የአዚፋ አሰራር በሼፍ ዮናስ
HTML-код
- Опубликовано: 8 сен 2024
- የአዚፋ አሰራር በሼፍ ዮናስ
የአዚፋ አሰራር ድምፁ የተስተካከለ ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ👉 • ከምስር የሚዘጋጅ ልዮ አዚፋ
Produced by EthioChef/ኢትዮ ሼፍ/
Please make sure to like👍 and subscribe to Our RUclips channel and turn on notifications🔔 to stay updated on all new recipes. Thank You!!
Any unauthorized use, copying, uploading, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2021: EthioChef
#ethio_chef
ሼፍ ቀለል አርገህ ነው የምታስረዳው እናመሰግናለን
ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤
ተባረክልን
በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን
በርታ
Betam Tamirat 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏
ዮኒዬ እናመሰግናለን 🙏
❤.ቤቱ ደስ ሲል የድሮ ቤት
Yoni enmsgnalen betam arif new
Thank you very much for your information
ምን አለ ስህተት ስህተቱን ከምትለቅሙ ሞያውን ብቻ ብትማሩ ።
በጣም አሪፍ ነው በሎሚ ፈንታ አቼቶ ብንጨምርበት ምንይሆናል እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ❤️🧡💚
Betsom woket mifelegew ehe aydel ende thank you Chef
Wow! Looks delicious 😋 thank you for sharing 😊
እናመሰግናለን
ሰላም እናመሰግናለን ሼፍ
❤❤❤
ሰናፍጭ ግዴታ ነው
👍👍👍
🎉🎉🎉🎉
Azifa yemiseraw besuf wuha new eshi shaf yoni
የሎሚ መጭመቂያ ቢኖር ጥሩ ነው በእጅ ከመነካካት !!
Mejemeria kitchen Sera setjemer ej metateb ale. Enatochachin mechmekia alneberachewum.😊
Thank you for sharing your Moya chief.
ድምፅ አይሰማም እኔጋ ብቻ ነው
ምስሩን በሽንኩርት መፍጫ ሸርከት አርጎ መፍት
ምን ይባላል በአማርኛ ?
Ethiopian flavor finger food for party
Please.
🤔🤔🙏🙏
Min malet new azefa??
የአበሻ ነው የፈረንጅ ምስር እሚመረጠው
የሃበሻ ቢሆን ይመረጣል
የአበሻ ቢመርጥም ብዙ ተለቅሞ አይጠራም አሽክት ይበዛዋል
አዚፋ ከ ሀበሻ ምስር ዉጭ አይታሰብም,,,,, መልቀሙ ሊከብድ ቢችልም
Ye chayina atayim
እባከረህ ስለ ህክምነ አታውራ መረጃ ሳይኑርህ
"የህክምና ባለሙያ" ብቻ በሰው ህይወት ይጫወት? ክትባት ብላችሁ ህዝቡን ፈጃችሁ። ያኔም እንዲሁ ማንም አያውራ ስትሉ ነበር።
ስለ nutrition ለማወቅ ሀኪም መሆን አይጠበቅም google
ድምፅህ በመሀል ስለጠፋ ብዙውን ማወቅ አይቻልም ስናፍጭ ሌይ የጨመርከ በትንሽ ጠርሙስ ምንድነው?
ruclips.net/video/yTkRvDxkX8k/видео.html
ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ
ጏንት ብታደርግ መልካም ነበር!!!
ድምፁ አይሰማም
ruclips.net/video/yTkRvDxkX8k/видео.html
ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ
Tomato 🍅 😢
ድምፅ አይስማም
ruclips.net/video/yTkRvDxkX8k/видео.html
ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ
አይሰማም ድምፅ
ruclips.net/video/yTkRvDxkX8k/видео.html
ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ
ምነው ሼፍ አይደለህ እንዴ? የተቀቀለውን ምስር በእጅህ አትንካው ይበላሻል።
በእጅህ እያጨማለክ 😏
Are ngegreshen astkakyi
ለራስህ ሳታውቅ ለማስተማር አትቸኩል።
ሰርቶ ማሳየት ነዋ
Eneko megrmge miyasdebacu nger new wey asayun wen zem bemalet tebabrun hooooo wef endahagru yecohal yebalal hulum endemiyawqew yeseral
መቼ ይሁን የምንበረታታው ???????