AYANA 🇪🇹|ዶይቼ ቬለ(DW) አያናን ልደቱን እና ሌሎች ፓለቲከኞችን ያወያየበት ፕሮግራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #esat_tv #feta_daly #zehabesha #ethio360 #gegekiya #jawarmohammed #mota #oromo #seena #tigray

Комментарии • 19

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 3 месяца назад +2

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ። በተለይ አያና፣ ያያ በሽር ፣እና አቶ ሲሳይ የሚያቀርቡት ሀሳቦች ለሀገራችን ተስፋ ሰጪዎች ናቸው ። እናመሰግናለን ።
    ምሁራን ለህዝባቸው ችግር እንዲህ መፍትሔ ስያፈላልጉ ደስ ይላል ።በርቱ !

  • @biskut6932
    @biskut6932 3 месяца назад +1

    ትግሉ ለህዝብ ሳይሆን እኔ እበልጥ ጥያቄ ነው ህዝብ ሰላም ነው የሚፈልገው ስልጣን ፍለጋ ብቻ ነው በአላማ ላይ የተመሠረተ ትግል ቢሆን ወደሰላም ይመጣል ግጭቱ የዳስፖራ ስለሰጣን ፈላጊነት ስለዚህ ምንም ይሁን ወደሰላም ኑ ሀገርን ለማዳን

  • @user-ne7pn7ph3l
    @user-ne7pn7ph3l 3 месяца назад +3

    ትልቁ የሰላም እንቅፋት እራሱ ልደቱ ነው።ሰለቸኽን

    • @genetayalew4367
      @genetayalew4367 3 месяца назад +1

      ቀላል ይሰለቻል የልደቱ ሴረኛና ባንዳኛ እርስ በርሱ የሚጋጭ ንግግር ልማዱ የኢትዬጵያን የፓለቲካ ታሪክ የሚያሸማቅቅ የተቃውሞ ፓለቲካን ወራዳ አካሔድ የሚያሳይ ጎደሎ ስብእናው ሰው መሆን ያስጠላል የፎርጂድ ዶክመንት ምሁርነትንም ያጋልጣል አያና ድንቅ ሚዛናዊ የአገር ፍቅር ያለውና በእውቀትና በምክንያት የተሰጠ ትንታኔ ነው ሰውማ ከምድር አልጠፋም ።

  • @biskut6932
    @biskut6932 3 месяца назад

    ከጦርነት ምን ትርፍ ነገር አለው እኛ ስንባላ ዘረፋ እልቀመት ህብረተሰብን በሰለም እንዳይኖር ማመስ ነው ነፃነት በቅኝ ግዛት ስር አይደለችም ስልጣን ለማግኘት እርፍ ማንሳት ሳይሆን በአንድነት ህብረተሰቡን ከርሀብ ማላቀቅ ነው ነፃ ማውጣት

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 3 месяца назад +2

    Ayyana ye mengst degafi new,

  • @jesus-ds3de
    @jesus-ds3de 3 месяца назад +1

    🎉

  • @aynalembekele4092
    @aynalembekele4092 3 месяца назад +1

    ግን የልደቱ የቅነነትና ጥርጣሬ ችግር በብዙ ተቃዋሚ ኃይሎች የሚንጸባረቅ ነው ። የሽግግር መንግስት ማቋቋሙ ይበልጥ ያወሳስበዋል።ለሽግግር ቢሰባሰቡም አይስማሙም

  • @ColeFire
    @ColeFire 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂በሁላቹም አፍሪያለው መጥፎዎች እኛ ንጉሳችንን ዶ/ር አብይን መርጠናል 😂😂😂😂😂

  • @aynalembekele4092
    @aynalembekele4092 3 месяца назад +1

    ችግሩ ውስብስብ መሆኑ ሲሆን ሰዎችን ላለመጉዳት የሄደበት ርቀት መንግሥትን አቅመቢሥ አሥመሠለው።

  • @tamirudamessa3895
    @tamirudamessa3895 3 месяца назад +1

    የአያና ሃሳብ ተኩስ ማቆም ወደ ውይይት መሄድ የሚለው ትክክል ይመስለኛል፣ምክንያቱም ፣ስው አይሞትም፣ የህዝብ እንቅስቃሴ አይገደብም ፣የዩቱበሮች ገቢ ይቀንሳል እነሱም ወደ ሌላ ስራ ይስማራሉ እኛም ስላም እናገኛለን፣ብዙ ነገሮችን መዘርዘር ይቻላል።

  • @girmaamen
    @girmaamen 3 месяца назад +2

    የልደቱ አባባል 😂ዶክተር አብይ ጦርነት እየጠሩ ነው አላለም?😂 ይህ መንግስት በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር እንደሚችል አሳይቶናል ለምን ይዋሻል✍️

  • @ejiguetana2153
    @ejiguetana2153 Месяц назад

    lesiltan lemebt yemitagelehun budin teleyito hasab biset tiru naw.Betechemari DW-Jerman yekoye midiyaa naw.lemin be'auido'wu lay techemari be vidiyo' inormation ayaserachim?

  • @eyasuabduselam1819
    @eyasuabduselam1819 3 месяца назад

    Ayana Besale Polticaian

  • @MokonenZeleke-xu9jy
    @MokonenZeleke-xu9jy 3 месяца назад

    Nice, go on.

  • @biskut6932
    @biskut6932 3 месяца назад

    ልደቱ ዠዋዠዌ ነው

  • @kenenisakeno
    @kenenisakeno 3 месяца назад

    wey lidetu kidetu kkkkk

  • @Co_equal
    @Co_equal 3 месяца назад

    All the time shigigir and foreigners yaderadrun.
    Shame! This is not a typical chatacter of ppl and country who are never been colonozed.
    Rebels, disarm yourself and welcome the idea of discussion called by the PM and join mikikir comiter if you have ifeas.
    Afterall, PM Abiy is elected by the ppl whether lidetu belives it or not. Rebels, listen to the ppl not only quench your power thirst.
    All Ethiopians can coexist and shall prevail!!

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 3 месяца назад

    እኔ እምልህ ዘጋቢው ብርቱ ውግያ ወደተረገበት ብለህ ስታወራ ትንሽ አታፍርም አሁን በኦሮምያ ምን አይነት ጦርነት አለ? ሌላው ደግም በአማራ የት ነው ጦርነት ያለው።