As a professional arm wrestler i feel so sad, this is trash guys no one maintained good position and the referee surpassed too many fouls.......... u guys got lucky no one broke their arm with their bad positions... and arm wrestling is not solely about biceps and muscles more of joints and forearm
It is very engaging however It would be great to let us to appreciate the contestants by height, age and weight. I believe those parameter determine this sport.
ፍትህ ሳኦድ እስር ቤት🇸🇦 ላሉት ወገኖቻችን ድምምፅ ሁኑልን
ዝምታ ያሸልማል አቅርቡልን ናፍቆናል💝💝💝
አወ አምጡልን
እዛ ያለው ጥፊ ምናምን ናፍቆህ ነው 😂😂😂😂 ይመችህ
ዝምታ ያሸልማል ምነው ተቋረጠ ሉላዬ እንኳን ደህና መጣችሁ
ያስቃል ያላችሁት ኮሜድያን ይባስ ያናድዳል
በአምሮ በጤና የበለፀገ ዜጋ ማፍራት ጥሩ ነው ebs አንድ እርምጃ ወደፊት
ምርጥ ፕሮግራም ነው ከዚ በላይ ግን ሞቅ ማለት ይፈልጋል ይመቻቹ
ትክክለኛው የኢስፋው መሸሻ ምትክ አግኝታል ዳንኤል ተገኝ ምርጥ ምርጫ ነው በዚሁ ይቀጥል።
አረ ይቀጥል እዳይቋረጥ ደስ ሲል ወንድነት❤❤❤
ምርጥ ምርጫ ነው ዳንኤል ተገኝ ።
ፕሮግራሙ አሪፍ ነው በርግጥ አንዳንድ ችግሮች አይቻለሁ አለመደማመጥ ምናምን ግን ዛሬ እንደመጀመርያ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው ወደፊት ደሞ ተወዳጅ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ በርቱ
😂😂😂😂😂ኧረ ዳኒ ተመቸከኝ እውነት ትችለለህ👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰
ዝምታ ያሸንፋል ምነው ተቋረጠ 😢😢😢😢
ዝምታ ያሸልማል የት ቀረ😢
ይሄ ዳኝነት ግን ያሰጋል ጡንቸኛ መዳኘት😂😂😂😂😂😂
ወይኔ እነሡ ለታገሉት የኔትንፋሽ ልትወጣ በጭንቀት😂😂😂😂
ኮሜዲያኑ የራሱ ግዜ ቢኖረው ጥሩ ነው ድርብርብ አለ
አሪፍ ጨዋታ ነው ebs በርቱበት እንደ አስተያየት ለዚህ ጨዋታ ብቻ ሆስቱንና ኮመንታተሩን ብታስወግዱ ደስ ይለናል!!
ይችላል እኮ ለምን
ምርጥ ፕሮግራም ነው አጨብጫቢውም ተመችቶኛል😂😂😂
Keep up the good work ebs tv
በጣም አሪፍ ነው በተለይ ትንሽ ግን ስቱዲዮውን ማሻሻል ቢቻል no need of commentator just train the referee to host by the way ምርጥ ዳኛ ነው።
ጡንቻ ኖሮት ስነስርአት ያለው አይቼ አላውቅም ሲበዛ ትምክተኞች ናቸው በ 1ወር ህመም ለሚሰባበር ለሚጠፋ ስጋ ጡንቺ በጣቻቸው የሚሄድት ነገር ይደብራል
EBS ahun lay Tru tru program eyametu sewn yemiyasdestu re bertu❤
ሻምፒዮን ሺፕ በትልቅ ሽልማት ብታደርጉት ውድድሩ የበለጠ ይስባል ሲቀጥል ኮሜዲያን ተብዬውን አባሩት
ኮሜድያን ሀብትሽ ይመችሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍
🎉🎉ሴት ህስፖርተኛም ስላለ መሳተፋ መወዳደር አለባቸዉ🎉🎉
ጩኸቱ ቢቀር ወይም ቢቀንስ.......
ዋውው በጣም ደስ የሚል ነው ምርጥ የሰፈሪ ፈረጦች ዘኪ &አቤቴ ኮራውባችሁ 👌👌ያደነቃችሁ በላይክ አሳዬ 🥰
As a professional arm wrestler i feel so sad, this is trash guys no one maintained good position and the referee surpassed too many fouls.......... u guys got lucky no one broke their arm with their bad positions... and arm wrestling is not solely about biceps and muscles more of joints and forearm
Selama nachu ebs//
Mariyama asfishe alefe achena alaqime bexame 😭😭
Beche Nafiqachuenyele❤❤
ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ዳኒም ሀብትሽም አድምቀውታል
መስቀሉ ነው የታየኝ ደስ ሲል
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ለሀገራችን
ዚምታ ያሻልመል ያምለዉ ፖሮግረም ግን ለምን ለቀቀቹ🎉🎉🎉🎉
አሪፍ ጨዋታ ነው በርቱ
ዝምታ ያሸልማል የሚለው ፕሮግራም የታለ. ???
Arif new yemir gin qoyi zimita yashelimal yelam inde
3ተኛዉ ዙር ላይ አንደኛዉ በግራዉ አንዱ በቀኙ ቢፈልግስ… እንዴት ነዉ ነገሩ
ዝምታ ያሸልማል ለምን ተቋረጠ????
ከነሡ ብሸ ዝም በማለት አፌን አፍኔ የምስቅበትና ዘና የምልበት ፕሮግራም ነቀር
Ebs ምነው የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ይመስል ጀምራችሁ እምትተዉት ነገር ይደብራል ዝምታ ያሸልማልን አቅርቡልን አቦ
ዳኒ ማን አልተቻልክም ይመችህ አቦ!!
Yan Mert ysafr lijoh bartu❤❤❤
ጂም ቤት አደረጉትኮ
😁😁😁😁😁😁 ሀብትሽ አሳከኝ ደሞ ልንጮህ ነው 😂😂😂😂አጨብጫቢ ነኝ
አርም ሪስሊንግ የሙሉ ሰውነታችንን ጥንካሬ አይገልጽም
ይህ ውድድር ላይ ብገባ እሚያክለኝ የለም ግንበኛ ነኝ ድንጋይ ጋር ነው እምውል ባበጠ አደለም አፈር ነው የማልሳቸው
ወሬ ብቻ ማን ከለከለህ አትሄድም
Ere endi keyone lij ga tecawche eje eske ahun dres eyammeng nw ena kebad rka sanesabet mnamn yamengal ebakachu mn endehone ngerung
stand አስተካክሉት ይንቀጠቀጣል
ምናለ የኮሜዲያኑ አፍ ብታዘጉልን
ምቀኛ የሰፈርህ ልጅ ነው መሰለኝ መቼም የቅርብ ሰው ነው ምቀኛ😂😂🤮
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ደስ አለኝ
ኮሜድያን የተባለውን ብትቀንሱት አሪፍ ነው
ዝምታ ያሸልማል ይቀጥል
ዋው ምርጥ ጨዋታ😅😅😅😅
ዝምታ ያሸልማልን ለምን አቋረጣቹ 😢😢
It is very engaging however It would be great to let us to appreciate the contestants by height, age and weight. I believe those parameter determine this sport.
የኔአብሮ መጨነቅ
ለካ ጥርሴን ንክስ አድርጌ እያየሁት ነው.. ቀለደኛው ግን የምሩን አደረገው እንዴ የሆነ ፊልም ላይ አይቼው ነበር
እስፍቲ የኔ እባት😢😢😢
እንዲህ ጡንቻ ካላችሁ ለምን አራት ኪሎ ያለውን ጅብ ታግካችሁ አታሸንፉትም ይሄ ebs የሚባል ሚዲያ ቅጥ ያጣ ነው
7696 አይሰራም ምነዉ
መስቀሉ ❤❤
የኔ ጥርስ መከስ ምን ይሉታል😂😂😂😂😂😂😂
ምን አለበት የአምሮ ጡንቻቹን ብታሳድጉ:: ሰውነት ገዝፎ አምሮ ባዶ ቢሆን ምን ዋጋ አለው:: ሁሌ ዌስተርኖችንስ መኮርጅ አይደብራቹም::
ፕሮግራሙም አዲስ ነው አቅራቢዎቹም አዲስ ናቸው እንኳን የነሱን አቀራረብ ቀርቶ ፕሮግራሙን ለመልመድ እራሱ ግዜ ይፈልጋል ተረጋጉ ኮሜንታተሮች😂😂😂😂
የሴት የለም😂😂
ዝምታያሸልማልየሚባለውይቅርብ
Pls zmta yashelmal yjemer❤😢😢😢😢
Ere yiketel yhe chewata betam yamral
Wow
ፀይሙ ልጅ አሽቃባጩ ለፍላፊው በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂
እለቅላቂ ነኝ የሚለውን ቦታው ላይ ውስፈላጊ አይደለም እምቦጫረቀው ሲቀጥል ውድድሩ በስፈር ቢሆን more attractive ይሆናል ስፓርቱም በየእካባቢው ያድጋል እሪፍ ነው የሚውለው ግጥሚያ ጨርቆስ ከሽሮሜዳ ቢሆን እጨብጫቢ ነኝ የሚለውን ስውዬ ለቦታው ምንም መስብ የለውም
የብልፅግና ካድሬ ነህ መሰለኝ አጨብጫቢ እና አለቅላቂ ሲባል ትደነግጣላቹ እንዳውም የሱ መኖር በጣም ነው ያደመቀው እንደችግር ያየሁት ነገር ግን አለመደማመጣቸው ብቻ ነው
Mila❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😊😊
እረ የሰፈሬን ልጆች አየዋቸዉ
😂😂😅
ምን ስንት ስትሏቸው አልነበር በኮሜት ምታቀርቡት አጣቹ ምን እያላቹ ስሰድቧቸው ጭምር አልነበር እንዴ ዝምታ ያሸልማል ፕሮግራም አሁን ደሞ ለምን ተቋረጠ 😂😂😂 በጣም ታስቃላቹ ኮሜቶች
😅😅😅😅😂😂 በጣምወላሂ
@@RahemaXd-vm2pw በጣም ነው ያሳቁኝ
ኧር ምነው ትንፍሸ ልትቆርጥ በጭቀት ሞትኩኝ
ዳኒዬ 👍
፣ከዚ ፕሮግራምስ ዝምታ ያሸልማል ይሻለናል 😏😏
The ashking guys 😂😂😂
ኮሜዲያን ሀብታሙ ከጨዋታው ጋር አልሔደም
Dani ayhonem lela sew felgu😊
ዳኒ ኢቤሰ ላይ መሰራት ጀመረ እንዴ
በጉጉት ስጠብቅ ነበር 😂😂😂😂😂
መቸ አይተሽው😂
,እኮ😅😅😅😅
አሁን የኔዉ ላብብ መፍሠሥ ምን ይሉታል
ጨዋታው አሪፍ ቢሆንም ጫጫታው ቢቀር ጥሩ ነው
Hulum tewedadrwoch le Abiy tibeka yilaku
What about amayu
Cool 😎
asfawun manm liteka aychlm 💔💔💔💔💔💔💔
እውነት ለመናገር ዳኒ ለኢቢኤስ አቅራቢ ሳይሆን እንግዳ ነው የሚመስለው
ኧረ አይባልም ማበረታታትነውጅ😢😢😢
የመጀመሬያዉኮነዉ ተረጋጉጅ ሁሉም ይለመዳል
mial you can do it
are please aserie endet neber eyalachu atasdeberuachew
Asifiti enodekale😭😭😭😭😭😭😭😭🖤💔😊
መጫጫት በዛ😅😊
አዎ እኔ እራሱ የታዘብኩት እሱን ነው ግን ደሞ ፕሮግራም ጩህት እና ጫጫታ ይፈልጋል ለማድመቅ
,ለሞራን ይሆናል
❤❤❤❤❤❤❤
Please remove the commentator
የምቀኛ ኮመንት
እንደሁም ቢቀጥል አሪፉ ነው
@@Birukmola-nw5wqእኮ😅😅😂
አሲድ
😂😂😂😂
Tuchegnoch Yeprogramu melkt endat neaw lemangnawm kesport kfl andun kaznagn program gar asmelktachunal
አረ ኮሜድያኑ ረበሸን 😢😢
ኮሚታተር ዝም ይላል እንዴ ደመቅ ያርገው እንጂ ምንድነው ምቀኝነት
@@SenaytDeraraዝም ካለ ምን ሊሰራ ይሄዳል😂😂
😂😂😂 የሪስሊኔግ ኮሜታተር አይተሽ አታቂም ማለት ነው ከዚ በላይ ነው የሚያብዱት ችግሩ ግን ሁሉም ስለሚጮሁ መደማመጥ አልተቻለም
ዳኒ ይሜ🤞አውቀሽበታል
ይሄ ቀልደኛ ነው 😡
ሁለተኛ እንዳላየው
ካድሬው አዲስ ዘፈን መስሎሽ ነው የቆየ ነው😂😂😂😂
Arif new chachata gin kenisu
ምንድነው ምጮሁት😢
👍👍👍
Waw