#አቋቋም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 9

  • @tadessekifle337
    @tadessekifle337 2 года назад +2

    የነታ ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፡🙏ትልቅ ነገር ነው በተለይ ውጪ ለምንኖር ከቃለ እግዚሔ እንዳንርቅ በጣም ጠቅሞናል አቛቛሙ ከነ መልክኡ መሆኑ ደግሞ ይበልጥ እንድንጠነክር ቤተክርሲያንም በትጋት እንድናገለግል እያበረታን ነው፡ የድካሞትን ዋጋው እግዚአብሔር ይክፈሎት🙏 ከተቻለ የነታ! ለአገልግሎት እንዲመቸን በደንብ ጊዜ ንሮን እንድንቀጽል ቢያንስ ክብረ በዓሉ ከመድረሱ ሳምንት በፊት ቢለቁልን በአክብሮት እየጠየቁኝ፡ በድጋሜ እድሚና ጤና ይስጥልኝ።

  • @solomontadesse7734
    @solomontadesse7734 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መልክአ ሚካኤል ዜማው ጭምርቢለቀቅ

    • @aklilusorri1877
      @aklilusorri1877 2 года назад

      Melka mikael bilek search bitaderig tagegnalek

  • @gmariamaynalem891
    @gmariamaynalem891 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እባክዎን መልክአ ሀናን ስሩልን

  • @ያሬዳዊ
    @ያሬዳዊ 2 года назад

    ሰይ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @orthodox6654
    @orthodox6654 2 года назад

    የመላእክትን የዝማሬ ቃል ያሰማልን መምህር 🙏❤

  • @aklilusorri1877
    @aklilusorri1877 2 года назад +1

    በእውነቱ ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው ብዙ ሰው ጉባዔ ቤት ገብቶ አቋቋምን መማር እየፈለገ በስራና በተለያየ ምክኒያት ላልቻልን ሰዎች ይህን አጥንትን የሚያለመልም የቅዱስ ያሬድ ዜማ እየቀጸልን እግዚአብሔር አምላክ እንድናመሰግን ስለሚደርጉን እግዚአብሔር ያበረታዎ የየክብረ በዓል አቋቋሙ ማድረሰዎን ይቀጥሉ እኛም እርስዎን በቻልነው ለማገዝ ፈቃደኛ ነን።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @xhvudv4292
    @xhvudv4292 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @danielhanako7248
    @danielhanako7248 Год назад

    መልክዓ ሚካኤል በዜማ ቢለቁልን