ከሆላንድ ቤተሰቧን ፍለጋ የመጣችው እንቁ የኛ ልጅ ናት!
HTML-код
- Опубликовано: 15 апр 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu - Развлечения
ወላጆቻችሁን ባለማግኘቷ አንቺም ህፃን ነበርሽ በእዚህ ትፅናና ምነው እህትሽ በሆነች ብዬ ተመኘሁ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው !
መሲየ ልጅቷ ከአንች ጋ ስራ መስራት አለባት አቤት የንግግር ለዛ እና ችሎታዋን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ቀልጠፍ ያለ ቁምነገር ሳይንዛዛ መልክቷን ያስተላለፈች ቼችጅ ናት እና ለሚዲያችው አስፈላጊ ወጣት ብትሆን ብየ ተመኘው😂ፈጣሪ ያገናኛችው እህቴ
አው እኔም እንደሱ ባይ ነኝ ቃላት አጠቃቀም ,እርጋታዋ,ፈገግታዋ.....she is like a professional journalist !!!
አምርኛ አቅላትፎ የምናገረው ችሎታ የሚያንሰው አለ እንዴ ሌላ ቁዋንቁዋ እኮ አይደለም አምርኛ ነው የምታወራው
ቀላል ስለሆነ ነው አንቺ አንደዚ የተስተካከለ አማርኛ የፃፍሽዋ🤣
@@asterweldegibrial1625አማርኛ ተማሪ ፊደል ምናምን
አለመሳቅ አልቻልኩም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@HenaKing-pk4wz
በጣም ይመሳሰላሉ አኮ እህትሽ በሆነች የኔ ውድ
የሀይሌ እና እናቱ ናት የተባለችው ሴት ዲ ኤን ኤ ምርመራ ውጤት ምን ላይ ደረሰ በዛው ፀጥ አላቹ እኮ ውጤቱን የምንጠብቅ ብዙዎች አለን አሳውቁን
አይዋ
የኔም ጥያቄ ነው
ስለእልሆነ ይመስለኛል ዝምምም ያሉት 😂
@@user-rq3rm9in5z ባትሆን እንኳን መናገር ነበረባቸው
ሥራ አጥተሽ ነው?
የሚገርመው ኢትዮጵያ ያለው ሰውዬ ለምን ስልኩን ይቀያይራል 😊
ልጅቶ ቤተሰቦቾ የማግኘት መፍት አላት
የሰው ደላላ መሆኑ ነው
እግዛብሔር ያገናኛቹ.❤
አቤት የንግግር ችሎታሽ
አንችን ነበር እንቁ ማለት🥱🥱🥱እህታችሁ በሆነች👌
አመሠግናለሁ
True
በደንብ ይመሳሰላሉ ጥሩ ዜና ለመስማት ያብቃን ❤
አይመሳሰሉም ለእኔ!!
ይመሳሰላሉ
እግዚአብሔር የፃፈው ግዜ እና ሰአት ከደረሰ ደረሰ ነው።እደጉጉታቹ ያድርግላቹ።
ይመሳሰላሉ:: ልጁ ቢከፋም ትገናኛላችሁ
አባትሽ አንቺም ከተወለድሽ ሉምንድነው አባታችሁ እንቁን ብቻ ለማደጎ የተሰጠችው??? ክሊር ስላልሆነልኝ ነው!!! አይመስለኝም እህት አትመስለኝም ብዙግዜ ኢትዮጵያውያን እንመሳሰላለን እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ!!! ይህች ወጣት ጎበዝ ናት ስታብራራ!!!
በሳል ልጅ እግዛኣብሄር ይርዳቹ
Amen
በጣም ነዉ የሚመሣሠሉት ፊታቸዉ
መስዬ አንቺ ጋ የመጣ ሁሉ መፍትሄ አያጣም እና እህታቹ እንድትሆን ምኞቴ ነው።
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይመሳሰላሉ
በጣም ይመሳሰላሉ እርግጠኛ ነኝ እህትዋ ነች
egziabher yerdash
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
ማህሌት እህትሽ ከሆነች እግዚሐብሄር ያገናኝሽ ሆላንድ የት ከተማ እንደምትኖር ቢታወቅ እንኳን ለመፈለግ ይቀላል ለማንኛውም እስቲ ትንሽ ግዜ መጠበቅ ያስፈልጋል በተረፈ አንቺ ቀና አስተሳሰብ ሳይኖራቸው አስተያየት ለሚፅፉ መልስ አትስጪ !
እኔ እኮ እየሮጥኩ የምገባው የመሲ ድምፅ ለመስማት ነው
Please God help this family ❤🙏
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ መሲዬ እንኳን ደህናመጣሽ❤
እግዛብሄር ይርዳችሁ
ወይ ዘንድሮ እስራኤል እና ኢራንን ፈታሪ ይያዝልን !!
አሜን የፉክክር ቤት አረጉት😢😢😢
ኣሜን ፈጣሪ ያቀዝቅዛቸው እንጂ ከባድ ነው ዘመኑ ኡፍፍፍ
አቢይ እዛ ሚሊዮኖችን እየጨፈጨፈ አልፈሽ እስራኤልና ኢራን??? ምን አይነት ደንቆሮ ህዝብ ነው ያለን።
@@thevoiceofethiopia-9295 ደንቆሮ ህዝብ ካልሽ ለሚልዮን ደንቆሮ ማን አዛኝ አረገሽ አህያ ላህያ አሉ
አሜን🤲🤲🤲
Good luck
አላህያገናኝሽ
አላህ ያገናኛችሁ ❤
በጣም ይመሳሰላሉ
Amen3 ☝️
ፈጣሪ.ይርዳሽ..የእኔ.እህት
Wow Amazing ❤❤
እግዚአብሔር ይረዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ መሲዬ ቤተሰቦች እግዚአብሔር የረደቸሁ😢
በጣም ይመሳስላሉ አላህ ያገናኛቸዉ
She looks like her 💯💯💯
I hope she is your sister you are a beautiful girl inside out
አሜን እመብርሀን ትርዳሽ።
አሜን
በመጀመሪያ እህታችሁን እንድታገኙ ፈጣሪ ይርዳችሁ። የዕድሜ ያችሁ ነገር ግራ የሚያጋባ እና አጠራጣሪ ነው። እናትሽ የሞቱት ጥቅምት 1992 ነው። 2016-1992= 24
በወቅቱ እህትሽ የዘጠኝ ወር አለያም የአንድ የአመት ልጅ ነበረች።
አንቺ በወቅቱ ኬጂ ትማሪ ነበርሽ። ሦስት አለያም አራት አመትሽ ነው ማለት ነው ።
ዕንቁ ዕድሜዋን አሁን የምትለው 24 ነው። ስለዚህ እንደ ስሟ እድሜዋንም ቀይረው ይሆን?
አንድ ናችሁ ስራሽ ግን ኰሚኒኬሽን ወይም ጋዜጠኛ ነሽ??ቅልጥፍጥፍ ያልሽ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳችሁ !
ፈጣሪ ይርዳሽ እኽቴ
መሲ.መልካም.ሴት.ክበሪልኝ
Geta Yidachuu🤲
አይዟችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። በእርግጠኝነት ለመናገር የምችለው እህታቹ ነች። መልኳ ራሱ ይመሰክራል።
እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
She looks like you.she is defnetly your sister.( I belive.)Allah mey help you.
ማህሌት ተስፋዬ እንደ ቤተሰብ የጠፋችውን እህታችሁን እንድታገኙ እመኛለሁ፣
ነገር ግን አንዳንድ ዩቲዩበሮችና ቲክቶከሮች ሀሰተኛ መረጃ ስለሚለቑ ስለሰው ስለማይጨነቁ በጣም ተስፋ ባታደርጊ፣
ምክንያቱም ለምን ቲክቶከሩ ስልኩን ዘጋ?
የእውነት ልትፈልግ የመጣች እህት ካለች ተመልካች ፍለጋ ብለው ራሳቸው ሰርተው ይጨርሱት ነበር፤ ስለዚህ አሁን እንኳን ወደ ሸገር ሚዲያ መጣሽ ታማኝ የመረጃ ምንጭ በመሆኑ ሆላንድ ያሉ ዕንቁን የሚያውቁ ሰዎችም ሊተባበሯችሁ ይችላሉ፤ ይቅናችሁ
Eshi amesegnalew fetari yerdan
አንዳንድ type ማረግ ስለቻሉ እና ጊዜ ስለተረፋቸው የማይረባ comment በሚያረጉ ሰዎች እንዳይደብራቹ ....ለሁሉም እግዚአብሔር ጊዜ አለው!!! እንደ ልባቹ እና እንደ ድካማቹ ፈጣሪ ይርዳቹ።
ግን ይመሳሰላሉ በተለይ ከአፋቸው አካባቢ እግዚአብሔር የእውነት እህትማማቾች ባደረጋቺሁ የሞላን ብዙ ቢሆንም የጎደለን ይከነክናል እና😢
ኢትዮጵያ ያሉት አለማገናኘት ፈልገው ነው ልጁ ጥቅመኛ ይሆናል አይ ገንዘብ ምን አለበት ከቤተሰቦ ጋር ቢያገናኛት ቤተሰቦ በደንብ ፈልጎት ደብቀዋት ነው። ክፋት ጥቅም አቤት እግዚአብሔር እንዴት ይማረን በሰማም
Tekekl egham endeza nw yeteredanew
Wooow, yaleshi Sebennashi, anegagereshi, des sil, demo anchin new yemtemeselewe, Enku ezhi Holland new yemetenorewe, kalgegneshate email adergilegne, bezu Adapt yehone frindoche alu. Selzhi melkam edel.
Amen embete mariam terdash Amen 🙏 messy tebareky Amen 🙏
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር እውነት ያድርግላችሁ😢😢😢❤❤
በጣም ይምሳስላሉ
በርግጠኝነት እህትማማቾች ናቸው
መሲ በማሪያም ብዙ ጊዜ ፅፌላችሗለው እንደውላለን ብለሽኝ ነበር ግን መልስ የለም አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አልማዝ ህፃናት ማሳደጊያ ስለሚባል ድርጅት የት አካባቢ እንደሆነ እስኪ በናትሽ ንገሪኝ
ሸጎሌ አካባቢ ነው
ክበበ ፀሃይ ማሳደግያ የእናንተ እህት ከተሰጠችበት ጊዜ አንስቶ እስከ ልጅትዋ ከሃገር ወታለች ተብሎ የሚገመትበትን ጊዘያቶች ወደውጪ የተላኩ ሰዎችን ፎቶ ለምን አያሳዩዋችሁም።አክስቶቻችሁ የሚያስታውሱዋት ከሆነ ስሟም ቢቀየር በፎቶ ሊያስታውሱዋት ይችሉ ይሆናል።👈👈👈👈👈👈👈👈👈
ፈጣሪ ይርዳቹ
አሜን
የሃይሌ እናት መመርመር አለባቸዉ😊
Oh am crying a lot 😭 setasazen Enqu 🤦🏾♀️
ነች
አሁንም እመብርሃን ትርዳችሁ።
አሜን
በጣም ነዉ የምትመሳሰሉት
አዎ እኔም የሀይሌ ድኤኔ አሣውቁን እላለሁ መስዬ እየጠበቅን ነው
100% they are sisters.
ቢሆን መልካም እድል❤
በጣም ትመሳሰላላችሁ እህትሽ ናት ልቤ ድንግጥ አለ
Amen yarglen enamesegnalen ehetye
Allah yakerbat yana wed
ተከታታይነት ያለው ታሪክ ስታቀርቡ ለመከታተል እንዲያመቸን አርእስቱን ባትቀይሩት መልካም ነዉ። ክፍል1,2,3.....እያላችሁ ብታቀርቡ።
እረ እህቷ ናት ።
የዘመናት ጥያቄ አቹ በ እየሱሰ ሰም ይመለሰ
This is common , almost all adopted Ethiopians adopted childres have wrong documents * informations about where there where fund & so on the ofice change their name & age a lot of things so sad ppl forget for those kids it important to know who they are ( this makes difficult to find there family )
Unfortunately you’re absolutely right about this. Information and details are mostly missing or changed. Awareness around this subject is important, thank you!
ልጁለምን.ማገናኘት...አልፈለገም.
Waar woon je in Nederland? Ik hoop dat het jou familie zou worden. Komt goed
እንቁ.ትመስላለች..አንቺን
በጣም ትመሳሰላላችሁ
ማህሌት......እንቁ እማርኛ በደንብ የምትችል እይመስለኝም መልእክትሽን በእንግሊዝኛም ብታስተላልፌው ....ይሄ ነገር እውነት ይሁንም ውሽት🤷🏽♀️ ደብቀዋት ከሆነም እሳ ልትረዳው ልትስማው በምትችለው ቃንቃ ቢሆን ?
አናት !!!
ይመሳስላሉሉሉ
Almaze Ashene hetanat masadegiya Nazret ena Debre birhan endenber awqalhu
መሲዬ ብር የለኝም ግን ዲንኤ ኪፊያዊ ስንት ነው
በጣም ትመሳሰላላችሁ
መጀመሪያ የለቀቃት ልጅ ግን ምን ፈልጎ ነው የጠመመው
You look like her twin
ሉሲ ፈጣር ይርዳን እውነት ያሬገው ለሁላችንም ።
Ere yemin “even if” new.. drop that word
ልምድ ነው
ማምዪ ልጅቷ እህትሽ እንኳን ብትሆን ሰዘርማን ዘሯን በህይወት እንደሌሉ አረዳሻት እኮ እናቷ አባቷ አያቷ አርፈዋል
ዋናው እሷም ማንነትዋ የቀራት ቤተሰብ ማውቅ ነው ህልምዋ
እናትና አባት ስለሌሉ በስንት መንገድ ነዉ ምርመራው የሚከናወን ? አንዳንድ ጊዜ እናት ከተለያዩ አባት ሊትወልድ ትችላለችና፣
እውነታው ነዋ ሲቀጥል ዘር ማንዘሯን አታውቂም እኛ አለንላት እግዚአብሄር ይመስገን
ወላጅ እህት ወንድም ትፈልጋለች በማለት በሚድያ ከገለፁ ቦኃላ ልጅቱን መደበቅ ለምን አስፈለገ?
ይመሳስላሉ
አፍ እና አፍጫዋ በጣም ትመሣሠሉ አላችው
በጣም ይመሳሰላሉ እኮ ያቺ ትቀላለች እንጂ
ሀበሻውማ አያገነኛችህም እንዴ ምን ንካችህ መስረት ህዝብ ያገነኛችሀል እስዋም ባትሆን በህይወት ካለች እስዋም ባትሆን ታገኟታላችህ በእርግጠኝነት ፈጣሪ ይርዳችህ አሜን
መሀል ላይ ማያገናኘው ሰውዬ ሀሳብ ግልጽ አይደለም።
Yimesaselalu Ewinet
ልጅትዋ እንደውም እነትዋን ትመስላለች
የመሲን ስልከኳን ሰጡኝ
1992 be ethiopian new weyes europeina calendar
Ethiopian calendar
ሜሬ ጆ የቅርብ ግዜ ነው ደሞ በራሳየው ቤት ነው አሁን ነው መቀበል የጀመረችው ምንም የሚመሳሰል ታሬክ የለም ከሆነች ጥሩ ያድርግላችሁ
የኔ እህት መጀመሪያ በደንብ ቁጭ ብለሽ ታሪኩን ጨርሺዉና ከዛ ታወሪያለሽ
ለምን ቁጥር ናይን ናይን የለች ቁጥርዋ አይደለም ደውላችሁ ማውራት
ቁጥሩማ በቲክቶከሩ ቁጥጥር ስር ሆነ መሰለኝ።
Absolutely
Menew lije ehet yemet falege sayhon teru gazetenga honshibeng😂😂😂