Merci beaucoup la dernière formation, j’avais rempli le formulé mais après j’ai pas eu la suite, je ne sais pas beaucoup celle que vous avez préparé pour les gens qui vit à l’étranger. moi je vous admire beaucoup quand je viens en Éthiopie c’est c’est la première personne Je viens vous dire bonjour après ma famille je vous suis depuis deux ans je suis amélioré comme c’est pas possible Merci encore, je vous souhaite une très belle longue vie.❤
Yemrrrrr ashe betam tasifeligenaleh nurilin...1nd ken gn sile spritiuality,how to pray or connect with GOD,title setiteh geletsa bitadergilin biye meteyek feleku ena degmo be oromogna kuankua emitasitemirew enie oromogna mesimat alichilim yante tmrt endialifegn degmo alifeligim.
አሼ ስዉ ምን ይለኛል የሚባለዉ ነገር በጣም ያጠቃኛል ግን ዛሬ ካንተ የሰማሁት ገርሞኛል እኔ የምለዉን ነዉ ሰዉ የሚለኝ ፈጣሪዬ በስንት አመቴ መዳኒቴን ላገኝ ነዉ አልኩ አሼ ሌላዉን እኮ ትለማመዳለህ ሰዉ ምን ይለኛል የሚባለዉ እኮ በጣም ከባድ የሚያስር ነገር ነዉ እዉነት ፈጣሪ ይባርክህ ማርያምን አንድ መድሀኒት እንዳገኘሁ ተሰማኝ በራሴ ለመተማመን ሰዉ ምን ይለኛል እያልኩ ሳስብ እኔ ለራሴ ምን እላለሁ እያልኩ ቁጭ ብዬ እጠይቃለሁ ፈጣሪ ይረዳኛል የሚሰማኝ ስሜት ይህ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ አባቴ እድሜህን ያብዛልኝ !!!!
አመሰግናለሁ አሼ!🙏 በተለይ ከቅርብ አመታት ወደዚህ የምናያቸው ወጣቶችና ታዳጊዎች አልፎ አልፎም ጎልማሶች በራስ መተማመን የሚመስላቸው የማህበረሰብን ባህል፣ ሀይማኖትና እሴት በመዳፈር ትኩረት ማግኘት፣ ከጣሪያ በላይ መሳቅና የሌሎችን ትኩረት ማግኘት የሚመስላቸው በዝተዋል። ሆኖም ግን በራስ መተማመን ማለት ለራዕያችን በመማር በእውቀትና በሚጠይቀው ዲሲፕሊን ስንጓዝ የሚገነባና ውጤቱ ከውጭ መታየት የሚችል መሆኑን ነው።ስለሰጠህን ትምህርት በድጋሚ አመሠግናለሁ!🙏🙏
❤
Andu timhirt behiwot endi aynet sewoch lemin egnan agatemun bilen sinasb yeteshale bislet yimeslegnal
Hiwot ejig keminasbew belay rekik new ato ashenafi siyastemir yemiyagatimun negeroch yehone kegna yemiyagenagnew neger alew neger gin lib alalnewm
ራስን መሆን ማለት በራስ መተማመን ነወ
ሠላም አሼ:-ከነዚያ ከቲክቶክ እና መሠል የሚድያ ሠፈሮች ውሎ ከሚያድረው ኢትዮጵያዊ እሩቡ እንኳን ለአፍታ ብቅ እያለ ከዚህ ወሳኝ የእውቀት በረከትህ በትዕግስት ቢቋደስ ብዬ ተመኘሁ።ቢቻል ብዙ ወጣት እያመለጡት ያሉትን እነዚሀን ጥልቅ መልዕክቶችህ በእነዚያ ሚዲያዎች ላይ እጅግ ቀለል ባሉ የዕለት ከዕለት የግል እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች መልክ በአጫጭር የAaction እና Artisitc ተውኔቶች መልክ እያቀመስክ ወደዋናው ወደዚህ ሚዲያህ ብታመጣቸው እላለሁ ።
አሽዬ ትምህርትህ ግሩም ነው ድንቅ ነው ብዙ ሰዎች ብዙ ነገር የሚጠብቁት ከሰው ነው ከራሳቸው ምንም አይጠብቁም ሰው ሰውን ትቶ ራሱን ማመን እና ለገባዉ ነገር እየተገዛ ከኖረ ህይወቱ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ይቀየራል ይሄ ሀሳብ ሰላም ይሰጣል እወድሀለው አሽዬ ኑርልን🥰🥰🥰
አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም የሚገርም ምክሮችን እያካፈልከን ነዉ። ይህ አባባል ስለ አንተ ለማለት የፈለኩትን በትክክል ይገልጻል ብዬ አላምንም ። እዉነት ለመናገር አንተ ሁለንተናዊ ዕዉቀት የተላበስክ ሰዉ ነህ ብዬ ብናገር ያጋነንኩ አይመስለኝም ።ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛ።አመሰግናለሁ ።
ወአው ምርጥ ትምህርት እጥን ምጥን ያለች Vidio ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ አሼ!!!
በጣም ተረድቼህ .....የህይወት አላማ መርጦ ያንን 10 ሺህ ጊዜ መለማመድን ብትሰራበት
የህይወት ፍኖተካርታ.... ለማዘጋጀት ዘርፋን....የመምረጥ ቴክኒክ
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ።ሁሌም አዲሥ ነገር አገኛለሁ።
በጣም ነው እማመሰግነው ከዚህ በላይ ልትረዳን ትችላለህ። እርዳታህን አታቋርጥብን!!!!
አቶ አሸናፊ በጣም ነው የማከብርህ የምር በጣም ነው የምወድህ ምክሮችህ ለኔ የአእምሮዬ ነዳጅ ነው ምክሮችህን ተጠቅሜ በጌታ ፈቃድ ብዙ ነገሮችን አስተካክየበታለሁ
ከልቤ በጣም ነው የማመሰግንህ
በጣም አመሰግናለሁ አቶ አሸናፊ !!!
በአካል ደሞ እሰከማይህ ጉዋጉቻለሁ
ትምህርትህ እጅግ ጠቅሞኛል ለኔ🙏🏾
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤
takns❤❤
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ።የእኔን ህልም በአንተ በኩል ሁልጊዜ አየዋለሁ ደግሞም እየተለማመድኩት ነው ።ኑርልን!
እንኳን ደህና መጣ ጋሽ አሼ❤❤❤ምንም ነገር ስጀምር ቀድሜ የማወቀወ ነወ የሚመስለኝ ምክኒያቱም አስቀድሜ ኢማጀን ስለማረግ ነወ ይህ በራስ መተማመንን ጨምሮልኛል❤❤❤
ወላሂ ለኔ እርሰወ ልዩ ነወት ንግግረወ እልብ ውስጥ ነው የሚገባው ይለያሉ አላህ እዲሜና ጤና ይስጠወት በትኩረት ነው የምከታተለወት 🌹🌹🌹
Tebarek Mem Dr.Pro. Ashenafi Taye Tesem ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሸ እየሰጠህ የለዉ አገልግሎት ሀገረን የሚያድን ነው አግዛብሄር ከዚበላይ እንድታገለግለን ያድርግልን እኔ መጠየቅ ምፈልገው ከኛ ዉስጥ የተጠራቀሙ ስሜቶችን በምን መልኩ ነው ከኛ የምናስወጣቸዉ ባንተ እኔ ተለዉጫለሁ እወድሀለዉ የሆነቀን አገኝሀለዉ ከባህር ዳር
Egziabher tsegawun ybzalh ewunet tilik sew neh
Ashe all time I am using your podcast for Eternal purpose, I thank you and Your ministry.
i don't have words to admire your presentation you are great teacher i have got really life changing lesson.thank you
ጋሼ አመሰግናለሁ እንደ አባቴ ነው የማይህ ለዛ ነው ጋሼ የምልህ ጥሩ ትምህርት ነው እያገኘሁ ያለሁት በርታልን
አባቴ አመሰግናለሁ❤❤
በጣም ነው እማመሰግነው...በተለይ ካሜራውን እያየህ ስለምታስተምር አይኔን እያየህ እንደምታስተምረኝ አይነት ስሜት ስላለ የበለጠ ይገባኛል
አሽዬ አንተ መንግስት ብትሆን ሀገራችን ትቀየር ነበር ❤❤❤❤❤
ኣሹ ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣ ሌላ የምልህ የለኝም።
ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
ግሩም ትምህርት ነው።🙏
አሺዬ በርታልን በጣም አራሴን አይቸበታለው. አመሰግናለሁ.
ለኔ የነገርከኝ ያህል ነው የተሰማኝ ተባረክ
fetari yebake enamesgnale ❤🙏
ጋሽ አሸናፊ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለን
ተባረክ!
አሼ እናመሰግናለን
ያስተላለፍከው ትምህርት ጥሩ ነው ። መነሻው እንዲህ ቢሆንስ ብዬ አስቤ የአባቴን ሃሳብ ላኩልህ
ምሳሌ 3
⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤
You are always amusing! Thank you.
wow አሼ በጣም ደስ ይላል እኔ ምልክ አሼ ሰለ ትራውማ ብትሰራ እላለው አሼ አመሰግናለው አሰተማሪዬ ነህ
ኣሼይ በጣም እንወዳሃለን
በጣም አመሰግናለሁ አባት❤❤❤❤❤።
THANK YOU SO MUCH ASHE
All I can say is thank you!!! 1000 times🙏
አሽ የተባረከ ትልቅ ሰው!!!!
እናመሰግናለን ❤❤❤
Thank Ashu
Thank you so much.
Thankyou Mr. Asha
አባቴ ኑሩልን
Merci beaucoup la dernière formation, j’avais rempli le formulé mais après j’ai pas eu la suite, je ne sais pas beaucoup celle que vous avez préparé pour les gens qui vit à l’étranger. moi je vous admire beaucoup quand je viens en Éthiopie c’est c’est la première personne Je viens vous dire bonjour après ma famille je vous suis depuis deux ans je suis amélioré comme c’est pas possible Merci encore, je vous souhaite une très belle longue vie.❤
አሸ በጣም ጥሩ አሸ ስለ ሰው ልጅ መንፈስ እንዴት ነው መንፈሳዊ ክፍላችንን አከስስ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው ወደመንፈሳችን የምንገባው የሁሉ ነገር ምንጭ ስለሆነ እባክህ በደንብ አስተምርን
Welcome back our beloved father ❤❤❤...
Ashe Koo God Bless U!!!❤
thank you so much Ashe
ሰላም ነው አሼ እንዴት ነህ አሼ አንተ አሁን ታሪክ ካደረከው ከብዙ አመት በፊት ከቅጥር ስራ ወቶ መክሊትህን ፍለጋ ያደረክበት ውሣኔና እልህ አስጨራሽ ትግል አመታቶችን አንከባሎ እኔ ላይ ወድቋል እናም ይህንን በምንና እንዴት እንደማልፈው ትንሽ ነገር በለኝ ከእድሜ በስተቀር ሁሉም ነገር በአጠቃላይ የአንተ ሀይ ኮፒ ነው ኪያ ነኝ አመሰግናለው መልካም ቀን
Thanks Asheville
Wow amayzing yehon temhert new Allah yistelleng amesegenallew
Thanks Master
ashenafi
betam aref neber so betam new makbrh thank you ❤❤❤
wow great man thank you 🤩
ጎበዝ Editor ቀጥራችኋል; እንደዚህ ዓይነት ጥበብ የተሰጠው Editor ለሁላችንም ድርጅት ያድለን...
ትክክል ብለሃል! ሁሉ ነገሩ ምርጥ የሆነ ኤዲተር ነው ያለን፤ እናመሰግናለን!
እናመሰግናለ አሸ
በጣም እናመሰግናለን
ከልብ አመሳግናሎ ❤❤
Dear brother 🙏
God bleased you bro
አሽየ ❤❤❤❤❤❤❤አባቴ አመሰግናለው
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኮርሶችን መውሰድ እፈልጋለሁ በተረፈ እውቀቱን ያብዛለዎት❤❤❤
Selam
@mekdimelka5331 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው
@@mekdimelka5331 እግዚአብሔር ይመስገን
ዋዉዉ አላህ ይጠብቅህ
እሸ በብዙ ፍለጋ ከሚድያ ያገኘውት ሰው ናቸው
አሼ አመሰግናለሁ
አምስግናልሁ temrabtalhu
the legend
Thank you🙏
በትክክል
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አሼ ስወድኸ❤
ejig arige ameseginalew!! Rejim edme ke tenaga ashu talak wandime!!!!
አሼ ❤❤❤
Yemrrrrr ashe betam tasifeligenaleh nurilin...1nd ken gn sile spritiuality,how to pray or connect with GOD,title setiteh geletsa bitadergilin biye meteyek feleku ena degmo be oromogna kuankua emitasitemirew enie oromogna mesimat alichilim yante tmrt endialifegn degmo alifeligim.
አሽ ህይወቴን እንድቀይር እያስገደድከኝ ነዉ ለኔ ከባድ የሚባል ዉሳኔ እየወሰንኩ ነዉ መጨረሻየ እዲያምር በቀን ለ4 ሰአት እየተማርኩ ነዉ አሸ እኔ እሱጋ ምስክርነት እድሰጥ እግዚአብሄር ይርዳኝ
thanks a lot!!!
God bless you!!
ምን አይነት ታምረኛ ስው ነክ ❤🙏
🙏🙏🙏
the only problem with this video is its duration, which is short.
I can't get enough of it.
Wel come
I gave you comment 👍👍👍
ኣመሰግናለሁኝ ኣሼ
Could u tell us what to do in ever day like schedule
Mr ashanafi akkam ngy qabdanii namota akka kettii kana akka of jalattii nuf omiishtuu nama jajaba
Good job
Ashe enamesegnalen
Edme ena tena yistih
በቅድሚያ አመሰግናለሁ ከውስጥ ምትለዋ ሀሳብ ግን አንተ እንደ ምትለው ስሜቱን አምጥቶ ማስታወስ ይከብደኛል ምን ትመክረኛለ
❤❤❤❤
ashe enwedehalen berta
😍
እውነት ነው ኣሼ እናመሰግናለን ግን ምን ኣይነት ኣላማ/የራሴ ኣላማ/ ማሳካት እንዳለብኝ ማወቅ ኣልቻልኩም እንዴት ማወቅ እችላለው ብትረዳኝ ?
Ashe. Talak Sew. Ameseginalew
My uncle