ጋዜጠኛ እፀገነት ይልማ ሚሊየነር ሆነች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 182

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 6 месяцев назад +135

    በጣም ጥንቃቄ የሚፈልግ ነው chia seed ከአንድ ማንኪያ በላይ በቀን መዉሰድ አይቻልም ደግሞ በውሀ መራስ አለበት ከመጠቀማችን በፌት በዉሀ ፍርጅ ዉስጥ ማደር አለበት ለአንጀት አደገኛ ነው በጥንቃቄ ካልተወሰደ። እኛ ኢትዮጵያውያን የዉጪ ሲባል ብርቃችን ነው። ሰውየው የተናገረው ለድፕሬሽን ያለው በሳይንስ ያልተረጋገጠ ። ተልባ ከ chia ይበልጣል ለማንኛውም ሪሰርች ሳታደርጉ አትጠቀሙ ጉዳትም ስላለው

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 6 месяцев назад +4

      እናመሰግናለን

    • @Snowy-vn1ez
      @Snowy-vn1ez 6 месяцев назад +13

      ልክ ነሽ በዛ ላይ አሳ ን ይተካል ያለዉ በጣም የተሳሳተ ነዉ ።ምክንያቱም የተለያየ ንጥረ ነገር መሆኑን በሳይንስ የተረጋገጠ ነዉ።ሳይንቲስቶች እደገለፁት። በዛ ላይ በብዛት ቻይና ነዉ የሚመረተዉ የቻይና ግብርና ማዳበሪያ አስተማማኝ አይመስለኝም ።ከቺያ ተልባ ይሻላል ።

    • @Snowy-vn1ez
      @Snowy-vn1ez 6 месяцев назад

      @zufanhussen7849 የተለያየ nutritional profile ነው ያለዉ ያልኩት አሳን ይተካል ስላለ ሰዉየዉ።በዛላይ super food lobby ደግሞ የዘመኑ new ገበያ ነዉ በዛ ላይ proper regulation for fertiliser የሌለበት የቻይና toxic ብዙ መጠቀም የለበትም የሐገሬ ሕዝብ።ከበቂ በላይ የሚሰቃይበት ነገር አለዉ። የሐገሩን ሰሊጥ ይብላ።ባይ ነኝ ክክክ በተረፈ ጎግል ገብተሽ አንብቢ ዘዉሪዉ።ክክክ i love you bye

    • @EthiopianUnity-c6g
      @EthiopianUnity-c6g 6 месяцев назад +2

      ለብ ባለ አንድ ብርጭቆ ውሃ ተዘፍዝፎ ማደር አለበት እንጂ ፍሪጅ ውስጥ ማደር አለበት ። በአንድ የስነ ምግብ ባለሙያ ደ/ር እየታዘዘ እያለ ሰውን ማስፈራራት ለምን ?

    • @TSEGABHABTOM-cp5yt
      @TSEGABHABTOM-cp5yt 6 месяцев назад

      እናመሰግናለን

  • @zed2899
    @zed2899 6 месяцев назад +3

    ፅዲዬ እኳን እግዚያብሔር ረዳሽ መልካም ነገር ሁሉ ከጌታ ነዉ ፅድዬ የኔ መልካም ይዉንልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 6 месяцев назад +18

    አሁን ገና ብራንድ አባሳደር የሚለው ስም ቦታውን አገኘ ፀጊን መግለፅ ይከብደኛል ልዩ ሴት ናት ያልተዘመረላት ፈርጥ ነች እራሷን ሆና የምትቀርብ የማታስመስል ክብሯን የጠበቀች ጨዋ ደግ እረድታ እረድታ የማጠግብ ብልህ ሴት ናት ይገባሻል ፀጊ ጀግኒት❤️🙏

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 6 месяцев назад +6

    እኔ ምለው ኢትዮጵያ ያሉ ወይም ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስረዱ አይመስሉም እኮ😢 አረተው ባህላቹንና ቋንቅንችሁን አክብሩ ።የሚያኮራ ባህልና ቋንቋ አለን። ስታስጠሉ። ፀጊዬ እንኳን ደስ ያለሽ በድጋሚ❤

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 6 месяцев назад +9

    ፀጌየ እንኮን ደስ አለሽ ጥሩ ሰዉ ነሽ ይቅናሽ ❤❤❤

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 6 месяцев назад +1

    ፀጊዬ ምርጥ አባሳደር ገና አሁን በእውቀት ተመረጠ ፀጊዬ የኔ ጀግና ሴት

  • @dsfd8981
    @dsfd8981 6 месяцев назад +27

    ጀግና ሴተ መረጣቹ ምርጫቹ ልክ ነው ፀጊ የኛ እንቁ ❤❤❤🎉

  • @baby4020
    @baby4020 6 месяцев назад +36

    ምርጥ አባሳደር ለመጀመሪያ ግዜ ተመረጠ ትክክለኛ ምርጫ❤

  • @gelayeg.michael3703
    @gelayeg.michael3703 6 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም የሚገርም seeds ነው ,ለቁርስም ከሴሪያል ጋር በጣም ነበር የምጠቀመው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ወደ ሀገራችን ይዛችሁት የመጣችሁት ,በርቱ በጣም ውድ ነው ካዋጣችሁ በርቱ ,ደግሞ የመረጣችዃት ጋዜዘኛ በጣም ነው የምወድሽ አልቃሻና ሩህሩህ የሆነ ፐርሰናሊቲ ያላት ልጅ ናት በርቺልኝ( እፅዬ) good luck !!!

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 6 месяцев назад +13

    ይገባታል እንኳን ደስአለሽ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 6 месяцев назад +40

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚበላው ሁሉም ነገር organic ነው ለምን ከውጪ ሃገር Chia seedማስገባቱ አልገባኝም እነ ተልባን የመሳሰሉ ነገሮች እያሉ Chia seed ደግሞ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አይሆንም ምክንያቱም ጤፍ በልተን ስላደግን የአይረን እጥረት የለብንም የአይረን ባለቤቶች ስለሆንን ይጋጫል በብዛት መውሰድ ግን አይፈቀድም የተገኘው ሁሉ ወደ አፍ አይገባም የሕክምና ባለሞያ አቅርባችሁ መረጃ ብትሰጡ ይመረጣል አደራ ወገኖቻችንን እንዳትጎድብን አጠቃቀሙን ስለማናውቅ እንጂ ከchia seed የበለጡ አሉ ለምሳሌ ማሽላ ከእኛው ሃገር ሄዶ ታሽጎ ይሽጣል ጥቅሙ ምንድነው ሰውነታችን እንዳይወፍር ይረዳል ነው የሚሉት የድርጅቱ ባለቤት የማሽላውን ዘር ያስመጣው ከምስራቅ አፍሪካ እንደሆነ ተናግሯል ስለዚህ ሃገራችን በተፍጥሮ ምግብ የታደለች ነች

    • @shimelesBesher
      @shimelesBesher 6 месяцев назад +2

      በትክክል እግዚአብሄር ይጠብቀን እንጂ ከበድ ነው ሰው ገንዘብ ያግኝ እንጂለሰው ጤናምን ጨንቆት ብቻ ፈጣሪ ህዝባችንን ይጠብቅልን ሀገራችን የተባረከች ነች ምንም ያጣችው ነገር የለም ከሰላም ማጣት ውጪ

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 6 месяцев назад

      Good comment

    • @Tsedi989
      @Tsedi989 6 месяцев назад

      Yes u r right

    • @arditube5698
      @arditube5698 6 месяцев назад +1

      የሰማነው አይቅር አይ ኢትዮጵያን🙊🙉🙈በመጀመሪያ ቺያ ለድርቀት ለአንዳድ ሰዎች ይሰራል ላንዳዱ ደግሞ በጣም ድርቀት ያመጣል አይረን አለው ለሰውነት መቀነስ ይረዳል ሌላው ሁሉ ያለው ብጥረቃ ነው የተበጠረቀው

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 6 месяцев назад +1

      Exactly 🎉

  • @hiwothailu-ok9lf
    @hiwothailu-ok9lf 6 месяцев назад +6

    እፀጊ ጀግና ጋዜጠኛ ይገባሻል በርቺ👏👏👏👍

  • @Asnakechayu
    @Asnakechayu 6 месяцев назад +14

    ፀጊ እንኳን ደስ አለሽ

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 6 месяцев назад +4

    ይዕግባችዋለ የኢቢኤስ ጋዜጠኞች የሚያስተዋውቁዋቸው ብራዶች በአቅማችን ከመግዛት ወደሃላ አንልም ምክንያቱ እነዚህ ጋዜጤኞች የኢትዮጵያን ቀልብ የሳቡ ጋዜጠኞች ናቸውና

    • @etsegenetlegesse7570
      @etsegenetlegesse7570 6 месяцев назад

      መማር ክፉ ወይስ ደጉ what kind of comment you give ????

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 6 месяцев назад +3

    ፀግየ የኛ ጀግና ይገባሻል ስወድሽ❤

  • @Emeye633
    @Emeye633 6 месяцев назад +7

    ካለውላይ ይጨመርለታል ከሌለው ያችውም ትውሰዳለች ይላል ቃሉ ይጨምርልሽ እህቴ ጥንካራሴት ነሽ 👍

  • @አዲስህይወትበክርስቶስ
    @አዲስህይወትበክርስቶስ 6 месяцев назад +4

    እኔ Chia seed ሞክሬው ነበር ነገር ግን እጅግ በጣም አመመኝ አሞት እስኩያስመልሰኝ በጣም ከብዶኝ ነበር።የምትወስዱ ከሆነ መጠንቀቁ መልካም ነው።

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 6 месяцев назад +2

    ጸጊየ ይገባሻል እወድሻለው ❤❤❤❤

  • @semhalgebreab1259
    @semhalgebreab1259 6 месяцев назад

    ፀጌየ እንኮን ደስ አለሽ ጥሩ ሰዉ ነሽ ይቅናሽ

  • @rebeccawondaferew1243
    @rebeccawondaferew1243 6 месяцев назад +2

    congratulations Tsegi

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 6 месяцев назад +5

    በጣም ነው የምወዳት ከዬኔ ጋር ስትሰሮ እወዳቸዋለሁ I can not wait until I buy

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 6 месяцев назад +5

    እንዃን ደስ ያለሽ ይገባሻል

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 6 месяцев назад +14

    እዚ የስለቸንን አገራችን አስገብታቹ ታዳክማላቹ ምንም organic የለም አስመስይ የውጪ ምግብ orange የለም ለዚ ሁሉ ህዝብ ኢትዮጵያ ነው ወገን ንቁ እነሱ business ነው ሚያሯሩጡት

  • @ועח
    @ועח 6 месяцев назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ እጼ 🙏❤️❤️❤️🇪🇷

  • @MasMas-ku5lh
    @MasMas-ku5lh 6 месяцев назад +8

    ፀጊ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሻል

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 6 месяцев назад +4

    Yegabasale este kongera ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @almazeseyume8676
    @almazeseyume8676 6 месяцев назад +2

    የኔቆንጆእንኳንፈጣሬአረገልሽየኔእሩሩህ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ እፅዬ ❤❤

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤enkane dase alashi tsegeya❤❤❤❤❤

  • @kasihaile1969
    @kasihaile1969 6 месяцев назад +2

    ፀጊዬ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 6 месяцев назад

    ፀጊይእንወድሻለንበርቼእናከብርሻለን❤❤❤❤

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 6 месяцев назад +1

    Congregation i am happy for you ❤❤❤❤

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 6 месяцев назад +3

    Waw Betam Des Yelal❤🙏❤🙏❤🙏

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 6 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ፀጊ🙏🙏🙏

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 6 месяцев назад

    Congratulations I am so happy for you
    👍🙏🏾😍🥰😍🥰

  • @almazlemlem753
    @almazlemlem753 6 месяцев назад

    Yes good choice because she is my hero and she is organic she is black diamond she is perfect woman I have no words for her because she is she I pray always like my daughter God bless you Thanks

  • @meskeremyemere-k2l
    @meskeremyemere-k2l 6 месяцев назад +6

    አጠቃቀሙን ተናገሪ ብዙ መወሰድ የለበትምጉዳት አለው አቤት ቢዝነዝ እኝአ እዚ ወስደነውም እናቅ ከሱ ተልባ ይበልጣል አካበዳቹ ፀጊ እንክዋን ደስ አለሽ👍

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 6 месяцев назад +7

    OK ወደ ወልቃይት ይላክ መሬቱ ለም ነው ይበቅላል እንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች ይዘራልን በጣም መድህን ነው።

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 месяцев назад

      ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል

  • @lemmimesi7207
    @lemmimesi7207 6 месяцев назад +3

    Great!congratulations !

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 6 месяцев назад +18

    ፀጊ ይገባአሻአል ጀግናአነሽ

  • @HassetViews
    @HassetViews 6 месяцев назад +2

    Congratulations Tsegi❤

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 6 месяцев назад +2

    ፀጊ የገባሻል ebs ላይ የተጠፋፉ ቤተስብ ሲገናኙ በጣም አዋቂ ናት ጥያቂም ሰጠይቅ በሳል ነች የተረጋጋች አድማጪ

  • @mimiayele8815
    @mimiayele8815 6 месяцев назад +3

    congratulations sis

  • @AsratTilahun-hn1ee
    @AsratTilahun-hn1ee 6 месяцев назад +2

    ጎበዝ በርቺ

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 6 месяцев назад +1

    የኔ ቆነጆ ይገባሻል።

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 6 месяцев назад +1

    in Canada we mix it with Teff flour.it is not replaced fish and I didn’t see change.

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 6 месяцев назад +9

    ፀጊ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 6 месяцев назад +1

    የት ነው የምናገኘው?

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 6 месяцев назад +8

    ሲከፈልህ በዚህ ልክ ታወራለህ አባቴ
    ምን ይሁን ምን ተጠቃሚ ይጨነቅ

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g 6 месяцев назад +2

    Congratulations

  • @Makuye
    @Makuye 6 месяцев назад +2

    tsegi ewnetegna ina hakegna Ethiopiawi gazetegna nech. asmesay weyim hule beatificial yetemola photo yematlek full confidence set nech. so its a great sart.

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 6 месяцев назад

    Both chia seeds and fish oil are rich sources of omega-3 fatty acids, a teaspoon of chia seeds contains about 720mg of omega-3 fatty acids, while a teaspoon of cod liver oil contains 800mg omega-3 fatty acids, and 470mg in a teaspoon of herring oil.

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 6 месяцев назад +1

    እንግሊዝኛ እንደምትናገር አሳምረን እናውቃለን እና ንግግርህን አንደኛውን በእንግሊዘኛ ብታደርገው ?

  • @abdelaseid4483
    @abdelaseid4483 6 месяцев назад +3

    Yoni and tsegi we love you

  • @yenehabesha5655
    @yenehabesha5655 6 месяцев назад +1

    Congra ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 6 месяцев назад +1

    Good luck❤️🙏🏾❤️🙏🏾🍾🥂🎊🎊

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 6 месяцев назад

    Very good seeds good with cereal very healthy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 6 месяцев назад

    #በሳል_ሴት_ናት_She_is_Mature
    #Person_She_Can_For
    #performance .❤❤❤

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 6 месяцев назад

    ይሁንላት ለልጆቿ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 6 месяцев назад +3

    Nice❤❤❤

  • @NaomiAbebe-h9j
    @NaomiAbebe-h9j 6 месяцев назад +1

    ምትወደድ ጋዜጠኛ ናት እንዃን አሰባችሀት ሀቀኛ ሴት የምትመስለኝ

  • @yonasgebrelibanos356
    @yonasgebrelibanos356 6 месяцев назад +1

    Good job

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun1521 6 месяцев назад

    Gobeth berechi❤❤❤❤❤

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 6 месяцев назад +1

    ምን አይነት መረጃ ነው የሻይ ማንኪያና የሾርባ ማንኪያ ልዩነት አስተካክላ የማትገልፅ

  • @abryetewelde8215
    @abryetewelde8215 6 месяцев назад

    Chia seed ምንድነው?

  • @nurmoh3314
    @nurmoh3314 6 месяцев назад

    ልምድ ያላት ብርቱ ጋዜጠኛ ነች ከዚህም በላይ ይገባታል።

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 6 месяцев назад +1

    ላይክ የዘመኑ የመሃይምነት መለኪያ ነው እንግሊዝኛ ተናግራ አንድ አንድ አንዱን ወድያው ትተረጉመዋለች አብዛኛውን ግን እንዳለ ትተዋለች አሜሪካ ነው ሚሸጠው ወይስ ኢትዮጵያ ዝገርም ማሂ ነሽ መሃይም 😂

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 6 месяцев назад +10

    ለክፍለ ሃገር ወኪል መሆን እፈልጋለሁ እባክሽ ስልካቸውን በናትሽ

  • @sintayehugirma46
    @sintayehugirma46 6 месяцев назад +2

    ፀጊ ይገባሻል አክባሪሽ ነኝ

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 6 месяцев назад +1

    ዘግይታል ባይ ነኝ። ማንም የማይደርስባት እውነተኛ ጋዜጠኛ ናት።ዛሬ አይደለም የጀመረችው ብዙ ሰርታለች ግን ስለሰው ታውራለች ለሳ አልተወራላትም። ማንም ትናንት ምን እንደሰራ እንካን የማይታወቅ ሁላ የወሰደውን አምባሳደርነት እፀገነት ዛሬ ማግኘት ያንሳታል እንጁ ሊጋነን አይገባም።ግን ድርጅቱ ስለ መረጣት እናመሰግናለን ።።

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 6 месяцев назад

    ሽኮሪና!!

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs 6 месяцев назад

    Tekekele yahona mercha sebena lasawu yalate akebrote hulune fatare satatale im happy to see this

  • @BihanHayelom-lz5fx
    @BihanHayelom-lz5fx 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aysham.8398
    @aysham.8398 6 месяцев назад

    ስለ ፕሮዳክቱ ባላዉቅም አምባሳደር መረጣው ግን አንደኛ ነው ብትበዛበት እንጂ አታንስበትም ::

  • @Yomom2kYodad3000
    @Yomom2kYodad3000 6 месяцев назад

    Wow too late still you don't know I cannot believe that😮

  • @netsanetkebede4557
    @netsanetkebede4557 6 месяцев назад +1

    Merzunm atafetachu kametacu teru naw yebalal hi habesha

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 6 месяцев назад

    ሰታቆርጡት አንጀት ያደርቃል። I tried for 4 years any how check with your doctor. There is side effects as well.

  • @AyenewTegegn
    @AyenewTegegn 6 месяцев назад

    Enkuan des Alesh yene ehit.

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 6 месяцев назад

    ምንድን ነው የምታወሩት? ድል ለፋኖ! ሞት ለአረመኔውና ለጋላው ብልጽግና!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 месяцев назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @richoadmassu7973
    @richoadmassu7973 6 месяцев назад +2

    Congratulation, my beautiful Ethiopian woman we love you so much good job👏🏾👏🏾🫶🏼😍

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 месяцев назад

    👍👍👍👍

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 6 месяцев назад +1

    እዚህ አገር በጥቅማጥቅም ነው እውነት የሚባል ነገር የጠፈበት አገር ነው

  • @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL
    @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL 6 месяцев назад +2

    Betam Arief mercha new best lady

  • @sarafersha3080
    @sarafersha3080 6 месяцев назад

    አንደኛዋ ባለግዜ ናት ማለት ነው?ሰው የሚበላው አጥቷል ስለቅንጦት ይወራል

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 6 месяцев назад

    Teleban .etekem eyetchale men yewochi menzari mawotat asfelege
    Amebasaderwa memertwa betam teru new.
    Ere ebakachihu betam adegegna new bagababu kaletetekemut
    Beteli metenun.kaletemtene
    Demo betam bezu woha metetatem yasfelgal.Teleba terawn mezefezef ena metekemu tana new kechiaw yelek .

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 6 месяцев назад +1

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @msrak4498
    @msrak4498 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 6 месяцев назад +2

    ቺያ አሲድ ቀጥ ብላ የምትወስድ ልጅ ከሰውነቷ ውስጥያለ ቫይታሚን በሙሉ አልቆ ከሞት ነው የተረፈችው ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 6 месяцев назад

    😂ክፍያው ነው ያቅበዘበዛት 😂

  • @EtaferahuTerefe
    @EtaferahuTerefe 6 месяцев назад +2

    Tsegi Techiyalesh

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 6 месяцев назад +1

    Arif New bertu

  • @OptimisticWaterLily-ul3fs
    @OptimisticWaterLily-ul3fs 6 месяцев назад

    tsige yen konjo congra

  • @GelilasamuelHilemeskel
    @GelilasamuelHilemeskel 6 месяцев назад

    Stage ygna konjo yegbashal

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 6 месяцев назад

    ሸኔ እንዳያይሽ ?

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 6 месяцев назад

    ምግቡ ምድነው

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 6 месяцев назад

    ኧረ እባክህ እባክህ ለበሽታ ሁሉ ፈውስ ነው እያልከን እንዳይሆን ብቻ የዘረዘርካቸውን በሽታ የሚያድን ቢሆን ኖሮ Europe and America ከበሽታ ሁሉ ነፃ በሆኑ ነበር

  • @godisgreat5978
    @godisgreat5978 6 месяцев назад

    chia seed lemetekem lekun awesasedun mawek yasfelgal zem belo ayewesedem ena yehenenem aseredewachew

  • @minassiey7645
    @minassiey7645 6 месяцев назад

    ኢቢኤስ ማነው?አባቱስ?ይህ ሁሉ ምንና ለምን እንደሆነ አለማወቃችሁ በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ንቁ።

  • @simretkebede7268
    @simretkebede7268 6 месяцев назад

    Tkklegna abaseder tsegi andangaaaa