አነጋጋሪው የሞጣ ቀራኒዮ፣ መንሱር ጀማል LIVE ቅሌት እና አሳፋሪው የአማረኛ ፊልም - በስንቱ | EBS TV | YD TOM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • አነጋጋሪው የሞጣ ቀራኒዮ፣ መንሱር ጀማል LIVE ቅሌት እና አሳፋሪው የአማረኛ ፊልም - በስንቱ | EBS TV | YD TOM
    #ethiopianmovie #ebs #ydtom

Комментарии • 56

  • @Befike_React
    @Befike_React 3 месяца назад +16

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 месяца назад +1

    እንደዚህ ዐይነት ቪዲዮ ስታቀርብ ከ 18 ዐመት በታች ማየት አይፈቀድም ብትል ሌላው ጭራሽ ባታቀርበውስ ወንድ ለወንድ ሲሳሳሙ ወንዱ እንደ ሴት ሆኖ ወዘተ ማሳየት ምን ትምህርት ይሰጣል ኧረ ለትውልዱ እንጠንቀቅ

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 3 месяца назад +4

    ስለ ቁንጅና ያወራው ልጅ በትክክል ነው የገለፀው ተመችቶኛል

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 3 месяца назад +1

    የኣዝማሪዋቹ ግጥም was so Boring and annoying always repeat that 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️I don’t know why 🤷🏿‍♀️the same shit Lol 😝

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 месяца назад +1

    መንሱርና ሚስቱ ታርቀዋል እሱም ተመልሶ አሜሪካ ሊሄድ እንደሆነ ራሷ ተናግራለች ፣ ምን ያህል እውነት እንደሆነ አላውቅም?

    • @FikrBicha
      @FikrBicha 3 месяца назад

      መንሱር አደጋ ላይ ነው ምክንያቱም ሁለቱም ተቀራርበው አይተዋወቁም ትዳር ውስጥ ለሁለት አመታት ከባድ ፍትግያ ያለበት ነው መንሱር ደሞ የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል ትንሽ ግጭት ሲፈጠር ይበረግጋል ሌላው ጫልቱ በባህሪዋ ተናዳጅና ቁጡ ስትሆን የአሜሪካ ህግ ለወንድ መብት የወረደ ጋር ሲገናኝ ሴቶዮዋ አበጋነን ትሆናለች በተጨማሪ ጫልቱ ከክርስትና ሃይማኖት ለይምሰል የሰለመች ናት በፍፁም እስልምናን አምናበት የምትቀጥል አይመስልም

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 3 месяца назад +1

    የዉሻ ቤት ለቁራሌዉ እንዳይሸጥባቸዉ ሰግተዉ ይሆናል😂😂😂

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 месяца назад +1

    Shame on this old woman keleatam arogit 😢😢😢😢😢

  • @junisab6929
    @junisab6929 3 месяца назад

    ምን ይሁን ብለህ ነው እንዲ አይነት ፀያፍ በቪዲዮ የምትለቀው አንተም ሳትሆን አልቀረክም መሰል ፎሎ ለመለቃቀም ብለህ ታፈነግጣለህ

  • @bezanehmengeshabelay220
    @bezanehmengeshabelay220 3 месяца назад

    ዋይ ዲ ቶም ደረጃ መውረድ ያስተማረችው ላይነ ስውራን ነው በደንብ ሳታዳምጥ አፌዝክ ጥሩ አይደለም ይቅርታ ጠይቅ እሺ

  • @abebayebizuwork7055
    @abebayebizuwork7055 3 месяца назад +2

    ስለመቀመጫ የተናገርከው ወንድሜ ሁሉንም ጠቅልለህ መናገሩ አግባብ አደለም! በዛ ላይ ደግሞ ሁሉም ሰው የራሱ ቁመና እና ውበት አለው...ሉላም እንደዛው. ነገር ግን አትሳሳት ከሉላ የማያንስ ቁመና ውበትና ስብእና ያላቸው ብዙ ሴቶች እንዳሉ እናውቃለን:: ግን በጣም የገረምከኝ ሁሉንም በአንድ አስተሳሰብ መጨፍለቁ ተገቢ አደለም!!!

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 3 месяца назад

    Bro I don't know about Denmark but I sure know about Colombia I have been there many times.. I been in Bogota. Kali been in Madeline..nobody cares if you talk about ppl all day...

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 месяца назад

    በሐሳብ ሰው ከእግዚአብሔር ሊጋጭ ይችላል በአካል ሳይሆን 😄

  • @E5mizztube
    @E5mizztube 3 месяца назад +1

    WESHOCHE MGEB MESELUACHEW NEW BRO

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 3 месяца назад +2

    YD TOM chwa yasadegh chea neh Egeziabehier ke anet gar yehon🙏🙏🙏

  • @BjdbvsKzbzvjz
    @BjdbvsKzbzvjz 3 месяца назад +2

    ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ለምድነዉ የማትለቀዉ ???ያየሁትን ቪዲዮ ደግሜ እያየሁ ድብርት ዉስጥ እየገባሁ ነዉ😂😂😂😂

    • @BjdbvsKzbzvjz
      @BjdbvsKzbzvjz 3 месяца назад

      ምን ግዜም ልቀቅ❤❤❤

  • @Ashuenatue-hb6ti
    @Ashuenatue-hb6ti 3 месяца назад

    Enanta kosasoce endate wand lavender sisasam takerbalcuk yansu say honey yananta yegarmal la santime belacuk yamtamtut nger yasafral anta ehthe kalala sate ga betsasam lasantim blhe takerbalhe anta kosasa nk kabte yakabt lg nk

  • @BELEBAH-re2sl
    @BELEBAH-re2sl 3 месяца назад

    ere ehe ezih agere laye new yehonew ?

  • @MeleseGetahunb-sx1wp
    @MeleseGetahunb-sx1wp 3 месяца назад

    የደረጃ ኣወራረዱ ኣይነ ስዉር ነች መሰለኝ

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 3 месяца назад

    Belilaw ager eserga biyamelte yesun police sochu yegebubetaln yensu yegermaln

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 3 месяца назад

    Lula Egeziabehier hulun yadelat nat beza lagni yetemarec chewa yasadegat nat keman tera youtuber gar atawadederat please 🙏

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 3 месяца назад

    አንተ የሳምንት ሚስት የለም ቅምሻ እንጂ

  • @babyjano6798
    @babyjano6798 3 месяца назад

    YD TOM ከረጅም ግዜ በኋላ ተመልሻለሁ። ውሾች ምግባቸውን የሚሻማቸው ብዙን ግዜ የኔ ቢጤ ናቸው እና ተመሳሳይ አለባበስ እና ቆሻሻ መሰል ነገሮች የያዘ ሰው ካዩ ርቆ እስኪሄድ ድረስ እየተከተሉ መጮሃቸው አይቀርም።

  • @FikerteBogale
    @FikerteBogale 2 месяца назад

    ጠረናቸውን ስለሚለዩ ነው

  • @FikerteBogale
    @FikerteBogale 2 месяца назад

    ጠረናቸውን ስለሚለዩ ነው

  • @EmuTesfaya
    @EmuTesfaya 3 месяца назад

    ዳኒዬ ወደድሮክ ብትመለስ ይሻላላ አውን ግን ምሰራው ሥራ ብዙም ደስ አይልም

  • @abelnigusse7873
    @abelnigusse7873 2 месяца назад

    ereee azaaaaa yehonk listero jemeri abat

  • @ngoictsolutions4826
    @ngoictsolutions4826 3 месяца назад

    korealew menamen normal sew aydelem new yemetelew?!?!?!?

  • @ethiopiayemanat9418
    @ethiopiayemanat9418 3 месяца назад

    I don’t think you should curse anybody
    You said feyel. That is very disrespectful for that person. you can give your opinion or advice. Anyways, I have a big respect for you. That’s why.

  • @akeebay21
    @akeebay21 3 месяца назад

    ❤ 🎉 ❤ BIG UP YD INTERSTING ŔE ACT 🎉 ❤ 🎉 ❤ 🎉 ❤ BIG UP YD INTERSTING ŔE ACT 🎉 ❤ 🎉 ❤ 🎉 ❤ BIG UP YD INTERSTING ŔE ACT 🎉 ❤ 🎉

  • @BirukTewodros
    @BirukTewodros 3 месяца назад +1

    Hi bro I am your first viewer when you post I am from Canada Toronto!!!!

    • @ydthom
      @ydthom  3 месяца назад

      Well come biruk 🫡

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 3 месяца назад

    ባለፈዉ ሳምንት የዴንማርክ ጠ/ሚር ሞል ስትሄድ አንዱ መቶዋት ወድቃ አላፊ አግዳሚ እንዳነሳት ሳነብ በጣም ነዉ የገረመኝ። ጠ/ሚር ሆኖ ያለ bodyguard ሚኬድበት አገር የምድር ገነት መሆን አለበት።

  • @tesfayeabebe821
    @tesfayeabebe821 3 месяца назад

    ስለ ማረሚያ ቤቱ ማወቅ ያለብህ ነገር ሰውዬው wanted ነው በተያዘ ግዜ ተጨማሪ ቅጣት ይጠብቀዋል።

    • @semerafeker7849
      @semerafeker7849 3 месяца назад

      ማንም አይዘውም የራሷ ህግ ያላት ሀገር ናት

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 3 месяца назад

    ስለእብደት መዝፈን ሙዋርትይባላል

  • @BarakatAndualam-ke4dl
    @BarakatAndualam-ke4dl 3 месяца назад

    yd ayne sewer tehonalech bentik derja awerared yalechew

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 3 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 3 месяца назад

    አንድ አመት ማለት እኮ ስድስት ወር ማለት እኮ ነው

  • @Aza12371
    @Aza12371 3 месяца назад

    ወገኛ በዛ ልበል 😂😂

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 3 месяца назад

    እውነት ነው ድህነት አይኑ ይጥፉ ምናለበት በሌላ ቢረዳቸው 😢

  • @semerafeker7849
    @semerafeker7849 3 месяца назад

    አይ ደሎ መና

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mohajoker-cn8jo
    @Mohajoker-cn8jo 3 месяца назад

    Welcome 🎉🎉🤞🤞i believe YD the best of best 🫶🫶

    • @ydthom
      @ydthom  3 месяца назад

      Well come moha

  • @AsterMelaku-mv9po
    @AsterMelaku-mv9po 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 3 месяца назад +1

    2nd From Denmark 🤣🤣

    • @ydthom
      @ydthom  3 месяца назад +1

      Well come 🫴

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 месяца назад

    ❤❤❤ ትንሹ ወንድሜ ሁሌም ነው የማይክ በቲቪ ስለማ ነው like comment ለማድረግ የምዘገየው
    በፈጠረክ ዘልዛላ ሴት አታቅርብ ❤ እኔ እስክሮል አደርጋለው ግን ሌላው የሚያይ የሚደሰት አይመስለኝም ባለ ንቅሳቿ በተለይ

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 3 месяца назад

    Weshatam kadada