Aba Yohannes Tesfamariam Part 406 A የፈውስ ስርዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 551

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 3 месяца назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የቤተሰቦቸን ነገር አደራ የእህቴን የአስካለ ማርያምን የነገርኩህን ነገር አደራ ለስለት ለምስክርነት አብቃኝ🤲🤲አባታችን ዘላለም ያኑርዎት🌾🌾🌾🌾

  • @amooam1320
    @amooam1320 2 года назад +1

    የወንቅሸቱ ገብረኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብረኤል ለደጅህ አብቃኝ የህን እድል ለኔም አደለኝ መቸ ነው የኔ ቀን

  • @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ
    @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ስለቴ ሰመረ እሰይ ስለቴ ሰመረ ለወንቅሽት ገብርኤል ነግሪው ነበረ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታችን የሰላም የፍቅር የትህትና አባት አሜን አሜን አሜን

  • @ሰንይትምላ
    @ሰንይትምላ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zaraabara3504
    @zaraabara3504 2 года назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ከብረኤል እኛንም ይስማን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን💒🙏🙏

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Год назад +1

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን የመዳናችን ምክኒያት የበረሐው ንጉሰ የሰምንተኛው ሺ አዲሰሃዊርያአባዮሐንሰ ተሰፍ ማርያም እረጅም አድሜ ጤና ይሰጥልን እድሜ ማቱሳላ ይሰጥልን ፈዋሸ አባቴ💚💛❤️

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 3 месяца назад +1

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው እንኳን ደስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን እናተን የሰማ የራመዉ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የአሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጂነት የአባታችን እንባና ፆሎት ይድርስልን አሜን
    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን

  • @loveumam7816
    @loveumam7816 5 лет назад +1

    የቅዱሳን አምላክ የአለም ቤዛ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ በላየ ላይ በሙሉ ሠውነቴ ገብቶ ጤናየን ያሳጣኝን ክፍ መንፈስ በቅ/ገብርኤል ስም ይገሠጽ አሜን🙏አባየ በረከትወት ይደርብኝ ከስደት በሠላም ሀሳቤ ተሳክቶ ስመለሥ ከደጅወ ቀጥ ብየ ነው ምመጣው እግዚአብሔር ብቻ ጤናናናናናየን ይላክልኝ ኡፍ አሁንስ ጭንቀት ልሞት ነው በስንቱ ልጨነቅ እግዚአብሔር ሆይ ድረስልኝ😭😭😭😭😭🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn abatachn she amet yanurelin bedema bestga yitebeklin AMEN AMEN AMEN lenanet yeders amelaki legnam yiderseln AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🤲

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @zinp1234
    @zinp1234 3 месяца назад +1

    አባቴ የበርሀው መናኝ ባለሁበት በመንፈስ ቅዱስ በተስጣችሁ ፀጋ ከእስራቴ ፍቱኝ ስው አድርጉኝ 😢😢😢

  • @hayathhayath8845
    @hayathhayath8845 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወ ትያሰማልን አባታችን

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l 4 года назад +1

    እልልልልልልልልልል
    ይህቀን ነዉ የናፈቀኝ

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 3 месяца назад +1

    ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስ አላችሁ እናተን የሰማ የራማዉ መላክ እኛንም ይስማን ፈጣሪ ለእናተ የደረሰ ያባታችን እባቸዉ ፆለታቸዉ ለኛም በጭንቀት ላለንዉ ይድረሥልን አባታችን እኛንም በመንፈስ ቅዱስ ይፈዉሱን የታ አባታችን እኔም ድኜ ተፈዉሸ በአዉደምህረት ቁሜ እድመሠክር የስራኤል አምላክ ይርዳኝ በፆለትዎት ያስቡኝ ወለተ እየሱስ ከእነሙላዉ ቤተሠቦቸ እደኔ ያናፈቀዉማነዉ ድኖ ተፈዉሶ በባታችን መሥቀል መባረክ ፈጣሪሆይ ለአገራችንን ሰላም እኛንም ከእስደት መልሰህ በቤትህ እንድንመላለስ ቅዱስ ገብር ኤል ይርዳን አባታችን ሽ አመት ያኑርልን ማሀበራችን ማሀበረ ትጋትን ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤❤

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 3 месяца назад +2

    የራማ ቅዱስ ገብርኤል ለመላው ቤተሰቤ ድረስልኝ በምልጃህ አስበኝ 😢😢😢😢አሁንስ ደከመኝ መላው ቤተሰቤ እየተሰቃዩብኝ ነው ከእኔ የበረታችን አስቡኝ በፀሎታችሁ ቅዱስ ገብርኤል ብላችሁ ለምስክርት ያብቃሽ በሉኝ❤❤

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 3 месяца назад

    የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የበረሀው መናኝ አባቴ ስደተኛ ልጅዎትን ይድረሱልኝ አባቴ ገብረ ሚካኤል ፈውሱልኝ በሰደት የአባቴ ክፉ አንዳልሰማ አደራ አባዬዬዬ ለእርሶ ሰጥቻለው ለምስክርነት ያብቁኝ 🤲🤲🤲😥😥😥😥

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከዮሀንስ አምላከገብረኤል ለሁላችንምይድረስልን አሜን ያባታችን የበረሀው መናኝ እንባፀሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @uae5146
    @uae5146 5 лет назад

    እስይ ስለቴ ስመር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝነኛው አባ ዩሀንስ እርጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አሜንንንን

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 5 лет назад +39

    እኔ የናፈቀኝ ይህ ቀን ነው የውቅሽቶ ቅዱስ ገብርኤል ያይሰዱዋ ማርያም ያባታችን ዩሀኒስ አምላክ የናዝርቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የዓለም ሁሉ ቤዛ እባክህ ገስፅልኝ በላየላይ ያለውን ከፍ መንፍስ

  • @sameerasameera4815
    @sameerasameera4815 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Год назад

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል የሰላም አባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @hayathhayath8845
    @hayathhayath8845 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክ ትያሰማ ልንአባታችን አሜን

  • @kelemkerema7602
    @kelemkerema7602 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ፀጋውን ያብዛሎት ሺአመት ኑሩልን ድንግል እመቤቴ ጠላቶቻቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልላቸው አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 4 года назад

    ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ ይህየሁሌ ፆለቴነዉአባየ እድሜ እናጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን ፫

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የበረሀው መናኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yf1il7po5q
    @user-yf1il7po5q 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችን ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያኑሪልን አሜን 🤲

  • @hananma6884
    @hananma6884 3 месяца назад

    የበረሀው አንበሳ የዳቢሎስ እራስምታት አባዮሐንስ ተስፍማሪያም ሺሺሺሺአመት ያኑርልን አቤቱ ለወገኖቼ የምፈውስ እግዚአብሔር የአባዬ እንባ ፀሎት ለኔም ይድረስ አባታችን ገዳማችን መሀበራችን ሀገራችን መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏💐💐💐🕊🕊🕊👏👏👏👏

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 5 лет назад

    እልልልልልእልልልልእልልልልል ኣባታችን በጸሎትዎ ያስቡን ወለተ ማርያም ልጀ ወልደተክለሃይማኖት

  • @loveumam7816
    @loveumam7816 5 лет назад +1

    እልልልልልል ሰይጣን ድል ተመታ አፈረ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ለአባታችን

  • @almasaboobacker5934
    @almasaboobacker5934 2 года назад

    የኛ አንቁ አባት ለደጁሁ አብቁኝ እነደናተ በአውድምረቱ ያቁመኝ ቅዱሠቀ ገብረኤል አባየ በፀለትሁ አሥቡኝ እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል ለደጁ ያብቃለን አሜን አሜን አሜን

  • @fahadnoor8184
    @fahadnoor8184 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስግን ስለሁሉም ነግር አባታችን ይህ ሁሉ ፀጋ በስወ ነውና እግዚአብሔር ዘላለም እስክ ዘላለእም እደርስ ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን አባየ የሚስክኖች የደሀ የወደቁት አባት በርክትወ አይለየን ምቅኛወትን ወደ ሲኦል ይጣልልን አሜን አሜን አሜን

  • @nsantslmon
    @nsantslmon 3 месяца назад

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀ መናኝ የሰላም አባታችን ቃለ
    ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰላችሁ
    የወንቅሸቱ አምላከ ገብርኤል የበረሀ መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አትርሱን
    ከነቤተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 5 лет назад

    አባታችን አባ ዮሐንስ ዝማሬ መላእክተን ያሰማልን! አድሜ ማቱሳላን ይስጥልኝ !
    አሜን አሜን አሜን!!!

    • @reda6328
      @reda6328 5 лет назад

      እግዚአብሔር ይመስ ገንእልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ss-xr4ok
    @ss-xr4ok 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልላልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    አባታችንን ሺአመት ያኑራልን አሜን አሜን አሜን

  • @yasminyasmin9681
    @yasminyasmin9681 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ManiMani-bx7er
    @ManiMani-bx7er 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @almazaalmaza2357
    @almazaalmaza2357 4 года назад

    Egzibeher yimasegen
    Elelelelelelelelelelelelelelelelele
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    Elelelelelelelelelelelelelelelelele
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    Elelelelelelelelelelelelelelelelele
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    Yetefewasu wagenochachen cheriso yimarelen la abatachen ideme na tenan abizito yesitelen Amen

  • @samrawitmengesha9979
    @samrawitmengesha9979 3 месяца назад

    እሰይ ስለቴ ሰመረ ፪
    ለወንቅሸት ገብርኤል ነግሬው ነበረ
    አድነኝና ላውራ ዝና
    ፈውሰኝና ላውራ ዝና
    የወንቅሸት ገብርኤል የህይወቴ ፋና
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @amelayalew9900
    @amelayalew9900 3 года назад

    እልልልልልልልል የበረሃው መናኝ ለእናንተ የደረሠ ለእኛም ይድረስልን የራማው ልዑል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል

  • @ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሪ መላእክንትን ያሰማልን አሜን ለናተ የዴርሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይደርስልን የመዳናችንን ቀን ቅርብ ያድርግልን የራማው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ለደጂህ አብቃን አሜን፫

  • @meseretmesert5124
    @meseretmesert5124 Год назад

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን እግዚአብሔር አምላክን አሜን
    ለኛም የወንቅ እሽ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የደረስል😢

  • @tariquwalegese7716
    @tariquwalegese7716 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @yewonkeshtukidusgebralante8990
    @yewonkeshtukidusgebralante8990 2 года назад

    የኢየሱስ ክርስቶስ እዉነተኛ ምስክር የበርሃዉ መናኝ ልዩ ስጦታችን እግዚአብሔር አምላክ ምን ያህል ቢወደን ነዉ እርሶን የመሰለ የበርሃ ዳኛ የሰጠነ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ኑሩልን ለዘልአለም አንጣዎት አሜን

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 3 месяца назад

    የበረሐዉ መናኝ ማራኪዉ ጀግናዉ መንኩሴ የተዋህዶ ኩራት የኛ ልዩ ስጦታ እንኳን ደና መጡልን🎉ስለ ማይናገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ወገኖቻችን እናተን የሰማ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባ ና ፅሎት ለሁላችን ይስማን አሜን፫👏💒💚💛💖

  • @ሁለቱወፎች
    @ሁለቱወፎች 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል ምንኛ መታደልንነው የተቀደሰው ተራራላይ ተቀምጦ ይህን እፁብ ድንቅ የሆነው ቦታላይ መገኝት የመብርሃን ልጅ ሆይ ቅዱስ አማኑኤል እኛም የበረከቱ ተካፋይ አርገን ለአባታችን የበረሃው መናኝ አባዮአንስ እድሜና ጤና በፀጋ ላይ ፀጋ ያድሎት አባታችን ተመስገን መዳኒአለም በዝች አለም ላይ እንደዝ ባለፀጋ አባት ስለሰጠከን ተመስገን ተመስገን

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 2 года назад

    አባታለሜ እድሜዎትን ያርዝምን የበረሀው መናኝ የስምተኛውሺ ሀዋርያ ጅግናው ባህታዊ

  • @senkeabate3508
    @senkeabate3508 3 года назад

    ዝማሬ መላዕክን ያሠማልን አባታችን የወንቅሸቱ ገዳም መናኝ አባዮሀንስ ተስፋ ማርያም

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በየቦታዉ ለታመሙት ለተጨነቁት ይድረስላቸዉ ይድረስልን ይማረን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🕊🕊

  • @saikmarbeegis2634
    @saikmarbeegis2634 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @Tigstgondriyew
    @Tigstgondriyew 3 месяца назад

    እልልልልልልልሎ ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይደርስልን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እልልልልልልልል🙏🙏👏👏🙏🙏💒💒💒💒❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾😥😥🌾❤❤💒💒👏😥😥😥😥😥

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን

  • @የማርያምልጅየማርያም-ዐ6ጰ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተፈወሱትን ጨርሶ ይማርልን

  • @toromamo5177
    @toromamo5177 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለናንተ የደረሰ ፈዉስ ለሁላችንም ይድረስ አሜን
    አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም በፀሎትዎ አትርሱን በጣም🌷💚💛❤🌷 እንወድወታለን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 5 лет назад

    ክብር ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ የወንቅሸቱ ገብርኤል አባ ይፀልዩልኝ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልኝ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Год назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ስል ማይ ገርስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እፁብድንቅኑው በእውነት ወገኖቻችን እንኳን ደስአላችሁ አባዬ የበረሀው መናኝ. ጀግናው ባህታውይ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ሺአመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    እልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ለናተ የደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ላባዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ
    ያቆይልን ኑሩልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል እልልል

  • @michielmikael
    @michielmikael 4 года назад

    አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ቁዱስ ገብርኤል ይባርክልን አሜን

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖች ለናተየደርስ ያባታችን እንባና ፀለት ለኝም ይድርስልን አሜን

  • @mestawtgashaw7463
    @mestawtgashaw7463 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብኼር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @etyety7760
    @etyety7760 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባየ እየዳነህ ደተደስቶ እልልልልልልልልልልልል አባየ ቤተሰቤን በጽሎት አስቡልኝ አባየ

  • @ወቅሸትወቅሸት
    @ወቅሸትወቅሸት 5 лет назад

    እልልልልልልልልል ለናተ የደረሰው የቅድስ ገብሬኤል አምላክ ለኛም ይድረስልን ለአባታችን የበረሀው መናኝ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልኝ

  • @ወቅሸትወቅሸት
    @ወቅሸትወቅሸት 4 года назад

    እልልልልል ለናተ የደረሰው አምላከ የሐንስ ለኛም ይደረስልን አባዬ ሺ አመት ያኑርልን የበረሀው መናኝ በጸሎት አስብኝ ወለተ መድህን ከሰደት አለም

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ❤ለተፈወሳችሁ እንኳንደስአላችሁ

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Год назад

    አባታችን የተዋህዶ እንቁ የኢትዮጲያ ኩራት💚💛❤የሰላምአንባሳደር የስደተኛች አባት እንኳን ደና መጡልን🎉ወንቅእሸት የሰላም ደሴት አቤቱ ለደጁ አብቃን አባታችን ልዩ ስጦታችን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለሁላችን ይድረስ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 3 месяца назад

    አባዬ ዘላአለም ያኑርል ብዙወቹ እድኑ ❤❤❤❤❤😢😢አባታ ኩላል ቴ ወገቤ መጎበስ መቃናት አቃተኝ በፆሎቶት ያስቡኝወለተስላሴ

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 2 года назад

    የታደለች ነፍስ የተመረቀች ሰው የወንቀሸትን ምድር ትረግጣለች በበረሀው መናኝ መሠቀል ይባረካል ጌታሆይ እርዳኘ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ቃለህይወት ፀጋውን ያብዛለዎተ በእድሜ በፀጋ ኑሩልን

  • @ababateshager5310
    @ababateshager5310 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን የኛ ተስፋ አለኝታችን ያኑርልን ዘለአለም

  • @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    .👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒✞✞✞

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
    @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 3 месяца назад

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባቴ ለምስክርነት እበቃ ዘንድ በፀሎት አይርሱኝ እሕተ መድሕን ከነ መላ ቤተሰቦቼ አይርሱኝ በደጂሕ ተንበርክኬ ለመመስከር አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል እርዳኝ😢

  • @saraferaw1980
    @saraferaw1980 2 года назад

    አሜን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ለቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @sanlove7894
    @sanlove7894 5 лет назад

    የኛ ልዩ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋወትን ያብዛሎት የኛ የድሀ የስድቶኞች አባታችን ተስፋችን የፍቅር የስላም ሀለቃ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
    @የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል። እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያስረዝምልን አሜን አሜን

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243
    @weleteeyesusweleteeyesus6243 5 лет назад

    አባቴ እናቴን ስባችሗታል ተፈዉሰን ለመመስከር አብቁን አባቴ አሜን።ቅዱስ ገብረኤል አደራህን አሜን።

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524
    @adisadisorthodoxtewahedo4524 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል አባታችን ኑሩልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር

  • @salammulatawa9166
    @salammulatawa9166 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስግና አባታችን እረጅም እድሜ ክጠ ና ጋር ይስጥልን

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
    ለአባታችን እረጅም ዕድሜ ይስጥልን አሜን

  • @የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን አባታችን ዝማር ምልክትን ያአስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርከተውት ይደርብን አሜን የኔም ቤተስቡች መቺ ይሁን የምደኑት አባቴ በንፍስ ቅዱስ ችግርን ያአውቁታል አባዬ ደርስልኝ ቤተስቡችን ለንስሀ አብቆልኝ አባቴ አደራ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ ያአወቆኛል አባቴ ብዙም ነግር ነውበመንፍስ ቅዱስ ያአደርጉልኝ አሁንም የልቢን መሻት ያአወቆታል አባቴ በርከተውት ይደርብኝ የውንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዩሀንስ ለደጁ ያአብቃኝ ያአብቃን ስደትኝ ልጁውት ነኝ በርክት አልባ ሁኝ አመታትን መቆጠር ሁንል ስራይ አባዬ በርከተን ስጠኝ ወደ ሀገራም በብርክት መልሱኝ አሜን

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 5 лет назад +5

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር
    💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 лет назад

    አባታችን አባ ዩሀንስ ረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይስጥልን ስደተኛ ልጆችወን በፀሎትወ ያስቡን ፈጣሪ በፀጋው ላይ ፀጋ ይጨምርልወት

  • @weynshitsama503
    @weynshitsama503 5 лет назад +6

    እልልልል እረ እሰይ ስለቴ ሰመረ እረ እሰይ ስለቴ ሰመር ለቅዱስ ገብርኤል ነግሬው ነበር እሰይ ስለቴ ሰመር ለበረሃው መናኝ ነግሬው ነበር አባታቸን እኛም ለደጁ ያብቃን በቅዱስ መስቀለወት ለመባረክ ያብቃን አሜን

    • @zebenauabebe4649
      @zebenauabebe4649 5 лет назад

      አሜንንንንንን አሜንንንንንን
      አሜንንንንንንን

    • @AdnoFentaw
      @AdnoFentaw 3 месяца назад

      እውነት ነው

  • @senaytesheta6071
    @senaytesheta6071 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባ እግዚያቤሔር እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እኛንም የሜያስጨንቀነን ጠላታችን ዳቢሎስ በበረሃው መናኝ አምላክ ስም ወደሲወል ይግባልን አሜን አባዪ በጶለተወት አስቡኝ ሀጢተኝ ነኝ

  • @elivapretty1640
    @elivapretty1640 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን አበታችንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጸሎትሁ አስብን አሜን

  • @mestawtgashaw7463
    @mestawtgashaw7463 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚያብኼር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን
    አባታችን ሽ አመት ያቆይልን ፀጋውን ያብዛለዎት የኛ እንቁ አባት

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን የኛ ልዩ ሰጦታችን የሰደተኞች አባት ሺ አመት ያቆይልን አሜን ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረሰን አሜን።

  • @abaaba1954
    @abaaba1954 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @Salama-i3l
    @Salama-i3l 3 месяца назад

    ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አባታችን የስደተኞች አባት በፀሎትዎ አይርሱን ለመላው ቤተሰቦቼ በፀሎታቸው አይርሱን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
    ጨርሶ ይማርልን ⛪🕯👏👏👏

  • @Asaa-ne2hj
    @Asaa-ne2hj 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏👏👏👏ቃለህወት ያሰማልን ዝማሬ መላእከት ያሠልን አባታችን

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 5 лет назад

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም

  • @rozebaye2361
    @rozebaye2361 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ስለቴ ሰመረ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የወንጌል ገበሬ እግዚአብሔር የሰጠን የኛ ልዩ አባት ሽ አመት ኑሩልን

  • @adenyoutube4118
    @adenyoutube4118 2 года назад

    እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሔር ይመስገን ለተፈወሳችው ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ለአባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 лет назад

    እልልልልልልልልል የበረሀው መናኝ አባየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን እንደማቱሰላ ያርዝምልን የራማው ልኡል ፀጋወትን ያብዛልን ጥላትወትን ከእግርወ ስር ይጣልልን እኔም በእጀወት እንድባርክ እንባ ፀሎትወት ይርዳኝ አባየ

  • @fekertakelsho3747
    @fekertakelsho3747 5 лет назад

    ክብር ለእስራል ቅድሱ ይሁን አባታችን ለሰጠን ዳዲሎስ ለዘላለም ተቃጠል የራእማው መላአክ እኛማ አስብን አባቴ በፀሎቶ ያስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ

  • @tttt5980
    @tttt5980 2 года назад

    ኣሜን ✝️እልልልልልልልኣባየ ንዘለዓልም ንበሩልና በውነት ስይጣን ሕርር በል

  • @fassidubai9983
    @fassidubai9983 2 года назад

    እልልልልልልልል አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን