Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤተ አቤት የፍቅር ነገር ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ አሁንም ይብዛላችሁ 👍👍❤️❤️❤️ አሁን ደግሞ ቤታቸው በልጅ ይባረክ አሜን በሉ 🤣🤣🤲🤲
አሜን አሜን አሜን🙏
ልጁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ሲልመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ጥሩ ነው
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አደራችሁን ግን በቁርባን ተጋቡ በእግዚአብሔር ዘንድ ተወዳጅ ጋብቻ ይስጣችሁ ♥♥♥⛪⛪⛪
ewint new❤
Be tikekel
ትክክል
እርፈኖው ቆይተርጋጋ
እውነት ነው
ቅናት ግን ለትዳር ጥሩ አይደለም ይህን ፀባይአችሁን አስተካክሉት
ዛሬ አንደኛ ነኝ ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሄር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ወደ ዩቱቤ ጎራ በሉ
Amenn 🥰🥰
የመዳም ቅመሞች እኛም አገራችን ገብብተን ከቤተሰቦቻችንጋር ለመገናኝት ያብቃን አሜን 3
አሜን
አሚንንንንንንንንንንንንያማሚ
አሜንን
Ewnete new esi eninem demeruge wedegeri edegeba adese jemeri nege
ናሆሜ እርጋታው ደስ ይላል 👌👌አንደኛ ናቹ ምርጥ ባልና ሚስት ❤
ሴት ሲለካ በአንቺ አየሁ በሰመ አብ አቤት ሰነ ምግባር ታደለሽ ጎበዝ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
የአለሙ ጌታ እሥከመጨረሻ በደሥታ ያኑራችሁ በጣምነው ደሥ የሚለው።
የኢትዮጵያ ሚድያ እኮ አስቂ እኮ ናቸው ። እነዚህ ጥንዶች በሌላ ሚድያ ቅርብ ግዜ ኢንተርቪው ተደርጎላቸው ነበር። አሁን መልሶ ተመሳሳይ ጥያቄ መጠየቅ ምንድነው ጥቅሙ ? የምትጠይቁት ሰው ካጣችሁ ተመሳሳይ ጥያቄ ከማቅረብ ከትዳር በኋላ ያልቸውን ህይወት ወይም ደግሞ ስለ ህይወት ስላላቸው ፍልስፍና ማሳየት ይቻላል እኮ። ደነዞች ናችሁ በእውነት።
ወይ እኔ እኮ እንደምወድቅ እግዚአብሔር እንደምያድነኝ አቤት አምላከ ተመስገን።
አላህ ትዳራቺሁን ይባረክላቺሁ ወድድድድ ነወእማረጋቺሁ
እርግት ያላችሁ ናችሁ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃችሁ
“ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።” - ምሳሌ 31፥30
'እግዚአብሔርን ምትፍራ ሴት እርሷ ትመሰገናለች'' እግዚአብሔር ያድለን
💝🙏
በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩልኝ ውብዬ እና ናይ
ፈጣሪ ትዳራቸው ይባረክ የእኛም ከስደት መልስ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥልን🙏
አሜን አሜንለሁላችን ከስደት መልስ የምንወደው ሳይሆን የሚወደን ይስጠን
አሚንንንንንንሆድየ
አሜን አሜን አሜን
ደስስ ስትሉ ማሸአላህ ተባረክ አላህ
በጣም ነው የምወዳችሁ እውነተኛ ፍቅር እደት ያስደስታል
አላህ ትዳራችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ታምራላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
የሚዲያ ፍቅር ስጋት ሊደፋኝ ነው ። 6 አመት የማውቀውን ሰው እንዴት ልመን ? በጎን ስጋት በጎን ተስፋ ..... ሴቶችየ ምክር ካላችሁ እናተ ጎበዞች ናችሁ በተለይ ናሂ!
አይዞሺ በርች መልካም የመቃጠል ግዜ ይሁንልን ሀሀሀሀ
እህቴ አይዞሽ ፀልዩ ፈጣሪ የተባረከ ባል እንዲሰጥሽ እሺ
@@የቤቲቤተሰብ ቤትየ ቤተሰብ እንሁን
@@መሲፍቅርከወሎ መሲየ ስብስክራብ አርጊኝ
ውዴ ኣይዞሽ እኔም 5አመቴ የማላቀው ልጄ አምኜ አለሁ አቤት ስወደው እሱም የፍቅር ሰው ነው ቤተሰቡና እንዳለ አሳታዋውቆኛል እዚህም የሰፈሩ ልጆች አሉ አስተዋውቆኝ ጏደኞቼ ሁኖዋል ስለሱ ብዙ ነገር ይነግሩኛል እሱን በቀላሉ ማንነቱ እንዳውቅ አድርገውኛል ። ብቻ አምነዋለሁ
እግዚአብሔር ሃሳባቹን ይሙላ ጥሩ ልቦና አላቹ 👌👌👌ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹ ❤❤❤
ዋው ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይለምልምሀገራችንን አላህ ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን🇪🇹❤🥺
ውብየ&ናሂየ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛላቹህ🙏👏
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።
እድህ ነው እሚያምርባችሁ ከበፊት በጣም ስትላላሱ በጣም ነበር የዘጋችሁኝ እድህ በትዳር ላይ ስራአት ሲኖር ነው ሀሪፋ
ነህ.በጣም ፍቅር የሆና ልጅ ነህ
አቤተ ስርዓት እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏❤❤
የምን ሰርግ ነው ኒካህ ሳታስሩ ነው እንዴ አብራችሁ የምትኖሩት አጅብ አልሀምዱሊላህ አላኒእመተልኢስላም
ኒካ የት አውቀውት?
ኒካ አያውቁም አኡዙቢላ ዝብለውመኖር
ኧረ ወዲያ ሳይጋቡ አንድላይ መኖር በእኛ ሀይማኖትም አይፈቀድም አህዛብ እንደሆነ ነው የሚቆጠረው ::ግን አዳሜ አንድላይ አሸሸው ገዳሜ ሲል ውሎ ሰርግ ይላል ለእንዲህ አይነት ሰዎች ፍጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምንም አልልም::
@@محمدمحمد-ح8غ5ص በኛም ሀይማኖት አይፈቀድም ኦርቶዶክስ በነሱ አትለካም አታካብዱ እራስ ወዳድ ሁላ
@@destawork5301 በሙስሊም አይደለም ሳትጋቢ ፍቅረኛ መሆን ኒካ ሳይታሰር ግንኙነት መፈፀምም አይቻል በክርስቲያኖች ግን ሀላላቸው ነው መማገጥ
ሊካቸውን አስቀምጦልኝ ሰከላ ሾው አይች ወደድኩቸው በተላይ እምነታቸውን ስታምሩ❤
ባለ ማሀተሞች ጨዋ ደስ ስትሉ እንወዳቹኃለን
በጣም ደሥ ትያለሽ በራሥሽ የምትተማመን
እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን አጠናክሩ በፍቅር ያናራችሁ
tamralachu fetari ayleyachu
ደስ ምትሉኝ ፍቅራቹን ግልፅ ሆናችሁ ነው ምትገልፁት 😍
እርባክሽ ይቅርብሽ ያእርብ እገር ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም
አግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው ymtamrut🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የርቀት ፍቅር ተውት ለኔ እኔ2 አመቴ በሥልክ ታገኘሁትራሡ 8 ወራቺን በጦሩ የተነሣ ወታደርነት ገብቶ እህህህህህህህህ ግን የኔ ህጋው ባሌ ነው ገናወታቶቺነንውይይይይይይይይይ
ናሖም በጣም ቆንጆ የዋህ ልጅ ነው
አረ ያዝ አጥብቀህ የርቀት ፍቅር ብዙ ጣጣ አለው እኔ አሁን 7 አመቴ
ዋዋዋዋዋ የአረብ አገር ቅመማ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
ትክክልአድርገሀልጎበዝልጂነህ
እኔ ይገርምሻል 7 ጊዜ ሚዜ ሆኛለሁ ሀገር ብሆን ላንችም ሆኝ 8 ጊዜ እሆን ነበር ግን በጣም sorry my dear💞💞💞
Kkkkyeghogen
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ሲትሎሉ እግዚአብሔር ፍቅሪቹኝ ያብዛሊቹዉ
በጣም ጎበዝ ነህ ከዝህ በላይ ምን አለ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘❤
@@selamtube1319 ነይ እኔጋም ግቢ እመልሳለው
እህትና ወድም ይመስላሉ
የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ 💕💕💕💕💕💕💕
ታምራላችሁ
ከእኔና ከባሌ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን
😄
ኤረ እዳትመለሺ እዳትለያዩ ጥሩአይደለም
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በጣም በጣም ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ አምላክ የበለጠ ፍቅር ጨምሮ ሰጣቸው በጣም እንሳሳለን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ይጨምርላቸው በጣም አሪፍ ነው በጣም ደስ ምትለው የንግድ ስሙ ነው እምናይ አገራችንን ሰላም ያልጋ ላይ አንድነት ፍቅርእስ ጥለውላቸው ደም በጣም ምርጥ ነው😘👌
Betsebe enhun
Entarvi maragii gideta new inde zim bilchu lifchunu nuru eski entrve atabazu
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚😘
የምወዳቼው ጥንዶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ውብዬ እና ናሂ😊
ፍቅር.........አማይሰራዉየለም......ያሳብዳል💘💘💘
እርጋታሽ ጥሩ ነበር እሚቆላሽነገርግን ከፈርሽን አክሽንአቀይሪ
ዋው ያምራል እህት
😂😂😂😜
😂😂
ተመቸሽኝ
😆😆
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶች❤❤
አላህ ልጂ ይስጣቺሁ ውቤ የኔ ማር
በጣምነዉ የምታምሩት አይለያችሁ
Welcome baga Nagaan dhuftaan
የሚገረመዉ ,ሁለታቸሑም ,ታምራላቸዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
*_የምወዳችሁ ናሂና ውቤ ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ_*
ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ
ወብየ የኔ ደርባባ አምሮብሻል
በቀጣይ እኔም ሳገባ እዳትረሱኝ ሮሃዋች. ወረፋ ይዛለሁ ❤ካዳሜ ጋር ለመምጣት እስከዛ ውዴ የሃገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ💚💛❤
አይለያችሁ የአብርሀም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ
wowwww betam nw mitamirut yazalkachu wuboch nachu
BEFIT AYINAFAR NEBERSH LEKA YETEDEBEK MANINETACHIN BEHIDET YIWETAL TEGABU WILEDU🥰🥰🥰🥰
Wawwwwwwwww nahi you are lucky when you get this beautiful lady ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘለልኩኝ አለ 🤓🤓አላህ በፍቅር ያኑራችሁ
🤣🤣🤣🤣አስበሺዋል
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሚገርመው ነገር እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት ትመሳሰላላችሁ።
አርየኔአዳሜ የአጥንቴ ፍላጭ የትነክ አራት አመቴነው እኔ ከራኩት እንደነተበስላም ይገናኛችሁ በሉኝ ደሞቻናሌን አበርታቱኝ
ናሂ @ዉብዬ ዉዴቼ ስወዳቹ 😍መልካሙን ሁሉ እመኝላችዋለዉ
በየሳምቱ ነው እምታቀርቧቸው
Good luck 🤞
Ketegabachihu buhala yemn serg new
የኔ ቅመሞች እንዴት እንደ ምወዳችሁ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💛😘
ናሆም በፊት አይናይኗን እያየህ ነበር የምታወራው ትስማት ነበር አሁንም ይቀጥል በተረፈ አይለያችው
እኔ ራሱ እየገረመኝ እኮ ነዉ
አትሣሣሙ ተብለውእኮነው የአበሻነገር ሲጀመር በጃቸው ከገባሽ በኋላ 🤣🤣😂🤣🤣😂🤣🤣
@@mariyammariyam1774 🤣🤣🤣
ፍቅር እደዛ ሆኖ አይቀጥልም ይቀንሳል
@@thehabesha2929 ማርያምን ገረመኝ ግን ዋነው ፍቅራቸው ነው
ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበሩ
Begile ylal ende abiren atilm ልጥጥ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️
Nehi webeye yeni wudche sewedechehu eko
ስወዳቹ❤❤
ሰለምነቹወይ,እዴትነቹ,ውብዬ,ና,ናሂና,
ውብዬ,ናሂና😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
His so Sweet ❤
በኛጊዜስ ፍቅር ጠፋ ጥቅምጂ
Fikire yehonachaw tindoch ww
ጅግናወድ
ይችም ፀጉር ሁና ፀጉርስ አላየህም
አረ በሳቅ
Kkkkkkkkkkkk በዚህ አይነት እማ የእኔም ዞማ ነው::
🤣🤣🤣🤣
ክክክ የኔን አላየ
@@destawork5301 😂😂
ደስ ይላል ❤❤❤የኔውየትነህ😅😅😅
እኔ ምለው ሰው ሳይጋባ አብሮ ይኖራል ?
Yehe yenem tiyake new
አዎ ምን ችግር አለው
ምንአልባት አብረው አይተኙም ይሆናል በክርስትና አይፈቀድም🤭
ተይእጂ
@@mebrhitgebrehawya7254 በሀይማኖት አይፈቀድም ግን አሁን ብዙዎቹ አብረው ኖረው ልጅ ሲመጣ ሰርግ ትዳር ምናም ይላሉ ማስተዋል ያድላቸው ቤተሰብ እራሱ ዝም ማለታቸው አላቅም
Beautiful couple
mider sharimuta nachu ena meche nw yemitibadut
Igzaber qarii zabanchuu yibardilachuu🥰🥰🥰💕
Wdd des ymel program aref couple
ይልኔው ባል ይት ኑው
Nali fi hubiyeee bayeeeeeeeeeeeeee issinni jaladha 💞💞💞💞💞💞💞💞
ስንት አመት ነዉ የቆየችዉ ስደት ግን
እኔጃ?
3 ወይም 2 ሁለት
Eylekakemachehu techawetuben ahun enzi min enrgachee
Kulalitisa alesetshi😅😅😅😅
አቤተ አቤት የፍቅር ነገር
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ አሁንም ይብዛላችሁ 👍👍
❤️❤️❤️ አሁን ደግሞ ቤታቸው በልጅ ይባረክ አሜን በሉ 🤣🤣🤲🤲
አሜን አሜን አሜን🙏
ልጁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ሲል
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ጥሩ ነው
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አደራችሁን ግን በቁርባን ተጋቡ በእግዚአብሔር ዘንድ ተወዳጅ ጋብቻ ይስጣችሁ ♥♥♥⛪⛪⛪
ewint new❤
Be tikekel
ትክክል
እርፈኖው ቆይተርጋጋ
እውነት ነው
ቅናት ግን ለትዳር ጥሩ አይደለም ይህን ፀባይአችሁን አስተካክሉት
ዛሬ አንደኛ ነኝ ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሄር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ወደ ዩቱቤ ጎራ በሉ
አሜን አሜን አሜን🙏
Amenn 🥰🥰
የመዳም ቅመሞች እኛም አገራችን ገብብተን ከቤተሰቦቻችንጋር ለመገናኝት ያብቃን አሜን 3
አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን
አሚንንንንንንንንንንንንያማሚ
አሜንን
Ewnete new esi eninem demeruge wedegeri edegeba adese jemeri nege
ናሆሜ እርጋታው ደስ ይላል 👌👌አንደኛ ናቹ ምርጥ ባልና ሚስት ❤
ሴት ሲለካ በአንቺ አየሁ በሰመ አብ አቤት ሰነ ምግባር ታደለሽ ጎበዝ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
የአለሙ ጌታ እሥከመጨረሻ በደሥታ ያኑራችሁ በጣምነው ደሥ የሚለው።
የኢትዮጵያ ሚድያ እኮ አስቂ እኮ ናቸው ። እነዚህ ጥንዶች በሌላ ሚድያ ቅርብ ግዜ ኢንተርቪው ተደርጎላቸው ነበር። አሁን መልሶ ተመሳሳይ ጥያቄ መጠየቅ ምንድነው ጥቅሙ ? የምትጠይቁት ሰው ካጣችሁ ተመሳሳይ ጥያቄ ከማቅረብ ከትዳር በኋላ ያልቸውን ህይወት ወይም ደግሞ ስለ ህይወት ስላላቸው ፍልስፍና ማሳየት ይቻላል እኮ። ደነዞች ናችሁ በእውነት።
ወይ እኔ እኮ እንደምወድቅ እግዚአብሔር እንደምያድነኝ አቤት አምላከ ተመስገን።
አላህ ትዳራቺሁን ይባረክላቺሁ ወድድድድ ነወእማረጋቺሁ
እርግት ያላችሁ ናችሁ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃችሁ
“ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።”
- ምሳሌ 31፥30
'እግዚአብሔርን ምትፍራ ሴት እርሷ ትመሰገናለች'' እግዚአብሔር ያድለን
💝🙏
በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩልኝ ውብዬ እና ናይ
ፈጣሪ ትዳራቸው ይባረክ የእኛም ከስደት መልስ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥልን🙏
አሜን አሜን
ለሁላችን ከስደት መልስ የምንወደው ሳይሆን የሚወደን ይስጠን
አሚንንንንንንሆድየ
አሜን አሜን አሜን
ደስስ ስትሉ ማሸአላህ ተባረክ አላህ
በጣም ነው የምወዳችሁ እውነተኛ ፍቅር እደት ያስደስታል
አላህ ትዳራችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ታምራላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
የሚዲያ ፍቅር ስጋት ሊደፋኝ ነው ።
6 አመት የማውቀውን ሰው እንዴት ልመን ? በጎን ስጋት በጎን ተስፋ ..... ሴቶችየ ምክር ካላችሁ
እናተ ጎበዞች ናችሁ በተለይ ናሂ!
አይዞሺ በርች መልካም የመቃጠል ግዜ ይሁንልን ሀሀሀሀ
እህቴ አይዞሽ ፀልዩ ፈጣሪ የተባረከ ባል እንዲሰጥሽ እሺ
@@የቤቲቤተሰብ ቤትየ ቤተሰብ እንሁን
@@መሲፍቅርከወሎ መሲየ ስብስክራብ አርጊኝ
ውዴ ኣይዞሽ እኔም 5አመቴ የማላቀው ልጄ አምኜ አለሁ አቤት ስወደው እሱም የፍቅር ሰው ነው ቤተሰቡና እንዳለ አሳታዋውቆኛል እዚህም የሰፈሩ ልጆች አሉ አስተዋውቆኝ ጏደኞቼ ሁኖዋል ስለሱ ብዙ ነገር ይነግሩኛል እሱን በቀላሉ ማንነቱ እንዳውቅ አድርገውኛል ። ብቻ አምነዋለሁ
እግዚአብሔር ሃሳባቹን ይሙላ ጥሩ ልቦና አላቹ 👌👌👌ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹ ❤❤❤
ዋው ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይለምልም
ሀገራችንን አላህ ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን🇪🇹❤🥺
ውብየ&ናሂየ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛላቹህ🙏👏
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።
እድህ ነው እሚያምርባችሁ ከበፊት በጣም ስትላላሱ በጣም ነበር የዘጋችሁኝ እድህ በትዳር ላይ ስራአት ሲኖር ነው ሀሪፋ
ነህ.በጣም ፍቅር የሆና ልጅ ነህ
አቤተ ስርዓት እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏❤❤
የምን ሰርግ ነው ኒካህ ሳታስሩ ነው እንዴ አብራችሁ የምትኖሩት አጅብ አልሀምዱሊላህ አላኒእመተልኢስላም
ኒካ የት አውቀውት?
ኒካ አያውቁም አኡዙቢላ ዝብለውመኖር
ኧረ ወዲያ ሳይጋቡ አንድላይ መኖር በእኛ ሀይማኖትም አይፈቀድም አህዛብ እንደሆነ ነው የሚቆጠረው ::
ግን አዳሜ አንድላይ አሸሸው ገዳሜ ሲል ውሎ ሰርግ ይላል ለእንዲህ አይነት ሰዎች ፍጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምንም አልልም::
@@محمدمحمد-ح8غ5ص በኛም ሀይማኖት አይፈቀድም ኦርቶዶክስ በነሱ አትለካም አታካብዱ እራስ ወዳድ ሁላ
@@destawork5301 በሙስሊም አይደለም ሳትጋቢ ፍቅረኛ መሆን ኒካ ሳይታሰር ግንኙነት መፈፀምም አይቻል በክርስቲያኖች ግን ሀላላቸው ነው መማገጥ
ሊካቸውን አስቀምጦልኝ ሰከላ ሾው አይች ወደድኩቸው በተላይ እምነታቸውን ስታምሩ❤
ባለ ማሀተሞች ጨዋ ደስ ስትሉ እንወዳቹኃለን
በጣም ደሥ ትያለሽ በራሥሽ የምትተማመን
እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን አጠናክሩ በፍቅር ያናራችሁ
tamralachu fetari ayleyachu
ደስ ምትሉኝ ፍቅራቹን ግልፅ ሆናችሁ ነው ምትገልፁት 😍
እርባክሽ ይቅርብሽ ያእርብ እገር ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም
አግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው ymtamrut🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የርቀት ፍቅር ተውት ለኔ እኔ2 አመቴ በሥልክ ታገኘሁትራሡ 8 ወራቺን በጦሩ የተነሣ ወታደርነት ገብቶ እህህህህህህህህ ግን የኔ ህጋው ባሌ ነው ገናወታቶቺነንውይይይይይይይይይ
ናሖም በጣም ቆንጆ የዋህ ልጅ ነው
አረ ያዝ አጥብቀህ የርቀት ፍቅር ብዙ ጣጣ አለው እኔ አሁን 7 አመቴ
ዋዋዋዋዋ የአረብ አገር ቅመማ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
ትክክልአድርገሀልጎበዝልጂነህ
እኔ ይገርምሻል 7 ጊዜ ሚዜ ሆኛለሁ ሀገር ብሆን ላንችም ሆኝ 8 ጊዜ እሆን ነበር ግን በጣም sorry my dear💞💞💞
Kkkkyeghogen
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ሲትሎሉ እግዚአብሔር ፍቅሪቹኝ ያብዛሊቹዉ
በጣም ጎበዝ ነህ ከዝህ በላይ ምን አለ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘❤
@@selamtube1319 ነይ እኔጋም ግቢ እመልሳለው
እህትና ወድም ይመስላሉ
የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ 💕💕💕💕💕💕💕
ታምራላችሁ
ከእኔና ከባሌ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን
😄
ኤረ እዳትመለሺ እዳትለያዩ ጥሩአይደለም
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በጣም በጣም ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ አምላክ የበለጠ ፍቅር ጨምሮ ሰጣቸው በጣም እንሳሳለን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ይጨምርላቸው በጣም አሪፍ ነው በጣም ደስ ምትለው የንግድ ስሙ ነው እምናይ አገራችንን ሰላም ያልጋ ላይ አንድነት ፍቅርእስ ጥለውላቸው ደም በጣም ምርጥ ነው😘👌
Betsebe enhun
Entarvi maragii gideta new inde zim bilchu lifchunu nuru eski entrve atabazu
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚😘
የምወዳቼው ጥንዶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ውብዬ እና ናሂ😊
ፍቅር.........አማይሰራዉየለም......ያሳብዳል💘💘💘
እርጋታሽ ጥሩ ነበር እሚቆላሽነገርግን ከፈርሽን አክሽንአቀይሪ
ዋው ያምራል እህት
😂😂😂😜
😂😂
ተመቸሽኝ
😆😆
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶች❤❤
አላህ ልጂ ይስጣቺሁ ውቤ የኔ ማር
በጣምነዉ የምታምሩት አይለያችሁ
Welcome baga Nagaan dhuftaan
የሚገረመዉ ,ሁለታቸሑም ,ታምራላቸዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
*_የምወዳችሁ ናሂና ውቤ ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ_*
ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ
ወብየ የኔ ደርባባ አምሮብሻል
በቀጣይ እኔም ሳገባ እዳትረሱኝ ሮሃዋች. ወረፋ ይዛለሁ ❤ካዳሜ ጋር ለመምጣት እስከዛ ውዴ የሃገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ💚💛❤
አይለያችሁ የአብርሀም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ
wowwww betam nw mitamirut yazalkachu wuboch nachu
BEFIT AYINAFAR NEBERSH LEKA YETEDEBEK MANINETACHIN BEHIDET YIWETAL TEGABU WILEDU🥰🥰🥰🥰
Wawwwwwwwww nahi you are lucky when you get this beautiful lady ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘለልኩኝ አለ 🤓🤓አላህ በፍቅር ያኑራችሁ
🤣🤣🤣🤣አስበሺዋል
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሚገርመው ነገር እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት ትመሳሰላላችሁ።
አርየኔአዳሜ የአጥንቴ ፍላጭ የትነክ አራት አመቴነው እኔ ከራኩት እንደነተበስላም ይገናኛችሁ በሉኝ
ደሞቻናሌን አበርታቱኝ