ጉደኛዉ ባሌ ከቀድሞ አፍቃሪዬ ልጅ እንዳረግዝ ፈቀደልኝ እኔም ከሱ ወልጄ አስታቀፍኩት | አስታራቂ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 99

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Год назад +11

    በፊልም ካልሆነ በስተቀር ይሄ እንዴት ይታመናል?
    ከ10ኛ ክፍል ትምህርቴን አቋርጬ ያገባሁት ባሌ መዉለድ ስለማችል ከሌላ ዉለጂ ሲለኝ
    እኔም ከሱ በፊት ለፍቅር ከሚጠይቀኝ ሰዉ ሄጄ አርግዤ ወለድኩኝ።

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 Год назад +12

    እናትየዋ ላይ መፍረድ አይቻልም የዛሬ ልጆች ተው ሲባሉ አይሰሙም በኃላ ችግር ሲደርስ ወደ ቤተሰብ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ👏

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 Год назад +3

    ምስኪን እህት ነች መውለድ ብቻ አይደለም በስርዓቱ ማሳደግ ነው ያለ እድሜዋ ያለ እውቀቷ መከራ የተቀበለች ምስኪን በትንሽ እውቀቷ ኑሮን ለማሸነፍ ትግል አሁን እቺን ትንሽዬ ምስኪን ሰውዬው ሌላ ቦታ ሂጂ ብሎ ተጫወተባት ለመኖር ትግል

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Год назад +6

    የሌላ. አገሮች.መጥፎ ስሰማ ኧረ. አልሀምዱሊላህ አገራችን እዲሀለ. ጉድ. የለም እል ነበር አገራችን ብሶ ቁጭ

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 Год назад +8

    አይ እናት ሀገሬ ባህላችን ትውፊታችን እና በጣም ነውር የነበረውን ስርዐታችን እንደ normal ሆኖ ተለማመድነው። የምዕራባውያን ቆሻሻ እና አፀያፊ ባህል እንደወረደ መቀበላችን ያሳዝነኛል ። ይሄ ልጅቷ የምትነግረን ታሪክ ከሆኑ አመታት በፊት እጅግ ነውር ነበር

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Год назад +2

    አንቺ በሞኝነትሽም ይሁን በባልሽ ማጭበርበር ተጎድተሻል ምክንያቱም ያኔ ወልደሸ አምጪ ሳይሆን መፍታት ነበረበት እሱ ነው የሚያመው በሽተኛ በሰንሰለት መታሰር የነበረበት እርኩስ
    ይሁን አሁን አልፏል ግን የወለድሽለት የልጅሽ አባት ያስፈልግሻል ፀሎት አድርጊ ከፀበል አትራቂ ንስሀ ግቢ አይዞሽ እህቴ እንኳን ጤነኛ ልጅ ወለድሽ ሁሉም ያልፋል

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Год назад +1

    በጣም ትክክል ወንድሜ ምንተስኖት መንፈሳዊ ሰው እንድህ በእውቀት የተደገፈ ምርጥሃሳብ ያፈልቃል ተባረክ

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Год назад +2

    አይዞሽ እህቴ ነገ ትልቅ ቦታ የምትደርሺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የምትወጂውን ትምህርትሽንም ቀጥለሽ ማንነትሽን ለድሮ ባለቤትሽ አሳይው እናትሽንም ከልብሽ ይቅርታ አድርጊላቸው እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ይሁን

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Год назад +4

    እሄ ሁሉ የቤተሰብ ጥፋት ነዉ በልጂቱ አትፍረዱ አስተዳደጎ ይወስነዋል

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 Год назад +1

      በተለይ ቤተሰቦቿ

    • @aminaamina-em4tu
      @aminaamina-em4tu Год назад +2

      @@jemelajemela6978 አላህ ለቤተሰብም ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @asseb9842
    @asseb9842 Год назад +5

    በመጀመሪያ ባል ተብየው የሴት ፍላጎት ስሜቱ ስለሞተ ነው..!
    እኔ በበኩሌ ሚስቴ ብየ ያልኳትን እንኳን ገላዋን እጇንኳን ለሰላምታ ለሌላ ወንነድ እንድተሰጥ አልፈልግም።

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Год назад +10

    ምን ዓይነት ግራ የገባው ታሪክ ነው? 🤔
    እንዴው ግን የኔ እህት ገና ለገና ባለቤትሽ
    "እኔ መውለድ ስለማልችል ሄደሽ ከሌላው ውለጂ።" ስላለሽ ብቻ ከሌላው ሰው ጋር ለመተኛትስ ሰውነትሽ ራሱ እንዴት ታዘዘልሽ? .
    😔😔😔
    አምላኬ ሆይ ፈራጅ አታድርገኝ!
    🙏🙏🙏

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 11 дней назад

    የኢቶጵያ ህዝብ ብዙጉድ በየቤቱአለ የሚገርማን ይህደሞ የባሰጉድ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +17

    ይሄን ሁሉ እየሰማን ያላገባነው እንዴት አምነን እናግባ😢 የሀበሻ ወንዶች ጉድ ተዘርዝሮ አያልቅም😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +2

    ደግሞ እኮ ልጂ ናት እሷ እራሷ የፈጣሪ ያለህ ብቻ እግዜኦ ነው😥😥😥

  • @emebetmoges6095
    @emebetmoges6095 Год назад +1

    አረ እግዚኦ ነው እንዴት አይነት ታሪክ ነው እውነትም ፊልም ነው የሚመስለው ትዳር ከሆነ ልጅ የአምላክ ስጦታ ነው እንዴት በትዳር ላይ ከሌላ ይወለዳል አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን 🙏

  • @eyerus2964
    @eyerus2964 Год назад +1

    አይዞሽ ማሬ ወንዶች መሰናክሎቻችን ናቸው ውዴ ያገኝሺውን ነገር ስሪ በርቺ ጠንክሪ እማ😭😭😭

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 Год назад

    የሚገርመው አንዳንድ ሰዎች ለምታደርጉላቸው መልካም ነገር ሁሉ ምስጋና ቢስ ናቸው። ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት ይህንን ነው።

  • @zeytonahelile3161
    @zeytonahelile3161 Год назад +6

    ባል ተብዬዉ ግን ግብረሰዶም እንዳይሆን ፈራሁ ወንድና ሴት አብሮ ተቀመጦ ምንም ሳያደርጉ ከባድ ነዉ

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Год назад +2

    ስው ምን እየሆነ ነው አረ አምላከ ከነቤተሰብሸ ይቅር ይበልሸ

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 Год назад +1

    ውድ ትናንሽ እህቶቼ መቼም ቢሆን ክፍተታችሁን ወንድ ልጅ እንዲሞላላችሁ ብላችሁ እራሳችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ ። ችግር የሚያልፍ ነገር ነው ። እሱ ከመሚሰጣችሁ ጊዚያዊ ምቾት እናንተ ዝቅ ብላችሁ ሰርታችሁ ያንን ጊዜ ብታልፉ ይሻላል። ሁሌም በፈጣሪ እና በራሳችሁ ላይ ብቻ ታመኑ። ለማንም ብላችሁ ክብራችሁን የሚያዋርድ ነገር እንዳታደርጉ በፍፁም!!

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад +2

    ምን ታደርጉ ይሄ የፈረጅ ላም ሕዝብ አለ ዝምምም ብለው ይታለባሉ ልጄ ብትሰራ ልጅቱዋን ያዙ በ21 አመት ወታ አረብ ሀገር ሄደሽ ለጅሽም ለቤተሰብሽም አሳልፊ ሁሌም የሰው ፊት ጠልተን ስንት አመት አስቆጠርን በሰው ሀገር ግን ግን አትበል ምድረ ዘልዛላ የኢትዪጵያ ወጣት

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад

    የኔ ጌታ ምንተሱሎትይ እኔን አልክ ጠላትህን.

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 Год назад +2

    ይቅር ይበላችሁ ብቻ ነው የሚባለው እንዴት ዘመኑ እንደተበላሸ የምንሰማውም ቀስ በቀስ ኖርማል እንዲሆንብን እና ሀጢአትን መለማመድብእንዴት እንደሚቻል ያየሁበት ታሪክ ነው ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን?

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ

    ወይ ጉድ የማሰማው ጉድ የለም መቼም

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Год назад

    በጣም ይገርማል

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +2

    ሲፈርድብህ እንዲህ ነው አይፍረድ ነው እንጂ😢😢

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 4 месяца назад

    ልጅ መውለድ ሳይሆን ከሚስቱ መትኛት ነው የማይፍልግው 😢😢😢😢😢

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 Год назад +2

    ምን አይነት ድንዛዜ ነው የተረገመ ትውልድ እሱ ሰላላት መሄድ ነበረባት ? አረ የሀበሻ ሴቶች ማሰተዋላችሁን የት ነው የጣላችሁት አናዳጅ ታሪክ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +3

    እህቴ ገጠመኝስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክይቱብ ተከታተዬ የሴጣን ስራ ነዉ ሂወትሽ ያመሳቃቀለዉ ሴጣኑ ነዉ መተት ከባድ ነዉ እህቴ ገጠመኝ ስሚ ፁሚ የልዬ ስገጂ ንስሀ ግቢ ቁረቢ ያየጥላ ስራ ነዉ አይ ያሳዝናል አይ ጊዜ

  • @zahrasaeed756
    @zahrasaeed756 Год назад +2

    እኔምምክራቺሁያስፈልገኛል እምኖርው ስደት ነው ግን በጣም ከባድታርኪአለኝ

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 Год назад +1

      ሀገር ስትገቢ ቅረቢ እኔ በጣም ከባድ ታሪክ አምቄ አለው አንድ ቀን እንሄዳለን ሀገር ስንገባ😢

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Год назад

    እግዚኦ የድራማ መዓት!!!!!
    ምንድን ነዉ ገዱ?????

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አለ አንቺ እራሱ መንፈስ ነሽ የምን መተት መንፈስ ምናምን ነው በዚህ እድሜሽ ምን ወደዛ ወደዚ ያሯሩጥሻል ሲቀጥ ደግሞ ምን አይነት አይምሮ ቢኖርሽ ነው ሌላ ቦታ ስትተኝ አልዘገነነሽም ግራ የገባው ትውልድ ለሁለቱም አረገዝኩ አልኳቸው ወይ እማማ ኢትዪጵያ ይሄ ትውልድ ነው የሚሻግርሽ እሽ ጋሼ አለም ሰገድ ለምንድን ነው የምትረዳው ወደዛ ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Год назад +2

    ምን አንቀለቀላት ገና በ18 አመት ልጅ አስፈለጋት እናቲቱ እራሱ አትረባም ለልጅ መቸኮል አያስፈልግም

  • @netsib3805
    @netsib3805 Год назад

    Leje eko nat, bale tebeyew new yasasatat.
    Bezu wokesehat.

  • @semirahabi
    @semirahabi Год назад

    Subhnallah Diqela beza 😂 menu zemblo meda qeli menrgale Astofirla 🤣🤔😏

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 Год назад +2

    ሰዉ ሁሉ አእምሮ የጎደለዉ ምን ሆኖ ነዉ?አንቺም ጉደኛ ነሽ አቦ ቤተክርስቲያን ሄደሽ አትሰሚም

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад +1

    ከዚህ በፊትም እንዲያውም ፫ ይመስለኛል እየተመላለሰች ወልዳ ካአሳደገ በኃላ ብለሃል አላልኩም የኔ ልጆች አይደሉም ብሎ የተከራከሩ ግን መጨረሻውን አላሳወቃችሁንም።

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 Год назад

    በዚህ በሰለጠነዉ ዘመን እንደዚች ዓይነት የዋህ ሴት አይቼቼም ሰምቼም አላዉቅም ለምን ጥላዉ አትሄድም ነበር : የመጀመርያ ባሏ ተንኮለኛ ወንድ ነዉ ተጨዋቶባት ነዉ የሄደዉ

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Год назад

    ሰዶማዊ ሳይሆን አይቀርም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለኝ ግን!!!!!

  • @hayatedemsie3671
    @hayatedemsie3671 Год назад +2

    ልጂቷ 1ኛ ልጂስለሆነች ስሜቷንእጂ ነገምንይመጣልብላአላሰበችም
    2ኛ የገጠርልጂስለሆነች መብቷንናግደታዋንበደብአላወቀችም ቤተሰብ ምንምማድረግአይችሉም

  • @honkb1883
    @honkb1883 Год назад

    Ena gin still teneneta yasasebegnale aworara erasu normal ayidelem

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Год назад

    ሰው በእግዚአብሔር የማይታመን ከሆነ እስከመጨረሻም ምንም አይነት ስኬት ልኖረው አይችልም በኔ ግምት ሁለቱም ፆታዎች እኔመውለድ አልችልም ሂድና ውለድ ሂጅና ውለጅ ማለት ሃጥያት ነው ገና ልጅ ነች ብጸኑ ይወልዱ ነበር ግን እሱ ባይላትም ሌላ የወደደች ሰው እንዳላት ይሰማኛል ቤተሰብም እምነቱ የላላ ከሆነ ለንድህ አይነት ውጥቅጥ ይደርሳሉ አረ ወዲያ የተባላሸ ትውልድ እግዚአብሔር ብቻ ያስበን

  • @sawatube
    @sawatube Год назад +2

    Kkkkkkkkk ወይ ጉድ የዚ ዘመን አናናር አምላክ ይቅር በለን

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Год назад +2

    ይቅርታ አድርግልኝና
    ገና ከጅምሩ "ይሄው ትዕዛዝህን ፈፅሜ አርግዤልሃለሁ።" ስትለው ።
    "የምትናገረው ውሸቷን ነው ። እብድ ናት!" ብሎ በሰንሰለት አሳስሮ ፀበል ያስገባትን "ባል" ነው "ባለቤትሽ ምን ዓይነት የዋህ ሰው ነው? ምን ዓይነት ደ....ግ ነው።" የምትለው?
    እሱ ራሱኮ የለየለት ወፈፌ ነውኮ።
    ገና አድጋ ያልጨረሰች ልጅ ከትምህርቷም አስተጓጉሎ ህይወቷን ያመሰቃቀለ አሁን ይሄ
    ምኑ ነው ደግ? 😢😢😢

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ Год назад

    ሳስበው ባልየው የፈለጋት ለfun ነበር! ያ እንዳይሆን የልጅቷ ባህሪ (ከጤና አንፃር )ምቹ አለመሆን እና የእሱ ክብርም እንዳይነካ ወይም እኩያው ካሎነች ሴትጋ መታየቱ ሰዎች ከግምቱ በታች እንዳያውሉት ስለሰጋ በትዳር ስም ሳይሆን አብሮ በመኖር ሴሰኝነቱን መወጣት እንደሚችል ስላመነ ነው ።ትዳር ያሉት እሷና ቤተሰቦቿ ናቸው! የእሱ ፍላጎት አይደለም ።ፍላጎት ቢኖረው; 1ኛ አብሮነታቸውን ህጋዊ ያደርገው ነበር ።
    2ኛ; እንደሱ አባባል መውለድ እንደማይችል ቀድሞ ይነግራት ነበር!
    3ኛ እና ሌላው ማንኛውም ሰው ቢሆን አይለም ሳያገባ ካገባ በኋላ እንኳን አጋራቸው የአዕምሮ እክል ከገጠመው አብሮ የመኖር ፍላጎቱ ይቀንሳል ።እሱ ግን የአዕምሮ እክል እያለባት እያወቀ ፣ፀበል ወስዶ እያሳሰረ አብራው እንድትሆን መፍቀዱ ከፍተኛ ሴሰኝነት ስላለበት ነው ።
    ዕሷን ትቶ ስለመሄዱና ለእኩይ ባህሪው ተጎጂ የሆነችው ከቤተሰብጋ ያላት ግንኙት እንብዚያም በመሆኑ ነው ብላ እንደምክንያት ጠቅሳለች ።ይሄም እዳለ ሆኖ ዋናው ምክንያት እሱን የራሷን ወይም ያምላኳ ያህል ማመኗ ነው! "ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው "የሚለውን ተላልፋ ማለት ነው!!! ያሳዝናል

  • @Milky13225
    @Milky13225 Год назад

    Esua rasu difretua ke hulet wend ga endet metegnatin defersh. Zendiro min yihon mansemaw.🤔

  • @addishode1541
    @addishode1541 Год назад

    Omg she just a little girl people 🥲🥲🥲🥲
    I just feels bad for those young girls family and mens put them down

  • @woinshetselante2096
    @woinshetselante2096 Год назад +1

    ወይ ሀገር ወዴት ወዴት ያዛዝናል ለማንኛውም ሰውየው የማይወለድ ስለሆነ ብቻ አይደለም sexually normal ስላልሆነ ነው??

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Год назад

    ምንድን ነዉ ጉዱ?????

  • @የጴጥሮስእናትነኝ
    @የጴጥሮስእናትነኝ Год назад +4

    ቅንዝራም ገና በ21አመትሽ ምን አንቀዥቀዥሽ ሆ

    • @RedietAyana
      @RedietAyana 10 месяцев назад

      ቅንዝራም አይገልፃትም

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Год назад

    አይዛሽ እማ ወንዴች 😭

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Год назад

    የጉድሀገር ገንፎ እያደር ይለበልበን ይዟል ።
    ወይዘመን ወይመዝቀጥ ኢትዮጵያ እናታለም መጨረሻችን እንዲህ ጭምልቅልቆች ሆነን ተገልጠናል ።
    ይቺማፈሪያ እውነቱን ነው የአእምሮ ችግርእማ አለብሽ ትክክለኛ ህሊና ያለውሰው በራሱላይ እንዲህ አይነት ትወና ለመተወን አይደፍርም ።
    ወይድፍረት ህይወትሽን በገዛ ፈቃድሽ ካመሳቀልሽ በኋላ ህይወቴን ያበላሸው ብለሽ ሰውየውላይ ታሳብቢያለሽ ትወቅሻለሽ ???????????????????????

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 Год назад

    በጣም ያሳዝናል😢😢

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Год назад

    ቃል

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Год назад

    እውነትም እብድ ነሽ እብድ በቶኛ 18 አመትሽ ላይ ወዴ ትድር አታገብም ነበረ ያሳዝናል

  • @netsib3805
    @netsib3805 Год назад

    Abatochachen eko mesetochachew mehane sehonu fekedewolachew, yiwoledu ena yametalu leje

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Год назад

    ጋዜጠኛዉ እስቲ ለባለ ታሪኳ እድል ስጥ አዉርቼ ልሙት አልክኮ

    • @Mebi-f3y
      @Mebi-f3y Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @helenmehammed9988
    @helenmehammed9988 Год назад

    Errra gud new misamwo taiya endt sew eneman😢

  • @perrinalex3164
    @perrinalex3164 Год назад

    😢😢😢

  • @mekdesmelaye
    @mekdesmelaye Год назад

    ታባል. ሚባል እኮ ሳው ስራ እንዳይ ሰራ ዎሮቹኑ ያስቆጥራል 😢😢😢

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 Год назад +1

    ልጅቱንባልየውነውየሚያምታታት በሽተኛነው

  • @mekdesmelaye
    @mekdesmelaye Год назад

    እሄ እኮ ዳቢሎስ ናው 🤔🤔😭😭

  • @liyaliya761
    @liyaliya761 Год назад

    ባሎ ራሱ ከቀድሞ ሚስቱ ልጅ ሊኖረው ይችላል በሱዋ እያፎገረ😂

  • @selamalem9776
    @selamalem9776 Год назад

    I feel like he’s judging her she is teenagers no one guide her for right line it’s all parents problem.

  • @selam7747
    @selam7747 Год назад +1

    ጨምላቃ አትጨማለቂ አሁንስ አበዛችሁት 👎

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 Год назад +3

    ውሽት ነው ከሰአሊው ጋር በአንድ ቀን በፍፁም በፍፁም ልታረግዝ አትችልም ።

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 Год назад +4

      ይረገዛል ብዙ ጊዜ ያጋጥማል

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ Год назад

      እግዚአብሔር ከፈቀደው እንኳን ግንኙነት ተደርጎ በመንካካትም ይርገዛል እክ

  • @addishode1541
    @addishode1541 Год назад

    We talking about here a young girl pls stop blaming her

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Год назад +1

    ምንም ማረግ አይቻልም. አች ከቤተሰቦችሽ የተሻልሽ እናት ሁኝ ለልጂሽ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Год назад

    አንቺ ምን ደፋር ነሽ ለልጅ ብቻ ሄደሽ የተኛሽውን ሰው ና ልጅህን ስትይው እንዴት ከባል ጋር እየኖርሽ ወሲብ የማያረገው ምናልባት ድንግል ብሎ ሳትሆኚ ቀርተሽ ይሆናል ደግሞ ወንድ የምታልፊ አይመስልም አነጋገርሽ ባሌጌ እንደጥሩ ሰው ምድያ ትወጫለሽ ማፈሪያ እናት የዋህ ነገር ትመስላለች

    • @tiztatadese9262
      @tiztatadese9262 Год назад

      እባካችሁን መርዳት ከቻላችሁ እርዷት
      አይዞሽ ማለት ብቻውን ምንም አያደርግላትም

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ Год назад

    በጣም ጨቀጨቅካት ምነው? ምንተስኖት ልጅ ናት እኮ ፈርዶባት ነው

  • @0276Jerry
    @0276Jerry Год назад +1

    ጤነኛ ነች ግን?😮😮 በሬዲዮ ቀርቦ እንዲህ መዋረድ

  • @goshu4334
    @goshu4334 Год назад

    The interviewer is judgmental. Not a good interviewer.

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Год назад +1

    ምን ቸር ስለሆነ 😂😂

  • @fikrehaile9751
    @fikrehaile9751 Год назад

    ይሄ ምንም ምንም ትምህርት አይሆንም ባይቁርብ ይሻለሸ ነበር

  • @zahrasaeed756
    @zahrasaeed756 Год назад

    ስታሳዝንንንን

  • @zahrasaeed756
    @zahrasaeed756 Год назад

    😢😢😢😢😢😢