አምልኮ 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 54

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet Месяц назад +32

    ዴቭ ያንተ ትምህርት ምን ያህል ሰዎችን እየቀየረ እንዳለ ብታወቅ ትገረማለህ :: ፀጋ የበዛልህ እውነተኛ ሰዉ ነህ :: ያንተን ትምህርቶች ሁሉ ዳውንሎድ አድርጌ ነው የሞከታተልህ :: ተባረክ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመረ ከትምህርትህ ፍቅር ይይዘዋል :: ከዚያ ሁሉንም ትምህርቶች ማዓመጥ ይጀኖራል :: ከዚያ እውነቱ እየበራለት ይመጣል :: ከዚያ ያላዳመጠውን ያመለጠውን ሌላውን ትምህርትህን መፈለግ ጀምራል :: ከዚያማ የመፅሐፍ ቅዱስን ትምህርት ጥንቅቅ አድርጐ ለማወቅ ዕድሉን አገኘ ማለት ነዉ :: ዴቭዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባርክ :: ጌታ ይባርክህ :: ፀጋውን ያብዛልህ :: ጌታ በደሙ ይሸፍንህ :: ቴክኖጂን የሰጠን ጌታ ተባረክ :: ቴክኖሎጂ ባይኖር ዴቭን እንዴት እና ገኘው ነበር ? ዴቭ ጅማ መጥተን መማር ስለ ማንችል ማለትም ከኛ ሩቅ ስለሆነ እባክህ ቶሎ ቶሎ በዩቲዩብ ልቀቅልን ተባረክ ::

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 Месяц назад +7

    አምልኮ ሁለም ግራ ይገባኝ ነበር ጸጋና ሰላሙን ያብዛልህ ዴብ በጣም ነው ደስ ያለኝ ግራ ከመጋባት ዳንኩኝ

  • @FraolGetachew-v1k
    @FraolGetachew-v1k Месяц назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልል አምላኬ ሆይ ተባረክ እኔ ምንኛ ግን ይህን ሁሉ ምታደርግልኝ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Месяц назад +6

    ዋዉዉዉ እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው ዋዉዉ ጌታ ኢየሱስ ስም ይባረክ ስለ ዴቪዬና ስለ ሀብትሽ አንተን አመሰግናለሁ አበባ እሰይይ
    ዉዲ ወንድሜ ዴቪዬ በኢየሱስ ስም ብዙ ሠላም ብዙ ፀጋ ብዙ ምህረት ይብዛልህ ይብዛላችሁ ለሁላችሁም አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotayele6572
    @hiwotayele6572 Месяц назад +1

    ቅዱስ አባት ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለ ውዱ ልጅህ ስለ ኢየሱስ ። ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 Месяц назад +12

    ፀጋ የበዛለት ወንድም ባንተ መማሬ ምንኛ መታደሌን ያሳያል

  • @mesayabreham6442
    @mesayabreham6442 Месяц назад +3

    መማር ደስ የሚለኝ ለዚህ ነው! ፀጋ ይብዛልህ

  • @mergiyashcherent7287
    @mergiyashcherent7287 Месяц назад +1

    አባ ሰለወንድሜ አመሰግንሃለሁ ደቪ ፀጋ ይብዛልህ

  • @EyasuZeleke-q2k
    @EyasuZeleke-q2k Месяц назад

    ኢየሱሴ የኔ ካህን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 Месяц назад +1

    ዴቭ ፀጋ ይበዛልህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ ዴቭ ተባረክ❤❤🙏🙏🙏

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 Месяц назад +2

    በጣምም መማር የምፈልገው ርእስ!!!የተወደድክ ወንድማችን ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ❤

  • @solomongtachew
    @solomongtachew Месяц назад +3

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @tigistlemma3612
    @tigistlemma3612 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ያብዛልህ እኔም በአንተ መማሬ እድለኛ ነኝ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Месяц назад +1

    መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ስለዚህ ድንቅ ትምህርት❤❤❤

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Месяц назад +2

    Dave u r amazing eko More blessed 🎉🎉🎉🎉

  • @BeleGrimamo
    @BeleGrimamo Месяц назад +1

    Wow pastor dave ❤❤

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Месяц назад

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @biniameshetu4968
    @biniameshetu4968 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Месяц назад +1

    DAVIYE ❤😮 Much Grace and Mercy🥰

  • @tsegatv312
    @tsegatv312 Месяц назад

    ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ወንድማችን ዴቭ

  • @AnwarTriche-o5d
    @AnwarTriche-o5d Месяц назад +1

    ክርስቶስ ሲገባህ ህይወት ያለው ትምህርት ታስተምራለህ

  • @fisahaphilipos1804
    @fisahaphilipos1804 Месяц назад

    God bless you❤❤

  • @BontuAngesa
    @BontuAngesa Месяц назад +2

    Abate tebarek

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 Месяц назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 24 дня назад +1

    የማይበላ አህያ በመመኘትህ፣ የሚበላ በግ መስዋዕት አድርገህ ትወስዳለህ😂

  • @desalegnshigute3996
    @desalegnshigute3996 Месяц назад

    much grace be up on you!!!

  • @mathiwoskifle2196
    @mathiwoskifle2196 Месяц назад

    Ameeen..May God bless you dear Dave!

  • @danielgeremew6778
    @danielgeremew6778 Месяц назад

    Amen amen ❤❤❤

  • @YenataYenu
    @YenataYenu Месяц назад

    Grace up on u

  • @SalamSalam-j5h
    @SalamSalam-j5h Месяц назад

    ❤❤❤❤ተባረክ

  • @Christianityislifetome
    @Christianityislifetome Месяц назад

    Deviye betam new makebrih ❤

  • @ObsaKasahun
    @ObsaKasahun Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ዴቭ

  • @ObsaKasahun
    @ObsaKasahun Месяц назад

    ❤❤❤❤ዴቭ

  • @EliasAsefaEloJesusAmbassador
    @EliasAsefaEloJesusAmbassador Месяц назад

    AMEEN

  • @ShwayShawya
    @ShwayShawya Месяц назад +1

    Devye yetewededk wendmachn ❤❤❤

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml Месяц назад

    አሜንንን 🥰🥰🥰

  • @esabellalala
    @esabellalala Месяц назад

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Месяц назад

    ዋዉዉ ወልካም ዴቪዬ❤❤

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 Месяц назад

    ዴቭዬ❤❤❤❤

  • @MerihunAbayneh-l5q
    @MerihunAbayneh-l5q Месяц назад

    Devaye

  • @TekalignDefar-x9m
    @TekalignDefar-x9m Месяц назад

    tabaraki devi

  • @Rahel-i4z
    @Rahel-i4z Месяц назад

    ድቭ ፅጋ ይብዛልህ 🎉

  • @MayrodaMirazhe
    @MayrodaMirazhe Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 part two pls

  • @AlamAbabo
    @AlamAbabo Месяц назад

    ምን ልናገር ምን ላውራ ስለዚክ ወድም

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Месяц назад

    Beloved brothers in christ

  • @ees988
    @ees988 Месяц назад

    Dave❤❤❤❤❤

  • @DagimAbera-o7x
    @DagimAbera-o7x Месяц назад

    ጸጋው ይብዛላችሁ ❤❤🎉

  • @gedionbeyene3556
    @gedionbeyene3556 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @Getasew597
    @Getasew597 Месяц назад +1

    ዴቮ

  • @ElleniBekele-z4j
    @ElleniBekele-z4j 23 часа назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YenataYenu
    @YenataYenu Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @tesfatsionabera525
    @tesfatsionabera525 Месяц назад

    ❤❤❤