Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
thank you Auntie, you are such a good teacher. I made your gomen wot recipe tonight and it was so good!
I could smell the delicious aroma from just watching you cook. I love watching you cook and I have learned many things form watching you.
እናመሰግናለን ማማየ ወላሂ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ የተጋቢኖ አሰራር ብታሳይን
በጣም አመሰግናለሁ ማዘር.....ስሰራ ሚያስቸግረኝን ነገር ከዚህ ቪዲዮ ተምሬያለሁ
thank you very much God bless you long live!
እናትየ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልንየጥብስ አሰራር ቢያሳዩን ከአሁን በፊት አሳይተው ከሆነ አላገኘሁትም
ዋዉውውውውው ምን አይነት ባለ ሞያ.ናቸ እግዛብሔር. ይባርከወት እማማ
እናታችን በጣም እናመሰግናቸዋለን እድሜ ጤና ይስጥልን
ምርጥ እናት ማለት አንችነሺ ያደነ እናትእዲሜጤና ለርሰወ ይሁን ፈገግታይበቃል ቀጥሉበት
በጣም ነው የምትመችው ካሰራርሽ አነጋገርሽ ይጥማል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ
እናመሰግናለን ማዘርየ ሰላመዎት ይብዛ
ማዘርዬ እድሜና ጤና ደስታን ጨምሮ ያድልልኝ እማ
Mother thank you very much!!!! you really saved my life in an oversea country. I did not even know how to prepare what I have and you make this amazing video. Long life mother!!!!
ውይ እማማዬ ባይኔ መጣብኝ ውይ እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜ ይስጦት የኔ እናት
ማሚየ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ ከይቅርታ ጋር ተጋቢኖ ብታሳይኝ
ማሚ እግዚአብሔር ይባርከዎት እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሠግናለን እናታችን
ዋው ደስ ሲል እናመሰግናለን ማዘር እድሜና ጤና ይስልንል
እናመሰግናለን እማምዬ እግዚአብሔር ይባርክዎት
ገላገሉኝ ማዘር! እድሜና ጤና ይስጥዎት
ቃላት ያጥረኛል ይሄን ነው ለማለት ማማየየየየየ ብቻ ሁሌም አላህ ይጠብቅሽ
ዋውውውው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይጠወት ማሚ♥♥♥wdddddddd
እማማ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት አስተምረውናል እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርወት
በጣም እናመሰግናለን ማሚ
በጣም እናመሰግናለን እናታችን ሰለ ሽሮ አሰራር ስላሳየሽን!!
በጣም እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን እናታችንእድሜና ጤና ይስጠዎት
ሹኩርን። ጉበዝ የኔ ባለሙያ
እናመሰግናለን ማሚ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
ማማ በጣም ነው የምውደወት በጣምእም ነው የምከታተለወት እድሜ ከጤና ጋ ይድጠወት የኔ እናት love u
ማሚየ ሰለ ሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን እድሜሽን ያርዝምልን ሰላም እና ፍቅር ጤና ይስጥልን
በጣም እናመሰግናለን ማማዬ!
እድሜና ጤና ይሥጡት እማማ በጣም ነው የምወዶት
እናመሰግናለን እማምዬ
እማማየ እናመሰግናለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
የእውነት እናመሰግናለን ማሚሻ
እናመሰግናለን እናታችን በጣም ደስይላልአሁን አሁን አለኝሽሮዉ
እማምዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ባለሞያ አረጎን
SEW TiRU ANd SEW
ሽኩረን
SEW TiRU ANd SEW አሜን
hi emama thanks for teaching us how to cook . can you please show us how to cook tripa .
Desdemona Fantaye וואו יפה
አናመሥግናለን ማሚ
እማማ በጣም እናመሰግናለን
ማማዬ እጂሽ ይባረክ ምርጥ እናት ነሽ እድሚሽ እንደማቱሳላህ ይረዘም።
እማማዬ ከፕላይ ስቶር በፅሁፍ ብታዘጋጁልን ጥሩ ነው
ማማየ በጣም አመስግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
egzabeher edemenatena yesteshi enatacen
ይስልምየዲኪእጂሽይባረክ
በጣም ነዉ የተማርኲት እግዚአብሔር ይባርኮት ቅንና ግልፅ ነዎት ጌታ አብዝቶ ይባርኮት።
እጅሽ ይባረክ ማማዬ
በጣም ነው የምወድሽ እኩዮዬ ስለ ሆንሽ ነዉአንቺ የሚለው ስኳር ነሽ
ዋው ሁሉም ስራወ በጣም ደስ ይላል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ፈጣሪ እጂወን ይባርክልን
ዋው ቪደወሸ ሁሉም ደሰ ይላል ትምህረትሸም በጣም ይገባኛል በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ነው የምወዳት
chachi chachi አቦእዲሜይስጥሽ
زينات عه
እናመስግናለን እማ
ማሻ አላህ አሁን ላገባ ነበር ሞያ ብዙም የለኝም ነበር ሽኩረን ማሚ ባንች ምክንያት ሞያ ለመድኩ
በጣም እናመሰግናለን! የአገራችንን ምግብ አሰራር እያስተማሺኝ ነው
حبابته شكرن💜💜💜💜💜
እውነት ሰው አገር ከመጣው ጀምሮ ደግሞ ፕሮግራሙን መከታተል ከጀመርክ ጅምሮ የአረብ ምግም አልበላም እናትዬ ለልጃቹት የማያልቅ እድሜ ይስጥላቸው
እማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
እናታች ሥወድሸ አሏህ እድሜሸን ረዘም ያድርግልን ውዴ
ማምየ አላህ ይጠብቅሺ
እውነት እድሜ ጤና ይሥጥሽ በመሠረቱ እናት የለኝም መያ ለአሥተ ማርሽ ጌታ ይባርክሽ እወድሻለን እማሁሌም
ማማየ እድሜና ጤና እግዚብሔር ይሥጠወት
emamye betam enmsgenwet alen edma natena yestwete
Ye mitn shiro aserar ebokut astemrn 😚enamesegnalen
Everything you kook is great!
እናመስግናለን
እማማዬ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ያዳነ እናት
Thank you moma!
mami zarey ke eresogha meret sero seraw wowwwww tanx
እናመሰግናለን እናታችን
wey mamaye enye hul gizyem yemazewtrat shro nat enamsegnalen
mamaye ejishen yibarekelegn yena balemuya
woooww matheory yeshroshe metn endet yamran
ማሚ በጣም ነው የማከብርሽና የምወድሽ ትምህርትሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እርጋታሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል ማሚዋየ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድድድድ ነው የማደርገወት
እናመስግንአለን እግዛብሔር ይጠብቅሽ
እማምዬ በጣም ነው የማመሰግነው ውድድድድድድድ
ማም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እውነት በጣም ጉሩም ሰው ነሽ በዝህ እድሜሽ ሳትደክሚ ለኛ ትምርት እየሰጠሽን ነው በጣም ውድድድድድድድድድ😘😘😘
እማማዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አቦ ማሚየ እጅሽ ይባረክ
Sara Sara አሚን
እማየ እግዚአብሔር ይስጥልን በድሞ በጸጋ ይጠብቅልን እውነት በጣም ደስ ይላን
ማማየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እወድሻለሁ
enamesegenalen mazereye
እናመሰግናለን
enamesegnalen mather
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናቴ
Betam enamesegnalen mamaye
ውይ ማሚዬ እናመሠግናለን ሽሮ በጣም ናፍቆኛል በዛ ላይ ደሥ ትሉኛላቹ ብዙ ጊዜ ሥትሠሩ ፈገግ ብትሉልኝ ደሥ ይለኛል
wowowwowowwo dase yamel shero enamesagenalan mom
ejochishe yibareku mamaye
ስታምሪ፡እኮን፡ወጥሽ፡ፈገግታሽ፡ጣፋጭነው፡በርችልን፡
እደው ማማየ እድሜዎትን ያርዝምልን
አናመሰግነወታለን ማዘር
እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን የሽሮ አዘገጃጀትን ቢያሳዩን ምንምን መጨምር ያስፈለጋል ?ከምን ከምንስ መዘጋጀት አለበት ?
እናመሰግናለን mother
Mother ijochish yibaraku betam bale muya nash Lijochish idilagoch nachaw
ማማየ እድሜና ጤና ይስጥልን ስወደዎት
እማዬ በጣም ቆንጆ ነው
ezger yetbikish. ye sew magn betm ke lib inemeginlen ❤
ማሚ ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን
Thanks for your help
ጎበዝ ማማየ
Hi, do you have the measurements posted? Couldn't find it under the links you have up. Thanks.
thank you Auntie, you are such a good teacher. I made your gomen wot recipe tonight and it was so good!
I could smell the delicious aroma from just watching you cook. I love watching you cook and I have learned many things form watching you.
እናመሰግናለን ማማየ ወላሂ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ የተጋቢኖ አሰራር ብታሳይን
በጣም አመሰግናለሁ ማዘር.....ስሰራ ሚያስቸግረኝን ነገር ከዚህ ቪዲዮ ተምሬያለሁ
thank you very much God bless you long live!
እናትየ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
የጥብስ አሰራር ቢያሳዩን ከአሁን በፊት አሳይተው ከሆነ አላገኘሁትም
ዋዉውውውውው ምን አይነት ባለ ሞያ.ናቸ እግዛብሔር. ይባርከወት እማማ
እናታችን በጣም እናመሰግናቸዋለን እድሜ ጤና ይስጥልን
ምርጥ እናት ማለት አንችነሺ ያደነ እናትእዲሜጤና ለርሰወ ይሁን ፈገግታይበቃል ቀጥሉበት
በጣም ነው የምትመችው ካሰራርሽ አነጋገርሽ ይጥማል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ
እናመሰግናለን ማዘርየ ሰላመዎት ይብዛ
ማዘርዬ እድሜና ጤና ደስታን ጨምሮ ያድልልኝ እማ
Mother thank you very much!!!! you really saved my life in an oversea country. I did not even know how to prepare what I have and you make this amazing video. Long life mother!!!!
ውይ እማማዬ ባይኔ መጣብኝ ውይ እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜ ይስጦት የኔ እናት
ማሚየ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ ከይቅርታ ጋር ተጋቢኖ ብታሳይኝ
ማሚ እግዚአብሔር ይባርከዎት እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሠግናለን እናታችን
ዋው ደስ ሲል እናመሰግናለን ማዘር እድሜና ጤና ይስልንል
እናመሰግናለን እማምዬ እግዚአብሔር ይባርክዎት
ገላገሉኝ ማዘር! እድሜና ጤና ይስጥዎት
ቃላት ያጥረኛል ይሄን ነው ለማለት ማማየየየየየ ብቻ ሁሌም አላህ ይጠብቅሽ
ዋውውውው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይጠወት ማሚ♥♥♥wdddddddd
እማማ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት አስተምረውናል እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርወት
በጣም እናመሰግናለን ማሚ
በጣም እናመሰግናለን እናታችን ሰለ ሽሮ አሰራር ስላሳየሽን!!
በጣም እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን እናታችን
እድሜና ጤና ይስጠዎት
ሹኩርን። ጉበዝ የኔ ባለሙያ
እናመሰግናለን ማሚ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
ማማ በጣም ነው የምውደወት በጣምእም ነው የምከታተለወት እድሜ ከጤና ጋ ይድጠወት የኔ እናት love u
ማሚየ ሰለ ሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን እድሜሽን ያርዝምልን ሰላም እና ፍቅር ጤና ይስጥልን
በጣም እናመሰግናለን ማማዬ!
እድሜና ጤና ይሥጡት እማማ በጣም ነው የምወዶት
እናመሰግናለን እማምዬ
እማማየ እናመሰግናለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
የእውነት እናመሰግናለን ማሚሻ
እናመሰግናለን
እናታችን
በጣም ደስይላል
አሁን
አሁን
አለኝ
ሽሮዉ
እማምዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ባለሞያ አረጎን
SEW TiRU ANd SEW
ሽኩረን
SEW TiRU ANd SEW አሜን
hi emama thanks for teaching us how to cook . can you please show us how to cook tripa .
Desdemona Fantaye וואו יפה
አናመሥግናለን ማሚ
እማማ በጣም እናመሰግናለን
ማማዬ እጂሽ ይባረክ ምርጥ እናት ነሽ እድሚሽ እንደማቱሳላህ ይረዘም።
እማማዬ ከፕላይ ስቶር በፅሁፍ ብታዘጋጁልን ጥሩ ነው
ማማየ በጣም አመስግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
egzabeher edemenatena yesteshi enatacen
ይስልምየዲኪእጂሽይባረክ
በጣም ነዉ የተማርኲት እግዚአብሔር ይባርኮት ቅንና ግልፅ ነዎት ጌታ አብዝቶ ይባርኮት።
እጅሽ ይባረክ ማማዬ
በጣም ነው የምወድሽ እኩዮዬ ስለ ሆንሽ ነዉአንቺ የሚለው ስኳር ነሽ
ዋው ሁሉም ስራወ በጣም ደስ ይላል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ፈጣሪ እጂወን ይባርክልን
ዋው ቪደወሸ ሁሉም ደሰ ይላል ትምህረትሸም በጣም ይገባኛል በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ነው የምወዳት
chachi chachi አቦእዲሜይስጥሽ
زينات عه
እናመስግናለን እማ
ማሻ አላህ አሁን ላገባ ነበር ሞያ ብዙም የለኝም ነበር ሽኩረን ማሚ ባንች ምክንያት ሞያ ለመድኩ
በጣም እናመሰግናለን! የአገራችንን ምግብ አሰራር እያስተማሺኝ ነው
حبابته شكرن💜💜💜💜💜
እውነት ሰው አገር ከመጣው ጀምሮ ደግሞ ፕሮግራሙን መከታተል ከጀመርክ ጅምሮ የአረብ ምግም አልበላም እናትዬ ለልጃቹት የማያልቅ እድሜ ይስጥላቸው
እማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
እናታች ሥወድሸ አሏህ እድሜሸን ረዘም ያድርግልን ውዴ
ማምየ አላህ ይጠብቅሺ
እውነት እድሜ ጤና ይሥጥሽ በመሠረቱ እናት የለኝም መያ ለአሥተ ማርሽ ጌታ ይባርክሽ እወድሻለን እማሁሌም
ማማየ እድሜና ጤና እግዚብሔር ይሥጠወት
emamye betam enmsgenwet alen edma natena yestwete
Ye mitn shiro aserar ebokut astemrn 😚enamesegnalen
Everything you kook is great!
እናመስግናለን
እማማዬ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ያዳነ እናት
Thank you moma!
mami zarey ke eresogha meret sero seraw wowwwww tanx
እናመሰግናለን እናታችን
wey mamaye enye hul gizyem yemazewtrat shro nat enamsegnalen
mamaye ejishen yibarekelegn yena balemuya
woooww matheory yeshroshe metn endet yamran
ማሚ በጣም ነው የማከብርሽና የምወድሽ ትምህርትሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እርጋታሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል ማሚዋየ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድድድድ ነው የማደርገወት
እናመስግንአለን እግዛብሔር ይጠብቅሽ
እማምዬ በጣም ነው የማመሰግነው ውድድድድድድድ
ማም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እውነት በጣም ጉሩም ሰው ነሽ በዝህ እድሜሽ ሳትደክሚ ለኛ ትምርት እየሰጠሽን ነው በጣም ውድድድድድድድድድ😘😘😘
እማማዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አቦ ማሚየ እጅሽ ይባረክ
Sara Sara አሚን
እማየ እግዚአብሔር ይስጥልን በድሞ በጸጋ ይጠብቅልን እውነት በጣም ደስ ይላን
ማማየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እወድሻለሁ
enamesegenalen mazereye
እናመሰግናለን
enamesegnalen mather
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናቴ
Betam enamesegnalen mamaye
ውይ ማሚዬ እናመሠግናለን ሽሮ በጣም ናፍቆኛል በዛ ላይ ደሥ ትሉኛላቹ ብዙ ጊዜ ሥትሠሩ ፈገግ ብትሉልኝ ደሥ ይለኛል
wowowwowowwo dase yamel shero enamesagenalan mom
ejochishe yibareku mamaye
ስታምሪ፡እኮን፡ወጥሽ፡ፈገግታሽ፡ጣፋጭነው፡በርችልን፡
እደው ማማየ እድሜዎትን ያርዝምልን
አናመሰግነወታለን ማዘር
እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን
የሽሮ አዘገጃጀትን ቢያሳዩን ምንምን መጨምር ያስፈለጋል ?ከምን ከምንስ መዘጋጀት አለበት ?
እናመሰግናለን mother
Mother ijochish yibaraku betam bale muya nash
Lijochish idilagoch nachaw