//ቤተሰብን ፍለጋ// "አትጨክኚብኝ ልጄ በእናት አይጨከንም … ባለሽበት ሀገር አለሁ በይኝ " /ቅዳሜን ከሰአት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 85

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol 3 месяца назад +19

    የጎንደሩ ልጅ ሀሳብ አለቀቀኝም ወላሂ በጣም ያስጨንቀኛል አልተገኙም

    • @tigistadis1139
      @tigistadis1139 3 месяца назад

      ወልድባ ገዳም አሉ እየተባለ ነዉ ሰሜን ጎንደር ውስጥ

    • @tesfaldeweldeyessus6886
      @tesfaldeweldeyessus6886 3 месяца назад

      አንቺ እናቱ ነሽ መሰለኝ በየሳምንቱ የጎንደሩ እያልሽ ጨቀጨቅሽን እኮ😜

  • @zeyine
    @zeyine 3 месяца назад +18

    እንኳን 1445 ኛው የኢደልአደሀ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በሰደት ላይ እህት ወንድሞች የልባችን ሞልቶ ሀገራችን ሠላም ሆኖ በሀገራችን ኢዱን ከቤተሰብ ጋር ለማክበር አላህ ያብቃን ❤❤❤

  • @simretasnake2104
    @simretasnake2104 3 месяца назад +7

    ዳዊት እግዚአብሔር በሰላም ከልጅህ ያገናኝህ

  • @nahomdemse
    @nahomdemse 3 месяца назад +27

    እኔም ወላጅ እናተን እፈልጋታለሁ በ1977 ነበር ለማዳጎ ወደ ጊንጪ/አምቦ አካባቢ የጠችኝ።አድረሻዋ አ.አ ፍልውሃ አካባቢ ማሆኑን ሰምቻለሁ የምታቁ ተባባሩኝ።

    • @kokibobaso5076
      @kokibobaso5076 3 месяца назад +1

      ስምዋን ንገረን

    • @alhmduillah23
      @alhmduillah23 3 месяца назад +2

      ረ በደንብ መረጃ ተናገሪ ከነስሟ

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 3 месяца назад

      Sem yelat enda

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 3 месяца назад

      @@kokibobaso5076 ስሟን አለቅም በወቅቱ ተማሪ እንደ ነበረች ነው የተነገረኝ።

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 3 месяца назад

      @@kokibobaso5076 ስሟን አለቅም በወቅቱ ተማሪ እንደ ነበረች ነው የተነገረኝ።

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +24

    የጎደሩ ል፡ጅ እናት ጠፍታ ቀረች 😢😢😢😢😢😢😢

  • @InnocentCardGame-bp1qu
    @InnocentCardGame-bp1qu 3 месяца назад +5

    አላህ ይርዳቸው
    ለእነም አባተን ለማፈላለግ አጊዙኝ🙏🙏

  • @nahomabreham2496
    @nahomabreham2496 3 месяца назад +7

    እባክህ እዬቤ ለአባትህ ብለህ ተመለስ

    • @yosefsinte
      @yosefsinte 2 месяца назад

      የ እዮብ ታፈሰ መንገሻ ፈላጊ ከሆኑ እባክዎ እኔን ያናግሩኝ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 месяца назад +2

    ሁላችሁንም አምላክ ይርዳችሁ የጠፉባችሁን አግኝታችሁ አብረን ለመደሰት ያብቃን።

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +5

    😢😢😢😢😢😢😢 አየ እናት ሁለቱ ጠፉ አንዱ ሞተ አረ ያላችሁ እባካችሁ አለሁ በላቸው እናት ስትሰቃይ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 3 месяца назад +5

    የወንየ ኤፍሬምን እናቱ ጥላዉ የሄደችዉ ምክንያት ምንድ ነዉ ነኢማ አላህ ይባርካት እንጅ ይዛዉ ቆየች የወለደች እናት በልጇ ትቆርጣለች ያሳዝናል

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa 3 месяца назад

      ruclips.net/video/7-qdf77Y7YQ/видео.htmlsi=t0tDfiScXaZvnvG8

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 3 месяца назад +2

    አላህ ይድረስላችሁ እኔም ኢሻ አላህ በቅርብ ካገር እገባለሁ ቅዳም ከሳሀት ቀርቢ አይቸው መቸም ተስፋ አልቆርጥም ወንድሜ አይይ ስኦድ አይ ህገወጥ እህህህህህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለአይኔ ስጋ ያብቃችው አብሳረው ቅዱስ ገብርኤል እመቤቻን የበስረው በደስታ ያብስረችው

  • @makiemaeki5488
    @makiemaeki5488 3 месяца назад +1

    እናቴ የት ነሺ ወደ ፉ/ነተ ሰላም ነዉ የኔ ታሪክ የሚጀምርዉ ስም ቃልኪዳን አባቴ ይበልጣል መላክ እነቴ

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 3 месяца назад +1

    እህህህህ እባካችሁ ቤተሰብ ፈላጊዎች የሞተዉን ሰዉ በሚዲያ አትናገሩ ድገት ሲያዩት ይደነግጣሉ በተረፈ አላህ ያገናኛችሁ ካባድ ነዉ ተጠፋፍቶ መኖር😭😭😭😭😭😭😭

  • @wyshdvshsh-lf2wk
    @wyshdvshsh-lf2wk 3 месяца назад +1

    ሱዑዲ ነኝ ያለሁት በምታምኑት ኣምላክ ወንድሜ ኣፍልጉኝ ebs ኡድሉ ሱጡኝ በማረያምምም

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @TttGggg-r4z
    @TttGggg-r4z 3 месяца назад +3

    በቃሉ የተጎዳ ይመስላል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 месяца назад +1

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ሁላችሁንም

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 3 месяца назад

    የጎንደሩ ልጅ ድጋሜ ይቅረብ እስኪ😢😢አላህ ያስገኝለት😢

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 3 месяца назад +1

    አንዳንድ ግዜ እደቀልድ እምንናገረው ንግግር ከባድ ነው

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 3 месяца назад +1

    አላህ ይርዳቹ

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 3 месяца назад +1

    Lora God bless you 🙏

  • @NatnaelMulugeta-wc4rd
    @NatnaelMulugeta-wc4rd 3 месяца назад

    ኢቤስ እባካቹ ስልክ ደውዬ ልታነሱልኝ አልቻላቹም የበቃሉ ታሪክ ከኔጋር ተመሳሳይ ነው

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ እናት

  • @ZereHalefom
    @ZereHalefom 3 месяца назад +2

    የምታቁ መልሱልኝ በማርያም አረብ አገር ሁኜ ቤተሰቤን ማፈላለግ እችላለሁ እንዴ በስልክ ይቻላል? የምታቁ አስረዱኝ ወገኖቼ

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 3 месяца назад

      ይቻለል

    • @SozanMd
      @SozanMd 3 месяца назад

      manalebat video ena photo adrghs malak yecihlal

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 3 месяца назад

      @@SozanMd አይቻልም ተመዝግበሽ ወረፈ ስደረስሽ ወይም ስደውሉሽ ትመጨለሽ።

    • @desale22
      @desale22 3 месяца назад

      ሰላም ክብል ይፈቱ name tebya ይፈልግ ኣለ.

  • @almaz4119
    @almaz4119 3 месяца назад +1

    Good luck everyone

  • @fgty4821
    @fgty4821 3 месяца назад

    ሁላቹሁንም አላህ ያገናኛቹህ

  • @ter2065
    @ter2065 3 месяца назад +1

    አልቅሰዉ አስለቀሱኝ እዳዉ ያስ የጎደሬዉ ልጅ ነገሩ ከቱ ሆኖ ቀረ

  • @mulugetadana5392
    @mulugetadana5392 3 месяца назад

    ማልካም ዕድል

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ምንም ቢመች ማን እደናት እምብርሀን ታገናኝህ አተስ እናት አለህ መንም ቢሆን ። የዘር ጠይቅ ነገር ነውጅ አፋፍ ላይ የበቀለ ዛፋ ሁኑቀረ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад

    ሰላም አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤❤

  • @Werkenesh-h8r
    @Werkenesh-h8r 2 месяца назад

    ሰላም ቤተስብ አንድት ናቹ የ12አመቱ ልጅ የኔ ጉዳይ ነዉ እባካቹ ስልክ አንሱልን ተባበሩኝ

  • @tsehaynguse3224
    @tsehaynguse3224 3 месяца назад

    Dawi Egeziyaber Cher yaseman

  • @MadiNitii
    @MadiNitii 3 месяца назад

    ዳዊትዬ አዞክ እዮቤ ይመጣል ፀልይ

    • @yosefsinte
      @yosefsinte 2 месяца назад

      ትክክለኛ የእዮብ ፈላጊ ከሆንከ አናግረኝ

  • @BetiiKiya-l8s
    @BetiiKiya-l8s 3 месяца назад +1

    እዬብዬ አረ የት ነዉ የገባህብን ወንድሜ አረ ተመለስልን😭😭😭😭

    • @yosefsinte
      @yosefsinte 2 месяца назад

      እዮብ ታፈሰ መንገሻ ከሆነ አዋራኝ

    • @yosefsinte
      @yosefsinte 2 месяца назад

      ትክክለኛ የ እዮብ ፈላጊ ከሆኑ እባክዎ ያናግሩኝ

  • @herutasfaw6724
    @herutasfaw6724 3 месяца назад +2

    Lubaba yosuf photo geraf lejekulen

  • @EgzeirbalewLake
    @EgzeirbalewLake Месяц назад

    Anwr sehindaw abat somali new ylw qubi woreda new yiminoru selzh bezzh selhke leblate merjja

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu 3 месяца назад +1

    አ፣ኧረ የ፣ዮናስ መቅዲስ እቺ እህቷ ነቺ እንዴ

  • @AbubekerTola
    @AbubekerTola 3 месяца назад

    አኔወላጅአባቴንፈላጊነኝ ስሙአዲሱማርቆስይባላል አባካችሁአፋልጉኝ

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 3 месяца назад +1

    ፀጊዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ...........የት ሄደች ዮኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒ

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад

    ምነው ሉላ የት ሄደች ሎኔ ያለ ሉላ አያምርም

    • @buzobuzo152
      @buzobuzo152 3 месяца назад +6

      😳🙄ሉላ ምን ትሰራለች ከዚህ

  • @ሪቾ-ሐ4ዀ
    @ሪቾ-ሐ4ዀ 3 месяца назад

    😢😢😢😢