Aba Yohannes Tesfamariam Part 429 A የፈውስ ስርዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 504

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ

    አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋው ሚስጥሩን ከዚህ በላይ አብልጦ ይስጥዎት ጠላትዎትን ገብርኤል ይቆጣጠርልሁ

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 3 месяца назад +1

    ለተፈወሳቹ ወገኖች እንኳን ደስ አላቹ
    ጨርሶ ይማራቹ አሜን አሜን
    ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን
    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Èlelelelelele elelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelele selamaynger sitotaw Egzibher yimsegn bewunet letefewsachu wogenochachen enkuan des alachu lenanet yeders amelaki Yohannes amelak kidus gebireal lehulachn yiderseln AMEN Abatachen Bedema bestga yitebeklin AMEN berketewo yiderbin abatachn tslotewo ayleyen yene abate 🤲🤲🤲✝️woled tekelhaymanot betslot asbulgn enem lemesekernet endiyabekagn yewokeshtu kidus giberal yengerkueh adera abatachn enba tslotewo ayleyegn dekama hatiyategna lijewo wolet kiros negn🤲✝️🌿🍃👏🌿👏🌿

  • @adiseadegulea7951
    @adiseadegulea7951 5 лет назад

    አባቴየበረሀውመናኝ.ወዳጄቅዱስሚካኤል.ስደተኛነኝሚስጥሬንታዉቃለህእኔእናቤተሰቦቸንበፀሎትያስቡንለደጁያብቁን."አሜን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 3 месяца назад

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ስደተኛችን ለደጅህ አብቃን🤲🤲🌾

  • @العنودالقحطاني-ل2ز
    @العنودالقحطاني-ل2ز 3 года назад

    አባታችን አባዩሀን የአነሱ የሰማ አምላኬ ዩሀንሲ ለአንየም ለአቤተሰቦቸም ይሲማን ወለተሚካኤል እያሉ በፀሎት ይሲቡኝ ሲደተኛ ልጁህ ነኝ አሜን አሜን አሜን

  • @hfui9410
    @hfui9410 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    አባዬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    ጠላትሁን የግርሁ መርገጫ ያርግልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ 5 лет назад

    የ፰ ሺ ሀዋርያት የበረሀው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የወንጌል ገበሬ የፍቅር የሰላም የምህረት አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን የስደተኞች አባት አለኝታችን ተስፋችን መ መኪያችን መፅናኛችን መገለጫችን እግዚአብሔር አባታችንን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይባረክ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያዉረስልን አሜን

  • @mulu109
    @mulu109 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን

  • @3124aa
    @3124aa 3 месяца назад

    እልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ክፉ ዘመን የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ የወንጌል ገበሬ የሳይጣን እራስ ምታት የአዳም ልጆች መዳኛ የበርሀው መናኝ የንታየን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም የአለም ሁሉ ቤዛ ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን የንታየን ዘላለም ያኑርልን

  • @AdnoFentaw
    @AdnoFentaw 3 месяца назад

    ጀግናው ባታዊ መለኩሴ የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፍ ማርያም እውነተኛ በእንባ በጸሎቱ የሚፈውስ አዳኝ አባታችን ሽ አመት ያኑርልን

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 2 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን።ለናተ የደረሰው አምላከ ዮሃንሰ ለኛም የታወረ አይነ ልቦናችን ያብራልን።

  • @tigistyekedousgebrallejji235
    @tigistyekedousgebrallejji235 2 года назад

    የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሐኔመ ድርስልኝ አለምን የምተድኑ አምላከ የሆንስ አምላከ ገብርኤል ለኔም ድርስልኝ እነደወገኖቸለምስክረነተ አብቀኝ

  • @አምላክዮሐንስአንተያልከው

    አሜን አሜን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለኛም የደረሰልን አሜን አባታችን እድሜ ማቱሰላ ይስጥልን አሜን

  • @abaylaaluma8482
    @abaylaaluma8482 2 года назад

    አባታችን እድሜሁን እረጀም ያርግልን የሰራዊት ጌታ የደንግል ማርያም ልጅ

  • @KokoKoko-nv3sw
    @KokoKoko-nv3sw 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን አባይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎተወ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @hymanotyirga6477
    @hymanotyirga6477 2 года назад

    እግዝሐብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ የወቅሽቱ ቅዱሰ ገብርኤል ለኛም ይድረሰልን ያባታችን እባና ፀሎት ለኛም ይድረስልኘን አሜን እህተ ጊወርጊስ በፀሎት አሰቡኝ አባ

  • @AbuRokan-v2m
    @AbuRokan-v2m 3 месяца назад

    አባታችንቃለህይወትያሠማንሺአመትያነረልንአባዬ አሜን አሜንአሜን❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደረሠ አመላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድረሥልን አሜን

  • @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል

    ኡፍ ኧረ በእጂወ መባረክ ናፈቀኝ እልልልልልልልልል በአባቶቻችን አድሮ ድንቅ የሚሰራ ይመስገን ሥላሴ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫

  • @mariyamchala5979
    @mariyamchala5979 2 года назад

    ማራክው የበረሃው ማናኝ ጃግና በህታው አምሳያ ያለለው የ8ኛ ሺ ሃዋርያ ጳውሎስ ወንድም አባታችን አባ ዮሐንስ ኑሩልን ሺሺሺ አመት በእድመ በጤና ያቆይልን ጥላቶትን ክእግራቸው ስር ይጠልልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልሰ ለተፈወሱ ወገኖቻችን እንኳን ደስ ያላቸው ጨርሶ ይማርልን እነሱን የሰማ አምላከ ቅዱሳን አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን የግፍ የመከራ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከተወት እንባ ፀሎተወ አይለየን አሜን

  • @bzhxhxxvgxgx8021
    @bzhxhxxvgxgx8021 4 года назад

    ታኣምር ነዉ ኣባታችን የዉሃንስ ተስፋ ማርያም የበርሃ መናኝ እድሜ ና ጠና ይስጥልኝ

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዩሀንስ ለኛም ይድረስልን ለአባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meriman2496
    @meriman2496 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን

  • @yfug6843
    @yfug6843 2 года назад

    አባታለሜ የስደተኙች አባት የድሁች አባት ሽሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን እግዚአብሕር አምላክ ይጠብቅልን ጠላታችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያድርግልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @سندرا
    @سندرا 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠሀን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን የተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @michielmikael
    @michielmikael 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን አባታችን ሺ አመት ዩኑርልን

  • @etagegnaragawe
    @etagegnaragawe Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለናተየደርስ ያባታችን እንባና ፀለት ይድርስልን አሜን

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልበእውነት እፁብ ድንቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን ለናተየደረሠ አምላከ ዩሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን በእውነት አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት የድሆችአባት የኛየስደተኞች አባት መፅናኛችንአባታችን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Год назад

    🎤እልልልልልልል👏👏👏👏👏
    🎤እልልልልልልልል👏👏👏👏👏
    🎤እልልልልልልልል👏👏👏👏👏🌱🕊🕯🕯🤲🌾🌾🌾🌱🕊🕊ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ዕረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ለደጅህ አብቃን

  • @eshetweletemaryam8548
    @eshetweletemaryam8548 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለነሱ የሰማ አምላከ ዮሐኒስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስልን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @nsantslmon
    @nsantslmon 3 месяца назад

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር
    ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ
    የበረሀ መናኝ የሰላም አባታችን ቃለ
    ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰላችሁ
    የወንቅሸቱ አምላከ ገብርኤል የበረሀ
    መናኝ አምላከ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን
    የሰላም አባታችን አትርሱን ከነቤተሰቤ
    አሜን አሜን አሜን

  • @hemahema-pk4gc
    @hemahema-pk4gc Год назад

    ቅዱሰ ገቅርኤል የራማው ልኡል ቀንም ሌትም ከሚፍታተነኝ ከፋ መንፍሰ አንተ አድነኝ በሰይፍህ ቆራርጠህ ጣልልኝ አባቴ የበርሀው መናኝ አባቴ ፀሎቶት ይርዳኝ እኔንም ይፍውሰኝ ባለውበት🤲👏👏👏

  • @axe5159
    @axe5159 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ አምላክ ይጠብቅልን አሜን 👏👏👏

  • @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ

    እግአብሔርይስገንአሜ አባታችንቃለህይወትንያስማልንአሜንአሜን

  • @abebemollaabebemolla9303
    @abebemollaabebemolla9303 2 года назад

    የበረሀው መናኝ የኔ ውድ አባት ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልኝ አባዮ የራማው ልኡል የወቅሸቱ አብሳሪው መላክ ለደጁ አብቅቶን አባየ ለመባረክ ያብቃኝ ሁለተ ሰንበት አባየ ቤተሰቦቼን ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ከተቃጣ ምአት ከታዘዘ መቅፅፈት ይጠብቁልኝ አባዮ አለታዮ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልኝ

  • @tsegatsaga6127
    @tsegatsaga6127 2 года назад

    Ezgabher yimesgan
    Abatachin lezelialem yanurilen Amen
    Yetfewesachu egziabher Amilk cherso yimarilen Amen
    Lenanite yedrese Amilka yohaness Amilka gebril lena yidress Amen

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 2 года назад

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን፫ የበረሐዉ ኮከብ የሁላችን የመዳኛችን ምክናያት ልዩ ስጦታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እንኳን ደስ አላቹሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹሁ እናተን የሠማ አምላክ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ሁላችን ይስማን

  • @dosthdosth3576
    @dosthdosth3576 4 года назад

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል እያላችሁ

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት የተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ የናተ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን አሜን

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 4 года назад

    ሰለማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናተ የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይናገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን👏አባታችን የኛ ልዩ ስጦታ የበረሐዉ ኮከብ በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    አባ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎቱ ያሥቡኝ አባ

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 года назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የጉበኛ የፈወሰ የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ያባታችን እንባና ፀሎት ለኛም አለሁ ይበለን መንፈስ ቅድስ አሜን ላባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ

    የኛ ልዬ ስጦታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸዉ የግራቸዉ ሲር ያድርግልን የናንተ የደረስ አምላክ ዮሐንስ የሁላችንም ይድረስልን

  • @የነገንማንያውቃልጌታነህ

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችን እርዥም እድሜ ይስጥልን አቤት ስንቱ ከእርኩስ መንፈስ አወጡት ለኛም በስደት ላለነው እባና ፀለት ይርዳን ለደጅ ያብቃን

  • @ሂወትነሽድንግልማርያም

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ጠላቶቻቸውን ከእግራቸው በታች ይጣልልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌻🌻🌻

  • @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል

    አሜን፫ ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ድናችሁ ተፈውሳችሁ ለምስክርነት የበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ አባታችን እመብርሃት ትጠብቅልን አሜን፫ ❤❤❤❤በርከተቸው ይድርሰን አሜን፫❤❤

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 4 года назад

    አባታችን የስምንተኛው ሺ ሃያራ የኛ ልዩ አባት በዚ ኩፉ ጊዜ ኢሂን ማየታችን እግዛቢሄር ይመስገን

  • @za7613
    @za7613 5 лет назад

    በእውነት አባዬ የእኛ ልዩ አባት ስለአንቱ የምናገርበት ቃላት ያጥረኛል አባዬ ኑሩልን ጠላቶችሁ እግርህ ስር ይጣሎት

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለተፈወሳችሁ እንኳንደስአላችሁ ለእናንተ
    የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል
    ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት
    አባታችን እድሜናጤናይሥጥልን አሜን
    አሜን አሜን
    🤲🤲🤲

  • @Enbebdjfn
    @Enbebdjfn Год назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለኛምይድረስልን ከሚድኑት ያድርገን አባታችን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን እኛንም ለደጁያብቃን መልአኩቅዱስገብርኤል አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤👏👏👏

  • @addismana5153
    @addismana5153 3 месяца назад

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውኔ የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን ያይስዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @etagegnamen9885
    @etagegnamen9885 2 года назад

    የስምተኛዉ፡ሺ፡አዋርያ፡በእባ፡በፆለቶት፡ለኔ፡ለስደተኛዋ፡ላልተሳካልኝ፡ወለተኪዳን፡አለማዊ፡አባት፡ዘመድ፡ወገን፡ለለላቸዉ፡ልጆቼ፡በባ፡በፀሎቶት፡ፈጥነዉ፡ድረሱልኝ፡የልቦናዬን፡መሻት፡ያዉቀዋል፡ለናተ፡የደረሰ፡አምላከ፡የዋንስ፡ለኛም፡ይድረስልን፡፡፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @Samsunga345g-k9f
    @Samsunga345g-k9f 3 месяца назад

    ስጦታችን የሳምንቲሺ ሃወርያ የተዋህዶ ሐርብኛ የኛ ተስፋችን የስላምና የፍ
    ቅር ኣባት እግዚአብሔር ከኩፉሁሉ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 года назад

    የበርሀው:ጀግናእባታችን፣የስደተኞችአባትሺአመትኑርልን

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi2963 Год назад

    የኛ እንቁ አባት የዳብሎስ ጠላት ሽሽሽ ዓመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @martamammo1533
    @martamammo1533 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሠላም ለእናንተ ይሁን እደምን ዋላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማረን አሜን

  • @mareaylaw572
    @mareaylaw572 5 лет назад +1

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ልዩ ስጦታችን የተሠጠን ከእየሱስ ክርስቶስ የስምንተኛ ሺህ ሀዋርያ ብቸኛ ምትክ ዬለሸ የተመረጡ ጠላታችን እንድያቀጥቅጡ ለአዳም ልጆች ቀን ልያወጡ በስጋ በነፍስ ነፃ እንድወጡ የተመረጡ አባታችን ለዘላለም ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር አሚን አሚን አሚን

  • @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
    @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 9 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚኣብሔር ይመስገን ለናንተ የሰማ የበሪሃዉ መናኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሪኤል ለእኛም ይድረስልን ❤❤❤❤

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመናችውን ይባርክ
    የተፍወሳችሁ እህቶች ወንድሞች እንኳን ደስ አላችሁ አሜን

  • @almsa2234
    @almsa2234 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችንን ያውቆይልን

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 Год назад

    የኛስጦታ አባት ሽ አመት ያኑርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከዩሀኒስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ታሪካችንን ቀይርልን

  • @lolomomo1316
    @lolomomo1316 2 года назад

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በእውነት እፁብ እፁብ ድንቅ ነው አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንሰ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @wotabazie5095
    @wotabazie5095 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለችሁ በፀሎታችሁ አስቡእ አባ

  • @serkalemasfaw6672
    @serkalemasfaw6672 2 года назад

    አባታችንን ገዳማችን አገራችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @ፂዩንየማሪያምልጅማሪያምእ

    አባታችን የበርሀው መናኝ ልዩ ስጦታችን ፅጋወትን ያብዛለወትአባቴ በስልጣን በኅጢያት ታስርን ስቃይና መክራ ስላምና ፍቅር ናስቶ ግራ የሚያጋባንን አባየ እግርወት ስር ይጣልሉኝ ሂዱ ስላችው እቢ አሉኝ እንበወት ፆለተወ ይጎትትልኝ

  • @hanamariam7180
    @hanamariam7180 5 лет назад

    ለአባታችን እድም ማቱሳላን ይስጥልኝ የኛ አባት ጥላት አበርካኪ የኛ አባት ናቸው የኛ አባት የድሆች ተስፋ የስደተኞች መመኪ እንድሁም የእምነት አርበኛ የወንጌል ገበሬ ናቸው የኛ አባት የበርሃው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ኑሩልን ሺአመት አሜን አሜን አሜን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 3 года назад +1

    Egzabharey yestalean amen amen amen.

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    አባየ እድሜወትን ከፍ ያድርግልን ለስደተኞች በፀሎታችሁ አስ ቡን

  • @fitsumbayu5271
    @fitsumbayu5271 3 года назад

    Tebareku Abate....yabtachen berktena meljachwe ayleyen

  • @ሁሉምግዜአለውቀናበልቀንአ

    እልልልልልልል
    ልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ለእናተ የደረሰ የበረሀው መናኝ የወንቅሸቱ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጥላታችሁን ከግራችሁ መርገጫ ያድርግልን አሜን

  • @atthtyjdsdrrf8952
    @atthtyjdsdrrf8952 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔረ ይመሰገን ለናተ የደረሰ ለሁላችን ይደረሰልን

  • @abrahakonjo9830
    @abrahakonjo9830 4 года назад

    ኣቦየይ እድመና ጢኢና ይስጠኝ እግዝያቢሀር ኣሜን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @netanetsolom0n-b5g
    @netanetsolom0n-b5g Год назад

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰላችሁ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዩሐነንስ የበረሀው መናኝ የሰላም አባታችን ለኛም የድረስልን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 4 года назад

    ውድ አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን በእድሜበፅጋ ያኑርልን የስላምየፍቅር አባታ ለተፍወሱወገኖች ጨርሶይማርልን ለነሱየደረስ እግዚአብሔር ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን ፅሎትልመና ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @xcellxcell5163
    @xcellxcell5163 4 года назад

    አባታችን እድሜህን ያርዝምልን ኑርልን አሜን

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243
    @weleteeyesusweleteeyesus6243 4 года назад

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @dstardstar3746
    @dstardstar3746 2 года назад

    አባታችን ሽአመት ኑሩልን ለተፈወሳችሁ እንኳንደስአላችሁ

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    እልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባ ይውሃንስ የበረሀ መናኝ ለኛም ንፁህ ልቦና እንድሰጠኝ ለምንልኝ አባታችን እርጅም ያለ እድመ ጤና ይስጦት

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Год назад

    እልልልልአባቴ ታሬክ ቀያሬው የበረሀው መናኝ

  • @የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ
    @የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ 2 года назад +1

    አባዬ የኛ ደምላሽ እንኳን ተወለዱልን
    ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለሁላችን ይድረስ አባዬ ረጅም እድሜ በጸጋ ያድልልን

  • @adenyoutube4118
    @adenyoutube4118 2 года назад

    እልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችው ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ለአባታች እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን

  • @asniweleteweld4576
    @asniweleteweld4576 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልሌሌልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ👏🕊ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን🤲አባዬ እንባ ፀሎትዎ ገብረ መድህን እና ወለተ ወለድ ፀሎትዎ አይለየን ገብረ መድህን በሰላም ከአሰበበት እንድደርስልኝ ፀሎትዎ አይለየው አባዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @etabzewondefarwe6120
    @etabzewondefarwe6120 4 года назад

    አባታችንእድሜእናጤና ይስጥልን አሜን

  • @Hdgyghjx
    @Hdgyghjx 9 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን በ ፀሎት ያስብኝ ከኔ ቤተሰቦች

  • @amarchlastamarechsefu2882
    @amarchlastamarechsefu2882 2 года назад

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelele
    Egzhaber Yemesgen Abatachin Shi
    Amet Nurulin Segawotn Yabzalin
    Ameeen Ameeen Ameeeen

  • @chitayochitayochitayo5975
    @chitayochitayochitayo5975 Год назад

    Amen amen amen qale hiwot yasemalin abbayee yiftu yibarku be tsoloti asibuyi welete maariyaam sayilee gabree.iil bilachu

  • @user-wh1cj2cc2j
    @user-wh1cj2cc2j Год назад

    አሜን ፀጋውንያብዛላችሁ በፀሎት ይስቡኝ ወለተስበት

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ

    አባታችን በፀሎትወ ያስቡን የእርሰወን ጥላት ከእግረወ በታች ይጣልለወት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በፆለትወ ያስቡኝ ወለተ ሀና እየሉ አባ

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ዴስያላችሁ ለናተየዴረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ሽአመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiyekibret3855
    @yeshiyekibret3855 5 лет назад

    የወንቅሽቱ ቅዱስገብርኤል የብረሀው መናኝ አመላከዬሀንስ እግዚአብሔር የስጠን ስጡታችን ሽአመት ኑሩልን አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተሚከኤል ብልወ

  • @fastlast9765
    @fastlast9765 2 года назад

    እግዚአብሔርይመስገንአሚን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወገኖቻችንበእውነትእኳንደስአላችሑአሚንየወቅሸቱቅዱስገብርኤልያባታችንያባዮሐንስተስፋማሪያምእንባናፆለትለናተየደርሰለሑላችንምይድርስልንአሚንአባታችንሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽአመትይኑሩልንአሚን

  • @hananma6884
    @hananma6884 Год назад

    የ8 ሺ ሀዋሪያየወጌል ገበሬየበረሀው መናኝ አባዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ባህታዊ ሺሺሺሺአመት ያኑርልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንባ ፀሎትዎ ለሁላችን ይድረስ የወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤