Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ታላቅ የቤተ ክርስቲያን እንቁ መምህር ድካምዎትን ከንቱ አያድግብን በቤተ ክርስቲያ ታሪክ ለልጅ ልጆችዎት ያኔ መምህር አበበ የሰሩት ልያስብል የሚችል ትልቅ ሥራ በእውነት እየሰሩ ነው፡፡ ድንግል ማርያም ብርታት ትሁንዎት ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ይከልልዎት፡፡
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
በጣም ጥሩ ነው መምህር እንደ ሚካኤል ያሉ ክብረ በአላት ታች ቤት በብዛት ስለማይቆሙ የላይ ቤቱንም ብታሰማን ጥሩ ነው።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ስንቶቹ ተሰፋ ቆርጠው ዕውቀታቼውን አፍነው ይዘው ሲቀመጡ እርሰዎ ግን ዘመኑ ያመጣውን የቴክኖሎጂ ዕድል በመጠቀም ዘርፈ ብዙ ዕወቀትዎን ያለ መሰልቼትና ያለ ደካም በዘህ መልኩ ቃለ እግዚአብሔርን ስለመገቡን ልዑል እግዚአብሔር ሰማያዊ ምግብ ይመግበዎ ዕድሜ ከጤና ጋር ያብዛልዎ።
Amen
አባቴ ቃለሕይወት ያሰማልን ድፍረት አይሁንብኝና የየሳምንቱን የእሁድ ሰንበት መዝሙር ቢለቁልን ከይቅርታ ጋር አባቴ ።
Thank.u.
Danke!
እግዚኣብሔር ብእደመ እና ብጤና ይጠብቅልይኝ የኔታየ
እርስዎን አለማመስገን ንፉግነት ነው፡፡ የቅዱሳን አምልክ ዋጋዎን ይክፈሎት፡፡
እንካን ኣደረሰን ለኣመታዊ በዓለ ቁዱስ ሚካኤል ፡ መምህር በጣም እናመሰግናለን ኣስበ መምህራን ይስጥልን
አሜን(3)
የኔትዬ ስወድዎት
እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤❤
በጣም ከልብ እናመሰግናለን እግዚኣብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን፡ እኔ ኣንድ ኣስተያየት ኣለችኝ ፡ እንደኣለፈው 2ወይም 3 ቪድየዎች በከበሮ እና በጸናጽል ከነኣመላቸው ኣርጋቹ ብትለቁልንን ብዙሕ እንመሃር ነበር ከይቅርታ ጋር።
❤❤❤❤❤❤❤
ታላቅ የቤተ ክርስቲያን እንቁ መምህር ድካምዎትን ከንቱ አያድግብን በቤተ ክርስቲያ ታሪክ ለልጅ ልጆችዎት ያኔ መምህር አበበ የሰሩት ልያስብል የሚችል ትልቅ ሥራ በእውነት እየሰሩ ነው፡፡ ድንግል ማርያም ብርታት ትሁንዎት ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ይከልልዎት፡፡
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
በጣም ጥሩ ነው መምህር
እንደ ሚካኤል ያሉ ክብረ በአላት ታች ቤት በብዛት ስለማይቆሙ የላይ ቤቱንም ብታሰማን ጥሩ ነው።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ስንቶቹ ተሰፋ ቆርጠው ዕውቀታቼውን አፍነው ይዘው ሲቀመጡ እርሰዎ ግን ዘመኑ ያመጣውን የቴክኖሎጂ ዕድል በመጠቀም ዘርፈ ብዙ ዕወቀትዎን ያለ መሰልቼትና ያለ ደካም በዘህ መልኩ ቃለ እግዚአብሔርን ስለመገቡን ልዑል እግዚአብሔር ሰማያዊ ምግብ ይመግበዎ ዕድሜ ከጤና ጋር ያብዛልዎ።
Amen
አባቴ ቃለሕይወት ያሰማልን ድፍረት አይሁንብኝና የየሳምንቱን የእሁድ ሰንበት መዝሙር ቢለቁልን ከይቅርታ ጋር አባቴ ።
Thank.u.
Danke!
እግዚኣብሔር ብእደመ እና ብጤና ይጠብቅልይኝ የኔታየ
እርስዎን አለማመስገን ንፉግነት ነው፡፡ የቅዱሳን አምልክ ዋጋዎን ይክፈሎት፡፡
እንካን ኣደረሰን ለኣመታዊ በዓለ ቁዱስ ሚካኤል ፡ መምህር በጣም እናመሰግናለን ኣስበ መምህራን ይስጥልን
Amen
አሜን(3)
የኔትዬ ስወድዎት
እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤❤
በጣም ከልብ እናመሰግናለን እግዚኣብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን፡
እኔ ኣንድ ኣስተያየት ኣለችኝ ፡ እንደኣለፈው 2ወይም 3 ቪድየዎች በከበሮ እና በጸናጽል ከነኣመላቸው ኣርጋቹ ብትለቁልንን ብዙሕ እንመሃር ነበር ከይቅርታ ጋር።
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤