ስልኬ ሞላ አፕ አልወርድም አለኝ👉👍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 авг 2024
  • #ስልኬ

Комментарии • 118

  • @user-dp6rh2wd2j
    @user-dp6rh2wd2j 4 года назад +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ በጣም ደስ ይላል እስቲ ሄጄ ልፈላሰፍበት ሽኩረን

  • @sofeyaoumermohammed4003
    @sofeyaoumermohammed4003 3 года назад +1

    ጀዛከላህኸይር ምረጥ ትምርት

  • @sabiyagav4797
    @sabiyagav4797 4 года назад +1

    ወንድሜ በጣም በጣምነዉየማመሰግነዉ ዋስታቤ ሁሉጠፍቶብኝ ብዙአብሊከሽን ጠፍቶብኝ አላወርድብሎኝ በጣም ተቸግሬነበር ይሀምክርህ ለኒነዉየጠቀመኝ ወድሜ ሠላምህ ይብዛልኝ በርታልን

  • @cbsbc6870
    @cbsbc6870 4 года назад +7

    በጣም ነዉ እማመሰግነዉ የኔም ጥያቄ ነበር

  • @makiyahadam8822
    @makiyahadam8822 2 года назад

    ጀዛካላህ ኽየር ብሮ አሪፍ ንው ሽኩርን

  • @fatimaahmed5968
    @fatimaahmed5968 4 года назад +6

    ወላሒ ዛሬስ ለኔነዉመሰል የመጣሀዉ አ15 ቀንሆነኝ ስልኬ እቢካለኝ ባልአዉመሠረት ስሞክ ከፈተልኝ ደዛአላህኸይር በርታወድም

    • @alemmalemmalemm4260
      @alemmalemmalemm4260 4 года назад

      እስኪ ንገሪኝ እናት እኔ እቢ አለኝ

  • @user-oe7zz6gh6u
    @user-oe7zz6gh6u 4 года назад +1

    ሹክራን አሁን ስልኬ አላስገባ ብሎኝ ስደክም ነበረ አላህ ኸይር የምሰሩ ሰወችን ያብዛልን በስራችሁም ጂዛ አላህ ይክፈላችሁ

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 3 года назад +1

    ዋው በእውነት እጅህ ይባረክ clear data በጣም ይሰራል

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e 2 года назад

    ኡፍፍፍፍ ከማስመረሩ የተነሳ አዲስ ስልክ ለመግዛት ነበር ያሰብኩት ተባረክ ወንድም ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላቅም ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @user-zn9gk5yr8t
    @user-zn9gk5yr8t 4 года назад +3

    ጀዛክ አሏህ ኸይረ ሸኩረንን እሰኪ ልሞክር!!

  • @amunatube9055
    @amunatube9055 3 года назад

    በርታ

  • @zuzuabdu1611
    @zuzuabdu1611 4 года назад +2

    ጃዛከ አላሁ ከይር አብዱ ገና ልብ ቅርፅ ምጠቀም አይቻለም ሀረም ነው

  • @user-xc6ui4gf6e
    @user-xc6ui4gf6e 4 года назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡብድዬ ጀዛክሏህ ኸይር ወላሂ ተቸግሬ ነበር ባረከ ሁን

  • @user-xs2ds3rg2o
    @user-xs2ds3rg2o 4 года назад

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱ ጃዛኪለህ በጠም አሪፍ ደሞ የሚሞሪውን አሰያን

  • @saratube1840
    @saratube1840 4 года назад

    ሠላሟለይኩም ወንድም ሹክረን

  • @user-qn7ze9tw7x
    @user-qn7ze9tw7x 2 года назад

    ጀዛከላ ወድም

  • @user-md8ok2zq4g
    @user-md8ok2zq4g 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ወንድማችን

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 года назад

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛክአላ ኸይረ ወድም. የሁልጌዜ ጥያቄየ ነበረ

  • @mulye9843
    @mulye9843 2 года назад

    እናመሠግናለን ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @aminatkemal2723
    @aminatkemal2723 2 года назад

    በጣም አመሠግን አለሁ ውድም በጣምተቸግሬነበር ጀዛከሏህ ኸይር

  • @nouraaa3777
    @nouraaa3777 4 года назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዋለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብዲ ጀዛከላህ ኧይር ወንደሜአላህ ይጨምርለህ 🤲🌹🌹🌹🌹👏👈👌

  • @user-uz6nq8lr1r
    @user-uz6nq8lr1r 4 года назад

    ጀዛኸይርኣላህ
    ወንድም አብዲ

  • @reemreem2594
    @reemreem2594 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ጀዛክላህ አስቸግሮኝ ነበር ቶሎ ደረስክልኝ ስልኬ ሳይበላሽ

  • @user-lo3he6ip6c
    @user-lo3he6ip6c 4 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር የኔም ስልክ አየወርድልኝም ነበር

  • @madinamohamad5203
    @madinamohamad5203 4 года назад

    ጆዛህ አላህ ኸይር በጣም ነው የተመቸኝ አመሠግናለሁ በላህበት ሠላምህ ይብዛ

  • @user-ji6nb4ty9z
    @user-ji6nb4ty9z 3 года назад

    ወአለይኩምእሰላም.
    እሽወድማችን.ታዳጋላሪላይያለው.ፎቶይጥፋየለዴ.ነውአይጠፋም.ብዙየምፈልጋቸውፎቶና.አውድኦረለእነዛንያጠፋልዴ.እማያጠፋከሆንንገርኝበአላህ

  • @ffaljeer6029
    @ffaljeer6029 4 года назад

    ጀዛክ አላህ ህይር

  • @foziyatube3730
    @foziyatube3730 4 года назад

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛ ካላህ ኽይር

  • @user-uz6nq8lr1r
    @user-uz6nq8lr1r 4 года назад

    አዲስ ገቢ ነኝ

  • @user-og9gu2tb6n
    @user-og9gu2tb6n 4 года назад

    Shukraan

  • @hihitube1432
    @hihitube1432 4 года назад

    ማሻአላህበርታ

  • @user-ol6eb5ei2v
    @user-ol6eb5ei2v 4 года назад

    ጅዛክላህ ኸይረ ስልኬ በራሱ ግዜ አያወረደ እቢ ብሎኝ ነበር አልሃምዱሊላህ አሁን ተስተካከለ

  • @norashukran102
    @norashukran102 4 года назад

    ወጅድ ሹክረን ጀዘክ አላህ ኸይር

  • @user-fp5zb5fy2j
    @user-fp5zb5fy2j 4 года назад

    ዋው በጣም ነው የድ የየሚለው ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-hf2gx1kj2o
    @user-hf2gx1kj2o 3 года назад

    ወአለይኩመሠለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱህ ወንድም ጀዘኪለኸይር ወላሂ ስልኬ አስጠልቶ ቁጭ አድርጌው ነበር ወላሂ አልሃምዱሊላህ ልክ በንተው መሠረት ሰረቼው አሁን የወራደል አልሃምዱሊላህ

  • @alfeeyaalfeei6320
    @alfeeyaalfeei6320 4 года назад

    ዋው ነሺዳው ደስ ስል

  • @user-yu6lo5ry4z
    @user-yu6lo5ry4z 4 года назад

    እር የኔም ሊሳብደኝ ነው ምንም የለውም የአላህ እስሊ ልሞክርው

  • @user-tn6qn9zr2t
    @user-tn6qn9zr2t 4 года назад +1

    ተባረክ እውነት በጣም ነው ማመሰግነው

  • @taibayemame3810
    @taibayemame3810 4 года назад

    ጀዛክአላህ

  • @user-xb5wj1yn9w
    @user-xb5wj1yn9w 4 года назад

    ጃዛካላ አብዲ አላህ ይጣብቅክ

  • @user-qv6cq5hp8i
    @user-qv6cq5hp8i 4 года назад +1

    ሽኩረን ወድም ግን የኔ ስልክ ሴቲግ ገብቸ ክሊን ከችየሚለዉን ስነካዉ ይጠፉል ግን መልሶ ይመለሳል ምንም አይቀንስም መፍትሄ እዳለ ነገረንስኪ በነገራችሊይ የኔ ብቻ አደለም ሌሎች ጋደኞቸም እደኔዉነዉ

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 4 года назад

    ሽኩረን ወድማችን

  • @user-pi2qk8uo9x
    @user-pi2qk8uo9x 4 года назад +2

    ጀዛከሏህ ወንድም ወደ ሚሞሪ ሙቭ ለማድረግ እንደት ነው ከወረደ በሓላ አለበት ስፈልገው አላገኘውም

  • @user-jz9rh6ls2o
    @user-jz9rh6ls2o 4 года назад

    ጀዛክአላህ ኸይር አብዲ እስኪ ከስልክ ወደሚሞሪ ለመጫን አንዴ ስራልን ወይም አሳየን ሹክረን

  • @user-uz6nq8lr1r
    @user-uz6nq8lr1r 4 года назад

    ወሰ ወር ወበ

  • @haqiqatube6470
    @haqiqatube6470 2 года назад

    Wayne abdi first trick bxam sefelegew nbr jezakellah

  • @Semira-dg9ho
    @Semira-dg9ho 2 месяца назад

    አሠላሙአለይኩምወንዲምእስኪበአላህእንዳታልፈኚየስልኬዳታዉማብሪያናማጥፊያዉተደልቶብኚእንደትነዉማረግእምችለዉእስኪመላንገረኚበዋይፍይብቻነዉየምጠቀመዉ

  • @majettube4695
    @majettube4695 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @aminatademumar8360
    @aminatademumar8360 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ልብ አውቃ ሆነሀል ወድም በጣም ተቸግሬ ነበር

  • @samkwt5826
    @samkwt5826 4 года назад

    wow konjo

  • @foziyaadem9974
    @foziyaadem9974 4 года назад

    ወአለይኩምሠላም ጀዛላህአብዲየ

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 4 года назад

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሹክረን

  • @user-jc9gj4kw7l
    @user-jc9gj4kw7l 4 года назад

    ጀዛከላህ ሀይር ወንድም አኔ ስልኬ ሰው ሲደውል በራሱ ግዜ ያነሰል ሲቲንግ ላይ ላስተካክል ብሞክር አልስተካከል አለኝ የበሰ ሲዪሜ እንዳይሰራ አድርጌ አሳረፍኩት

  • @neemajohar4854
    @neemajohar4854 4 года назад

    wa sacwarvwab shukran

  • @user-jf1qd9hd4g
    @user-jf1qd9hd4g 4 года назад

    በጣምነው እናመሰግናለን
    ስልኬ ፎቶ እሚሞሪ ላይ እማስቀምጠው

  • @nefisa7819
    @nefisa7819 4 года назад

    እናመሰግናለንአብዲየ የኔኒሞሪአለዉ 16 ቺቢ ግን አነገለኚእፍ

  • @user-jq3zq8ff1o
    @user-jq3zq8ff1o 4 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይር አኺይ ስልኬ እየሞላ እያስቸገረ። ነው እሞክረዋለሁ

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 4 года назад

    Jezaake Allah

  • @ninnod1369
    @ninnod1369 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን
    ስለመክርህ በጣም ነው የጠቀመኝ

  • @user-de1xu1co6j
    @user-de1xu1co6j 4 года назад +1

    ሹክረን ወንድማችን

  • @Tube-wc5on
    @Tube-wc5on 4 года назад

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላሁ ኸይረን
    ወንድም አብዲ እስኪ አፕን ወደ ሚሞሪ ማስተላለፊያ ዜዴውን አሳውቀን አደራ ሞባይሌ የኡስታዞችን አውድኦ አላወርድ ብሏል ቀፊው እየሞላ አግን ባለ32ጂቢ ሚሞሪ አለኝ ግን የድርስ አውድኦ ማጥፋት አልፈልግም የግድ ስዘጋብኝ እየተናደድኩ የምወደውን የኡስታዞቼን ዳእዋ እያጠፋው ነው እና መላ ካለህ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад

    وعليكم السلام ورحمة لله وبركاته اخي الغالي بارك الله فيك 💖

  • @user-qe1cp6qn9s
    @user-qe1cp6qn9s 4 года назад

    ወአለይኩሙአሰለም ወረህማቱለሂወበረከቱሁ
    ጀዘክአለህ

  • @zahraal6953
    @zahraal6953 4 года назад

    ብልሰቶር ገና ሰገባ አጥሮ ነዉ የሚመልሰዉ ምንድነዉ ችግሩ እባክህን ንገርኝ?????

  • @rabiamuhammed4008
    @rabiamuhammed4008 4 года назад

    ወደሚሞሪ ፎር ዋርድ የሚደረገው አፕሊኬሽን እንደትነው አሳየኝ

  • @hayatarage1995
    @hayatarage1995 9 дней назад

    አረ የለዉም አቦ ኡፍፍ

  • @user-rx1tw9cs8t
    @user-rx1tw9cs8t 4 года назад

    ጀዛከላአህ ወንድማችን አብዲ ከዩትዮ ዳዎሎንድ እንዴት እንድናወርድ ብታሣየን የፈለግነው ቪድዮ ሀዲስ እኔ ስሞክር አይወርድልልኝ

  • @Tube-fp8fo
    @Tube-fp8fo 4 года назад

    ወዐለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ Thank you bro

  • @user-yo1sn9jq8z
    @user-yo1sn9jq8z 3 года назад

    Yni enbe alyigh

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 4 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @zahya6847
    @zahya6847 4 года назад

    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @getnetamarelign8490
    @getnetamarelign8490 4 года назад

    ተመችቶኛል 1Q

  • @missnj8aljunaibi315
    @missnj8aljunaibi315 4 года назад +1

    Thanks so much

  • @user-fz4tz7rf1r
    @user-fz4tz7rf1r 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነህ ወንድማችን

  • @user-gn7vx9tm7i
    @user-gn7vx9tm7i 3 года назад

    Rrr

  • @goldt199
    @goldt199 4 года назад

    ሽኩረን የኛ ፈጥኖ ደራሽ

  • @fatiafatia8328
    @fatiafatia8328 4 года назад

    jezaKallah allah berake yargh

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 Год назад

    የኔስገባ ነጠብጣቡአይመጣም ቀጥታ ሰርቹጋነው እሚወስደው

  • @ayshaaysha8747
    @ayshaaysha8747 2 года назад

    መጀመሪያውኑ የሞላውሥ እዴትነው ማጥፋት የሚቻለው

  • @habiba8797
    @habiba8797 3 года назад +1

    ሶስት ሰረዝ ነገሯ አልመጣልኝ አለች???

  • @seadaendris9945
    @seadaendris9945 Год назад

    ውዷችየ እኔአሁንምእቢአለኝአጥፍቸውም

  • @user-ld2vb7kh2v
    @user-ld2vb7kh2v 4 года назад

    እናመሠግናለንወንዲማችንጥሩነው

  • @Bezatube
    @Bezatube 4 года назад

    Enamesegenaln betam Arif new

  • @MediTube1
    @MediTube1 4 года назад +1

    ሹኩረን 😍

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 4 года назад

    ጀዛከ አላህ እስት ልሞክረው

  • @madenazayne5754
    @madenazayne5754 3 года назад

    ሽክርን

  • @user-iw8qo1yq9l
    @user-iw8qo1yq9l 4 года назад

    ወሌኩም አሰለም ዎረማቱለህ ዎበረከቱ
    ዎድማች ጄዘ ከለህ ከይር
    ከቻልክ አፕልኬሽን ዎደ ሚሞር ማዘወዎር አሰየን እኔ 32ጅብ ሚሞር አሌኝ ግን ምንም ዬለበትም ስልኬ ዎደ ምሞር ማንኘዉንም ነገር አለዞር ብሎኘል ከይቅርታ ገ ከተልክ አሰየን

  • @abdulsamadmustefa6192
    @abdulsamadmustefa6192 2 года назад

    Yene play stor ante metlewn 3serz aya metam mendenaw mareg yalebegn negergn eski be allah

  • @user-nm2ug9mg6p
    @user-nm2ug9mg6p 4 года назад

    ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እስኪ ወንድም ከቻልክ ንገረኝ ከሥልኬላይ ወደ ሚሞሪ አልሸገር አለኝ

  • @sofisdtgw9333
    @sofisdtgw9333 4 года назад

    አብዱዬ ክልር ካች የልከው አልመጠ አለኝ

  • @rabetube9317
    @rabetube9317 4 года назад

    ሽክረን አብዲ እስቲ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ አብዲ አንቴም አርገኝ ላይክ ሼር አረኩ

  • @meseretbelay6715
    @meseretbelay6715 4 года назад +1

    እኔስ ሞክሬ ነበር እቢ ብሎኛል

  • @tube-qt5jw
    @tube-qt5jw 4 года назад

    እስኪ ልሞክርው ጀዛከላህ ኸይረን ግን ክሊር ቻት ስንለው ኦዶዪ ምናምን አይጠፍም

  • @user-hn4ld4vv8n
    @user-hn4ld4vv8n 4 года назад

    እሞክርዋለሁ

  • @user-qv6cq5hp8i
    @user-qv6cq5hp8i 4 года назад

    ረ ወድሜ ማይፉ ይገብቸ አላጠፉም ብሎኛልም መሠለን ሀታ አዉዶ ማጥፉት አልችልም ምንም አያጠፉም

  • @user-lk4mq7er9y
    @user-lk4mq7er9y 4 года назад

    አብዲ ጀዛኩምላህ ኸይር
    እስቲ ከተቻለክስልካችን የፈለግነዉ ለመፃፍ እስኪሪኑ እምቢ ለማለት ባህሪ አመጣ
    መፍቲ ካለዉ እድታሳዉቀን

    • @ami5650
      @ami5650 3 года назад

      እኔ ደሞ ኢንስቶል እያለኝ አስችግርኝ ምን ላድርግ

  • @zaidazaida3481
    @zaidazaida3481 4 года назад

    አብድሽእናመሠግናለን፡እሥኪ፡ወዴሚሞሪእዴትእዴሚጫንንገረኝ

  • @Kk-gw3tf
    @Kk-gw3tf 4 года назад

    ጀዘህ ክለህ ክይሪ ኢሞ ነበሪ ሰረልኛ በነቴ አፒ ነዉ የተመረኩቲ

    • @makiaahmad3024
      @makiaahmad3024 4 года назад

      እደት ሠራልሺ ዱባይ ነኚ እቢለኚ

  • @user-nd3js2tw6b
    @user-nd3js2tw6b 4 года назад

    አህለን አብዲ

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 4 года назад +1

      በናትህ ከዩቲብ ማውርጃ አፕ ሊኩን ላክልኝ