ትዳሬን ያጣሁት በእናቴ ሰበብ ነው - አለኝ ስለው ከዳኝ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 100

  • @AlemthehayAschenaki
    @AlemthehayAschenaki 4 месяца назад +37

    ወይኔ የእኔን የነበርኩበትን ላካፍልህ ቤተሰብ ያለው ባል አልፈልግም የሚሉን ሴቶች ያናድዱኝ ነበረ ግን ልክ ናቸው እኔ የቤት ወጪ የሚሰጠኝ ገንዘብ ያናድዳቸው ነበረ የቤት ኪራይ ስቀበል እሱን ለእኔ አምጪው ይሉ ነበረ እናቱ የአንድን ቤት እሰጣቸው ነበረ ባሌ ሳያቅ እህቱ ደሞ ምለብሰውን ልብስና ጫማ ተውሳኝ ትከለክለኝ ነበረ ግን እበሳጭ ነበረ እሱንም አልነግረውም ነበረ መጨረሻ ምርር ሲለኝ ተለያየውትና ተፋታው ❤❤❤❤ ልብ የሚሰብሩ የባል ቤተሰቦች አሉ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 4 месяца назад +3

      ብትነግሪዉ እኮ ትዳርሽን ማትረፍ ትችይ ኘበር ግን ለሌላ ጊዜ ትምህርት ነዉ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 месяца назад

      ችግር ነው ያለ ቤተሰብስ እንዴት እንኖራለን ተቸገርን እኮ😢😢

    • @Faayyoo
      @Faayyoo 4 месяца назад +1

      በጣም አሉ ትክክክል ነሽ 😢😢😢😢😢😢

    • @tigist9810
      @tigist9810 4 месяца назад +3

      ደግ አደረግሽ እስከመቼ ለሰዉ ይኖራል ምስት ማግባቱን የምረሳ አለ ከእነሱ ጋር ጉዳይ እያስፈፀመ እየዋለ ለሆዱ ቤት የሚገባ አለ እንዲህ ዓይነቱን ድንገት በፊቺ ሰኘራይዝ ማድረግ እና የት እንደነበረ ማሳወቅ ነው

    • @BuzayehuBuze-bm5xl
      @BuzayehuBuze-bm5xl 4 месяца назад +2

      አዎ በትክክል የወንድ ቤተሰብ በጣም ይቀናሉ በተለይ እናትና እህት ያለው

  • @yeneneshkassahun9942
    @yeneneshkassahun9942 4 месяца назад +4

    ወንድሜ ይህ የእ
    ታሪክ የእኔን ታሪክ መሰለኝ የልጆቼ አባት ለቤቱ መልካም ሰው ነበር ነገር ግን አባቱ ፣ተከታይ እህቱ እና ወንድሙ በምድር ላይ መጥፎ ሰዎች ምሳሌ ናቸው ። አባቱ እኔ በህይወት እያለው አንቺ ከእሱ ጋር ከኖርሽ እኔ እከሌ አይደለሁም ብለው ነው በስማቸው የማሉት ። እህቱ ደግሞ እሱ ለቤቱ እና ለቤተሰቦቹ ከሌላ አገር የሚልካቸውን እቃዎች እሱ በሚሰጠኝ ትህዛዝ መካፈል አትስማማም እና እንደፈለኩ ላድርግ በሚል ስበብ ከእኔ ጋር አትስማማም ሌላው ደግሞ ከእሱ ጋር በተጣላንበት የመጀመሪያው ሳምንት ውስጥ እናቱን ለህክምና ከክፍለ ሀገር ይዛ መታ ነበር እኔ ጋር መጣላታችን ስታውቅ የቤቴን ዕቃ በጭነት መኪና ጭና ልትሄድ መኪና ይዛ የመጣች ጀግና ነበረኝ ምን ያደርጋል አልተሳካላትም እንጂ ። ወንድሙ ደግሞ ለእሱ ሲል ከአባቱ ጋር እስከ መጣላት የደረሰለትን የወንድሙን ሚስት ለፍቅር የሚመኝ ባለጌ እና አስነዋሪ ወንድም ነው ።በአጠቃላይ በዚ ፣ በስራ ምክንያት በመካከላችን ባለ ክፍተት እና ልገልፀው በማልፈልገው ልቤን በሰበረው ድርጊቱ እየወደድኩት ሁለተኛዋን ልጄን የ7 ሳምንት ነፍሰጡር እያለው ከተለያየን እንደቀልድ ስምንት 8 ዓመት ሆነን ። በመጨረሻ ከቤተሰቡ እንደ ልጄ የማያት በቅንነት መንፈስ የተባረካችሁን የመጨረሻ እህቱን እና ልክ እንደልጃቸው የሚያዩኝ እኔም እንደ እናቴ አያቸው የነበሩ እና እስከ እረፍታቸው ድረስ ይሳሱልኝ የነበሩትን ሳላመሰግን ማለፉ አልችልም።

  • @rodas6053
    @rodas6053 4 месяца назад +3

    እኔ ደሞ በጣም እድለኛ ነኝ ።እጅግ ጥሩ ቤተሰቦችን አግንቻለሁ❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ከደዚህ አይነት ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤❤

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 4 месяца назад +4

    ወንድማችን. የምታቀርባቸወ. ቁምነገር. ያለወ አስታዋይ ነህ በርታል. አቀራረብህ ስነመግባር የተሞላበት አላህ. ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 4 месяца назад +1

    ፕርግራማችሁ ጥሩ ነው ። የበለጠ ጥሩ እንዲሆን ከሥነ ልቡና እይታ በተጨማሪ ሃይማኖታዊ እይታ በጣም ወሳኝ ነውና መምህራን ፣ ሊቃውንት እይታ ማካተት የሚቻልበት ሁኔታ ቢኖር በጣም ወሳኝ ነው ። በትዳር ሕይወት ሀገር በቀል የባህልና የማህበራዊ መሪዎች ፣ ሙህራን እይታም ማካተት ቢቻል ። ካሎተቻለ እኛ ከሥነ ልቡና ሙህራን እይታ ነው ያየነው እናንተ ከሃይማኖት ፣ ከባህል እና ከማህበራዊ እይታ ምን መፍትሔ አለ የሚለውን እዩት ብላችሁ ማሳሰብ ብትለምዱ ድካማችሁ የበለጠ መልካም ፍሬ ያፈራል ። የምእራቡ አለም የመፍትሔ ሀሳብ ላይ መጠንቀቅ የሚገባንን በዚያወ ምከሩን ። የምክር አገልግሎት ለማግኘት ኢኮኖሚያዊ አቅማቸው ለማይፈቅድላቸው በሙያ መስኩ ያላችሁ ከሃይማኖት ሊቃውንት ጋር አብራችሁ በመሆን ነፃ ሙያዊ አገልግሎት በፊት ለፊትም ሆነ ሚዲያውን በመጠቀም መስጠት ላይ ብታስቡበት ብዙ ሰው ማገዝ ትችሉ ነበር ። በወር አንድ ሰዓት ሊሆን ይችላል ። ጥያቄዎችን ሰብስቦ ምክር መስጠት ቢቻል ቀላል አልነበረም ።

  • @masimasiye4380
    @masimasiye4380 4 месяца назад

    እዉነት እግዚአብሔር ይባራክ
    የምኪር ሀይል ይጫምራል❤

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 4 месяца назад

    እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን

  • @Taebanuriyha9952
    @Taebanuriyha9952 4 месяца назад +18

    ከጨዋ ቤተስብ መጋባት ጥቅሙ ብዙነዉ ባል ሲያጠፋ አባት እናት ጥፋቱን ነግረዉ እድስተካከል ይረዳሉ መመ

    • @YordanosAlazar-d4v
      @YordanosAlazar-d4v 4 месяца назад +1

      ሲጀመርለ ቤተሰብ የትዳር ገመና አይወራም

  • @asegedech186
    @asegedech186 4 месяца назад

    ተባረክ እንመሰግናለን ❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን🙏

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 4 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል
    ስጋዊ ቅናት ብዙ ሰው ይጎዳል ራስንም በቁም ያቃጥላል
    እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 4 месяца назад

    እናመሰግናለን 😊

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 4 месяца назад

    እናመሰግናለን በጣም በቤተሰብ ምክንያት ብዙወቻችን ዋጋእንከፍላለን ❤❤❤❤😢😢

  • @TsigeeHabatamuu
    @TsigeeHabatamuu 4 месяца назад

    Okay thank you teacher 👌💯👍🥰

  • @emeba951
    @emeba951 4 месяца назад +1

    እናመሠግናለን ! ወንድማችን ለአንተም ጌታ የተደበቀ ጥ-ሩ ትዳር ይስጥህ !!

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 4 месяца назад +1

    Miss you, right

  • @MeseretShewaye-k1k
    @MeseretShewaye-k1k 4 месяца назад

    ውይ ይህን ፍሮግራም ስወደው በተመስጦ ሆኜ ነው የማዳምጠው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 4 месяца назад +7

    ከቤተሰብ ጋር መኖር ሲጀመር ጥሩ አይደለም ከነሱ እርቆ ነው መኖር ያለበት ለእንግድነት ብቻ እና መርዳት ካለበት በእርቀት ሁኖ መርዳት ይችላል ሴቷም እንደዛው።

    • @AidaKidane-kp2dg
      @AidaKidane-kp2dg 4 месяца назад

      @ኦግዚአብሔር እረኛዬነ - ቨ4 ከቤተሰብ መኖር ብቻ ሳይሆን ባል በራሱ አይምሮ መሄድ ካልቻለ ቺግር ነው ትዳር እና አባት እናት ልይቶ የማያቅ ወንድ ማግባት የለበትም

  • @መርኬውስጤናት
    @መርኬውስጤናት 4 месяца назад +1

    የባል ቤተሰብ ስትሉ ሁሉንም ጥፋተኛ አታርጉ ወላሂ እህት ስለሌለኝ እንደ እህቴ ነበር ማያት በቃ ታናሽ እህት ያገኘው ይመስል ግን እቤት እንድቀመጥ ሁሉ አፈልግም ነበር

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p 4 месяца назад

    ewent nw bezu eyenet hiwet ale gen ALLAH melekem sew yedergen lehullum!!!❤

  • @فاطاماهه
    @فاطاماهه 4 месяца назад

    አይይይይይ እኒም ባሌና ቤተሰቦቸ ባለመግባባትታቸው 9 አመት አብረን ኖረን ተለያያን ለቤተሰብች ክብር የለውም እኒንም ይወደኛል ግን አያከብረኚም ተለያይተን 7 አመት ለመነኚ እኒግን ተስፋ ቆርጫለሁ አሁን አገባ 1 ወሩ

  • @briktiakelom4726
    @briktiakelom4726 3 месяца назад

    What about if she’s bad?

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 4 месяца назад +1

    ኣዎ በኔም ኣጋጥሞኛ ባለቤቴ ልክ ከተጋባን በሃላ ነው ባህሪው የተቀየረው:; በቃ የኔ መጥፎ ነገር ያለ ስሜ በውሸት ወሬ ጭንቅላቱ ኣዞሩትና ለኔ የነበረው ክብር ፍቅር ጠፋ ኑራችን ብጥብጥ ብቻ ኣለመደማመጥ ሆነ:: ናቀኝ ጠላኝ ኣማካሪዎቹ ቤተሰብ ጋደኞች ሲሆን ተው ኣልኩት ትዳር የባልና ሚስት እንጂ የሌሎች ጣልቃ ገብነት ኣያስፈልግም ስል ኣልሰማ ኣለኝና ልጆቼን ታቅፌ ሳልወድ እየመረረኝ ተፋታሁኝ:: ተፋትቼም ቀጠሉ ጥሩ ግንኙነት እንዳይኖረን በቃ የራሱ ኣስተሳሰብ የለውም በሰው የሚመራ ደንቆሮ ሆነ እኔ ደሞ የልጂቼ ኣባት ነው በሚል ሁሌ መልካም ሳደርግ ያናድደዋል:: እንዳላገባ ቅናት ሆነ ስራው ኣሁን ግን ከብዙ ኣመት በሃላ ኣይንህን እንዳላይህ ብየ ራኩት እልችሃሎህ:: እነዚህ በሰው ትዳር የሚገቡ የሰው ሰይጣኖች እግዝኣብሄር ኣምላክ የእጃቸው ይስጣቸው ለሱም ጭምር ጅላጅል የእጁ ይስጠው:: እኔ ኣሁን ያን ሁሉ ያሳለፍኩት መከራ በሚገርም ሁኔታ ኣጠነከረኝ ኣሁን እነሱ ኣንገታቸው ደፉ ይድፋቸውና:: ኣዲስ ሂወት ጀምሬ ደስተኛ ነኝ እግዝኣብሄር ይመስገን::

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 4 месяца назад

    ሰላምለዚቤት❤❤❤

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 4 месяца назад

    ወንድሜ በጣም እከታተላለሁ የባሌን እህት ዘመድ ከኔ ቤተሰብ አብልጨ ቀረብሁ መስሎኝ ......
    ማውራት አልፈልግም ዛሬ የቤት ወጭ የሚሰጠው እነሱን እያማከረ ነው እኔን ፈጹም አይሰማኝም ብቻ ቃላት የለኝም ባሌ ጤንነቱን እስከጠራጠር እግዛብሔር ይመስገን ልጆቼ እንዳይጎዱ .... የኔ ሕወት ከባድ የሕይወት ዘመን እያሳለፈሁ ነው የባል ዘመድ አብዛኛው ትዳር እንዲቀጥል አይፈልጉም አይፈልጉም

  • @HelinaWondewosen
    @HelinaWondewosen 4 месяца назад +2

    ቢሮ ደዉለን ነበር እንዴት እንደምናገኝ information ፈልገን ነገር ግን የተቀመጠዉን መጠን ያንን መክፈል አንችልም እርዳታህ ያስፈልገን ነበር እባክህ ከይቅርታ ጋር ደሀዉን ህብረተሰብ አቅም ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነበር ብዙ ሰዉ መረዳት መታከም እየፈለገ መክፈል ስለማይችል ይቀራል አስተያየት ይደረገ አመሰግናለሁ። ታዲያ ፀግሽ እንዴት ነዉ እርዳታህን ማግኘት እምችለዉ??????

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 4 месяца назад

      Ewnetshn New Enem Betam Chnk Wst Negn Single Mam Negn Erdataw Yasfelgegn Nebere Gn Kfyawn Alchlewm

    • @ACO-GA2963
      @ACO-GA2963 4 месяца назад

      እስከዚያው በእንግሊዝኛም ቢሆን በተቸገራችሁበት ጉዳይ የተጻፉ ማጣቀሻዎችን ማንበብ ፣ በዩትዩብ የተሰጡ ትምህርቶችን ማዳመጥዐ፣ ከሃይማኖት አባቶች ጋር ቀርቦ ምክር ማግኘት አንዲ ዘዴ ነው ። ለምሳሌ "third-party or Family interference in marraige : causes , impacts and solutions " ብሎ በመፈለግ የተወሰነ ግንዛቤ ማግኘት ጥሩ ይመስለኛል ። ችግሩ ጣልቃ ገብነት ከሆነ ማለቴ ነው ። ሌላም ከሆነ የችግሩን ምንነት ፣ መንስኤዎች ፣ ተጽእኖዎቹ እና መፍትሄዎች በማንበብ ፣በማዳመጥ ፣ በመጠየቅ መማር እንደ ስልት ቢሆን ። እይታው ደግሞ ሥነ ልቡናዊ ብቻ ሳይሆን ሃይማኖታዊ አስተምህሮን እንደ ማንጸሪያ መጠቀም ጥሩ ነው ። አቅማ ላለው ደግሞ አማካሪዎችን ማማከር ጥሩ ነው።

    • @HelinaWondewosen
      @HelinaWondewosen 4 месяца назад

      @@ACO-GA2963 thank you for your advice 🙏

    • @ACO-GA2963
      @ACO-GA2963 4 месяца назад +1

      @@HelinaWondewosen የፌስቡክ አድራሻ መላክ ከቻሉ አንዳንድ ማጣቀሻዎችን ላጋራዎት እችላለሁ ።

    • @HelinaWondewosen
      @HelinaWondewosen 4 месяца назад

      @@ACO-GA2963 ፌስቡክ አልጠቀምም

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 4 месяца назад

    ምርጥ ሳው

  • @YesheDesta-od1mb
    @YesheDesta-od1mb 4 месяца назад +2

    እኔ ግርም እሚለኝ ለጃቸዉን እህትም እናትም ልጃቸዉን እሚየገቡት ይመሰል ምድነዉ በሰዉ ተዳር መግባ ት ። ግን እኮ የምራት ከፉም አለች እ ናት ልጇ የተጎዳ ሰለሚመሰላት ነዉ

  • @YeneLyu
    @YeneLyu 4 месяца назад

    Ahun yalehubet huneta new beshtegna honku tamemku memeher bemaryam egziabher ene eyekefagn eyamarerkut endenor yfelgal?????? Bifetaw hatiat yhonbignal??????
    Betekrstian siladeku amlaken endalaskeyem biye tesekayew bekrbu bendet memot ymeslegnal

  • @KiduMare
    @KiduMare 4 месяца назад

    Yanyne tareke yametwr mslge tekekel nahe tegesety alkwale leglaglw nw

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 4 месяца назад

    የኔም,እህት,አለች,ባላ,በናቱ,ነወ,የሚመራወ,እኔ,ፍችወ,አልካት,ከመናደዴ,የተነሳ,እሷ,ያረባችወን,ዶሮዎች,እየወሰደ,እናቱጋ,ያርዳል,

  • @AffectionatePeonyFlower-dc3jo
    @AffectionatePeonyFlower-dc3jo 4 месяца назад

    😢😢senaa Kuni senaa Abba &harmee kodhaa Abba ko gorsaa hadhafi obbolleti isaa dhagehee addani bahani😢addaa adda facanee😢😢 😔

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 4 месяца назад

    ይሄ ታሪክ የእህቴ ትዳር ሊያፈርስ ነወ እነሱ በጣም አስመሳይ ናቸው እሱ ግን አያምንም አንቺ ነሽ ይላታል😢😢

  • @aswasw4203
    @aswasw4203 4 месяца назад +5

    እናትና አባትን የማያከብር ባልም ይሁን ሚስት የትዳት አጋር ሊሆኑ አይችሉም
    ወላጆች ሊከበሩ ይገባል !!!!!
    ወልደው ለሰጡን ምን አደረጉ ??

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 4 месяца назад +4

      ጣልቃ ለምን ይገባሉ የልጃቸዉ ሚስት ስትለብስ ሲያምርባት ወንድሜ ለፍቶ ልጄ ደክሞ እያሉ ሴቷን የሚያንቋሽሽሹ

    • @aswasw4203
      @aswasw4203 4 месяца назад +1

      @@ግእዝቲዮብ ጣልቃ አይገቡም ብልግና ካላዩባት በቀር ልጃቸውን የምታከብር ቤቴ ትዳሬ የምትል ከሆነ ከጫፏ አይደርሱም

    • @aswasw4203
      @aswasw4203 4 месяца назад +1

      @@ግእዝቲዮብ ስንት የምራት ክፉእ አለ
      እናቃለን ባል ከዋለ ውሎ አገር ሰላም ብሎ እቤቱ ሲገባ በነገር የምትጠምድ ያልታየ ያልተሰራ የምታወራ ራሷ ስትሳደብ ውላ እናትህ ይህን ብላኝ አባትህ ወድምህ ይሄንን ሰድቦኝ እያለች እያስመሰለች የምታፈራቅቅ ገመድ ምላስ እዳለች ስንቶቻችን እናቃለን

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 4 месяца назад

      @@aswasw4203 አንተም የምታቀዉን ነዉ እኔም ያየሁትን ነዉ የምራት ክፉም አለች ደግሞ አለች ሲቀጥል የራሴ ታሪክ ኖሮኝ አደለም እኔ በሰዉ ያየሁትን ነዉ

    • @sikosolo3276
      @sikosolo3276 4 месяца назад +1

      ሁሉም በፀባዩ ልክ ነው እሚከበረው አንዳንድ ቤተሰቦች በሰው ትዳር አዛዥ ፈላጭ ቆራጭ እሚሆኑ አሉ የደረሰበት ያቀዋል ከባድ ነው

  • @tinaiema5107
    @tinaiema5107 4 месяца назад

    እር የኔም እናአት አለች በልጆቻ ትዳር ከነጭራሹ መግባት አትፈለግም😊

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 4 месяца назад

    የወንድ እናት ጌታን ከትፈራም በጣም
    ያሳዝናል ታማለች ታስመስላለች መናገር
    አይቻልም እግዚአብሔር ብቻ የሚያውቀው
    አብሮ መተኛት የለም አብሮ መብላት
    አበሮቹ መጸለይ ማውራት የለም ያሳዝናል

  • @tsedaleabay2508
    @tsedaleabay2508 4 месяца назад

    Tikikel belhale

  • @كورهشو-ي9ب
    @كورهشو-ي9ب 4 месяца назад

    صح صح كلامك جميل شوكرن 🤔👍

  • @birkineshtereda2896
    @birkineshtereda2896 4 месяца назад

    የማንንም ሃሳብ የማይቀበል እሱ እንጂ እሷ ቤተሰብ ያላት የማይመስለው ወንድስ?

  • @adman492
    @adman492 4 месяца назад +2

    ብዙዎቻችን የባል ቤተሰብ ላይ ጣት ቀሰራችሁ እጅግ የከፉ የሚስት ቤተሰብ እንዳሉ አትዘንጉ

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @SimretHailu-g5u
    @SimretHailu-g5u 4 месяца назад +2

    ባገኝህ ደሰ የለኝ ነበር ደፈሮ መምጣት አቃተኝ

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 4 месяца назад

      ደወይ በስልክ❤

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  4 месяца назад

      የመማከር አገልግሎት ከፈለጉ 0970704050 ይደውሉ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  4 месяца назад

      ወይ ደሞ ስልኮትን ያስቀምጡ

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 4 месяца назад

    Hulum enat aytelam gin llijeh eyetegoda eyayeh zimi yemil enat yelem mist tru kehonechi enath yemittela kehne raq blo menor new yemishalew

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganatfoggy3465
    @ganatfoggy3465 4 месяца назад

  • @TamruArga
    @TamruArga 4 месяца назад

    Demo wendu edifata argew yenesu seto metfo btagebakon flmichew

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 4 месяца назад

    ለወዴፊት ከንዴዝህ አይነት ባል በተሰብ ጠብቀኝ

  • @HawaaMuhammad-p9r
    @HawaaMuhammad-p9r 4 месяца назад +3

    የባልቤተሠብ ህይወትን ያመሠቃቅላሉ ብቻፈጣሪይፍረድ እህህህ

  • @TamruArga
    @TamruArga 4 месяца назад

    Yene hiwot mesmer sto snnegager tnkhalech eyalu gotgutow gedel ketetun asmesay

  • @Mekdelawitalemayehu-xz4ui
    @Mekdelawitalemayehu-xz4ui 4 месяца назад

    lemen tedare agenagne ateserum anet ga temero/ temera teru tedare yiwetachewal ebakeh asebebet

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm 4 месяца назад

    አብሶ እህት ጣልቃ ስትገባ ደምነው የሚያፈላው 😏

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 4 месяца назад

    Ena maseganalen talaka tamareta new

  • @BuritkanArzo
    @BuritkanArzo 4 месяца назад

    👍👍❤

  • @KingNehe
    @KingNehe 4 месяца назад

    yemigeremew enate becha nate y amach jegena yayehut hulum y bale beteseboch abeso ehetoch yabedu nachew

  • @briktiakelom4726
    @briktiakelom4726 3 месяца назад

    that’s not right

  • @tegestgizaw3707
    @tegestgizaw3707 4 месяца назад +4

    የኔን ታሪክ ያወራክ ነበር የመሰለኝ በጣም ከባድ ናቸው የባል ቤተሰቦች

  • @LidyaMohammad
    @LidyaMohammad 4 месяца назад

    Tikkl new yebeteseb talka megbat sibeza tidar wede ,...

  • @BuritkanArzo
    @BuritkanArzo 4 месяца назад

    awo beunet idem agaximonhal idawun molituwan

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 4 месяца назад

    🤝

  • @eimanlove
    @eimanlove 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 4 месяца назад

    አይጣል አይድረስ ነው በባልና በሚስት ጣልቃ ሚገባ ሰው

  • @AnsinanAdm
    @AnsinanAdm 4 месяца назад

    Ye bal zamad be ayinu amed yemibalow uwnat new

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 4 месяца назад +1

    የባል ቤተሰብ የፈጠራችሁን እግዚያቤርን ፍሩ መልካም ሰዉ ሁኑ ሁሉም በሰራዉ ስራ የጁን ያገኛልና ተጠንቀቊ የሰዉ ትዳር ዉስጥ አትግቡ የራሳችሁ ብዙ የቤት ስራ አላቹ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @DjhGg-ry7gc
    @DjhGg-ry7gc 4 месяца назад

    ላይክ ሼር ሳብስክራይብ ኣርጉለት ለመምህራችን ፍቅራችን መግለፅ የምንችለው በላይክ ነው❤❤❤❤

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v 4 месяца назад +3

    ፈጣሪ አይክዳን ወንድ ጅል ነው ትርፉ ልጅ ነው

  • @fg.a2062
    @fg.a2062 4 месяца назад

    Echi bemhal mitgeba set gen😡😡😡

  • @rohabotadregelgn5191
    @rohabotadregelgn5191 4 месяца назад

    Tkkel

  • @Semirabd_8i
    @Semirabd_8i 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤