Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት ይኸን ዘመን የዋጀ የተቀደሰ አገልግሎት እግዚአብሔር ይቀበለው። መ/ር በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለ 🙏🙏🙏
በጣም ነው የማመሰግነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የንታ ያቆይልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!
መማር ይቻላል?
Thank u for sharing that,,, God bless u And I wait for ሕዳር ጽዮን
የኔታ ወረቡም ቢለቀቅልን ደስ ይለን ነበር
Thank you for sharing this!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ እኛንም አስገቡን
እውነት አላለሁ እግዚአብሄር አድሏችሁዋል ማራኪ የማይሰለች ዜማ ውይ የኔ መምህር ብትሆኑ ግን ምህረ ኖት
መምህር ኖት ?
የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ከነምልክቱ ቢሆን ጥሩ ነበር
በሀሰነኛ የፌስ ቡክ ወሬ ላይ ተጠምዶ የሚውል የሚያመሸው ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ወደዚህ ገጽ እየመጣ እውቀት እንዲገበይ ማስተዋወቅ ያስፈልጋል እኔ በተቻለኝ መጠን እያደረግኹ ነው።
Beta des yelal gin አቋቋሙ አብሮ ቢለቀቅ
በእውነት ይኸን ዘመን የዋጀ የተቀደሰ አገልግሎት እግዚአብሔር ይቀበለው።
መ/ር በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለ 🙏🙏🙏