አነጋጋሪው የነፍሰጡሯ እብደት፣ የነጻነት ወርቅነህ ምክር እና የቲክቶከሮቹ እብደት - በስንቱ | EBS | YD TOM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 29

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 месяцев назад +3

    Best friend የሚባል ነገር አላምንበትም best friend ማለት በዘመናዊነት ቢሆንም በባህላዊ ውሽማ ማለት ነው እኔ አንድ የማውቀው ታሪክ አለ የጎሮበታችን ሴት ከትምህርት ቤት ጀምሮ የሰፈር ፍቅረኛ ነበራት እንደድንገት ብራም ሰው ስታገኝ አገባች ይህ የልጅነት ፍቅረኛ በ best friend እጅግ ቤተኛ ነበር እሱን የሚመስል ልጅ እስክትወልድ ባለቤትዋ በምን ምክንያት እንደሆነ አይታወቅም እጅግ እጅግ ሲበዛ ነው የምያምናት የምያፈቅራት ማንም ሰው እጅ ከፈንጅ ከሆቴል ሰውዬው ፊልድ ሲወጣ ከቤት አድሮ ሲወጣ እያዩት እንካን ጎሮቤት የምያቃቸው ሰው ይቅር የሰውየው ቤተሰብ እንካን ደፍረው ለሰውየው የሚናገር የለም 😨እና አንዳንድ ሴት እና ወንድ ይሸካሸካሉ ግን ለቁምነገር አይፈላለጉም እና ማስራቅ best friend የሚባል ተገቢ ነውውውውውውው 😄

  • @user-vu1cq5
    @user-vu1cq5 5 месяцев назад

    ኸረ ምን ጉድ ነው
    ቪድዬህ በሙሉ ከ3 ቀን በፊት የተለቀቀ ይለኛል በሰላም ነው ጋይሶች እናንተም ናችሁ ወይስ እኔ ብቻ ነኝ ጉድ በል ጎንደር 😂😂😂😂

  • @selamYena
    @selamYena 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሃሳብህን ለውጥ ምንም ቢሆን ቤተሰብ ይቀድማል ያለበለዚያ ብቻህን ትቀራለህ ያንተ ደካማ ጎንህ ነው በተረፈ አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemayehuHailu-r1n
    @AlemayehuHailu-r1n 5 месяцев назад +1

    የሀበሻ ቀሚስማ ውድ ነው ። እኔ ራሱ አይመቸኝም።ኑሮ ቆታቢ ንግግር።

  • @temesgenbeshawured5861
    @temesgenbeshawured5861 5 месяцев назад

    woow yehe nefseturwan yetenagerew lij arekagn abo yemechie ,endezih aynetochen wedefitem lik likun negerign.......😊😊😊😊🙃

  • @nanny3146
    @nanny3146 5 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤ welcome always when I saw ur program only I saw ur face when ur laughing I'm laughing too keep up brother 😂😂😂😂

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 5 месяцев назад

    😂😂😂😂ኸረ ፀጋዬ ገደለኝ ወይኔ
    ከንፈርክን ጭቃ ይቀባው ብሎ ረገመው ኸረ ሞትኩ ሰው ተበላሸ 😢😢 ወዱ ወደ ሴት ሴቱ ወደ ወንድ

  • @sophiasayed260
    @sophiasayed260 5 месяцев назад +1

    I like this channel

  • @NaturalofTheWorld-f1b
    @NaturalofTheWorld-f1b 5 месяцев назад

    አሪፍ ቪዲዮ ስብስብ ነው በርታልኝ ብሮ

  • @mulx-man
    @mulx-man 5 месяцев назад +1

    bro mn honal , if she is my best friend and whole family knows her why my gf asks me to stop our relation , she should accept my best friend relation , if not and she says select one , i definitely choose my best friend cz maybe next day she also say stop relation with your mother , father ...whole family finally we can not live without our best friend and family

  • @yonas_22
    @yonas_22 5 месяцев назад +1

    የሚያስተምር ነገር ብትለቁ ወንድም

  • @LouiseFoster-r1o
    @LouiseFoster-r1o 3 месяца назад

    Rodriguez Karen Martinez Steven Thomas Donna

  • @AtsedeAlena
    @AtsedeAlena 5 месяцев назад

    ይችጋጠ፥እኳንእርጉዝ፤ቦርጭነውደ፥ሢያሥጠሉ

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 5 месяцев назад +2

    አበሻቀሚስ አይመቸኚም አላለም 🙄 አንደኛ ኮማቺነኚ ዛሬ😮

    • @MaryKonjo-j5t
      @MaryKonjo-j5t 5 месяцев назад

      Because it’s expensive 😂

  • @berhanusalem4200
    @berhanusalem4200 5 месяцев назад +1

    አንተ ጂል ፍቅረኛው እንጂ ሚስቱ አይደለችም እህቱ መመረጥ አለበት🎉🎉🎉

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 5 месяцев назад

    የዛሬው ይለያይ ❤❤❤😅😅😅

  • @Asdesach-g5x
    @Asdesach-g5x 5 месяцев назад

    yemtelew ,,,,,,aymechegnm ,,,gn,,,videosh gn ymechegnal

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PawlosBelete
    @PawlosBelete 5 месяцев назад

    Yd yegna

  • @abseabsuka7753
    @abseabsuka7753 5 месяцев назад

    I'm the 1🎉

  • @mahirsultan1796
    @mahirsultan1796 5 месяцев назад

    YD

  • @robelredda2130
    @robelredda2130 5 месяцев назад

    Peopleye don’t take relationship advice from single people, እርጉዝዋን ሴትዮ ወረዳችሁባት ፈታ እያለች አይደል እንዴ? አቦ ይመችሽ በሉልኝ እናት ልትሆን አይደል ምናለ መልካም ምኞታችሁን ገልጻቹ ላሽ ብትሉ ሁሌም criticism የማይሰለቸን ማህበረሰቦች 🙄

    • @chaliaman9625
      @chaliaman9625 5 месяцев назад

      Yeah especially with the twerking and shimmying she is connecting with mother Earth to feel MOTHERHOOD 😂😂😂😂

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 3 месяца назад

    Opposite sexes can not be friends. We are not designed ( created) to be just friends. We are designed to attract each other. When opposite sexes pretend to be friends, one is suppressing their feelings and waiting for that opportunity to strike. On the other hand, the so-called “friends” also have an emotional relationship. This relationship is more powerful than a sexual affair and can quickly destroy marriages and relationships. If you are married or in any serious relationship, you don’t need another friend of the opposite sex. Make your wife/husband to be your best friend.

  • @korkitube12
    @korkitube12 5 месяцев назад

    ብዙዎችን ያነጋገረው ኮንደም የበላው ሰው ruclips.net/video/yN-EaN4NLbY/видео.html

  • @solomonthomas-ln2qf
    @solomonthomas-ln2qf 5 месяцев назад

    Vidoche.baxame.erajemeno

  • @MitaHailye
    @MitaHailye 5 месяцев назад

    ❤❤