር ቤተሰባቸውን ይፈልጋሉ ... ያላቸው ደሞ በተለይ እናቶቻቸውን ሲያንገላቱ እናያለን እንሰማለን 🥲:: እህቴቼ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ሌሎቻችሁ እናቶቻችሁን የምታንገላቱ ልቦና ይስጣችሁ:: ሚዲያዎች እናመሰግናለን ስራችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ:: 🙏👌

  • @GrtachewKiros
    @GrtachewKiros 7 месяцев назад +1

    ደስ የምል ግዜየ ያምጣልን ጎንደር እና ትግራይ የአንድ ልቻች መሆናቻዉ ያሳያል

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 7 месяцев назад +5

    አብዛኛው የሰሜኑ ክልል ነው😢😢😢😢😢😢

    • @SMNAFRDNA
      @SMNAFRDNA 7 месяцев назад

      ትክክል ነው።ምክንያትም አለው።በውትድርና በሌላ ስራም፡ ሩቅ ሳይቀር ይንቀሳቀሳሉ፡፡ ብዛም ይወልዳሉ፡ይለያያሉ ይሰውራሉ ይሞታሉ።የወለውድውም የተወለደውም ተላይይቶ ይቀራሉ።የሰሜኑ ለየት የሚያደርገው፡ ለጅም አመታት እስከአሁኑን በጦርነት ያለ አከባቢ መሁኑን፡መፈንቃሉ መልያያቱ፡አለመገናኘቱ ለየት ተደርገዋል።

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 7 месяцев назад

    ወላሂ ይገርማል ሱቅ እቃ ሊገዛ ሲመጣ እኔ የሚስጥር አባት ነኝ ይለኝ ነበር አባቶ 😢😢😢😢

  • @aminat4274
    @aminat4274 7 месяцев назад +1

    ተልቅሰው ሳይ አጎቴን የሚመስለኝስ ነገር አጎቴ ኢንሻ አላህ እፈልግሀለሁ አገሬ ስገባ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад +3

    ለሁላችሁም አምላክ ይርዳችሁ

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
    @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ 7 месяцев назад +2

    ወይኔ እናቷን ፈላጊዋ አንጀቴን በላችዉ

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያገናኛችዉ ሰዉ አይጥፋባችሁ ህምሙ አይጣል ነው የእግር እሳት 😢😢

  • @tsegagrace9720
    @tsegagrace9720 7 месяцев назад +1

    Ydekut Debarke newu

  • @FitsumBogale-s7m
    @FitsumBogale-s7m 7 месяцев назад +1

    ቦጋለ ወልደሰንበት አብረሀም

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 7 месяцев назад +1

    ሁላችሁንም ፈጣሪ በጥበቡ ያገናኛችሁ ❤❤❤❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይረዳችሁ 😢

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ 7 месяцев назад

    Egziabher Yagenagnachu🙏

  • @yassinberihun1054
    @yassinberihun1054 7 месяцев назад +1

    Tsega guadegnaye Allah ke enatish ena betesebochish yagenagnish ke rejim amet behuala new yayehush melkam zena yaseman ayzon ehitie!!

  • @Joellemaamari1962
    @Joellemaamari1962 7 месяцев назад

    Fetary hulachihunm yagenanyi🙏🙏

  • @wubitwoldeyes4536
    @wubitwoldeyes4536 7 месяцев назад +1

    የት ካፕ ነው የምትሰራው ንገሪኝ ዘዋይ ሁልም ቦታ እጠይቅልሻለሁ እኔ የዘዋይ ልጅ ነኝ እረዳሻለሁ ንገሪኝ እናቴም ምግብ አብሳይ ነበረ የምትሰራው ወይንቤት ነው የድሮ ካፕ ነው የምትሰራው አጣሪ

    • @MistreTelake
      @MistreTelake 7 месяцев назад

      መከላከያ ካንፕ ነው

    • @wubitwoldeyes4536
      @wubitwoldeyes4536 7 месяцев назад

      እሺ በፊት የነበሩትን ፖሊሶች እድትጠይቅ ለናቴ ነግሬልሻለሁ እኔ ሰፈሬ እዛሁ ጋ ነው ማርያምን አፋልግሻለሁ አይዞሽ የማቀው ስም ነው

    • @MistreTelake
      @MistreTelake 7 месяцев назад +1

      Amesegnalehu wendme egzabher yrdah

    • @MistreTelake
      @MistreTelake 7 месяцев назад

      Tefashibgn ehte mn adis

  • @BlenAbrha-u6m
    @BlenAbrha-u6m 6 месяцев назад

    አባየ የት ነህ😢

  • @WorkeTilahun-t9x
    @WorkeTilahun-t9x 7 месяцев назад

    እግዚአቢሄር ይርዳችሁ 😢😢😢😢😢

  • @FikreFikre-bj7sc
    @FikreFikre-bj7sc 7 месяцев назад +1

    ወይኢትዮጵያውያን እንደዘር ተበትነን ወላጅ እንደት ልጁን አይፈልግም ይገርማል

  • @Anumma572
    @Anumma572 7 месяцев назад

    Fetari Bslam Yagnagachu

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 7 месяцев назад +3

    ኤርትራውያን አላችሁ ወይ አለሁ በሉኝ ልጠይቃችሁ

  • @InnocentCardGame-bp1qu
    @InnocentCardGame-bp1qu 7 месяцев назад +2

    እኔም በተሰብ አፋልጉልኚ 😢 4:55

    • @melshealem6630
      @melshealem6630 7 месяцев назад

      እነ ማነን

    • @senaityoutube
      @senaityoutube 7 месяцев назад

      Enam ehten afalgugn 😢ebc sikachehun endet maggnahu

    • @InnocentCardGame-bp1qu
      @InnocentCardGame-bp1qu 7 месяцев назад

      ኢሂቶቸን አፋልጉልኝ🙏🙏🙏

    • @senaityoutube
      @senaityoutube 7 месяцев назад

      0@@InnocentCardGame-bp1qu ሰማቸውን ማነው እህቴ ነጋርኝ

  • @HawaSIED
    @HawaSIED 7 месяцев назад +1

    ለምድነው ብዙ ኮሜት የለለው እረ ንገሩኝ

    • @etu-c9p
      @etu-c9p 7 месяцев назад +1

      ሰዉ ደና ቁምነገር ያለዉን ነገር ማየት ስለማይፈልግ ነዉ የሌለዉ

    • @zahrameloveislife1181
      @zahrameloveislife1181 7 месяцев назад +1

      ትክክል

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 7 месяцев назад

    የጠፉባችሁ ቤተሰቦቻችሁ በሙሉ እናት እባት እህት ወንድም በሙሉ የማርያም ልጅ ያገናኛችሁ።እንባችሁን በደስታ ያብሳችሁ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 7 месяцев назад

    Melkam edel geta yerdachew

  • @LoveLove-ur1hi
    @LoveLove-ur1hi 7 месяцев назад

    Ere ene endet lageghachu abaten lefeleg felege nw adrasha yemetawuku tekumugh ene ye madam bet negh ebakachu erdugh😢😢😢😢😢😢😢

  • @efratajo434
    @efratajo434 7 месяцев назад

    Gonder kola Diba yalechiw lij enatuan dc yemitinor meselegn esuan yemitimesil yayehuwat meselegn

  • @arusson6022
    @arusson6022 7 месяцев назад

    መካነ ሂወት ሆስፒታል ኣስመራ ነው

  • @ShukurHussein
    @ShukurHussein 7 месяцев назад +1

    👍👍💕

  • @FitsumBogale-s7m
    @FitsumBogale-s7m 7 месяцев назад +1

    ከተማ ይፍሩ ኢትዮጵያ ይፍሩ

    • @yacobfantaye4658
      @yacobfantaye4658 7 месяцев назад

      ቅጀታም

    • @yacobfantaye4658
      @yacobfantaye4658 7 месяцев назад

      ከተማ ይፍሩ እንዳንተ ባለዉ መሀይም አይጠራም ተማር

  • @ameenaali5330
    @ameenaali5330 7 месяцев назад

    ሠላም ውድ የተከበራችሁ የኢቤኤስ ፕሮግራም አዘጋጆች ወደ ምዝገባው አካል ብታስተላልፉኝ ብየ በትህትና እገልፃለሁ

  • @BelayeteferateferaBanjaw
    @BelayeteferateferaBanjaw 7 месяцев назад +1

    Nekemet jegegnoch amba yemibal sefer ere yelem

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 7 месяцев назад

    ስለባቷ አትጠይቁም እንዴ ምነዉ ደነዘዛችሁ

    • @NegiAkusumawit
      @NegiAkusumawit 7 месяцев назад

      እኔም እንደዛ እያልኩ ነበር ስለ ኣባትዋ ብትናገር እኛ በትግራይ ያለን እንፈልግላት ነበር

  • @FitsumBogale-s7m
    @FitsumBogale-s7m 7 месяцев назад

    ጅሩ ቴሌ 50 አለቃ ከተማ ይፍሩ

  • @NebihaWello
    @NebihaWello 7 месяцев назад

    Gondere endehonsh tastawukiyalesh

  • @kamilasaid3483
    @kamilasaid3483 7 месяцев назад

    7696 AF