Great! Such debates should be continued at all levels-from the lower kebele to regional and national. Let merited ones ,intellectuals come to the front .we shouldn't recognise unmerited ignorant. There is no such thing,tolerance and tact. We must be ruled by rule and regulation. Let us bury ethnic politics,a pave for arrogants and ignorants, who can't rationalise but act like wild bears. May God shine His light upon wicked ethnic politics gamblers,who don't accommodate human values.
Birds of the same feather flock together. Only people of the same club cannot bake a single slice of different bread. How can those who cause problem can be the only solution makers unless a different perspective is consider out of the box
Dr Desalegn! My dear, you are solely reflecting your own self-righteous propaganda, and lacking in substance without contributing to the narrative in the process. Briefly, come to terms reflecting on the reality, rather than focusing solely on problems, and come up with tangible and practical solutions. Please do avoid personalised and self-righteous arguments! Let’s get ready to serve rather than polishing our languages, mainly in feeding our village narrow political games - RUclips narratives!
The so called Dr. Desalegn,.all his comments are negative, tiring and he never comes with the solutions. Hope one of these days he'll come up with constructive ideas . His negativity makes me question what he himself has contrbted to our country,
ሰላም ጀግናዉ ዉቤ የመከላከያችን አባል የጀግናዉ የአብችዬ አጋዥ ታማኝ ወንድም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መከላከያችን
ለኛ አይናችን
ክብር ነው ለሀገራችን
መመኪያችን
ኩራታችን
ዘባችን፣ አሌታችን
በጣም አስተማሪ ነው።ዉቤ ተባረክ
ክብር ለሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ከእውነተኛው መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በእውነት በታማኝነት ለአገሩ የሚሰራና የገባው ወንድማችን👏❤🎉❤🎉❤🎉❤
This is the first & good discussion to keep our country for all mutual & genuine unity all together.
በርቱ ኢትየጵያዊያን መልካም ሀገራዊ ውይይት ይሁንላችሁ🎈🎈🇪🇹🇪🇹
This is a good start, by far.
ስላም ስልም ውቤ ውቤ እጅግ በጣም እናመስግናለን ለንተም ለአድማጮችህም ክብር ምስጋና ይድረስ
-ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር
-ክብር ለመከላከያችን ሃይላችን ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇸🇳
"ሰላም ይሁን"
❤🇪🇹ክብር ለኢትዮጽያ መከላከያ ሰራዊት ይሁን🇪🇹❤
Betam des yemil new Wube Thank you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks!
🙏❤❤❤🙏
ክብር ለመከላከያችን እናንተ እየሞታቹህ እኛን የምታኖሩን አላህ ውለታችሁን ይክፈላቹህ
ሰላም ውቤ ወንድማችን
This two Gentlemen is so brilliants 👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሰላም ውቤ።
It is Amaizing Explanation.የጋራ እሴት፣የጋራ ሀገረ ታሪከ ኢትዮጵያዊነት ከየት ተነስቶ የት እንደደረሰና እንዴት እንደደረሰ Historically ያብራሩበት መንገድ እጅግ መሠጭ ነውና መስጦኛል።እባካችሁ እንደነዚህ ያሉ ምሁራኖች ያስተምሩ እኛም እንማርበት። በየሚዲያው የፕሮፌሰር ተብዬ መሃይሞች የፈጠራ የውሸት ዲሥኩሮች በሠለችበት ሀገር እንደእነዚህ ያሉ ምሁራኖች መኖራቸዉና እስከዛሬ የትነበሩ? የሰኛልና እባክህን መንግሥት ሆይ የጠማንና የራበን የኸ ነውና እነዚህ ሰዎች መድረክ እየተዘጋጀላቸው ከዩኒቨርስቲ እየወጡ ያለማቋረጥ ያስተምሩን።ውይይቱ ተመችቶኛል።ሠላም ለሀገሬ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enamesegnalen ❤wobey ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አትዮጺያዊነት የተሳሰረ ነዉ ፤ መለያየት አይቻልም።የኔ የሚለዉን ትተን የኛ እንበል።
እንደዚህ ነው አገርን ለማዳን እውነትን ተመርኩዞ ማግባባትን ማምጣት ነው በርቱልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርምዉይይትነዉለሀገርሰላምእንዲህአይነቱንዉይይትበቅንልቦናጀሮሰጥተንልናጤነዉይገባልሙሁሮቻችንእናመሰግናለንድንቅዉይይትነበር
Great! Such debates should be continued at all levels-from the lower kebele to regional and national.
Let merited ones ,intellectuals come to the front .we shouldn't recognise unmerited ignorant.
There is no such thing,tolerance and tact. We must be ruled by rule and regulation.
Let us bury ethnic politics,a pave for arrogants and ignorants, who can't rationalise but act like wild bears.
May God shine His light upon wicked ethnic politics gamblers,who don't accommodate human values.
በጠም ደስ ይለል
ጉባኤው ውስጥ አንዳንድ ሰዎች ነገረኞችና Nagative ይመስላሉ የሚያዳምጡም አይመስለኝም: 😂መድረክ ላይ ያሉት ግን ቀና: ችሎታ ያላቸው ከአብቹዬ የተማሩና በትብብር የሚሰሩ ይመስላሉ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
Elephant in the room አይነት ወይይት ነው።
አ ን ዳ ን ድ አ ድ ር ባይ ከ ሚ ለ ፈ ል ፍ ይ ህ ቃ ል ባቂ ነው
ፖለቲከኛው ወታደሩን ማገዝ አለበት።ፖለቲከኛው ለሚፈጥረው ችግር ወታደሩ ህይወቱን እየከፈለ ነው።ያውም ለሀገሩ ህይወቱን ለሚከፍል ወታደር መንግስት 140 ካሬ መሬት ስላልፈቀደለት ጡረታ ስወጣ አወዳደቁ አዛዛኝ እየሆኔ ነው። ይህንን ወታደር መንግስት ግዳጁን ብቻ ሳይሆን ጥቅሞቹንም ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት።
Birds of the same feather flock together. Only people of the same club cannot bake a single slice of different bread. How can those who cause problem can be the only solution makers unless a different perspective is consider out of the box
አካታች፣ አካታችና አካታች የሚለው Teoritically it it 100% Ok.ግን ግን አልካተትም።የሚል ቡድን ከአለ እንዴት ማካተት ይቻላል???አርሱ አልከተትም ከአለ ምክክሩ ይቅር????በእኔ ዕምነት እንድካተት በጣም በጣምናእጅግ በጣም በሀገር ሽማግሌ በታዋቅ ሠዎች በአሉን ምሁራኖች ተጋቢዞ እንድሳተፉ ከፍተኛ ጥረት ማድረግ እንቢ ከአለ ግን መፅሐፍ እንደአለው እንደቀረጭ ቆጥሮ መተውና ምክክሩን መቀጠል ላላብን ችግሮች መፍትሔ ነው ።ሻሎም።
እኔ የምለው ! ጉራማይሌ ቋንቋ ማውራት ሁሉም በሚባል ደረጀጃ ፤ ጥቅሙ የቱ ላይ ነው? የአዋቂነት ማሳያ መሆኑ ነው !!
እኔ በበኩሌ አይጥመኝም። መውረድ ነው ባይ ነኝ።
ውቤ !ዛሬስ ሳልጨርስ ወጥቻለሁ።
Dr Desalegn!
My dear, you are solely reflecting your own self-righteous propaganda, and lacking in substance without contributing to the narrative in the process. Briefly, come to terms reflecting on the reality, rather than focusing solely on problems, and come up with tangible and practical solutions. Please do avoid personalised and self-righteous arguments! Let’s get ready to serve rather than polishing our languages, mainly in feeding our village narrow political games - RUclips narratives!
The so called Dr. Desalegn,.all his comments are negative, tiring and he never comes with the solutions. Hope one of these days he'll come up with constructive ideas . His negativity makes me question what he himself has contrbted to our country,
This two Gentlemen is so brilliants 👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ጀግናዉየመከላከያጀኔራልየእናንተዉለታከቃልበላይነዉሁሌምእናከብራችሆለንእናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጉባኤው ውስጥ አንዳንድ ሰዎች ነገረኞችና Nagative ይመስላሉ የሚያዳምጡም አይመስለኝም: 😂መድረክ ላይ ያሉት ግን ቀና: ችሎታ ያላቸው ከአብቹዬ የተማሩና በትብብር የሚሰሩ ይመስላሉ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤