Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ነች።ሳድሶች በርቱልን! እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
እዉነት ነዉ
😂Wey kdusan 😅tereth aytegebm
@@DawitAsmerom1 rasih teret neh
ኢትዮጵያ በፍፁም እናንተ እንደምታስቧት አይነት ሆናም አታውቅም አሁንም አይደለችም ምክንያቱም እርስ በእርስህ እየተገዳደልክ ከተማው ሙሉ በሌባ በሴተኛ አዳሪ በድራጊስትና በከፋ ራስ ወዳዶች የተሞላችን ሀገር ቅዱስ ብሎ መናገር ስላቅ ነው
@@yh4es እሱ እንዳስተያየትህ ነው።
ቤዛዊት ጎበዝ ጋዜጠኛ እደጊ ተመንደጊ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን። አርዓያ መካሻ ለእውነት የቆረጠ ጀግና ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ። ጎበዞች ።
❤
Bezi ❤❤❤❤❤❤ BravoooAraya mekasha ❤❤❤❤❤
Amennnnnnnnnn🙏🏾☝🏾☝🏾☝🏾💠💐💐
Thanks good job both of you
በሀሌታ ትላንት በጣም ተናድጄ ነበር ዛሬ የልቤ ደረሰ እናንተና day 7 ምላሽ ስለሰጣቹ
ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ነች ሳድሶች በርቱ ከጎናችሁ ነን ❤❤❤❤
በስጋ ለባሽ ተጠቅሞ በአደባባይ ላይ የወጣ የግብረ ሰዶሞ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን!
Amen!
Dedeb pente kechalk beakal wegaw bezi zemen manfase becha aydelam sawem ssrat atoal erasachun atatalu katafachu atfu
Amen
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢
በትክክ የፃድቅሀገር ናት
አንዴት አምለክ ያዳላል?ሰለም ከሁላችን እመኛለሁ🙏
ፀደንያ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ህዝባችን አትበክይ
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነው ነገሯ
እውነት ነው የምንውዳትን ያህል ተፋናት፡፡ ቀልድ የለም
አንተን ልቦና ይስጥህ ካበደ ጋር ጊዜህን ለምታሳልፈው
እውነትነው❤❤❤
@@gedimarley1328 ወድጄያትም አላውቅ ሜጋ እያለለች ጀምሮ ነው የማዉቃት
ፀደንያን ጨምሮ ብዙ ሰይጣን እሚጋልባቸው ፈረሶች አሉ
አስተውሉ ኢትዮጵያን እየተቀጣን ያለን ከኢትዮጲያዊነታችን ስለወጣን ነው ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ነብር ዥጉርጉርነቱን ሊቀይር ይቻለዋልን ?
እውነት ነው ወገኔ✅
በትክክል ልቦናን ያድለን
ሲጀመር የፀጉር እስታይሏ አኳኋኗ ያስታውቃል ልቦና ይስጣት እውነት ታዋቄ ነን ብር አለን የሚሉት ናቸው ህዝብን የሚሳስቱት እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ ይጠብቅ 😭🙏
በመሀተ ስላሰረች ከርስቲያን ነች ማለት አይደለም ይቺ የሰይጣን ቁራጭ
የተከበራች የሳድስ አዘጋጅና አቅራቢ ❤❤❤ በሙሉ እግዚያብሄር ሃይል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ !!
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
አወኩ ብላ ፀደኒያ የምትባል ዘፈኗ አያምር መልኳ አያምር ስራዋ አያምር የሰለጠነች መስሏት አሜሪካ ሰለጠንን ብለው እኮ አይተናል በውሀ እና በንፋስ በእሳት እየጠፉ ነው ፀደኒያ አጉል ውኒጥ ውኒጥ ለመጥፋት ነው
አሜሪካ የተከሰተው ሰደድ እሳት ወይም አውሎ ንፋስ በclimate change አማካኝነት ነው ...እግዚአብሔር ምንም አይነት ቁጣም ሆነ ምህረት አያደርግም ምክንያቱም እግዚአብሔር ሰዎች አእምሮ ውስጥ ብቻ ነው ያለው እንጂ የለም
አዎ ኢትዮጲያ የፃድቃን ሀገር ነች በርቱ ሣድሶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው❤❤❤❤❤
በርቱ ሳድስ ሚዲያ ግን ደሞ አንድ ሰው ሳላደንቅ አላልፍምday7 tube አኮ የሚገርም ልጅ ነው አይታው ሁሌም ያስገርመኛል ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ 🙏
Day 7 ewnet new ...gobez like nw❤
ኢትዮጵያ የኛ እናት መጠሪያችን 🙏🏿የ ከርስቲያን ደሴት ም ናት ❤🙏🏿ተዋህዶ አደርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ 🤲🤲🤲🤲
Ewunte newu❤❤❤
@@abebaembiale3452 🙏🏿
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@abebaembiale3452 ሞክሼ 😂🙏🏿
እናመሰግናለን 🙏 በርቱልንእነዚህ፡አርቲስቶች፡አበዙት።
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሌላ ምን ይባላል።
እግዚአብሔር ልሳኑን ይዝጋው።
አገልግሎታችሁን፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክ፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹእግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን
በርቱ በርቱ አጋልጥ።
ሳድሶች በጣም እናመሰግናለን በጣም ያናደደኝን ነገር ነው ያነሳችሁት !!! ከጎናችሁ ነን!!!!!
ይገርማል እየሱስን ገፀ ባህሪ ነው ያለው!!!ማንነትህን እንድነግርህ ውሎህን ንገረኝ አለ ያገሬ ሰው!!!!ፀደንያ አስተውይ!!!!!ምናልባትም ግብሯን እየፈፀመች ይሆናል!!!!!
No no question definitely she did
Well said
ሳላደቃችዉ.አላልፋም.ሳድሶች.በርቱልን.የኢትዮጵያ.ጀግኖች.እግዚአብሄር.ይጠብቃችዉ
እንዲህ ነው የሰይጣንን ተንኮል መግለጥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ትክክል፡፡ ንግግሯ በጣም አስከፍቶን ነበር፡፡ እናመሰግናለን ሳድስ ሚዲያ🙏
ሣድስ ፕሮግራም ያምታቀርቡልን ዉድ መምሮቸችን ኑሩልን እግዚአብሔር በእናንቴ ለይ አድሮ አገራችንን ከጨለማ ወደ ብርሀን አውጠት እናዝን አስመሳዮች ልቦና ይስጠቻው እናንቴንም ይጠብቀቹ በርቱልን
እሶ እደረከሰች አውቀዋለች ለመመለስም አላማ የላትም ስለዝ ጸድቅ የለም አለች ይገርማል ሴይጣን በአካል ተገልጦ ቢጠየቅ የሚመልሰውን ነው የመለሰችው የው የባቱልጅ ነች ሥድስን እግዝአብሔር ይስጥልን❤❤❤
በእዉነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእዉነትሰወችናችሁ
በረቱአላህያበረታችሁ፣በጣምገባድ፣ቀንነውየመጣብን
ሳድስ የኛ አንበሶች ኮራሁባቹ።ሀሌታ አፈርኩባቸው።
በሀሌታ ከማፈርሽ በፊት አሁን ላይ የተለቀቀውን ገብርሽ እዪው።እና ደግሞ ሰድበሽ ለሰዳቢ አትስጪ
ያመነ የተጠመቀ ይድናል አሜን
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን::በርቱልን ሣድስ ሚዲያ::
አረያና ቤዛዊት ዘመናቹ ይባረክ
ቃለህይወት የሰማችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ለጥቂት ጊዜነው ከነተከታዬቹ ዲያቢሎስ ይወድቃል።
አጋንንት መጠቀሚያ ያደረጋቸው ናቸው ፈጣሪ ይማራቸው
ኢትዮጵያ ን ተፈጥሮ ይመሰክርላታል ቅዱስ ናት ሀገራችን
በርቱ እደነዚህ አይነቶችን የዲያብሎስን ቅሪላዋችን አጋልጡ በርቱ እግዚአብሔር ሃይሉን ይስጣቹህ።
ሳድሶች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ያድላችሁ በርቱልን
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ❤❤ሞት ለሶዶሚዎች!!!!!!!!!!!!!
እናንተን ጌታ ይባርካችሁ ።በርቱ።ጌታ አውነትን ይገልጻል እያዋረዳቸውም ነው።
መዳንይለም የስራሽን ይስጥሽ ..ልጆች አላት በውነት ምንአይነት ጉድድ ናት ....የስራሽን ይስጥሽእግዚአብሔር ።።።ከዱሮም አልወዳትም ..
ምን ታድርግሽ ...መቼም ሀቅ ይተናነቃችኋል
እንዳትሳሳች ኢትዮጵያችን የቅዱሳን አገር ነች ያስራት በኩራት ሀገራችን ኢትዮጵያችን
ውይ በጣም ነው የምወዳችሁ እመቤቴን❤❤
እውነት እናንተ ብቻ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ቤዚዬ የኔ እናት የኔ ጎበዝ በርቺልኝኝኝኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እባክህን
ምርጥ ጋዜጠኞች ናቹ የምር እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
ይሄ ሚዲያ የተለየ ነው!!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 ለአስመሳይዋም ልብ ይስጣት
አራአያ በርቱ አታቁሙ ከአላህ ታገኛላችሁ ክፍያችሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እንደናተ አይነቱን መምህር ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይገባዋል ተባረኩልን
የማይጠረጠር ሰው ይጥፋ። እነዚ ሰዎች በደንብ መከታተል ነው። በተለይ እርዳታ በሚያደርጉት ቦታ ትኩረት ያስፈልጋል። ትውልድ ይበክላሉ።
እውነት ነው በሌለን ነገር በጎዶላችን ነው ሚገቡት እነዚህ ሰይጣኖች እግዚአብሔር ይገስፃቸው
ተባረኩልን ሣድሶች እነዚህን አጭበርባሪዎችን አጋልጧቸ ❤❤
በርቱልን ትልቅ ስራ ነው ምትሰሩት።
እግዚአብሔር ለሚፈሩት ጉልበታቸው ነው !!!በርቱ ወገኖቼ
ልኡል እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁናቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ትልቅ ስራ ነው እኛም ልጆች ወላጆች ወጣቶች ጓደኛዎቻችንን እዚ ቻናል እንጋብዝ እነሱም ይማሩ ይወቁ ይሄንን በሽታ በህብረት ነው ማሸነፍ የምንችለው እንበርታ
እናንተ አንደኞች ናችሁ እግዚኣብሔር ይባርካችሁ ምርጦቸ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤ የኛ ውዶች
ሳድሶች በእውነት የዘመናችን የኢትዮጵያ ኩራቶች ናችሁና እንዳያደናቅፏችሁ የድንግል ልጅ መድሀኒዓለም ጥላ ከለላ ይሁናችሁ።
በእውነት ደስ ይላል መልሳችሆ እሷ በጣም ልቅ ሆናለች
አፍር ብይይይይ❤ እደዚህ አልጠብቃትም እሽ የምትረዳቸውንን ልጆችችች❤❤❤ ድረሱላቸውው ይህ ማጭበርበርያ ነው እባካችሁ ቸክ እድርጎቸው❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣቹልን። እርሷ ውጥታ መርዟን ትውልድ ላይ ስተትፋ መርዟን ማክሸፍ ያስፈልጋልና በርቱልን እቺ የዳቢሎስ ተላላኪ እግዚአብሔር ባዋረደቻት አገራችን ኢትዮጵያ ስም ጭንብልዋን ገላልጦ ያዋርዳት ሌዝቢያን ነው የምትመስለው። እግዚአብሔር ይፍረድባት።
ከዚህ በፊት እኮ ሆሞፊል የሆኑትን ስትደግፍ ንበር እሱዋ እኮ ብዙ ጉድ ያላት ሴትየው ናት ጀርባዋ ሲጣራ
እግዚአብሔር ይገፅሠዉ ይሄን መንፈስ. ሣድስ በርቱ አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ.
I have learned so many things from you , thank you be blessed and continue with what you doing. Sadesoche
ተባረኩ አሪቲ ወንድሜ ኢትዮጲያ የቅዱሳን አገር ናት ሰይጣን መድረሻው ይጥፋ
እነዚህ ተስፋ የቆረጡ እንኳን መቀመጫህን ከነ ሰገራህ ተበሳብሰህ የዳይፐር ተጠቃሚ መሆን ክብር ይሁንህ ከእንሰሳ ያነሳችሁ ሺይጣኖች ኡ ኡ ኡ ከ ኢትዮጵያ አላህ በቁጣዉ ያስወግዳችሁ
ሳድሶች በርቱልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
በደ 11 አመት ገደማ ፀደንያን ከሁለት መንታ ወንድ ልጆችዋ ጋር የህፃናት ሀኪም ቤት አይቻት ነበር እና ስለ እወነት ደንግጭ ነበር ገፅታዋ አለባበሳ ሁሉ ነገርዋ ወንድ ነበር የምትመስለው ወንዳወንድ መሆን ብዙም ብርቅ ላይሆን ይችላል ግን ልጆቿ በጣም ህፃናቶች ስለነበሩ ቢያንስ ሴት ልጅ ስትወልድ በተወሰነ ሴት መምሰሏ አይቀርም እሷ ግን ፋፁም ወንድ ነበር የምትመስለ:: ይሄንን ነገር ያልኩት አሁን ደግሞ በዚህ ነገር ስሟ ሲጠቀስ በጣም ገረመኝ
እውነት ነው እውቀት የምታከብረው ታላቁ ኃያሉ ልሁል እግዚአብሔርን ነው።ልቦና ይስጣቸው እኛንን ይጠብቀን
ፀደንያ አፏ እራሱ የሲሆል በር ነው እንዴት ስለ ቅድስት አገራችን መናገር ትችላለች ዘፈንን በሚዘፍን አፍ ፅድቅ መናገር ይከብዳል እኮ
Ha ha ha 😂😂😂😂እውነት እውነት እልሃለው ካንተ በእርስ በእርስ ጦርነት የሚሊዬኖችን ህይወት ከምትበላ ሃገር ፣ በድንቁርና ምክንያት ስላልሰራን በርሃብ ከምናልቅበት ሃገር ............ከፀደኒያ አፍ የሚወጣው ጣዕመ ዜማ 100 እጥፍ ይሻላልLook ur story bro .......
@@binyamkflemariyam617 እውነት ነው ለተደፈነ አህምሮ መቶ ፕርሰንት ነው እውነት ላስተዋለ ግን ቅዱስን በተዘለፈበት አፍ ምን ይወጣል የእሷ ዘፈን ነው አቁሞህ ያለው እያልክ ነው ዘፈን ሁላ አጋንትን ማመስገኛ ማሞገሻ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚህ አንተም በአፏ የሚወጣውን እሳት እየበላህ ትኖራለህ
እግዚያብኤር ይባርካቹ ነቅታቹ ሰውን እያነቃቹ ስለኦነ ተባረኩልን
እርዳታው ማለት!!በማር የተለወሰ መርዝ ነው።
አምላኬ ጠብቀን
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ድሮም አልወዳት ወደፊትም አትዋጥልን ሌለውን ፈጣሪ ይግለፀው
አርዕያ፣ ቤዛ በርቱ!
አይታችሁ ስትጨርሱ ላይ ለምን አታደርጉም❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ማረን
እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ አይነት ፀረ ሀይማኖት ሰዎችን እንድናቅ እና እንድንጠነቀቅ አድርጎናል ለማንኛውም አዝማሪዋ ፀደኒያ ልቦና ይስጥሽ
ያረብ ሀገራችንን በእዝነትክ ከመጥፍ ነገር ጠብቃት
ፀደንያ የነጭ ገንዘብ አይንሽ ታውራል😊
ፀደኒያ ታዋቂ እንጅ አዋቂ አይደለችምና መማር አለባት
ሰላም ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁንላችሁ አሜን
በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤
እንዴት ናቸሁ ሳድሶች በእውነት የዛሬው ዝግጅት በትክክል ሰዓት ነው የቀረበው፡፡ Day 7 ላይ ተመልክቼው ከምለው ብላይ ያሳዝናል፡፡ አሁን ደግሞ እንዲህ ጉድዋ ሲውጣ ማንነትዋ ታወቀ፡፡ እስቲ ሳድስ ላይ እንመልከትሽ ሀሌታ ትዩብ ይቅርታ ይጠይቅ፡፡
በርቱልን እደዚህ አይነት ባለየወቹን ማጋለጽ ግድ ይላል ህዝቤ ንቃ
I'm proud of you ❤️ God bless
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ፀደንያ እናንተንም ያበርታልን ያፅናልን😮
እናንተ ግን በነብሳቹ ተወራርዳቹ ነው ይሄ በጣም ማሳያ ነው መድሀኒአለም ይጠብቃቹ
ቢዝነሳቸው ነው። እንጂ😂 እንደናንተ አይነት ከብት እያለቡ ነው😂
በርቱ ❤❤❤ዉ
እኔም አዳምጫትነበር በጣም አዝኜነበር። ሣድስ ሚድያ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ጸዲንያ ዋናይቱ አስመሣይ ሠይጣን ነች ከዚህ በላይ ፍጥጥ ብላ መጥታ ስታጭበረብር ህዝቡን ይዛው እዬጠፋችነው።
ምን ሚዲያ ላይ ነው ያለችው
ሳድሶች በርቱ አሁን ሁሉም ነገር እየጠራና ግልፅ እየሆነ ነዉ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።
ዋውውውውው❤❤❤❤❤ ምርጥ መረጃ ነው እውነት እናተ እደዚህ ከቀጠላችሁሁ ብዙ ጉዱ ይወጣን አርቲስቾች ይስበስባሉሉሉ❤❤❤❤
አምላኬ ሀገሬን ማራት ማራት
ተባረኩ ይቼን ፀደኒያ የምትባል ጉድ በሰተርጅና እዴት አደሜያረጋት ልቦና ይሰጣት ይቼ ቀውሰ 🤮
ፀደኒያ ንቃተ ህሊናዊ ከፍ ያለ ሰው ናት ..በደናቁርት መሀል ያወቁትን መናገር እንደ እብድ ያስቆጥራል
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
ሳድሶች በርቱ ትውልዱ መንቃትና መዳን አለበት ከዚህ እርኩሰት። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤዛ አርአያ በጸሎት አስባችኋለሁ ድንግል ማሪያም አጥብቃችሁ
እግዚአብሔር መርጧችሗል !!!
Bezi & Araya ❤❤❤❤❤❤thanks
ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ነች።
ሳድሶች በርቱልን! እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
እዉነት ነዉ
😂Wey kdusan 😅tereth aytegebm
@@DawitAsmerom1 rasih teret neh
ኢትዮጵያ በፍፁም እናንተ እንደምታስቧት አይነት ሆናም አታውቅም አሁንም አይደለችም ምክንያቱም እርስ በእርስህ እየተገዳደልክ ከተማው ሙሉ በሌባ በሴተኛ አዳሪ በድራጊስትና በከፋ ራስ ወዳዶች የተሞላችን ሀገር ቅዱስ ብሎ መናገር ስላቅ ነው
@@yh4es እሱ እንዳስተያየትህ ነው።
ቤዛዊት ጎበዝ ጋዜጠኛ እደጊ ተመንደጊ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን።
አርዓያ መካሻ ለእውነት የቆረጠ ጀግና ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።
ጎበዞች ።
❤
Bezi ❤❤❤❤❤❤ Bravooo
Araya mekasha ❤❤❤❤❤
Amennnnnnnnnn🙏🏾☝🏾☝🏾☝🏾💠💐💐
Thanks good job both of you
በሀሌታ ትላንት በጣም ተናድጄ ነበር ዛሬ የልቤ ደረሰ እናንተና day 7 ምላሽ ስለሰጣቹ
ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ነች ሳድሶች በርቱ ከጎናችሁ ነን ❤❤❤❤
በስጋ ለባሽ ተጠቅሞ በአደባባይ ላይ የወጣ የግብረ ሰዶሞ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን!
Amen!
Dedeb pente kechalk beakal wegaw bezi zemen manfase becha aydelam sawem ssrat atoal erasachun atatalu katafachu atfu
Amen
Amen
Amen
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ
😢😢😢😢😢😢😢
በትክክ የፃድቅሀገር ናት
አንዴት አምለክ ያዳላል?
ሰለም ከሁላችን እመኛለሁ🙏
ፀደንያ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ህዝባችን አትበክይ
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነው ነገሯ
እውነት ነው የምንውዳትን ያህል ተፋናት፡፡ ቀልድ የለም
አንተን ልቦና ይስጥህ ካበደ ጋር ጊዜህን ለምታሳልፈው
እውነትነው❤❤❤
@@gedimarley1328 ወድጄያትም አላውቅ ሜጋ እያለለች ጀምሮ ነው የማዉቃት
ፀደንያን ጨምሮ ብዙ ሰይጣን እሚጋልባቸው ፈረሶች አሉ
አስተውሉ ኢትዮጵያን እየተቀጣን ያለን ከኢትዮጲያዊነታችን ስለወጣን ነው ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ነብር ዥጉርጉርነቱን ሊቀይር ይቻለዋልን ?
እውነት ነው ወገኔ✅
በትክክል ልቦናን ያድለን
ሲጀመር የፀጉር እስታይሏ አኳኋኗ ያስታውቃል ልቦና ይስጣት እውነት ታዋቄ ነን ብር አለን የሚሉት ናቸው ህዝብን የሚሳስቱት እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ ይጠብቅ 😭🙏
በመሀተ ስላሰረች ከርስቲያን ነች ማለት አይደለም ይቺ የሰይጣን ቁራጭ
የተከበራች የሳድስ አዘጋጅና አቅራቢ ❤❤❤ በሙሉ እግዚያብሄር ሃይል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ !!
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
አወኩ ብላ ፀደኒያ የምትባል ዘፈኗ አያምር መልኳ አያምር ስራዋ አያምር የሰለጠነች መስሏት አሜሪካ ሰለጠንን ብለው እኮ አይተናል በውሀ እና በንፋስ በእሳት እየጠፉ ነው ፀደኒያ አጉል ውኒጥ ውኒጥ ለመጥፋት ነው
አሜሪካ የተከሰተው ሰደድ እሳት ወይም አውሎ ንፋስ በclimate change አማካኝነት ነው ...እግዚአብሔር ምንም አይነት ቁጣም ሆነ ምህረት አያደርግም ምክንያቱም እግዚአብሔር ሰዎች አእምሮ ውስጥ ብቻ ነው ያለው እንጂ የለም
አዎ ኢትዮጲያ የፃድቃን ሀገር ነች በርቱ ሣድሶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው❤❤❤❤❤
በርቱ ሳድስ ሚዲያ ግን ደሞ አንድ ሰው ሳላደንቅ አላልፍም
day7 tube አኮ የሚገርም ልጅ ነው አይታው ሁሌም ያስገርመኛል ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ 🙏
Day 7 ewnet new ...gobez like nw❤
ኢትዮጵያ የኛ እናት መጠሪያችን 🙏🏿
የ ከርስቲያን ደሴት ም ናት ❤🙏🏿
ተዋህዶ አደርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ 🤲🤲🤲🤲
Ewunte newu❤❤❤
@@abebaembiale3452 🙏🏿
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@abebaembiale3452 ሞክሼ 😂🙏🏿
እናመሰግናለን 🙏 በርቱልን
እነዚህ፡አርቲስቶች፡አበዙት።
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሌላ ምን ይባላል።
እግዚአብሔር ልሳኑን ይዝጋው።
አገልግሎታችሁን፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክ፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን
በርቱ በርቱ አጋልጥ።
ሳድሶች በጣም እናመሰግናለን በጣም ያናደደኝን ነገር ነው ያነሳችሁት !!!
ከጎናችሁ ነን!!!!!
ይገርማል እየሱስን ገፀ ባህሪ ነው ያለው!!!ማንነትህን እንድነግርህ ውሎህን ንገረኝ አለ ያገሬ ሰው!!!!ፀደንያ አስተውይ!!!!!ምናልባትም ግብሯን እየፈፀመች ይሆናል!!!!!
No no question definitely she did
Well said
ሳላደቃችዉ.አላልፋም.ሳድሶች.በርቱልን.የኢትዮጵያ.ጀግኖች.እግዚአብሄር.ይጠብቃችዉ
እንዲህ ነው የሰይጣንን ተንኮል መግለጥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ትክክል፡፡ ንግግሯ በጣም አስከፍቶን ነበር፡፡ እናመሰግናለን ሳድስ ሚዲያ🙏
ሣድስ ፕሮግራም ያምታቀርቡልን ዉድ መምሮቸችን ኑሩልን እግዚአብሔር በእናንቴ ለይ አድሮ አገራችንን ከጨለማ ወደ ብርሀን አውጠት እናዝን አስመሳዮች ልቦና ይስጠቻው እናንቴንም ይጠብቀቹ በርቱልን
እሶ እደረከሰች አውቀዋለች ለመመለስም አላማ የላትም ስለዝ ጸድቅ የለም አለች ይገርማል ሴይጣን በአካል ተገልጦ ቢጠየቅ የሚመልሰውን ነው የመለሰችው የው የባቱልጅ ነች ሥድስን እግዝአብሔር ይስጥልን❤❤❤
በእዉነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእዉነትሰወችናችሁ
በረቱአላህያበረታችሁ፣በጣምገባድ፣ቀንነውየመጣብን
ሳድስ የኛ አንበሶች ኮራሁባቹ።ሀሌታ አፈርኩባቸው።
በሀሌታ ከማፈርሽ በፊት አሁን ላይ የተለቀቀውን ገብርሽ እዪው።እና ደግሞ ሰድበሽ ለሰዳቢ አትስጪ
ያመነ የተጠመቀ ይድናል አሜን
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን::
በርቱልን ሣድስ ሚዲያ::
አረያና ቤዛዊት ዘመናቹ ይባረክ
ቃለህይወት የሰማችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ለጥቂት ጊዜነው ከነተከታዬቹ ዲያቢሎስ ይወድቃል።
አጋንንት መጠቀሚያ ያደረጋቸው ናቸው ፈጣሪ ይማራቸው
ኢትዮጵያ ን ተፈጥሮ ይመሰክርላታል ቅዱስ ናት ሀገራችን
በርቱ እደነዚህ አይነቶችን የዲያብሎስን ቅሪላዋችን አጋልጡ በርቱ እግዚአብሔር ሃይሉን ይስጣቹህ።
ሳድሶች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ያድላችሁ በርቱልን
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ❤❤
ሞት ለሶዶሚዎች!!!!!!!!!!!!!
እናንተን ጌታ ይባርካችሁ ።በርቱ።ጌታ አውነትን ይገልጻል እያዋረዳቸውም ነው።
መዳንይለም የስራሽን ይስጥሽ ..ልጆች አላት በውነት ምንአይነት ጉድድ ናት ....የስራሽን ይስጥሽእግዚአብሔር ።።።ከዱሮም አልወዳትም ..
ምን ታድርግሽ ...መቼም ሀቅ ይተናነቃችኋል
እንዳትሳሳች ኢትዮጵያችን የቅዱሳን አገር ነች ያስራት በኩራት ሀገራችን ኢትዮጵያችን
ውይ በጣም ነው የምወዳችሁ እመቤቴን❤❤
እውነት እናንተ ብቻ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ቤዚዬ የኔ እናት የኔ ጎበዝ በርቺልኝኝኝኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እባክህን
ምርጥ ጋዜጠኞች ናቹ የምር እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
ይሄ ሚዲያ የተለየ ነው!!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 ለአስመሳይዋም ልብ ይስጣት
አራአያ በርቱ አታቁሙ ከአላህ ታገኛላችሁ ክፍያችሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እንደናተ አይነቱን መምህር ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይገባዋል ተባረኩልን
የማይጠረጠር ሰው ይጥፋ። እነዚ ሰዎች በደንብ መከታተል ነው። በተለይ እርዳታ በሚያደርጉት ቦታ ትኩረት ያስፈልጋል። ትውልድ ይበክላሉ።
እውነት ነው በሌለን ነገር በጎዶላችን ነው ሚገቡት እነዚህ ሰይጣኖች እግዚአብሔር ይገስፃቸው
ተባረኩልን ሣድሶች እነዚህን አጭበርባሪዎችን አጋልጧቸ ❤❤
በርቱልን ትልቅ ስራ ነው ምትሰሩት።
እግዚአብሔር ለሚፈሩት ጉልበታቸው ነው !!!
በርቱ ወገኖቼ
ልኡል እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁናቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ትልቅ ስራ ነው እኛም ልጆች ወላጆች ወጣቶች ጓደኛዎቻችንን እዚ ቻናል እንጋብዝ እነሱም ይማሩ ይወቁ ይሄንን በሽታ በህብረት ነው ማሸነፍ የምንችለው እንበርታ
እናንተ አንደኞች ናችሁ እግዚኣብሔር ይባርካችሁ ምርጦቸ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤ የኛ ውዶች
ሳድሶች በእውነት የዘመናችን የኢትዮጵያ ኩራቶች ናችሁና እንዳያደናቅፏችሁ የድንግል ልጅ መድሀኒዓለም ጥላ ከለላ ይሁናችሁ።
በእውነት ደስ ይላል መልሳችሆ እሷ በጣም ልቅ ሆናለች
አፍር ብይይይይ❤ እደዚህ አልጠብቃትም እሽ የምትረዳቸውንን ልጆችችች❤❤❤ ድረሱላቸውው ይህ ማጭበርበርያ ነው እባካችሁ ቸክ እድርጎቸው❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣቹልን። እርሷ ውጥታ መርዟን ትውልድ ላይ ስተትፋ መርዟን ማክሸፍ ያስፈልጋልና በርቱልን እቺ የዳቢሎስ ተላላኪ እግዚአብሔር ባዋረደቻት አገራችን ኢትዮጵያ ስም ጭንብልዋን ገላልጦ ያዋርዳት ሌዝቢያን ነው የምትመስለው። እግዚአብሔር ይፍረድባት።
ከዚህ በፊት እኮ ሆሞፊል የሆኑትን ስትደግፍ ንበር እሱዋ እኮ ብዙ ጉድ ያላት ሴትየው ናት ጀርባዋ ሲጣራ
እግዚአብሔር ይገፅሠዉ ይሄን መንፈስ. ሣድስ በርቱ አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ.
I have learned so many things from you , thank you be blessed and continue with what you doing. Sadesoche
ተባረኩ አሪቲ ወንድሜ ኢትዮጲያ የቅዱሳን አገር ናት ሰይጣን መድረሻው ይጥፋ
እነዚህ ተስፋ የቆረጡ እንኳን መቀመጫህን ከነ ሰገራህ ተበሳብሰህ የዳይፐር ተጠቃሚ መሆን ክብር ይሁንህ ከእንሰሳ ያነሳችሁ ሺይጣኖች ኡ ኡ ኡ ከ ኢትዮጵያ አላህ በቁጣዉ ያስወግዳችሁ
ሳድሶች በርቱልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
በደ 11 አመት ገደማ ፀደንያን ከሁለት መንታ ወንድ ልጆችዋ ጋር የህፃናት ሀኪም ቤት አይቻት ነበር እና ስለ እወነት ደንግጭ ነበር ገፅታዋ አለባበሳ ሁሉ ነገርዋ ወንድ ነበር የምትመስለው ወንዳወንድ መሆን ብዙም ብርቅ ላይሆን ይችላል ግን ልጆቿ በጣም ህፃናቶች ስለነበሩ ቢያንስ ሴት ልጅ ስትወልድ በተወሰነ ሴት መምሰሏ አይቀርም እሷ ግን ፋፁም ወንድ ነበር የምትመስለ:: ይሄንን ነገር ያልኩት አሁን ደግሞ በዚህ ነገር ስሟ ሲጠቀስ በጣም ገረመኝ
እውነት ነው እውቀት የምታከብረው ታላቁ ኃያሉ ልሁል እግዚአብሔርን ነው።ልቦና ይስጣቸው እኛንን ይጠብቀን
ፀደንያ አፏ እራሱ የሲሆል በር ነው እንዴት ስለ ቅድስት አገራችን መናገር ትችላለች ዘፈንን በሚዘፍን አፍ ፅድቅ መናገር ይከብዳል እኮ
Ha ha ha 😂😂😂😂
እውነት እውነት እልሃለው ካንተ በእርስ በእርስ ጦርነት የሚሊዬኖችን ህይወት ከምትበላ ሃገር ፣ በድንቁርና ምክንያት ስላልሰራን በርሃብ ከምናልቅበት ሃገር ............ከፀደኒያ አፍ የሚወጣው ጣዕመ ዜማ 100 እጥፍ ይሻላል
Look ur story bro .......
@@binyamkflemariyam617 እውነት ነው ለተደፈነ አህምሮ መቶ ፕርሰንት ነው እውነት ላስተዋለ ግን ቅዱስን በተዘለፈበት አፍ ምን ይወጣል የእሷ ዘፈን ነው አቁሞህ ያለው እያልክ ነው ዘፈን ሁላ አጋንትን ማመስገኛ ማሞገሻ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚህ አንተም በአፏ የሚወጣውን እሳት እየበላህ ትኖራለህ
እግዚያብኤር ይባርካቹ ነቅታቹ ሰውን እያነቃቹ ስለኦነ ተባረኩልን
እርዳታው ማለት!!በማር የተለወሰ መርዝ ነው።
አምላኬ ጠብቀን
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ድሮም አልወዳት ወደፊትም አትዋጥልን ሌለውን ፈጣሪ ይግለፀው
አርዕያ፣ ቤዛ በርቱ!
አይታችሁ ስትጨርሱ ላይ ለምን አታደርጉም❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ማረን
እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ አይነት ፀረ ሀይማኖት ሰዎችን እንድናቅ እና እንድንጠነቀቅ አድርጎናል ለማንኛውም አዝማሪዋ ፀደኒያ ልቦና ይስጥሽ
ያረብ ሀገራችንን በእዝነትክ ከመጥፍ ነገር ጠብቃት
ፀደንያ የነጭ ገንዘብ አይንሽ ታውራል😊
ፀደኒያ ታዋቂ እንጅ አዋቂ አይደለችምና መማር አለባት
ሰላም ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁንላችሁ አሜን
በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤
እንዴት ናቸሁ ሳድሶች በእውነት የዛሬው ዝግጅት በትክክል ሰዓት ነው የቀረበው፡፡ Day 7 ላይ ተመልክቼው
ከምለው ብላይ ያሳዝናል፡፡ አሁን ደግሞ እንዲህ ጉድዋ ሲውጣ ማንነትዋ ታወቀ፡፡ እስቲ ሳድስ ላይ እንመልከትሽ
ሀሌታ ትዩብ ይቅርታ ይጠይቅ፡፡