ፅጌ ዲጄ ሊን ሰደበቻት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 3 тыс.

  • @habtamusolomon7838
    @habtamusolomon7838 2 года назад +1134

    አሁን እንደ እናንተ እና እንደ ኑሮ የተጫወተብን ነገር የለም!!!!!

  • @selammatiwos7560
    @selammatiwos7560 2 года назад +988

    ኸረ እጅጅ አለኝ ይሄ ጉዳይ
    እንደኔ እጅጅ ያለው ላይክ

  • @endelibe3045
    @endelibe3045 2 года назад +40

    ዲጄ ሊ የተሰኘዉ ተከታታይ ድራማ ፍፃሜዉ ናፈቀኝ፥ ያለጥርጥር መጨረሻዉ ክፍል ላይ እንደ እናና ፕራንኩ ይሞታል ግን ከወዲሁ እናንተ ቀድማችሁ አስነቃችሁ፤ ወደ ቁም ነገሩ ስንመጣ ቲኒሽ አይከብድም፥ እረ በዛ ለሰዉ ክብር ይኑራችሁ፥ ልክ ከዚህ ቪዲዬ በስተጀርባ የምትስቁት ሳቅ ፍትሃዊ አይደለም፥ free Dj lee

  • @tigistshiferaw8912
    @tigistshiferaw8912 2 года назад +386

    ፅጌ እና ዳኒ በጣም ይዋደዳሉ ግን ለህዝቡ ግልፅ ማረግ አይፈልጉም እውነታው ይሄ ነው ።ማርቲ ደሞ አለባበስሽ በጣም አሪፍ ነው😘

    • @bitaniamesfin6073
      @bitaniamesfin6073 2 года назад +5

      ፅጌ የራሷ ፍቅረኛ አላስ ስላሰበችለች ወይም ስለሚቀራረቡ ታፈቅረዋለች ማለት አይደለም

    • @bezawitkassahun1611
      @bezawitkassahun1611 2 года назад

      @@bitaniamesfin6073 ደምሪኝ ውዴ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад +1

      @@bitaniamesfin6073 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@bezawitkassahun1611 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +1

      እህ ፅጌ ፍቅረኛ አላት በቃ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +134

    ፅጌ ተው ልቀ ቂው ይሂድ በቃ ወንድ ስትለማመጪው አይወድም ስለዚህ አንቺ ቆንጆነሽ ቀልጣፋ ላንቺ የተሻለ ፈጣሪ ያሰበልሽን ይሰጥሻል በቃ አትጨቃጨቂው ይሂድ ተፈላልገን እንጂ ቢሆን ደስ የሚለው ፍቅር በልመና የማይሆነገርነው ፅጌማር ይሄ ዘፈን ዝፈኚና ንካው በይው

  • @natab5692
    @natab5692 2 года назад +60

    በጣም ተጃጃላችሁ ከረሙ እና ከሮዚ ተማሩ

    • @ephratamenbisrat88
      @ephratamenbisrat88 Год назад +2

      ትክክል ነው እሱ የእሷን ስሜት መረዳት አልቻለም 😋🤭🤭

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 года назад +577

    ፕራንካችሁን ተውትና ቁም ነገር መልእክት ስሩበት

    • @zemzemab8946
      @zemzemab8946 2 года назад +1

      Tigaramalechu

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад +1

      @@zemzemab8946 እህቴ ስብስክራይብ አርግልኝ የኔ ውድ

    • @bezawitkassahun1611
      @bezawitkassahun1611 2 года назад

      @@zemzemab8946 ደምሪኝ ውዴ

    • @bezawitkassahun1611
      @bezawitkassahun1611 2 года назад

      @@emebet591 ደምሪኝ ውዴ

    • @RRr-wl4oo
      @RRr-wl4oo 2 года назад +1

      በትክክል ግን ፅጌ ምን ቸገራት
      ቢያፍቅራትሆ
      ከፅጌ።ጋየስራ።ጉዳይነው
      ያገናኝቻው

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 года назад +244

    ዘንድሮ እንደናንተ እና እንደ ኑሮ የተጫወተብን የለም
    ሁሌ በዛ ጎረምሳ መጨቃጨቅ በጣም አሰለቻችሁን

  • @rozialex2494
    @rozialex2494 2 года назад +6

    ማርቲ ና ቤዚ የልጅ አዋቂ አስተዋዮች በጣም ነው የምወዳቹሁ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ
    @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ 2 года назад +21

    ኤጭጭ ዳኒን ፍቅር ሰይሆን ሰይጣን ነው የያዘው ሁሉም ሰው ያፈቅራል ደሞ እናቱን የምታክል ሴት አፍቅሮ ይበጠረቃልንዴ ፅጊሻ የኔ ውድ

  • @helinazeleke7219
    @helinazeleke7219 2 года назад +33

    እውነት ፅግዬ ትክክል ነሽ ትልቅ የእድሜ ልዩነት የስነ ምግባር ልዩነት ነው ያላቸው ዳኔ ከውስጡ ማውጣት አለበት ዲጄ ሊን መርሳት መቻል ያለበት ይመስለኛል በተረፈ ፈጣሪ መፍትሔ እንዲሰጣችሁ ምኞቴ ነው

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 Год назад

      Ande kafekeru eko.kewst mawtat kebad new

  • @-yerossandot3854
    @-yerossandot3854 2 года назад +17

    የምር ቡናቹን እያፈላቹ እንደ ሼባ ትቦልታላችሁ። ይመቻቹ👍👍👍

  • @ethiopianbestvideo8087
    @ethiopianbestvideo8087 2 года назад +126

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ደሞ ረሙን prank ይደረግ የምትሉ

  • @abdurohmanmehamed4040
    @abdurohmanmehamed4040 2 года назад +245

    በጣም ጭምልቅልቅ አላችሁ

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 года назад +11

    ፍቅር እዉር ነው መች እና እንዴት ወይም ከማ እደሚዘን አናዉቅም ነገር ግን እኛ ያልነዉ ሳይሆን ፈጣሪ ያለዉ ብቻ ነው የሚሆነዉ ዳኒ ወደ ራስህ ተመለሰ ቆም ብለህ አስብ ፈጣሪ ላንተ ካላት ሁሌም ያተ ናት ካልሆነ ግን ላተ ያዘጋጃት አለች ታዳር ከፈጣሪ ዘንድ ነው እምነትህን በእግዚአብሔር ለይ አድርግ

    • @sisalex9734
      @sisalex9734 2 года назад

      Fikir iwur ayidelem iwur igna nen maninim biwod mabtu new DJ leen damo min godelat mulu sawu nech isun sitageba damo ye wond alebabeswan tikayralech fikir bizu nager yikayiral b😍😍😍💓

  • @esraelyared9812
    @esraelyared9812 2 года назад +250

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ♥️ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏

  • @selamtegegn1089
    @selamtegegn1089 2 года назад +78

    ፅግዬ ልክ ነሽ ዳኒ መጃጃል ከፈለገ ይወስን አንቺን እኛ እንፈልግሻለን እባክሽ የወረደ ነገር አትስሩ ምርጥ ጭንቅላት አለሽ አስተምሮ የሚያዝንናናን ነገር ስሪልን የደጀ ሊ ስም ሰሰለቸን እኔ የማዉቃቸዉን ሰዎች ሁሉ ሰብስክራይብ ያስደረኳቹ የዳኒን መጃጃል ለማየት አይደለም ፅግዬ በጣም ነዉ ምወዳቹ

    • @elizabethbrown7682
      @elizabethbrown7682 2 года назад +1

      Dany lb ysteh dhly atwthm aswkw yartch set nech ayth thnlch segy kaznchbh twdkalh fegly gfy nat zngyhunchm mesletal yhch setan

  • @sehenna1
    @sehenna1 2 года назад

    የት ነው የምትሄደው..? ናይጄራዊ ባሏ ምሳውን በልቶ የጥርስ እንጨት ነው የሚያደርግህ

  • @zenashi9086
    @zenashi9086 2 года назад +89

    ፕራክም ቅጥ አለዉ አትጃጃሉ በቃ በሌላ ሀሳብ ኑ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @davidberhanu945
    @davidberhanu945 2 года назад +65

    አረ ዳኒ ኑሮው የሚጫወትብን ይበቃናል እባካቹህን

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 2 года назад +1

    ሲጀመር ዲጄ ምናምን ተብዬው ከዳኒ የወንድ አልቃሻ ጋር ተገናኝተው እንቅጩን ነግሮታል ፍቅረኛ አለኝ ብሎ ላ ስለዚህ ማቆም ያለበት ያኔ ነበረ ዳኒው አውቆ እያበደ ነው በጣም አስጠልተከኛል ባላይክ ሁሉ እንዴት ደስ ባለኝ ፅግዬ በጣም እወድሻለሁ ከጎደኞችሽ ጋር በርቺውዴ የእውነቴን ወንዶችን አሰደብክም

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +86

    እረ ፅጌ ለቀቀ አርጊው የፈለገውን ያድርግ መብቱ ነው ፍቅር በልመና የለም ዳኒ የምትወዳትን ዲጀ ሊን ይስጥህ ፍቅር አለብህ ያሳካልህ

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 2 года назад

      ዲጄ ሊ መቼም የዳኒ አትሆንም በምንም አይኳሀኑም ዳኒ ናይጄሪያዉ ያገኘህ ለት ጠቅሎ ነዉ የሚዉጥህ .ይሂድ አትለማመጡት ወር አብራዉ አትሆንም.

  • @AAa-fv9bj
    @AAa-fv9bj 2 года назад +60

    ዲጄሊን ተዋትና ስራችሁን ስሩ

  • @hnanahanihussen8803
    @hnanahanihussen8803 2 года назад +6

    ያልገባኝ ነገር ፅጌ ምን አንጨረጨረሽ ዳኒ ፍቅር ነው የያዘው ለምን እንደጓደኛ አትረዱትም የሚፈልገውን ያድርግ ስራሊላ ነው ፍቅርም ሊላነው

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 2 года назад +53

    አሁንስ አስጠላባችሁ ጭቅጭቅ ነው የሰለቸን በእናታችሁ ለተመልካች አስቡ

    • @munasultan2403
      @munasultan2403 2 года назад

      Anech betamnew ymtasteyw manslonshnew yknashi ymslali

  • @የማርያምአብርሀም
    @የማርያምአብርሀም 2 года назад +7

    ፅጌ በጣም ተረጋጊ! መጀመርያ እርስበርሳችሁ ተከባበሩ! በንቀት ነው የምታወሪው በጣም ያስጠላል! ጎደኞችሽንም አክብርያቸው! አለሁ አለሁ ማለት መጨረሻው ጥሩ አይሆንም!

  • @sofihabesha2935
    @sofihabesha2935 2 года назад +1

    እውነት ለመናገር ካስጠላችሁኝ ቆያችሁ ባለፈው ፅጌ ስታወራ ብዙ አስተማሪና አዝናኝ ነገር ነበር የጠበቅኩት አሁን ግን ጭቅጭቅ ሰላም የሚነሳንንነገረ መች አጣነው ፕራንካችሁ ራሱ ያስጠላል ስልክን ስብርብር ብቻ ዳኒ ወላሂ እጅ እጅ ካለ ቆየ ባጠቃላዩ ከድጄሊ ን ማውሳት ሆኖዋል ስራችሁ እፍፍ ብዙ ነገር ብልችሁ ደስ ባለኝ መፃፍ ደከመኝ
    ማጠቃለያ ዳኒ ስራውን እያበላሸው ስለሆነ ፅጌ ስራሽን ቦታም ግዜም ሰጥተሽ ጎደኞችሽ ጋ ስሪ እሱም ያፈቀራትን ፍለጋ ይሂድ ካልሆነ አትጃጃሉብን ከዚህ ቡሀላ ብዚች ልጅ ጉዳይ እንደማትመጡብን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @MsNexus
    @MsNexus 2 года назад +46

    ሰብስክራይባችንና ላይካችን እናነሳለን እዛው ተጃጃሉ ሀገራችን ህዝቦቻ እንደ ጤዛ እየረገፈ ሀዘን ላይ ናት እናንተ የሀገር የወንድም እህቶቻችን መሞት መራብ መጠማት ምንም አያሳስባችሁም እዛው ተጃጃሉ ለተመልካች እንካን ክብር ይላችሁም

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige 2 года назад +284

    በጣም እያሰጠላችሁ ነዉ ፖራንክም እኮ ልክ አለዉ ሁልጊዜ ጭቅጭቅ አይደብራችሁም

    • @bezawitkassahun1611
      @bezawitkassahun1611 2 года назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @meseretaddisu8201
      @meseretaddisu8201 2 года назад +1

      እንዴፅጌምንሁነሽነዉእንደሴትሁኝእንጂበግድአፍቅረኝነዉምትይእሱምፈልጎአደለምያፈቀራትልትረጅዉይገባንእንደዚስለሆንሽደሞአታገኝዉምእግዚአቤርከፈቀደዲጀሊንያገባታልአንችግንእራስወዳድነሽእሱእንደእህትንዉየሚያይሽእረፊ

    • @tigistitube3520
      @tigistitube3520 2 года назад

      ትክክል ናሺ

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 года назад

      ብተሰብ አድርጉኝ

    • @mekdiyawollolige
      @mekdiyawollolige 2 года назад

      @@bezawitkassahun1611 እሺ

  • @netsivida6695
    @netsivida6695 2 года назад

    Are benatachu mn aynete chewata nw ye yazachute dj le are befetari yehane liji terejiwe ena asakemiwe ?🙏🙏🙏🙏

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 года назад +37

    አሁን በጣም እያስጠላች መጣቹ 😂😂😂😂😂

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 года назад +115

    ፅጊዬ ቆንጆ ተረጅው ችግሩን ካንቺ በላይ ዳኒን የሚቀርበው ሰው የለምና ከእኔና ከዲጄ ሊ ምረጥ አይባልም ዲጄን በፍቅር ነው አንቺን በእህትነት ነው ምነው ታፈቅርዋለሽ እንዴ ? ቆይ???

    • @hggy6942
      @hggy6942 2 года назад

      Ergaa jalaatee demuu qaba of korsii😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭😭😭😭😭😭😭✈️✈️✈️✈️🧳🧳🧳🧳

    • @babaybertework814
      @babaybertework814 2 года назад

      Anhea lknease eswea abdweal

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 2 года назад +4

      ሰሞኑ ፍቅረኛዋ መጣ ሲባል ነበር እኮ ጓደኛ አላት እሷ

    • @maryamaisa8198
      @maryamaisa8198 2 года назад +1

      @@sitrazee13 እኮ አወዛገበችንኮ ፅጌ እውነት

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 2 года назад

      Mitwa Esikekatel new gen Esu sis bemel keye mesemeri Asemerwale😂😂😂😂

  • @mameyo6769
    @mameyo6769 2 года назад +28

    እናቴ ትሙት ትኬቱን በኔ ወጪ ስሜትህን አራምድ አባቴ!

  • @hananameha5074
    @hananameha5074 2 года назад +19

    ፅጌ የምትወጅው የምታፈቅሪው ከሆነ አሁን እንዲ ስለ ዲጄ ሊ እንደምታወሪው እኛ እንዲ እያየንሽ የምትወጂው ከሆነ በግልፅ እኔ ስለምወድህ ከዚህ በላይ አልታገስህም እውነቱን ፍርጥ አድርገሽ እኔን ወይም ዲጄ ሊን ማለት እንደ ስራ ስራውን እያበላሸ ከሆነ ደሞ ወይ ስራህን ወይ ዲጄ ሊን ምረጥ ማለት ግራ አታጋቡት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +32

    ፅጌ ግን ጓደኝነታቹና ቅርርባቹ እንዳለ ሆኖ በቃ በራሱ ሕይወት አትግቢ ይሄን ያህል ብርድ ብርድ የሚልሽ አንቺ የራስሽ life አለሽ ጣልቃ አልገባም ትዘንለት መብቷ ነዉ በቃ ፍቷት

    • @elizabethbrown7682
      @elizabethbrown7682 2 года назад

      Dany sew hulu eyznbhnw degly nwrhn ltbtbth
      eng wedding aydlm segy ayzwsh bershe yetsal hwwettagglsh lanyard gen azeku betsbwch menyelu

    • @mahisolomon6074
      @mahisolomon6074 2 года назад +1

      Mn malt nw Tewat alechiw...mndn nw Satektateyi afe mekfet ..mn maltsh nw.... ensus Semt yelachiwm... Dani eko ketechmalk zmn alefw ... sera, sera nwaa... dj lee Kemtach jemro Ayetshal 1 enkuan dena sera serto alaynm ... wey beserhatu 1 lay honw yerasun nuro yenur yemn mejajal nw endi.... ensus gadegnochu adelu sent eko asalfewal aberwm nw yadegut hula zare lemtach set endi sihon mefthewn abero mawerat nw ensun wesha mareg nw tekekelu...balfw photowa letfo menamn Zeraf sil zm tebale...Lmn tadiya keflgechiw esua meta atasarfwm kalflgechiw alflgechiwm nw .....esu lmn yerasun nuro ayenorm ........endi ensum eko technku ayetayshim.... sera nw eytbelash yalw kezam belay aberontachw nw eytbelash yalw esu yerasun semt becha mnm bihon eko memakr mibal ngr ale lensu yalw nekt enkuan aytayshim endi ... sent asalfn eko alalm endi.... ere yedbral zm belnma anfred be hulum aketacha enyi ensus sw eko nachw endi

    • @semiranasir8272
      @semiranasir8272 2 года назад +2

      ጣልቃ አትግቢ ማለት ምን ማለት ነው ዳኒ ያለህበት መንገድ ጥሩ አይደለም አንድ ቁም ነገር ላይ ድረስ ስላለች ነው እናተ ብትሆኑ ጓደኛቹ ያሎነ መንገድ ሲሄድ በሂወቱ ጣልቃ አልገባም ብላቹ ትተውታላቹ እሄማ እራስ ወዳጅነት ነው ሚሆንብን

  • @esamTv51
    @esamTv51 2 года назад +2

    ዳኒ ምን እንደምልህ አላውቅም አንተ ዲጂ ሊን አፍቅርሀት ከተጎዳሀው በላይ ፅጌ ስላንተ እያሰበች ና እየተጨነቀች በውስጧ የያዘቺውን መረዳት አቅቶህ መጎዳት የያዘቺው ይበልጣል ። እባክህ ዳኒ አይንህን ክፈትና ፅጌን ተመልከታት ። ዲጂ ሊን አንተ ትልቅ ክብር ልትሰጣትና ልትወዳት ትችል ይሆናል ግን ካንተ ጋር ፈፅሞ አብራ ልትሄድ የምትቺል ሰው አይደለቺም ።

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 2 года назад +29

    እዝህ ቤት ሁለተኝ ድርሽ አልልም ጭቅጭቅ በስመአብ የመዳም ጮህት ይበቃናል አቦ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад +1

      አዎ ደግም አይደማመጡም በአንደየ ነው እሚጫጩብን

    • @mqidyitub
      @mqidyitub 2 года назад

      @@zeynebdamte1506 ክክክክክ እኮ

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 года назад +32

    ትግስታችንን እየተፈታተናችሁት ነው እረ በቃችሁ በቃ ተውት በቃ ይሂድና ሞክሮት ይምጣ እኛን ግን አትጫጩብን

    • @maryamaisa8198
      @maryamaisa8198 2 года назад

      😃😃😃😂

    • @g2-b70
      @g2-b70 2 года назад +1

      Dani eko ye libu new yemyaweraw min albat le dani yetebalechu set dj lee bithons .

    • @helenhe9162
      @helenhe9162 2 года назад

      Anchi wda ehtu nesh befkr wst atgbi lbu yemiyazewn neger ydrg eshi

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 года назад

      እኮ😂😂😂

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 года назад

      ቤተሰብ አድርጊኝ እማ

  • @jenberumulat9343
    @jenberumulat9343 2 года назад +1

    ፅጌ ብራቮ ዳኒዬ ኧረ ባክህ እንለምንህ እነ እሡን የመሠለ ፈቅር የሆኑ እህቶችህን አታሰቃያቸዉ በሒዎትህ የመኖር ሚሥጥር ከቤተሠቦቸ በፊት እኔን ያድርገኝ ሥትል ነበር ከጎጀ ኢንተርቢዉ ላይ ግን ከቤተሠቦችህ ይልቅ ልትኖርላቸዉ የሚገቡ እህቶችህ ናቸዉ ያሉህ አንተ ግን እየሠራሀዉ ያለህዉ ነገር ከሠዉ ልጅ እማይጠበቅ ነዉ ቆይ በጣም ጎበዝ የምትወደድ ልጅ ነበርክ አሁን ግን እሪያ ሆንክብን ቆይ ፈቅር እኮ በዚች ምድር ላይ ሁሉም ሠዉ ያፈቅራል እደማንኛዉም አፈቃሪ መልሡን ለማግኘትና ለመጠየቅ አለምን ሥለዞርክ አደለም መልሡን ምታገኘዉ አርፈህ ሥራህን ሥራ እዉነት ካፈቀርካት ጥያቄዉንም መልሡንም እድታገኝ ከፈለክ የድግል ማሪያምን ልጅ በንፁህ ልብህ ጠይቀዉ እነዚህ ምርጥ እህቶችህን አክብር ለሞራላቸዉም ተጠቀቅ እደዉም በጣም እድለኛ ነህ እዳተ ሥራ እደነዚህ አይነት እህቶች ሥለተሠጠህ (ይመሥለኛል ሥራህን የባረከልህን ፈጣሪ በጣም እረሥተካል ገንዘብ ማያደርገዉ የለም እና የተሠጠህን በምሥጋና ተቀበለዉ ካለዛ ግን ሁሉም ያልፍብህና ሁሉንም ነገር አጠክ የዘላለም ፀፀትን እዳትቀበል እፈራለሁ:: ዳኒ ከምር ነዉ ምልክ ያንተ የሆነዉ ሁሉ አይቀርም ያሚሆነዉ ግን ምን ብታደርግና ምን ማድረግ እዳለብክ ካሠብክ ነዉ ገዘብ ሥላለክ ወይም ሥለፈለክ ብቻ ምታገኘዉ ነገር የለም pleas give privacy your Family

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 2 года назад +61

    ፍቅራቹ ይብዛ አድሱን አመት በይቅርታ በሳለም ለመቃበል በሰለም የድርሳን አሚን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @kiyamohammed1486
    @kiyamohammed1486 2 года назад +22

    ፍቅረኛ አለኝ አላልሽም የልጁን ሂወት አታበላሺ ስራ ሌላነዉ ፍቅር ሌላ ነዉዳኒ ትህትናህ አስተዋይ ነትህ ደስ ይላል ፅጌ ስለምታፈቅር ነዉ ነዉ

  • @LulumTube
    @LulumTube Год назад +1

    ምንሼ ነው አር እያናደዳቹኝ ነው ሁሌ አዳይነት ወሬ ፀጌ ደሞ እሶን መረጠ እኮ ሁለቱ አለ ሲያገኛት አቀጠቀጠው እኮ ፀጌ ቁርጪ በቃ ፈቺው ጫጫታቹ ደበረኝ፣ የኔን አሳብ ምደግፉ በላይክ

  • @እሙየየማሪያምልጅ
    @እሙየየማሪያምልጅ 2 года назад +26

    ፀግየ የኔ ቅመም አች ልክ ነሽ ታቃላቹ የመዳም ቅመሞች የሚአዝናና ነገር ነው ማየት የምንፈልገው በስቱ እንበጥበጥ የመዳም ሳያሰን ደሞ በዲጄሊ እራሳችን እናሳምም እዴ አራ ውዳአ

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 2 года назад +12

    ዳንዬ ከሴት መሀል እየተገኘህ ሴት ሊያረጉህ ነው ማርያምን ዋይ አሁንስ ሰለቹኝ

  • @solsol7859
    @solsol7859 2 года назад +1

    እስኪ ዲጀሊን ተዋት እና ሌላ አዲስ ፕራንክ አምጡልን ::አንድ ሀሳብ ብቻ ይዛችሁ እኮ አሰለቻችሁን።ብዙ ፕራንክ የሚሰራበት ነገር እያለ አንድ ነገር ላይ ችክ አትበሉ።

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 года назад +27

    ፅጌ ልክነች ህይወት ይቀጥላል ዳኒ ላንተ ኸተፃፈች እግዚአብሔር ላንተ በጊዜው ይሰጥሀል በፅሎት ጠይቅ ቤተሰብ አለህ ማህበረሰብ ጎደኞችህ እንዲሁም ስራ በስርአት ይሰራን አይደለም ትክክለኛ ውሳኔነው ፅጌ ምርጥ ጎደኛህነች በፍቅር ጎደኝነት እራሱ አይገኝም መልካም ጎደኞችህን አትጣ እነሱ ስለሚወዱህነው አስተውልና ወሰን

    • @emmyemmy6947
      @emmyemmy6947 2 года назад

      የት ጠፉ ብዬነበር አዲስነገር ስፅፍ አንተ ዛሬም ዲጄ ኤሊ ማፍቀር መታወርነው የዳኒማ ባሰ የምር ትግስትም ልክ አለው ችለውነው ለመሰራት ሲሉነው

    • @nasirabbasanbi8329
      @nasirabbasanbi8329 2 года назад

      Daniye ante lik neh

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 года назад +22

    ፅጌ ለምን እንደምታፈቅሪው አትነግሪውም ድፈሪ እሱም ያፈቅርሻል ግን በእትነት ስለጀመራችሁት ተፈራርታችኋል በቃ ድፈሩ እና እኛም ሙሽራዬ ብለን እንዳራችሁ ዲጄ ሊ ያለችው ዳኒና ፅጌ ሲጋቡ ዲጄ ሆኜ ቆሜ ነው የምድራቸው ነው ያለችው 100%በጆሮዬ ነው የሰማኋት ኢንተርቪው ስትጠየቅ እሺ ዳኒ ይሰማል ንቃ ወንድሜ

    • @tigistfikre9249
      @tigistfikre9249 2 года назад +1

      እሷ ጓደኛ አለኝ ብላለች እኮ 😂😂😂

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      @@tigistfikre9249 አላለችም

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ቀ6ደ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ቀ6ደ 2 года назад +1

      @@Nejat197 ፍቅረኛ ኣላት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      እህ ስለተቀራረቡ ግዴታ ፆታዊ ፍቅር መጀመር አለባቸው ንቂ እንጂ ተኝተሻል

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 года назад

      @@eshetubeyene9557 እኔ እንደተረዳሁት በጣም ይዋደዳሉ ስለዚህ መፈራራታችሁን ስበሩና ፍቅራችሁን ተገላለፁ አልኩኝ እንጂ ግድ ፆታዊ ግንኙነት እና ፍቅር ተገላልፆ ትዳር መመስረት ይለያያል ከትዳር ውጭ ግንኙነት ዝሙት ይባላል ይልቅስ ወንድሜ ንቃ አንብብ ፍቅር እና ፆታዊ ግንኙነት ለይተህ እወቅ ስለ ፍቅር ለማወቅ አንብብ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ ፍቅር እስከመቃብር አንብብ ሌሎችንም ማንበብ ብዙ ነገሮችን ያሳውቃል እሸቱ በየነ !!!

  • @almazbekele3985
    @almazbekele3985 2 года назад +1

    ኡኡፍፍ እውነት አሁንስ እየደበራቸው ነው አሰተካክሉ ዳኒ ደግሞ እያበደክ ነው ጸበል አሰገቡት ይኤ መጥፎ መንፈስ ነወ ጌታ ያውጣልክ ጽጌ በርቺ ብቻሽን ብትሰሪም ምርጥ ነሽ ግን ደግሞ አብራቸው ብተሆኑ የበለጥ አሪፍ ነበር ዳኒንን የያዘው አባዜ ፍቅርም ይሆን መንፈስ እመቤቴ ከልብክ ታውጣልክ ፡፡ ግን አትጃጃል እሽ ልክክን እወቅ

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 2 года назад +7

    እኔ የገረመኝ የፅጌ ነገር ወንድሜ ነው ትላለች ለምን ከሌላ ሰው ጋር ለምን አየውህ ትላለች ወይይይ አችልጅ ምንድነው ችግርሽ እረ ተይው አታስጨንቂው መብቱ እኮ ነው ምነካሽ አች ወይም ባልሽ ከሆነ ንገሪን ወድሜ ነው አትበይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ እሚዲያ ላይ እየመጣሽ ጨምላቃ ሰትዩ የፈለገውን ማፍቀር መብቱ ነው አትፈልግህም ማለት ምን ማለት ነው አሽ ማነሽ እናነው እኔ ብቻ ቆንጆ ነኝ አልሽሳ

  • @selammelak8126
    @selammelak8126 2 года назад +51

    በሰላም ነው ፅጌ ስራና ህይወት መለየት አቅቶሻል ለቀቅ አድርጊው!!!!

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 года назад +2

    እንዚህ ሰገጤ ናቸው አረ በስማም አሁን እነዚህ የሸገር ልጆች ናቸው

  • @myecnai4317
    @myecnai4317 2 года назад +12

    ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን ፅጌ እና ዳኒ ሁለታቹ የተዋደዳቹ በስምእታቹ ኣትገዝኡ ትእግስት ያስፈልጋል ኣወን ጥሩ የመሰላቹ የምት ሰሩ ነገር ብውሀላ እንዳይ ፀፅታቹ ደም ሰወዳቹ ሰላምቹ ይመልስላቹ ጌታ

  • @yafetdereje2933
    @yafetdereje2933 2 года назад +35

    ፅጌ ፍቅረኛ አለሽ አይደል እንዴ ለምን ሰሱን የፍቅር ህይወት ታበላሽያለሽ እስካሁን እኮ ዳኒ ወንድሜ ነው ስትይ ነበር ግን አሁን የህትነትሽን እየተወጣሽ አይደለም እሱም መሄድ የለበትም አንቺም የማይሆን የሚፀፅትሽን ውሳኔ ከመወሰንሽ በፊት ቆም ብለሽ አስቢ በዳኒ የፍቅር ሂወት ላይ መወሰን አትቺይም በራስሽ ላይ እንጂ
    አመሰግናለሁ

    • @MimiMimi-ef9jj
      @MimiMimi-ef9jj 2 года назад +3

      አረ በጣም አስጠላች ።
      የራሷን አጥብቃ ይዛ በዳኒ የግል ጉዳይ ፈላጭ ቆራጭ ስትሆን ደምታፈላለች!

    • @metasbiyaweyesa3787
      @metasbiyaweyesa3787 2 года назад +2

      Betkekele 2 mewedade yedebrale

  • @martayoutub7336
    @martayoutub7336 2 года назад +3

    ወይ እናተ ልጆች ወይ ተጋቡ ና እኛም ከጭቅጭቅ ጆሮአችን ይረፍ

  • @tigistgetenete3139
    @tigistgetenete3139 2 года назад +152

    ከምወዳቸው የኔ ውዶች ዳኒየ ልቦናህን እመቤቴ ታስተካክልልህ

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад

      Tigist ስብስክራይብ አርግልኝ የኔ ውድ

    • @bezawitkassahun1611
      @bezawitkassahun1611 2 года назад

      @@emebet591 ደምሪኝ ውዴ እደምርሻለሁ

    • @shagegemedo1656
      @shagegemedo1656 2 года назад

      @@emebet591 pwpppppp aw wqq

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @desalegne yimere እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@shagegemedo1656 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @wwka22
    @wwka22 2 года назад +41

    ሰብሰብ ብላቹ ሁሌ ከምትጨቃጨቁ ሰብሰብ ብላቹ ፀበል ውሰዱት ያኔ ይለቀዋል እንዴት ትላላቹ ደሞ ሲጠመቅም ቅረፁት አሏቹ

    • @kdst_h6w
      @kdst_h6w 2 года назад

      ayaregum nkesh

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад +1

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @anuty8821
      @anuty8821 2 года назад

      😂😂😂😂ok nesh ehte esu new miyawataw
      Demrign 💞

    • @mulerkahsay1646
      @mulerkahsay1646 2 года назад +1

      ሃሃሃሃሃሃ ተመቸኝ ተሠበስባቹ ፀበል ዉሠዱት

    • @rolexxjunior
      @rolexxjunior 2 года назад

      ፅጌ ተይው ገደል ይግባ ይሄ ባለጌ ነው

  • @wondimubekele5603
    @wondimubekele5603 2 года назад

    ፅግዬ ምን አይነት ትግስት ነው ያለሽ፡ዳኒ እባክህ እነኚህን የመሰለ እህቶችህን ስማቸው እባክህ እባክህ በፈጠረ፡መካሪ ማግኘት እኮ መታደል ነው

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +5

    አቤት ዳኒ ግን ትዕግስቱ ሴቶች ግን ፍየል ምላስ ናችሁ ፅጌ በጣም እያስጠላብሽ ነው ቅናትሽ ምረጥ ምትይው እሷን ዲጀ ሊን አፍቅሮል ምነው መልካም ምኞትሽን ብትገልጭለት ግድ አፍቅረኝ ይደብራል ዳኒ ፈጣሪ የምትወዳት ጋር ያገናኝህ🙏😍

  • @hafizfetiy1263
    @hafizfetiy1263 2 года назад +8

    ውውውውይይይ ስትሰለቹ ዳኒየ አይዞን ፅጌ የሰው ምክር ስሚ ካሎደደሽ ተይው

  • @user-he933
    @user-he933 4 месяца назад

    Dani gen betam betammmmmmmmmmmm yidebiribihal ena betammmmmmmmmmmmm tekeyimehalehu.ke tsige ena ke dj lee miret ena ewnetawin enewek.bezih agatami tsigye ❤❤❤❤❤love you forever.

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 2 года назад +4

    ፅጌ ልክ ነሽ ማርያምን በውስጥ መጨረስ ይችላል የውነት ሚወዳት ከሆነ!ሁሌ ማለቃቀስ ያስጠላል ቤዚ &ማርቲ ተሳቀቁ እኮ ዲጄ ሊ ምን ታርግ መብቶ ነው እንደፈለገች ማውራት ፅጌ ግን መብትሽ ነው በ ፔጂ አይለቀቅ ማለት!!::

  • @feteyaanware1345
    @feteyaanware1345 2 года назад +4

    ዳኒ ግን ማርቲ አጠገብ እያለች ምን ነካክ ፅጌም አትሆንክ ማርቲ ጋር አብራቹ ሁኑ በዚ አጋጣሚ ማርትዬ ውድድድድ

  • @samrofi9642
    @samrofi9642 2 года назад +12

    ጽጌሬዳ እባክሽ አታዝጊን ...ልጁ እኮ የራሱን ህይወት በራሱ የመወሰን መብት አለው ። ያንቺ ግዴታ ምክር መስጠት ብቻ ነው። ስራ ሌላ ነገር ነው የፍቅር ህይወት ደግሞ ሌላ ነው።ወይ አንቺም ለሱ የሚሰማሽ ነገር ካለ ንገሪው..."ወይ እኔን ወይ እሷን ምረጥ" አይባልም😅😅😅 አብራችሁ ስለምትሰሩ ብቻ ይቺን ምረጥ ያቺን አትምረጥ ማለት አትችይም። 😅"🤔 እና ከቻላችሁ ጠቃሚ ነገር ስሩ ...አታደንቁሩን

    • @musiclegna3483
      @musiclegna3483 2 года назад

      Betam enji rasuwan endet eko endemtay felachi korachi honechi be dani life

    • @EtuNigane
      @EtuNigane 4 месяца назад

      😅

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад +14

    ዳንየ በመቤቴ ማርትየን መግባት ስነ ስርአት ደስ ሲል

    • @mishagirum6481
      @mishagirum6481 2 года назад

      አናርግም ጨምላቆች እኛ ስትንገር ያሳስበናል ሰብክራብ አናርግም

  • @ነፂየእናቶልጂ
    @ነፂየእናቶልጂ 2 года назад +27

    እፍፍ አሁንስ ፖራክ ሰለቸቸኚ በየቦታዉ ፖራክ ፍሽነዉ ልበል ኡኡ ለተመልካቺ አስቡ በናተ ተጨንቀን እንሙት😢😢🙉

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

      ብሎክ ማድረግ ነዉ እነዚህን ይሄ ብር ጣማቸው በቃ መጫወቻ ሆንን 🙄

    • @brhangaiembrhan8516
      @brhangaiembrhan8516 2 года назад +1

      ብትክክል አንዲ ቁም ነገር የለም

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@blackhabeshawit5954 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@brhangaiembrhan8516 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 года назад +20

    ፀበል ውሰድት እግሮን እና እጅን እሰሮ እና ውሰድት ፀበል

  • @hasgrrrggfuitttg8510
    @hasgrrrggfuitttg8510 2 года назад +30

    ወይ እናንተ ልጆች መሄዱን ይሂድ ግን እዛ ሄደህ ማን ነው የሚቀበልህ ዲጄሊ ትቀበልሃለች ወይ ዳኒዬ እባክህን ተረጋግተህ አስብ ስራችሁን ባታበላሹ ጥሩ ነው እኔኚህ እህቶችህ ላንተ በማሰብ ነው እዛ ሄደህ እንዳትጎዳ እባክህንንን ወይ ፍቅር

  • @habtamfekartube5861
    @habtamfekartube5861 2 года назад +7

    ቤዚዬ የኔ ውብ ሴት ስወድሽ❤❤❤😍😍😍🥰🥰

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 2 года назад +1

    ቆይ አንቺ እንዲ የሚያደርግሽ ምንድን ነው? ካፈቀርሽው ግልፁን መናገር ፅጌ አስጠላሽን ስታወሪ በስነ ስርአት አውሪ አትሞላቀቂ በጣም ነው የሚያስጠባብሽ ስነ ስርአት ይኑርሽ ሰው እንዲጠላሽ አታድርጊ ዳኒ ሕፃን ልጅ አይደለም በራሱ መወሰን ይችላል ::

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 года назад +9

    ፅጌ ከዳኒ ፎንቃ ገብቶልሻል ልጁ ደሞ ምርጫዬ አይደለሽም እያለሽ ነው ፅጌ ዳኒን ተረጂው የሚፈልገውን ስጪው የራስሽን ስሜት ብቻ አታስቀድሚ ፣ቆንጆ ነኝ ምናምን ብሎ መፎከር አይነፋም ፍቅር ብቻ ዳኒ ያንቺ ቁንጂና አልታየውም

  • @HayatHayat-mq4if
    @HayatHayat-mq4if 2 года назад +22

    መብ ቱነው ዳኒዬ ሂደህ አግኝት መብትህነው ኢሄ ሂወትህነው

    • @ethiopiansinuae173
      @ethiopiansinuae173 2 года назад +3

      ቀንታ እኮ ነው በግድ የኔ ይሁን ነው የሷ አነጋገር

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 года назад +1

    በጣም ብዙ መስራት ትችላላቹሁ አቅሙም ብቃቱም አላቹሁ ይህን እግር እግር የሚልነገር ገን ተብ በቃቹሁ ጌታን በጣምነበር የምከታተላቹሁ የምወዳቹሁ አሁን እያቅለሸለሸኝነው የማያቹሁ እደ ዳኒ በቃህ እጩ

  • @ikhlastube6401
    @ikhlastube6401 2 года назад +5

    ፅጌ አንቺ በሱ ህይወት አይመለከትሽም ማስመረጥም አትችይም ከዛሬው ቪድዮ በኋላ በጣም ነው ያስጠላሺኝ አስተዋይ ትመስይኝ ነበር ግን አደለሽም

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 года назад +17

    ለዳንዬ ምርጥ ሚስት ምትሆነው ማርትዬ ናት ስርዓት 100%❤❤❤❤❤❤

    • @roudak3054
      @roudak3054 2 года назад

      like

    • @Maebell16
      @Maebell16 2 года назад

      ስብስክራይብ አርጊኝ ውድ

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 2 года назад +4

    ዳኒ እመቤታችን ድንግል ማራየም ልቡናክን ትመልሰልክ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +11

    በጣም ትከብዳቿለች ዲጄ ሊ even አነጋገር አስተሳሰብ የምር የሷን ቪዲዮ እዩት ሴት በዛ ጎመን ጠነዛ ቁጭ ብላቹ እየዋላችሁ ቡና ይዛቹ መንደራይዝድ አትሁኑ በቃ ላሽ እረ ፋራ አንሁን ጌታን

  • @ሁሉምድምፅበእናትነት
    @ሁሉምድምፅበእናትነት 2 года назад +5

    ዲጄ ሊ በጣም አሪፍ መግለጫ ነበር የሰጠቹ በደንብ ብታዳምጧት አትጣሉም ነበር ለኔ አሪፍ ሰው ናት።ፅጌ ግን እሷን በደንብ እያት ለአስተሳሰብሽ።

  • @fstudio4962
    @fstudio4962 2 года назад +2

    Ene yemeasezinung marte ena bezi nechew hunu yetabalutin new yemihonut 🤗🤗🤗😍

  • @natnaelghiwote4450
    @natnaelghiwote4450 2 года назад +12

    ወይኔ ዳኒ እንዴት ቻልካት ደሞ እንደ ልጅነትሽ ሁኝ በላት ከ ዲጄ ሊ ጋር ለመፎካከር አትሞክሪ qualityshe እወቂ በላት ዲጄ ሊ😍😍😍

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s 2 года назад +34

    ፅጌ ልክ ነች ስራ ስሩ እኛምኮ ሰለቸን አስር ጊዜ ዲጄ ሊ ምናምን በጣም ያስጠላል ወደድሯቹ ተመለሱ ወይ አስራችሁ ፀበል ውሰዱት ወይም የስነ ለቦና ሀኪም ጋር

    • @mekya4723
      @mekya4723 2 года назад

      ቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖ

    • @meserettigabu8859
      @meserettigabu8859 2 года назад +1

      ትክክል ነሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@asnitube3283 በቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@meserettigabu8859 በቅንነት እነደማመር

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 года назад

      @@TubeTube-vf4yb ነይልኝ እማ

  • @abelsamuel7957
    @abelsamuel7957 2 года назад +1

    እረ በ ማርያም ተረጂው ዳኒን አንቺም እኮ ትክክል ነሽ መምረጥ አለበት እሱም ግን እየሁላችሁ ወረርሽን ገልፀሽለት ብትግባቡ ይሻላል ቆንጆ ለወንድ ልጅ ፍቅርሽን ስትገልቺለት ነው ደስ የሚለው።

  • @TT-lz3sz
    @TT-lz3sz 2 года назад +13

    የኔ ውድ ፅጌ አይዞሽ ይህችን ሀሳብ እደግፍለሁ ዲጀሊ ብትወደው የዛኔ ሲገናኙ ትነግረው ነበር እና የሰጠችውን መልስ ሰምቻለሁ እኔ ዳኒን ያሳዝነኛል ስራው ስለሆነ ነው እንደዛ ያለው የተነቀሰውም ፌክ ነው ነው ያለችው እንጅ አትወደውም ፅጉ

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 года назад +26

    ፅጌ አትሳሳች ባይሆን ሁለቱንም አገናኝተሽ ይለይላቸው ይህ ንግግርሽ ለዳኒ ጥሩ አይደለም

    • @ጨዋአስፍ
      @ጨዋአስፍ 2 года назад +1

      ዛሬም እዛ ነቹ ያሳዝናል

    • @maryamaisa8198
      @maryamaisa8198 2 года назад +2

      @@ጨዋአስፍ 😃የዳኒ መልስ ካልተመለሰ እንቅልፍም አልተኛም ምክንያቱም ልጁ አሳዘነኝ ምርጫው የራሱ ነው ፍቅር ማለት መዳኒት የለለው ስሜት ነውና

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 2 года назад +2

    ይኸዉልህ የኔ ወንድም ፅጌ የሚያሳስባት የገቢዋ ነገር እንጂ ካንተ ጉዳይ ኖርዋት አይደለም አስብበት ጌታ ይርዳህ አንተ እና ፅጌ ብቻ ምድር ላይ ብትቀሩ እንዳትነካት she is a gold digger ምቀኛ ናት

  • @yemisrachgbrwelde8053
    @yemisrachgbrwelde8053 2 года назад +8

    ፅጌ ፍቅር በግድ አይሆንም ካልፈለገስ ተይው የራሱን ሂወት ይኑር ዲጄ ሊ ደሞ አልፈልግም አላለችም

  • @ytech853
    @ytech853 2 года назад +9

    ስራችሁ እንደስራ መነጋገር ይሻላል የግል ህይወቱን ግን ለራሱ ብትተዉለት ባይ ነኝ።

  • @hemonttvlog
    @hemonttvlog 2 года назад

    Yihew dj Lee Channel lay giba Ena ey esi maneh Daniel,yasazinegnal milew kal keyastelagnal yishalal bilahalech betam nw yetelacheh engedi kuretehen ewek

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 2 года назад +23

    💚💛❤ዝንጥ፣ብሎለብሶ፣ምኑን፣አበደ፣ፍቅር፣ያዘውንጂ😀😀

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

      እኮ😂😂😂😂ፏብሏል

    • @somaiaan3664
      @somaiaan3664 2 года назад

      ሳህ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@mhsenailmhsenail2098 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@somaiaan3664 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      🤭🤭🤭👍

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 2 года назад +58

    ፅጌ ምንም ጥፍት ይላትም 🤔🤔ትክክልነሽ ዳኒ ተጃጅሎል

  • @meseretteshome5753
    @meseretteshome5753 2 года назад +1

    ሁሉም ልክ ናቸው ዳኒ አንተም ተረዳቸው ዲጄ ሊ ደግሞ ወይ መልስ ስጪው ወይ ተይው በሳምንት በሳምንት እየተነሳሽ ጓደኝነታቸውን አትበጥብጪ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 2 года назад +11

    ከመቶ በላይ ፅጌ ልክ ነች እዉነት አበዛህዉ

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 2 года назад +25

    እደኔ ማነው ዳኒ ና ፅጌን የምትወዱ
    😍😍😍 ፕራንክ እደቀጠለ ነው 😂

  • @besuman4581
    @besuman4581 2 года назад +4

    ዳኒ የሌላውን ሰታሳድድ ያንተዋ እዳታመልጥህ ፅጌ ታፈቅርሀለች ተረዳት

  • @tariksis2301
    @tariksis2301 2 года назад +6

    ፅጌ ምታፈቅሪው ከሆን ንገሪው ያለበለዚያ ልጅ ማፍቀር መብቱ ነው ምናስበሽ ነው ምርጥ ምትይው ስራ ሌላ ፍቅር ሌላ የልጁን ነፃነት በጣም ተጋፋሽው ያለኔ መስራት አይችልም አልሽ ይደብራል የምር

    • @nebyatgaltigray9868
      @nebyatgaltigray9868 2 года назад

      👍👍👍ፀጌ ይምትባል እኮ ማፍቅር ይለውም ማለትዋ ነው ግን ትግርማልች ዳኒ መብትህ ነው

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 2 года назад +5

    ዳኒ ግን ትክክለኛ ምንገድ ላይ አደለህም ወንድሜ ተመለስ ፀሎት አርግ ፀበል ግባ አሁን የፆም ጊዜ ነዉ ሱባዬ ግባ ፅጌ አግዢዉ

  • @yasminramadan9655
    @yasminramadan9655 2 года назад +3

    አንቺ ምናገባሽ ትወጂዋለሽ የታወቀ ነው አንቺ አያገባሽም

  • @babayoutube5382
    @babayoutube5382 2 года назад +12

    ፅጌየ በግልጽ ልቤ ላንተ እንጅ ለሌላ የለውም ቦታ የምትለውን የሄለን በርሄን ጋብዥው ከዛ ይርዳ ቆንጆ እኮነሽ እማ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 года назад +1

      እህት ነይ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊ እምመልሰው

    • @babayoutube5382
      @babayoutube5382 2 года назад

      @@sebrinatube እሽ

    • @babayoutube5382
      @babayoutube5382 2 года назад +1

      @@sebrinatube ስብስክ አርጌየሻለሁ አርጊኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@babayoutube5382 በቅንነት እነደማመር

    • @babayoutube5382
      @babayoutube5382 2 года назад

      @@TubeTube-vf4yb ዴምሪኝ ልዴምርሽ

  • @kingdomtubes1403
    @kingdomtubes1403 2 года назад +8

    ፅገ ልኪ ነሽ ኣንቺ
    ዳኒ መምረጥ ኣለበት

  • @ነፍጠኛውሚድያ106
    @ነፍጠኛውሚድያ106 2 года назад

    ምንድን ነው እናንተ የሰፈር ሴት ሆናችሁ አሰተሳሰባችሁ ከመንደር ቡና አልወጣም ግን እምታስተላልፍትን ታውቁት አላችሁ ። አሁን ከናንተ የሚመለከታችሁ ስው ምንድን ነው እሚማርው

  • @Love-on5ox
    @Love-on5ox 2 года назад +7

    ፀጌ ትክክል አይደለሽም ይሄ የራሡ ህይወት ነው የፈለገውን የማድርግ መብት አለው እሷን የሚወዳት በፍቅር ነው አንች ደግሞ ጓደኛው ነሽ አይደል ሠለዚህ ሥራችሁን ሥሩ ሥለ ሂወቱ ግን ጣልቃ አትግቢ::