ፀደንያ ገ/ማርቆስ 5 አጋንንታዊ መርዞች በትናለች!! 3ኛው እጅግ ያበሳጫል!!መብረቅ የሆነ ምላሽ ተሰጣት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @lemlemdegu125
    @lemlemdegu125 Год назад +13

    የኔ ጀግና ወገቡን ቁረጥልን የድግል ማርያም ልጅ ይርዳህ።

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray Год назад +13

    ወይ ፀደኒያ የራስሽን ዘመን ጨርስሽ የታዳጊውን ትውልድ ልትበግክ መታገልሽ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ

  • @ועח
    @ועח Год назад +164

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን 🙏❤️🇪🇷

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад +5

      አሜን አሜን አሜን ኤርትራ ፍቅር ናቹ❤❤❤❤❤❤

    • @MehubaTemam
      @MehubaTemam 7 месяцев назад

      ?

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh Год назад +16

    አብዬና ቤዛ አቡነ ተክለ ሐይማኖት በክንፋቸው ይጠብቁአችሁ። ጀግኖች ናችሁ በርቱልን።

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Год назад +283

    እግዚአብሔር ከያሉበት እንደዚህ ያውጣቸው ህዝቡ በደንብ ነቅቶ ይጠብቃቸዋል

  • @Sara7
    @Sara7 Год назад +36

    ፀበል ሳይነካት የጮሀች ጋኔን ፀደነያ አየሁ. እግዚአብሔር ይንቀልልሽ አሜን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Год назад +157

    ኑሩልን የኢትዮጵያ ጀግኞች ሀገራችን ከጨለማው አለም ታደጓት

    • @ethiofuturetech-pw3cu
      @ethiofuturetech-pw3cu Год назад

      Becherash bemawerat mimeta neger yelem eyaweru hayal adereguachew bentseley yeshalal ena sewochunem endaymelesu aderegen kemenekawem hasabachewn benetel yeshala yene eyeta

  • @user-te3jc4cv4x
    @user-te3jc4cv4x Год назад

    የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል የማይገለጥ የተከደነ የማይታይ የተሰወረ ነገር የለም። ጌታ በጊዜው ገለጠው ።
    ጸደኒያ ፈጥነሽ ንስሀ ግቢ ፈጣሪን ምህረት ጠይቂ ዘርቶ የማጨድ ህግ እንዳለ እወቂ።

  • @kelemgirma2385
    @kelemgirma2385 Год назад +9

    አብዪ ሊቀመላኩ ቅዱስገብርኤል የጠብቅህ

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Год назад +11

    አሜን የሉሲፈር መንፈስ በጌታችን በመድጏኒታችን በኢየሱስ ሐይል ተቀጥቅጦ ይውደቅ።

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Год назад +209

    ብጣም የሚገርም አገላለፅ ነው መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እህታችን ቤዛዊት መለስ በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

    • @crstiano-u2j
      @crstiano-u2j Год назад +2

      ሁለታችሁ ትጠረጠራላችሁ promotion ነው እየሰራችሁ ያላችሁት አይ የሰይጣን አሰራር ረቂቅ ነው

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Год назад +1

      ​@@crstiano-u2jማን ኣ ማን ናቸዉ የሚጠረጠሩት? 😂ወሬ ስለምወድ ነዉ! ወሬዉን ኣታቀዝቅዥዉ! 😂ወሬና ገንፎ ሲቀዘቅዝ ይደብራል😂😂😂

    • @awettesfay6631
      @awettesfay6631 Год назад

      ❤👏👏👏👌

    • @crstiano-u2j
      @crstiano-u2j Год назад

      @@user-qh8bw5oz1w አብይ ምን አወራ ዶሮ ምን ለቀመች አይባልም

    • @crstiano-u2j
      @crstiano-u2j Год назад

      @@user-qh8bw5oz1w ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል የሆነ ሼባ

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Год назад +31

    በእውነት የሚገርም ገለፃ ነው የታመናችሁበት አምላክ ሞገስ ይሁናችሁ እደናተ ያሉትን መድኃኔዓለም ያብዛልን በእውነት ለኢትዮጵያ ታስፈልጓታላችሁ ተባረኩልን

  • @FikreFikre2619
    @FikreFikre2619 Год назад +82

    ወንድሜ አብይ እግዝአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። በፍፁም የጨለማው ሀይል ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰለጥንም። በ ኢትዮጵያ ምድር ላይ እግዝአብሔር አምላክ ብቻ ነው የሚነግሰውም የሚከብረውም።

  • @eyerusalemmezgebu7549
    @eyerusalemmezgebu7549 Год назад +2

    አሜን አብዬ ዘንዶው በኢትዮጵያ ይዋረዳል

  • @netsanetmelesse1630
    @netsanetmelesse1630 Год назад +45

    ሣድሶች አይዞአችሁ ወጥሩ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤

  • @user-vs2wk6rx9y
    @user-vs2wk6rx9y Год назад

    አብዬ የእውነትም ስምህእራሱ መላዕክ ነው ከእግዚአብሔር በታች መመኪያችን ነህ

  • @etsegenatebekele8945
    @etsegenatebekele8945 Год назад +69

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ መምጫህን ናፍቀናል ። ናልን ማራናታ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የመምጫህን እለት በተስፋ እንጠብቅሀለን እኝ የቅዱሳን ሀገር ልጆች!!!!!

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 Год назад +1

    እሰይ የእናቶች አለባበስ ነው የለበስሽው ተባሪኪ ዓቢይም ተባረክ በርቱልኝ

  • @blensium643
    @blensium643 Год назад +77

    መንፈሱ ተንጨረጨረ በራሱ ግዜ እግዚአብሔር ስያጋልጠው ልቦና ይስጣቸው ::እናንተንም ኑሩል ን እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏

  • @Binysha
    @Binysha Год назад +1

    ለቶሪ ደርሧት ከምን እንደተመለሰች በቂ ማስረጃ ሊሆን ይችላል ።መምህርዬ።
    ልሁል እግዚአብሄር ጥበቃው አይለይህ።አሜን።

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Год назад +29

    በርታ መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Год назад +7

    ቅዱስ ሚካኤል ጠላታችንን ቀጥቅጦ ወደ ሲኦል ይጣልልን ከቅዱስ ገብረኤል ጋር አሜን!!!🌹

  • @tigistushenkutie5802
    @tigistushenkutie5802 Год назад +19

    ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ይከልልህ ይከልልሽ።
    እውቀት ከማጣት የተነሳ የጠፋውን ሕዝባችንን ለማንቃትና በእውቀት አንፆ ለመመለስ ጤናን ከእድሜ ጋር ይስጣችሁ። ስራችሁም በእግዚአብሔር ዓይን የታየ ይሁን

    • @hirutmodenese9606
      @hirutmodenese9606 Год назад

      አሜን አሜን አሜንንንንንንን!!!!!!

  • @lilitsige6143
    @lilitsige6143 Год назад +1

    ፀደንያ የእግዚአብሔር ቁጣ በቤትሽ ይግባ ከነ ጀሌዎችሽ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Год назад +26

    ፀደኒያ ተዋረደች ያሳዝናል ሰዉ በዚመጠን ሲዘቅጥ ፈጣሪየ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад +6

      በጣም የዘቀጠች ተራ ቆሻሻ ሰው መሆናን አሳወቀች ከየት አባታ ነው የመጣችው ኢትዬጲያን እንደዚ ልታውራ የቻለችው ወራዳ ቦርኮ ነሸ ወራዳ ወንድ ልጅ ካለሸ ለውንድ ሰው አጋቢዋ ነውርኛ ያወቅሸ መሰሎሸ ነው በከቻ ቦርኮ ነሸ

  • @wasti399
    @wasti399 Год назад +10

    የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @azebberhe
    @azebberhe Год назад +37

    ኢትዮጲያ የቅዱሳን አገር ነች እግዚአብሔር እንደዚ አይነት የእርኩስ መንፈስ ተባባሪዎችን አፋቸውን እየከፈቱ ማንነታቸውን ያጋልጥልን

  • @user-hh7pp9wp6e
    @user-hh7pp9wp6e Год назад +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን።ሁላችንንም በቃሉ 50,60,100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን።አሜን።

  • @ashenafiworku1358
    @ashenafiworku1358 Год назад +63

    አትሳቁባት ተይዛ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እናተን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @embetweyesaefe4732
      @embetweyesaefe4732 Год назад +1

      እውነት ነው

    • @user-cw8bu2eq7b
      @user-cw8bu2eq7b Год назад +8

      እረ እንደው ይዘገንናል ህዝቤ ሆይ ቤታችሁን ጎረቤታችሁን ፈትሹ ማስተዋሉን አድለን.ሣድሶች በርቱልን ብዙ እያነቃችሁን ነው.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.ፈጣራ ይክፈላችሁ ዋጋችሁን.

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 Год назад +7

      ሰለጠንኩ ብላ ነው እኮ መሰይጠንዋ አልታወቃትም ትትትትት ንቀትዋ ዋጋ ያስከፍላታል ንሰሀ ገብታ ብትድን ደስ ይለኛል ግን ዝምብላ ሚዲያ ላይ ወጥታ አፍዋን ስትከፍት ሀይ ልትባል ይገባል

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 Год назад +8

      ሀሌታ ሚዲያ እራሱ ሊፈተሽ ይገባል ይዘባርቃሉ አላማቸው ምን እንደሆነ አይገባኝም አስቴር በዳኔ እቺ ባለጌ አባታችን አባ ገብረኪዳንን እና መምህር ዘበነን እያጥላላች ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ልትመክር ሞክራ ቪዲዮ ለቀዋል አሁን ደሞ እቺን ወንዳወንድ ፀደንያ አፍ ያስከፍታሉ እኔ ሀሌታን unsubscribe አርጌለሁ ከአስቴር ቪዲዮ በኋላ የዚችን በተባራሪ ዜና ነው የሰማሁት የተዋህዶ ልጆች የምትሰሙትን ምረጡ
      መምህር አብይ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ከክፉ ይጠብቅህ የተንኮለኞች ሀሳብ በትክክል የገባህ የዘመኑ ጀግና ነህ ስታወራ የልቤን ነው የምትናገረው ብዙዎች ያልገባቸውን የኢሉሚናቲን ሀሳብ ፍትፍት አርገህ ነው የምትገልጠው ክብር ይስጥልን ወንድሜ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍

    • @user-cw8bu2eq7b
      @user-cw8bu2eq7b Год назад +4

      @@mekdestesfaye5647 ትክክ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን.

  • @SisayTesema-lg3td
    @SisayTesema-lg3td 16 часов назад

    ቤዚ የኔሕት አብይ የኔወድም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚየበለ ጠ ትሰራላችሁ ባምላክቸርነት

  • @embetweyesaefe4732
    @embetweyesaefe4732 Год назад +146

    የኔ አብይ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን በርታ ወንዴማችን እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ቀን አለው ዝም አይልም።

    • @alemayehuanga2200
      @alemayehuanga2200 Год назад +1

      አብዬ በርቱ ፈጣሪ ይርዳቹ

    • @lemlemjalata7681
      @lemlemjalata7681 Год назад

      አብይ ይልማ ፈጣሪ ከዚ በላይ በእውቀት ይሙላክ

  • @meseretmamo3974
    @meseretmamo3974 Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ የበግ ለምድ ለብሰው በህዝብ መሃል ያሉትን እንዲህ ይግለጥልን ።

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 Год назад +18

    እኔ ሙስሊም ነኚ ግን አተን መፍሳዊ ትምርት ስታስተምር እከተለሀለሁ አክባሪህ ነኚ ሴቶ ጋዜጠኛ አች ደግሞ ቅመም ምንም የማይወጣልሺ በርች

  • @tsegayerefera9451
    @tsegayerefera9451 Год назад +9

    የቆሙ የሚመስላቸው እንዳይወድቁ ይጠንቀቁ !!! የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል እንድናስብ ይርዳን አሜን።

  • @user-yy2dw8mj5n
    @user-yy2dw8mj5n Год назад +10

    ዘንዶው አምሮዋን ደፍኖታል ሳድሶች ለእነናንተ ቃል የለንም እግዚያብሄር ይጣችሁ

    • @shortsbest7734
      @shortsbest7734 Год назад +1

      Gn bigebat erasu lalemeshenef stl bcha tkerakeralech😂😂

  • @konjobedada5422
    @konjobedada5422 Год назад +5

    በቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን ከ ኢትዮጵያ ላይ ይነቀላል አሜን❤

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 Год назад +51

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ለነፀደንያ ልቦና ይስጣቸዉና ለንሰሐ ያብቃቸዉ

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Год назад

    በኢየሱስ ሰም ስራው ይፍረስ ሰማይ ምድር ያልፋል የእግዚአብሄር ቃል አያልፍም አገራችን የቃልኪዳን
    ሀገር ናት

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat Год назад +10

    እግዚአብሔር ይስጣቹ በርቱ ተኩላዎችን ስለምታጋልጡልን እናመሰግናለን 🙏

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Год назад

    አሜን ዘንዶው አናቱን ይጠቀጣል

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ጀግና ከራሱ ይልቅ ለሀይማኖቱ ለሀገሩ የሚኖር ሲሆን የዘመናችን አረበኞች አብይ ይልማ ደረጄ ዘወይንዬ ወርቅ አፈራሁ ቤዛ Day7 አሰቴር በዳኔ ዘመን የማይሸር አሻራ ሀውልት የሰሩ ጀግኖቻችን ናቸው ትውልዱ የታደጉ 💚💛💓

    • @firdosshambel6052
      @firdosshambel6052 Год назад +1

      እውነት ነው ወላሂ የጀግኖች ጀግና ናቸው ለህይወታቸው ሳይፈሩ እኛን አንቅተዋል

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад +2

      @@raheltadess7773
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @Elbetel-2017
      @Elbetel-2017 Год назад

      Betam Award meshelm yalebachew enesu nachew not the idiots artis tebiyewoch

    • @user-cw8bu2eq7b
      @user-cw8bu2eq7b Год назад +1

      @@Elbetel-2017 እናቴ አዋርድ አልሽ ለዚሁም በእግዚአብሄር ኃይል ነው ያሉት. አለም እኮ ይሄን አይፈልግም,አዋርዱ ህዝባቸው ነዉ.

    • @user-cw8bu2eq7b
      @user-cw8bu2eq7b Год назад +1

      @@Elbetel-2017 እናቴ አዋርድ አልሽ ለዚሁም በእግዚአብሄር ኃይል ነው ያሉት. አለም እኮ ይሄን አይፈልግም,አዋርዱ ህዝባቸው ነዉ.

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 Год назад +9

    እኛ ደግሞ ጌታ ኢየሱስ በደሙ እንዲሸፍናችሁ እንፀልይላችኃለን በርቱልን much love ❤❤❤❤

  • @lejleulaleul
    @lejleulaleul Год назад +27

    እግዚያብሄር ይፈርዳል ልቦና ይስጣት ልቦናዋን አውሯታል እርኩሱ መንፈስ

  • @user-yp7lq9gb7d
    @user-yp7lq9gb7d Год назад

    በመጀመሪያ ክብሩ ምህረቱ ለዘለአለም የሆነው ጌታ የማዳኑ እጆች ከኛ ከአኢትዮዽያን ጋ ለሆነው ጌታ እግዚአብሔር ከምድር እስከአርያም ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ከኛ ከኢትዮዽያን ጋ ላለውና ደሞም ለዘለአለም ለሚኖረው ለእግዚአብሔር መምስጋው እንደማያቋርጥ አየርና ወንዝ ይሁን ።ውድ አብይና የሣድሥ ቤተሰቦች ሰላምና ፀጋውን ያብዛላችሁ። መቼም ቢሆን ሁሌም ባዶ ቢንኳኳ አሸናፊው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ከነእናቱ
    ከአኢትዮዽያ ጋር ነው ፦ ይህም ክብርና ኩራታችን ሰለሆነ ማንም ቢንጫጫ አንፈራም እነሱ ጋ ካለው እኛጋ ያለው ይበልጣል በእውነትፀጋውን ያብዛላችሁ አሸናፊው እግዚአብሔር በሐይለ መለኮቱ በሰይፈ መለኮቱ በአስማተ መለኮቱ እናተንና ኢትዮዽያችንን በቃልኪዳኑ ይጠብቅልን ከተሳሳትኩ ይቅርታ።

  • @amelmalgevro7633
    @amelmalgevro7633 Год назад +8

    አሜን በእየሱስ ስም ወገቡ ይቆረጥ

  • @tenagntesfaye1699
    @tenagntesfaye1699 11 месяцев назад

    በኢትዮጵያ ላይ እግዚአብሔር ብቻውን ነግሦ እና ከብሮ ዘንዶው ተወግቶ እናያለን፤እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 Год назад +8

    ፀደንያ ፡ የያዘሽ ፡ ሶዶማዊነት ፡ የዘንዶ ፡ መንፈስ ፡ በጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ስም ፡ የተመታ ፡ ይሁን!

  • @Ethio_Mathematics
    @Ethio_Mathematics Год назад

    መምህራችን!!!
    እናመሰግናለን በጣም ግልጥዋቸው!!

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Год назад +14

    አምላከ እስራኤል እግዚአብሔር ይርዳን የሱ የሆናቹ ሁሉ ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ በወርቅ ክንፉ ይጋርዳቹ ይጠብቃቹ።

  • @lekebalakere6831
    @lekebalakere6831 Год назад

    ወንድማችን እግዚያብሔር ይባርካችሁ በርቱ የግዚአብሄር ሁናችሁ ቀጥሉ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን ጸደኒያአና መሰሎቻ ውሰጥ የለውን የግብረሰዶም መንፈሰ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጽህ።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +39

    እስይ ቁረጡት አሜን ለዘላለም ይቆረጥ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +1

    መምህር ይልማ ከነ ባልደረቦቹ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንደ ፀደንያ ያሉ እርካሽ ሰወች የአውሬው ዲቃሎች መውደቂቸው ቅርብ ነው

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Год назад +13

    ❤❤❤
    በርቱ አይዟችሁ ግሩም አስፋ ውስጡ ይጣራ
    😊 ይች. ልጅ ቤዚ ደስ ስትል አርቴፊሻል ማየት ስልችቶን ነበር ምርጥ ሴት

  • @TamuCoffee
    @TamuCoffee Год назад +1

    እግዚ አብሄር ይስጥልን

  • @chuchubusinesscentercbc1129
    @chuchubusinesscentercbc1129 Год назад +39

    አምላካችን መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ብርታቱን ያድላችሁ በርቱልን

  • @hayath7571
    @hayath7571 Год назад

    እመብርን እዋዬ እረጅነ እኛስ ሃጣት በዝቶብናን እና ከልሽጋር አስታርቂነ😭😭😭😭✌️✌️✌️ይች ፀደልያ እምትባል እግዚአቢህር ያጥፋት እሷን እና የሷን መሰሎች ፈጣሪ ከምደረ ገጽ ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭

  • @TGMTG
    @TGMTG Год назад +29

    የጥላታችን ቢሆንም ግዜው
    ሀይሉ ቢፀና ቢያስፈራም ግዜው
    ዛሬም እኛ ነን ምናቸንፈው
    ነገም እኛ ነን ምናሸንፈው
    ቀስት አንገትርም አንመዝም ሰይፍ❤
    ጦር አንጨብጥም አንመዝም ሰይፍ❤
    ሰልፉ የእርሱ ነው የታላቁ ሜዳ❤
    ግንቡን ለማፍረስ ይበቃል እልልታ❤

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለህወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya6636 Год назад +9

    በጣም ቆንጆ አገላለጽ ነው መምህር አብይ ይልማ ካንተ ምን እንደተማርን እኛ ምስካሪ ነን የምትሰራው ስራ ፍሬውን መሬት ወርዶም አይተነዋል ይህንንም እንመሰክራለን ብቻ አንተ በርታልን ሁሌም እንደምለው ፈጣሪ ለኛ ሲል ያቆይህ🙏🙏🙏

  • @StephenAlex-ne6hf
    @StephenAlex-ne6hf 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያክብራቹ ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Год назад +26

    እግዚአብሔር ቅድስት አገራችን ኢትዮጵያን ስለ ቅዱሳኑ ብሎ ይጠብቅልን!
    ሳድሶች በርቱ ! እነዚህን አፀያፊ ሰዶማውያን አጋልጡ!

  • @user-gm1mw3zk5d
    @user-gm1mw3zk5d Год назад +2

    ጌታ ይባረክህ እባካቹ የኤትዮጴያ ልጃች እቼን ሠትዮ ወንደማቹን እረዱትና አስቁሟት በትክክል አባል ናት

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Год назад +10

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ። እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃቹ

  • @user-bt8vg6ue6q
    @user-bt8vg6ue6q Год назад +2

    እባብና ዘንደውን ተረግጠው ዘንድ ስልጣን ስጥቶናል ስለዝህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ኢትዮጵያ ውስጥ አይስራም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @genetkebede1268
    @genetkebede1268 Год назад +8

    አብዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሁላችሁም ዘመናችሁ ይባረክ ዘንዶው ይቀጠቀጣል አሜን

  • @abebechmurra2840
    @abebechmurra2840 Год назад +5

    ይቺ ፀደንያ የምትባል ሴት ከጥንቱም ትቀፈኝ ነበር። ስሟን እንኳን ሠማ መንፈሴ ይበሳጫል። ጌታ ብርሃኑን ያብራላችሁ።

  • @hermonwallelign4436
    @hermonwallelign4436 Год назад +82

    የቅዱሳን ሀገር እና ቅድስት ሀገር መሆኗን የምናውቀው ከሰላምታችን ይጀምራል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MamushTig
    @MamushTig 17 дней назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ገራሚ ትምህርት በርቱ ፈጣሪ ይወዳችሀል

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li Год назад +15

    አቢዬ ከነ ጓደኞች ጀግኖች ናችሁ አላህ እዉቀት ይጨምርላቹ እኛም ከጎናችሁ ነን አምላክ ሃገራችንን ይጠብቅልን AMIIIIIIIIN

  • @ethio7781
    @ethio7781 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ !!!!

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Год назад +6

    ድቅ ትምህርት ቃለህይወት የሰማልን ጭምሮ ጥበብን ይጭምርልህ መምህሬ❤❤❤

  • @user-jg3ql2yl6y
    @user-jg3ql2yl6y Год назад +2

    ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን ምርጥ ወንድማችን ኑርልን.

  • @saronjone340
    @saronjone340 Год назад +26

    እረጅም እድሜና ጤና ለመምህር አብይና ለመላው የሳድስ ሚዲያ አባላትና ይሔን ክፉ መንፈስ በመቃወም ህዝቡን በማንቃት ላይ ላሉ እህትና ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይስጥልን ተባረኩልኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @YeshiBayeu
    @YeshiBayeu Год назад +3

    መምህር ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በርቱ እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ነው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад +8

    ተባረኩ❤ስለ ሀገሬ ቅድስና ስሰማ ልቤን ደስስስስስስስ አለኝ።አገሬ ከዚህ የበለጠ መከራእዳይመጣ ፀሎቴ ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @GeezSamrawit
    @GeezSamrawit Год назад

    የምወደው ጠባቂዬ ገብርኤል ክንፍ ስር ከልሎ ስራቹን ያግዝ

  • @user-ym1qw2nl4g
    @user-ym1qw2nl4g Год назад +50

    የቅዱሳኑ አምላክ መምህር አብይ ይልማን ይጠብቅልን ።።
    ❤አሚን❤

  • @shiferawambachew9853
    @shiferawambachew9853 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ትውልዱን እያነቃችሁ ስለሆነ ዋጋችሁ ትልቅ ነው እኛም ከጎናችሁ ነን የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእናንተ ጋር ይሁን!!! 🙏🙏🙏

    • @wagayekebede8572
      @wagayekebede8572 Год назад

      እውነት ፀደንያ ግብረስዶማዊት ናት ?

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Год назад +13

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አብይ ይልማና እህታችን ቤዛዊት መለሰ እድሜና ጤንነት እግዚአብሔር ያድላችሁ ስለምትሰሩት ስራ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ምን ግዜም አይረሳችሁም በርቱልን🙏

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Год назад +1

    ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemmulugeta4152
    @betelhemmulugeta4152 Год назад +20

    Amen Amen ወገቡን እንወጋዋለን በእየሱስ ስም!!! ተባረኩ እግዚአብሔር በደሙ ይሰውራችው፡፡

  • @tsedekelignminda5267
    @tsedekelignminda5267 Год назад

    ፀደንያን የኢትዮጲያ ህዝቦች ቀጥቅጠን
    ማባረር አለብን ይቺ ሌዝቦ።

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 Год назад +11

    እናተ የዘመናችን ምርጥ አርበኞች ናችሁ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ለኛም ልቦና ይስጠን እናከብራችዋለን በዚ ዙሪያ ላይ ላላችሁ ሁላ ክብር አለኝ day 7 ጨምሮ ❤❤🎉

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 Год назад +1

    God bless Abiy God bless

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Год назад +31

    የእመቤታችን ማርያም አስራት አገር በፍጹም አይሳካም

  • @TesfayeTes-c9s
    @TesfayeTes-c9s 5 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን አብዬዬዬዬዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እመቤታችን አገራችን ትጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TesfayeKebede-fe6uc
    @TesfayeKebede-fe6uc Год назад +19

    ሳድሶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለፀደንያ ግን ልቦና ይስጣት በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonhawulte4287
    @solomonhawulte4287 Год назад

    ጀግኖች ሣድሶች ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +12

    አሜን ዘንዶዉን አመቱን እንቀጠቅጠዋለን

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali8189 Год назад +5

    በርቱልን ስጋችንም ነፍሳችንም ይፀየፈዋል የድንግል ልጅ አገራችንን ነፃ ያውጣልን

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 Год назад +6

    የኔ ቅመም ቤዚ እንዴት እንደምወድሽ አብይዬ የኔ ጀግና በርቱልን ፈጣሪ ይርዳቹ❤

    • @Ffxfhcg-fd8fx
      @Ffxfhcg-fd8fx Год назад +1

      በተለይማ አለባበሷን ስወድላት

  • @edenbaysa5742
    @edenbaysa5742 Год назад

    አብዬ እድሜ እና ጤናን እመኝልሀለሁ። አንተ ለኢትዮጵያ የተመረጥህ ውድ ስጦታ ብል ያንሳል። ቤዝ አንችም ውዷ ጀግና በርቺልን በጣም ነዉ የምወድሽ።

  • @Embete-
    @Embete- Год назад +5

    መምህራችን አብዬ ደስ ሲል በናትህ ይህን ማየት እኮ ቀላል አይደለም የእውነት ይህን ያሳየን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንልን። ተዘረከረከች እኮ በስላሴ ስም ማንነትዋ በአደባባይ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ፈነዳ አበቃ።

  • @Binysha
    @Binysha Год назад

    ለቶሪ ደርሧት ከምን እንደተመለሰች በቂ ማስረጃ ሊሆን ይችላል ።መምህርዬ።
    ልሁል እግዚአብሄር ጥበቃው አይለይህ።አሜን።
    #ቅንጭር በጊዜዋ ታብባለች።

  • @Ibelongtojesus1961
    @Ibelongtojesus1961 Год назад +9

    በጣም መልካም ሥራ ነዉ እየሠራችሁ ያላችሁት፤ በርቱ እግዚአብሔርም እየረዳችሁ ነዉ። እኛም ከጀርባችሁ አለን። ይህ ክፉ የአጋንንት ሥራ በኢትዮጵያ ዉስጥ በማንኛውም ሃይማኖት ፅዩፍ ነዉ። የሃይማኖት ልዩነት ሳናደርግ እንቃወማለን፤ አስፈላጊም ከሆነ አካላዊ እርምጃ እስከ መዉሰድ እንደርሳለን።

  • @MesertWerede
    @MesertWerede Год назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ይርዳችሁ ወገኖች

  • @rahelmekonnen8370
    @rahelmekonnen8370 Год назад +7

    እኔ ገና ሳያት ስለቀፈፈችኝ አላየኃትም አለባበሷ አቀማመጧ ድምፅዋ ባጠቃላይ ሁኔታዋ ይቀፋል እግዚአብሔር ይማራት

  • @tegkassaw9529
    @tegkassaw9529 Год назад

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +21

    መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብይ እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን በተለይ ለወንድሞችህ በጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እና ሮቤልን በማክበር ስለሰጠኸዉ ሀሳብ የበለጠ እንድወድህ እንዳከበርህ አደረገ ይብዛልህ

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 Год назад +11

    ወንድማችን: እንኳን: ደህና: መጣህ:በተጨማሪ:እግዛቤሄር: ይጠብቅህ:

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад +1

      እግዚአብሔር ✅
      እግዛቤሄር ❌