Ethiopia - ከመተላለቃችን ጀርባ ያለው ማነው? ‹‹ቆመው እየተዝናኑብን ነው!››

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 266

  • @getachewayalew5914
    @getachewayalew5914 4 месяца назад +22

    መልሱ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን ላነበበ ፍንትዉ ብሎ ይታየዋል!!!።

    • @Alexander-qx7zm
      @Alexander-qx7zm 3 месяца назад +1

      አባቴ የሳጥንስኤል ጎል እኮ አንድ ሰው አስቦ የወለደው ድርሰት እንጂ የአምላክ ቃል አይደለም። እሱንም ቢሆን ልትተማመንበት አይገባም

    • @BT-dk3ku
      @BT-dk3ku 3 месяца назад

      Thank you … I read it last year … it is true . Abiy is devil worship and he is doing what the devil leaders are telling him to do … it is sad reality

    • @andromedacassiopiea
      @andromedacassiopiea 2 месяца назад

      ​ከሀ-ፐ እየተተገበረ ነው ።
      ተሳሳትኩ??

  • @getuassefa591
    @getuassefa591 3 месяца назад +5

    ብራቮ በረከት እውቀት ማለት እንደዚህ ነው ብዙ እናውቃለን ግን መንገዱ ተዘግቶብናል

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 4 месяца назад +16

    እድሜ ልካችን በሌላ አገር አማካኝተን እንዴት እንችላለን ። አሳፋሪነታችን የራሳችን ትተን የሰው ተንኮል በመፈለግ ስንኖር ነው ። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀብቱም እውቀቱም የኛው እንዳሉት ሰላም ፀጥታችንን አስጠብቀን ለመኖር ማሰብ ነው የሚጠበቅብን ።

    • @super__star6823
      @super__star6823 4 месяца назад +3

      Yes first Abiy who use drone to finish 2 million Ethiopians then next those who present him a mass killing weopons for incompetence leader like UAE

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 месяца назад +2

      የኢትዮጵያ ወንዶች ደናቁር ናቸው ከስራ ይልቅ ጸብ እየጫሩ ጦሱ ለሴቶችና ህጻናት ነው ትርፉ ወንድ ልጅ አገር ሲያለማ መከታ ሲሆን እንደ ኤሮፕ ኡሜሪካ እናድግ ነበር

    • @user-sv6xn2kx6c
      @user-sv6xn2kx6c 4 месяца назад +1

      8₪•😂

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 4 месяца назад +19

    አማራዬ ፋኖ😢😢

  • @getachewdemesie5209
    @getachewdemesie5209 3 месяца назад +2

    እውነት ነው በረከት ግብጾች እየተጫወቱብን ነው

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 3 месяца назад +1

    ፈታ ተባረክ!! እንዲህ ሰለሀገር፣ ስለ ችግራችን ምንጭ በተቆርቋሪነት ሁሉም እንዲህ ቢነሳሳ ስለሀገር ቢቆም የት በደረስን። ፈታ ከበረከት ተማሩ ፣ከመንደርተኝነት ውጡ !!

  • @addismic123
    @addismic123 4 месяца назад +8

    ትክክለኛው ችግራችን ስንፍና፣ ጥሩ የስራ ባህል ባለመኖሩ ነው።
    85% ገበሬ እያለ፣ ከ16 በላይ አመቱን በሙሉ የሚፈሱ ወንዞች እያሉ፣ በራብ እንጠቃለን፣ 3000 እነዚህን ወንዞች ለግብርና አልተጠቀምንባቸውም።
    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የስራ ባህል በጣም ዝቅተኛ ነው።
    አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መስራት አንችልም።

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz 4 месяца назад +5

    የዛሬው ጥሩ ዘገባ ነው

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 3 месяца назад +1

    የኢትዮጵያን እውነት ለመረዳት ያዳምጡት!!

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 4 месяца назад +7

    እንደዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው ለሀገር እንዳይሰሩ ተገልለው ያሉት ! ያሳዝናል! ቻይና ለዚህ የበቃችው ለውጭ ሀይሎችን በሯን ዘግታ ታታሪ ሆነው በመስራታቸው ነው!

  • @asamnewuasamnew1806
    @asamnewuasamnew1806 4 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት😢😢😢❤❤

    • @victoryismine9748
      @victoryismine9748 4 месяца назад +2

      amen. halleluyah

    • @gadi6563
      @gadi6563 4 месяца назад

      ፈሪ! እየታገልክ ፈጣሪን አግዘን ማለትክን ትተህ የአንተን ፍርሀት ቀፈጣራ አታሳብ አቶ ፈሪው

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d 4 месяца назад

      ​@@gadi6563ዴቆሮፈጣሪንመለመንመፍራትአይዴለም

    • @user-wn3fx3mf9b
      @user-wn3fx3mf9b 4 месяца назад

      Ameen

    • @Godissogood2me
      @Godissogood2me 4 месяца назад

      ​@@gadi6563 ምን ማለት ነው??🤔🤔 አሜን ማለት ካልተቻለ ዝም ማለት ማንን ገደለ። እኔ አሜን ብያለሁ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 4 месяца назад +2

    እኛ ለምን እርስበርሳችን አንዋጋለን እንመቀኛኛለን የደገሳዉላይ አንጠነቆቀላለን ምቀኝነቱ ሁሉም የኛ ነዉ አናሳብብ በሌላ

    • @super__star6823
      @super__star6823 4 месяца назад +1

      Because we keep having a leader that run like puppet by other leaders

  • @user-zu7jz1ms7e
    @user-zu7jz1ms7e 4 месяца назад +5

    ቁልፉ ችግር ሀገር የሚመሩትንም እነእርሱ አሰይጥነው ለራሳቸው ታዛዥነት አድርገው መሾማቸው ነው

  • @Hardshiplife24
    @Hardshiplife24 3 месяца назад

    ድንቅ ምልካታ ነው!🎉

  • @HailuBe
    @HailuBe 4 месяца назад +1

    አሁንም አንተ ተባረክ።ዘገባ ይሉሃል ይህ ነው።መረጃ የሰጠ።ወሬ፤ ነገር ማባዛትና ጆሮ የሚቀፍ ዘገባ ትቶ ቢያንስ ትራክ ቀይሮ እንዲህ ማስገንዘብና ማስተማር ይሻላል።ጋዜጠኛው ጥሩ አጢኚ ነውና አንተም እንደዚህ ባልሰለቸው ጉዳይ አተኩር!!!!🇪🇹❤

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 4 месяца назад +1

    ጥሩ ዕይታ ነው!!

  • @Alexander-qx7zm
    @Alexander-qx7zm 3 месяца назад +1

    ሁሌም ቢሆን የማይገባኝ እነ እንትና አሲረውብን ነው። እነ እንትና ደግሞ እንዲህ አድርገውብን ነው እያሉ መተንተን ምን ዋጋ አለው። ደሞስ አለም ላይ ካሉ ወደ 300 የሚጠጉ ሃገራት እኛ ላይ ብቻ ተደረገብን ብሎ ማልቀስ ዋጋ ያለው አይመስለኝም። ይልቁኑ እጃችንን ስላላሰሩን እንስራ!!

  • @e.s9434
    @e.s9434 3 месяца назад

    ትክክል ብሎል

  • @ababulochante6127
    @ababulochante6127 4 месяца назад +1

    እዉነት ነዉ ፥ዘመንህ ይባረክ ።

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 2 месяца назад

    ተው ባክህ ስዩሜ ነው በደንብ ፈልፍሎ ያስረዳን።እድሜ ከጤና ይስጠው፣

  • @mekideszekariyas
    @mekideszekariyas 4 месяца назад +1

    ምን ዋጋ አለው 😢አይ ኢትዮጵያውያን ስናሳዝን😢😢😢

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 месяца назад

    Betame yemiasazene gudaye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Berkete ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ewenetega Melekete❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 4 месяца назад +16

    ፋኖ ያሸንፋል 🥰💚💛❤

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 4 месяца назад +4

      ጅል 😂

    • @meweds8media
      @meweds8media 4 месяца назад

      አያጠራጥርም እንጅ ይህ ሽልጥልጥ ትውልድ የምንባላበትን እንኳን ለይቶ የማያውቅ ምሁር ነኝ ባይ ገረድ ኢትዮጵያን ገድል ይከታት እንደሆነ እንጅ ማዳን አይችልም።

    • @meweds8media
      @meweds8media 4 месяца назад +1

      ​@@BekaAman605ደነዝ።

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 4 месяца назад

      Ahunim fano layneh kebt

    • @NaziraAdiss-fz6gi
      @NaziraAdiss-fz6gi 4 месяца назад

      ከእውቀት ነፃ​@@meweds8media

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 3 месяца назад

    የበረከት ሃሳብ በማስረጃ የተደገፈ እውነታ ነው ኢንሻአላህ ጠላቶቻችን እንዳሰቡት ኢትዮጵያን ማጥፋት አይችሉም በሂደት ሴራቸው ሲጋለጥ ብቻቸውን ይቀራሉ ኢትዮጵያም በሠላም ትኖራለች ኢትዮጵያውያን ጠላቶቻችንም ከስመው እናያቸዋለን ኢንሻአላህ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 4 месяца назад

    የሳጥናል ጎል ኢትዮጵያ!!! ኢትዮጵያዊ ማንበብ አለበት መሪዎቻችንን የሚመረጡት በአውሮፓያን አሜርካን ይሁንታ ነው ቅጥረኞች ናቸው ህዝቡም አልነቃም ለማን ከማ ጋ ከወንድሙ እንደሚዋጋ አይገባውም ዘረኝነት አጀንዳ ተጭኖበት!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ ሰላም ለሃገራችን 😢 ንቃ !!!

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 4 месяца назад +1

    ለጠላቶቻችን መንገድ የሚያመቻቹት የእኛው አመራሮች ናቸው። በትክክለኛ መንገድ ቢመሩንና ፍትህ ቢያረጋግጡልን ዜጎች የጠላቶቻችን መጠቀሚያ አይሆንም። ስለዚህ መጀመሪያ መንግስት ወደ ትክክለኛው መስመር ይግባ፣ ወገንተኝነት ይቅር፣ በአደባባይ የሚወራውና በጓዳ የሚሠራው ወጥነት ይኑረው።

  • @behailuwstadik932
    @behailuwstadik932 4 месяца назад +5

    ማንም የለም ። ያመጣህው የርስ በርስ የዘር ጥላቻ ነው እሚያተላልቅህ

  • @amanuelhaylu4501
    @amanuelhaylu4501 4 месяца назад +1

    ኣለን ኣለን ኣለን ማለት ትርጉም የለውም መስራት ነው ያለህን ትተህ የሌሎቹን በዓይነ ቁራኛ ከማየት ይልቅ !!!!!!

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад

    Ewenetegna meleket new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yeale menem yeale terer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሊያ
    @አሊያ 3 месяца назад

    እናቴ ኢቶቢ ሰላሞይመለስ😢😢😢😢

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr 4 месяца назад

    አምላኬ ሆይይይ

  • @seifubelay9256
    @seifubelay9256 4 месяца назад +1

    እውነት ነው እኛ እርስ በርስ የሚያባሉንስ እነማን ሖኑ ና ለማንኛውም እንለወጥ አንድ ሖነን አለዝያ የባሰ ነው እኛ በራሳችን ጭንቅላት መኖር አያቅተንም እናውራ በጋራ አነ አብይን እንዴት እንቀይራቸው የአሜሪካው ጠቅላይ ሚንስትር እየመሩን እናሳዝናለን😢😢

  • @hanihasen
    @hanihasen 4 месяца назад +5

    የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ እና ለእራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አይነት ተንተና ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @LoyidGirma
    @LoyidGirma 4 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ በረከት ምርጥ ሰው ስወድክ

  • @user-yf4nh3wy5d
    @user-yf4nh3wy5d 4 месяца назад +1

    የኔታ ጋር እየተማርን የምናውቀውን ታሪክ ነው የነገርከን ነገር ግን PhD i, እና ሌላም የትምህርት ደረጃ ይዘው በነሱ አታሳቡ ችግሩ የኛው ነው ለሚሉት ማንቅያ ነው ሌላው የአለም ገዥ መሆናቸውን ማወቅ ተገቢ ነው ከነሱ እጅ መውጣት በቀላሉ ይቻላል ወይ የሚለው ብዙ ያከራክራል !!

  • @user-it9st7un1q
    @user-it9st7un1q 4 месяца назад +1

    እውነት ነው ግን...እዳቅክ ያወቁ ቀን ይገሉካል!

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 4 месяца назад

    ማንም የለም እራሳችን የ ethnic politics That’s it አታሳብ

    • @super__star6823
      @super__star6823 4 месяца назад

      But they keep giving drones to kill Ethiopians in mass . They are also responsible

  • @gadi6563
    @gadi6563 4 месяца назад

    አባቴ ለዚህ ሁሉ የኢትዮጵያ ችግር ከጀርባ ሆነው የሚያበጣብጡን "ግብፆች" ናቸው በሌላ አታሳቡ ይኸው ነው...!
    *መፍትሄው ልዪነታችንን እያጠበብን ወደአንድነት እንምጣ! አለበለዚያ ኢትዬጵያችን ለማንኛችንም አትሆንም...!

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 4 месяца назад +1

    ኢትዮጵያመቸምየዘርቦለቲካታልቆመከፍአትልምጠካራመሪያፈልጋታል
    ያሳዝናል

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 месяца назад

      በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለሽ ፃፊ ተማሪ ኮሜንት ከመፃፍሽ በፊት

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 4 месяца назад +1

    deleee lafano deleee lafano ❤❤❤❤❤

  • @incredibleprogramming6457
    @incredibleprogramming6457 4 месяца назад

    Wow

  • @girmaasfaw1129
    @girmaasfaw1129 4 месяца назад

    ያቀረብከው አርዕስት ትልቅና በጣም ወቅታዊ ነው ትንታኔው ግን አይመጥነውውም እንደ እኔ በዚህ መልኩም መቅረብ አልነበረበትም::

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 4 месяца назад +2

    ታሪካችንን ስንናገር ተረት ተረት ነው የሚል ትውልድ ፈጠርን ያማል።በረከት እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 месяца назад

    አይ ሀገሬ😢😢😢

  • @user-zz3yi6yi2o
    @user-zz3yi6yi2o 4 месяца назад

    ትክክል

  • @sissis7704
    @sissis7704 4 месяца назад

    ምክንያቱንናየአለምን አካሄድን አውቅን እሺ ይህንን መፋታት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት መሞት አለብን አለብን ለመፋትሆ ለመፋትሆ አውን አውን በጥበብ በብልሀት በፈጣሪ ሀይል።

  • @muhammedali3610
    @muhammedali3610 4 месяца назад

    አውሮፓዎች እንዳያጠፉህ ዝም በል በለው እነሱ እንድለማ አይፈልጉም

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 4 месяца назад +3

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 месяца назад +2

      ይፊንፊንሽ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 месяца назад +2

      ቆማጣ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 месяца назад +2

      ጉራ ብቻ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 месяца назад +1

      እስት ፋዶ ወንድ ከሆነች ሱዳን የወሰደችውን ያስመልስ ጉራ ቀረሪቶ ብቻ

    • @eleniejigueleni4007
      @eleniejigueleni4007 4 месяца назад

      @@vftygyyi4799ሁሉም በሂደት ነው መጀመርያ እናንተን አሶግደን ወደሱዳን እንቀጥላለን የውስጥ ተባያችንን እናንተን እናጥፋ መጀመርያ

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 4 месяца назад

    እግዚአብሔር የባረኪ ወንድሜ ስለ መከራ ❤❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch 4 месяца назад

    ዋናው ጠላታችን ብልጽግና እና ህውሀት ነው።የውጭጮቹ ክፍተታችን ስላዩ ነው የገቡት።

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 4 месяца назад

    100000000000000000% thru

  • @meseretkebede3373
    @meseretkebede3373 4 месяца назад

    Lk 👌🏾

  • @user-rx6mc3vp9n
    @user-rx6mc3vp9n 3 месяца назад

    አስደንጋጭ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 месяца назад

    እኔምለው እዝህቦታለይ ስለፋኖ አልተወራምኮ 🥰😳

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 4 месяца назад +1

    በአሁኑ ጊዜ ለምንገኝበት ዉድቀት ሁሉ ተጠያቂዎቹ እኛዉ ራሳችን ነን በተለይ እንደሰዉ ተፈጥረዉ ሰዉ ያልሆኑት መሪዎቻችን በታሪክ ፊት የምንጊዜም ተወቃሽ ናቸዉ::አስተዋይና የታደሉ መሪዎች የሠለጠነዉን ዓለም ሚስጥር በመፈተሽ ህዝባቸዉን ባጭር ጊዜ ዉስጥ ከድህነት አረንቋ ዉስጥ መንጥቀዉ ያወጡ ብዙ ናቸዉ :: የኛዎቹ ቆፍረዉ የሚያወጡት ሚስጥር ግን አገር በሤራ እንዴት መጥፋት እንደምትችል ነዉ ፈጣሪ ይቅደማቸዉ እንጂ :: ባጠቃላይ ለዉድቀታችን መንስኤ ዉጫዊ ምክንያት መፈለግ አያዋጣም ያ አስቀድሞ የተነቃበት ጉዳይ ስለሆነ ::

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 месяца назад +1

    Thankyou, Bereket! Great analysis! But we can reverse this challenge by having descent constitution that give normal basic የመኖር ህልውና የሚሰጥ ህገ መንግስት! Then we can nurture the new generation like you!!. SYSTEM, SYSTEM,
    SYSTEM!! 😅
    መጀመሪያ የመቀመጫዬን አለች፣ ዝንጀሪት!

  • @Emube1
    @Emube1 4 месяца назад

    በትክክል እኛ ሰተን ለምኝ ሁነናል ግን ካሁንበሗላያለውትውልድ የሰዱብንን እናስመልሳል አለቀ ከግድህ ሙሁሩም አራሹም አበዳሪም እኛእራሳችንመሆንአለብን አለቀ ትግል ወለውጥእድገት እውቀት ።

  • @mdrima6548
    @mdrima6548 4 месяца назад

    😥😥😥😥😥😥😥 Ethiopia 😥😥 Ethiopia Ayii 😭

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p 4 месяца назад +2

    ሞት ሆይ ወዴት አለህ አብይ አህመድ የሚባል የሴጣን ፈረስን እባክህ አንሳልን

    • @binyam3098
      @binyam3098 4 месяца назад +1

      ጉድጓድ ስትቆፍር አታርቀው ቀድሞ ማን እንደሚገባበት አይታወቅምና ይላል ያገሬ ሰው የእሱን ሞት ስትመኝ የምትወደውን ከጎንህ እንዳታጣ

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 4 месяца назад +1

    መቼ ይሆን አንድ ሆነን ጠላታችንን አገቱን እዲደፋ ይምናረገው ወይ ሀገሬ ግን አይቀሬ ነው ታላቅ ሀገር እምትሆን፡፡

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 4 месяца назад +1

    እንዲሁ ላካብድለት ብለህ እንጂ ይሄ ትንታኔ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ዉድቀት ማሳያ ሆኖ የሚቀርብ አይደለም።ይልቁንም የኖርንባቸዉን የፖለቲካ ዘመናት ወይም ፖለቲካ እና ልማት ያላቸዉን ቁርኝት መዳሠስ ብትችል የተዋጣለት ነበር።ግን መንግስታት ለምን ይወድቃሉ?ኢትዮጵያም ለምን ወደቀች?

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 3 месяца назад

    በሌሎች ላይ ማሳበብ ጅዝብና ነው፣

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 4 месяца назад

    አንባገነኑ አብይ አህመድ በረከት በላይነህን ያፍነዋል!

  • @seifubelay9256
    @seifubelay9256 4 месяца назад +1

    አንድ ሰው ተገኘ😎

  • @andnet2094
    @andnet2094 4 месяца назад

    ከመተላለቁና ከኢትዮጵያ ጨርሶ መጠፋት አይቀሬነት ጀርባ ያሉት ብልፅግናና ሕወሐት ብቻ ናቸዉ:: መፍትሔዉም እነርሱኑ ተባብሮ ማወደም ብቻ ነወ:: በሁሉም ክፍለ ሀጋራት ያለህ አትዮጵያዊ ሁሉ ንቃ!!!! ንቃ!!! አንድ ሁን:: አገርህ አትዮጵያ ብቻ ናት::

  • @teshtesh8402
    @teshtesh8402 4 месяца назад

    ምርታማነት ከፍ በማድረግ የኑሮ ዋጋ መቀነስ ብቻ ሳይሆን ያለውን የውጭውን አለም ተፅእኖ መቀነስ ይቻላል በአውሮፓ ላሉት ስደተኞች እራሱ የተባበሩት መንግስታት መልሱ አለው የኢትዮጵያ መንግስት ንምንም አይነት ተጠያቂነት የለውም

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 4 месяца назад

    ደርግ ከወደቀ በኋላ በባንዳ እየተዳደርን ስለሆነ እውነተኛ ኢትዮጵያን እሚመራ ስለጠፋ ነው

    • @tadesseb
      @tadesseb 4 месяца назад

      You mean Tigres, Wolayitas and Oromos are not real Ethiopians???

  • @besm113
    @besm113 4 месяца назад

    እንዲህ የሆናችሁ ከባብያችሁ ለማጥፋት የተላካችሁት ለናንተ መጥፍያ ሆነ አምላክ ይመስገን።ጥፋታችን የተመኛችሁ መጥፍያችሁ ሆነ።

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 4 месяца назад

    Oh my God😮 I was asking myself about Bereket. Where have you been men????

  • @user-dz2fn5ne1c
    @user-dz2fn5ne1c 4 месяца назад

    አዎ እርስ በርሳችን የምንጨራረሰው የመጨራረስ አባዜ ኑሮብን ሳይሆን ጠላቶቻችን በተለይም ግብጽ ስለሚፈልጉ ነው። አሜሪካ እንደሁኔታው የምትቀያየር ሲሆን በተለይም በ1971 ከግብጽ ጎን ቆማ "Keep Ethiopia in perpetual fighting" የሚለው ውሳኔዋ አሁን ላለንበት ችግር ትልቅ ማስረጃ መሆኑን በተጋጋሚ ብጠቁምም ብዙወቹ ቦተ የሰጣችሁት አይመስለኝም ። ብትሰጡት ኖሮ የጠቀስሁትን ዘረኛ ውሳኔ በስፋትና በተደጋጋሚ broadcast በማድረግ መላው ኢትዮጵያና ዓለም እንዲረዱትና ከኢትዮጵያ ጋር እንዲቆሙ ማድረግ ይቻል ነበር። እንግዲህ እኔም በመጽሃፍ መልክ ለማሳተም እያሰብሁ ስለሆነ ብታበረታቱፕ አይከፋም።

  • @etgt1122
    @etgt1122 4 месяца назад

    ለምን በሰው እናሳብባለን? ዋናው ጠላታችን ራስ ወዳድነታችን ነው። 😮 ego...

  • @bekeleatsede
    @bekeleatsede 4 месяца назад

    wawe

  • @mulugetalemma2116
    @mulugetalemma2116 4 месяца назад

    መልካም ፡ መልክት። ዝም ፡ ብለን ፡ ይሄንማ ፡ እናውቀዋለን ፡ ማለት ፡ ሳይሆን ፡ አንድ ፡ ውድ ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ያደረገውን ፡ ጥናት ፡ ጫፍ ፡ ጫፋን ፡ ከምናውቀው ፡ በላይ ፡ መሆኑን ፡ ሳንዘነጋ ፡ ሁለም ፡ እንዲሰማው ፡ መልክቱን ፡ መካፈል ፡ ጥናቱንም ፡ ለአደረገው ፡ ምስጋና ፡ ሊቸረው ፡ ይገባል።

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 4 месяца назад

    ለኋላ ቀርነታችን ቀዳሚው ምክንያቶች የመሪዎቻችን የሥልጣን ስግብግብነት ወንበራቸውን ከማስጠበቅ ውጭ ለሀገርና ለሕዝባቸው ዕድገት የማይጨነቁ መሪዎች እስካሉ ድረስ በዚህም ምክንያት የሀገሪቱን ጉዋዳ ለባዕድ ኃይሎች ክፍት አድርገን ጥገኛ መሆንን እስከመረጥን ድረስ መሪዎቻችን ይህንን የሚያደርጉት ያችኑ ወንበራቸውን ለማስጠበቅ እንጂ ለሀገር ጥቅም እስካልሆነ ድረስ ኢትዮጵያ ነዳጅም ሆነ ውሃ ወይም ሌላ ሀብት ቢኖራት ከጥቅም ማን ያውለዋል? ይልቁንም እነኚህን ሀብቶች በአግባቡ በሀገር ወዳድነት ስሜት የሚቆጣጠር ሐቀኛ አዋቂ ሀገር ወዳድ ዘረኛ ያልሆነ መሪ ያስፈልጋል ጥሩ መሪ ማግኘት ለሀገር ዕድገት በጣም ወሳኝ ነው ጥሩ መሪ የሚገኘው ደግሞ በሴራ ፖለቲከኞች አፈጮሌነት ሳይሆን በትክክለኛ ሕዝባዊ ፓለቲካና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብቻ ነው።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 месяца назад

    Yes he is 1000%% true but speak easy and do on 7:12 ly the jobs every one know about this miracle country but less talk and work listen each others internaly

  • @user-ro9ky8zs3y
    @user-ro9ky8zs3y 4 месяца назад

    Tekekel yabzalen

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 4 месяца назад

    Oh የሚገርም ነው 🤔🤔🤔

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 4 месяца назад

    Yebakin Intrviwen sesema betam ferchalet nbr gudachwen awetabachew ahun yasrutal

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 4 месяца назад +1

    Throughout history Each country works for its benefit, why you cry when others outsmart you? 😢😢

    • @super__star6823
      @super__star6823 4 месяца назад

      Being a reason for 2 million death can't be called out smarting

    • @user-gd3rq6zh5m
      @user-gd3rq6zh5m 4 месяца назад

      Survival of the fittest 😀

  • @tirusew
    @tirusew 3 месяца назад

    B.S

  • @hailumisgan380
    @hailumisgan380 4 месяца назад

    የአሜሪካን እና የአውሮፓውያንን አጀንዳ አስፈፃሚወች

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 4 месяца назад +1

    ኣረ እንዳታሳስሩብን

  • @swoubshet982
    @swoubshet982 4 месяца назад

    አቶ በረክት፣ እንቦጭን እንዲበቅል ያረጉትን ምርምር ላይ ብትጨምረው መልካም ነው።

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp 4 месяца назад +2

    ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን።
    💪💪💪💪
    ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።

    • @fatahfatah1037
      @fatahfatah1037 4 месяца назад

      ዶንቆሮ ፊኖ እልክ አፊህን አትኽ
      ክፈት😮

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 4 месяца назад

  • @sarafonfon8482
    @sarafonfon8482 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @negabekeleabegaz1112
    @negabekeleabegaz1112 4 месяца назад

    ምርጥ ገራሚ ዕይታ ከተባነነ

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 4 месяца назад +1

    If you chose to be victim, do not blame others! 😮

    • @super__star6823
      @super__star6823 4 месяца назад

      There are attackers for victims . What is your point?

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 4 месяца назад

    ፈጣሪ በትግሬ እና በኦሮሞ ስም የተደራጁ ሀይሎች በሙሉ መንግስት ተብየዉ ጨምሮ ፈጣሪ አንድ እንዲልልን እንፀልይ

  • @user-il5pn3tm2i
    @user-il5pn3tm2i 4 месяца назад

    አነትልጀ❤ትለየሊመለይ❤በተምእከነወአቀረረቢምመቸኛ

  • @Shashe2024-z1e
    @Shashe2024-z1e 4 месяца назад

    never blame outsiders,blame ,critize and curse those who are against ethiopia with in who opened the door for what you perceived wrongly.

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 4 месяца назад +1

    Blaming the White Man is not the solution!😊

  • @selamawitbeyene6452
    @selamawitbeyene6452 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን አንድ ልብና መተሳሰብ ስጠን እጅ ለኦጅ ተያይዘን ሀገራችንን እናሳድግ አንድ ከሆንን አንኳን ለኛ ለመላው አፍሪካ እንተርፋለን። አንናናቅ የውጭ ጠላቶቻችንን በር እንዝጋ። አባይ ግድብ ተጠናቆ ከገቢ ባሻገር አንደ ቱሪስት የምንዝናናበት ዘመን ያምጣልን። ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ ይብዛልን። አሜን ይሁንልን።

  • @shewayekebede727
    @shewayekebede727 4 месяца назад +3

    ብልጽግና ነው

  • @natibrandnew1180
    @natibrandnew1180 4 месяца назад

    Depressing

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 4 месяца назад

    እኔን ግን የማይገባኝ እነዚህ ጥናት አድራጊዎቹ ከሰባተኛው ሰማይ ነው የመጡት ወይስ ከዚሁ ናቸው የኛ ሙህራኖች የማንን ጎፈሬ ነው የሚያበጥሩት ሙህርነታቸውስ ትርጉሙ ምድነው

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 4 месяца назад

    Weyna Bekin asbelchut esunim letasasrut nw😢😢😢😢

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 4 месяца назад

    😢😢😢

  • @alfnurhussen8299
    @alfnurhussen8299 4 месяца назад

    ቡዶች መሪያችንን እንዳትበሉት