#ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2023
  • #ethiopian #ያልታሰበ አለመግባባት ሻይ ቡና ላይ ‪@GEBEYANU‬
    #ሰላም ውዶቻችን!
    #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
    ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
    የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
    ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
    #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Комментарии • 729

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 месяца назад +11

    ከዚህ ሁሉ በላይ ሰዉ መሆን ይበልጣል የሰዉ ህይወት እንደቅጠል እየረገፈ ያለዉ ክፋት የወለደዉ ዘረኝነት ነዉ ለማንም አይጠቅምም ፍቅር ይበልጣል።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 8 месяцев назад +32

    አይ በጣም ያሳዝናል እኛ ከኦሮሞ ጋር ተጋብተን እንኖራለን ግን ይህ ሰው በጥላቻ የተሞላ ነው

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 7 месяцев назад +7

    እውነትም መጋረጃ አሉ ትክክል እግዚአብሔር ለህዝባችን ማስተዋልን ይስጥልን ይህ የጥላቻ ፓለቲካ የትም አያደርሰንም እግዚአብሔር ይህንን መጋረስጃ ያንሳልን

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 3 месяца назад +34

    አቶ በቴ ኡርጌሳ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ያለችው አንሻ መሀመድ ትባላለች አማራ በመሆናቸው ቤተሰቧን ሲገሉባት ፈርታ አማራ መሆን እያስገደለ ስለሆነ አማራ አልሆንም አለች ይህ እውነት ነው

    • @shegermedia7055
      @shegermedia7055 3 месяца назад

      Gedel gebte melsleta

    • @girmagashu8730
      @girmagashu8730 2 месяца назад

      ጎሰኝነቱ በመጨረሻ ራሱኑ በላዉ እኮ …..ያኔ እወነት ለመናገር ቢሞክር ምናልባትም መጨረሻዉ ይህ ብልሆነ ነበር፤፤

    • @meba1792
      @meba1792 Месяц назад

      የጊዜ ጉዳይ ነው መርጠው የገደሉን መርጠን ዋጋ እንስከፍላለን አይቀርም😢

    • @GirumAbebe-bc9og
      @GirumAbebe-bc9og 25 дней назад

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 8 месяцев назад +6

    አንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እሴት ነው የኛ ብቻ ነው የሚለው ልክ አይደለም እነዚህ እሴቶች የሁሉም የሰዉ ልጅ ናቸው የትም አሉ እንዲያውም ከእኛ ከኢትዮጵያውን በተሻለ
    ምሳሌ - ትህትና፣ እንግዳ ተቀባይነት ፣ መረዳዳት ወዘተ ብዙ መልካም እሴቶች የሰለጠኑ የሰዎች ልጆች ሁሉ እሴት ሆኗል
    ሁሉን የኛ ነው የኢትዮጵያ የሚል አባዜ መቆም አለበት
    እሴቶች

  • @santaw5392
    @santaw5392 8 месяцев назад +6

    I'M OROMO, THIS EXTREMIST OROMOS NEVER LEARN AND ARE ALWAYS DENIAL. I DON'T KNOW WHERE WE HAVE TO SEND THEM!

  • @melessehabte4581
    @melessehabte4581 8 месяцев назад +11

    ስለኢትዮጺያዊነት ማውራት የተጠላበት ዘመን

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 3 месяца назад +4

    ትልልቅ ሰዎች ናቸው የተባሉት ግለሰቦች ማይክሮፎን ከተወሰደባቸው በኋላም ድብድብ ቀራሽ ሁኔታዎችን ማሳያታቸው በጣም ያሳዝናል፣ ያሳፍራልም ። ጋዜጠኛ አቶ ሰለሞንን ስለ ትዕግስትህ በጣም አደንቃለሁ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 8 месяцев назад +4

    🤦🏾ውይ ተአምረ አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ ስልዬ ፅናቱን ይስጥክ ❤️❤️❤️❤️

  • @belelegnjemaneh3693
    @belelegnjemaneh3693 8 месяцев назад +11

    የችግራችን መንስኤወች እነኝህ ናቸው

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md 8 месяцев назад +16

    ሃገር የህዝብ ናት ።

    • @smsm3968
      @smsm3968 3 месяца назад +1

      አዎ ቆሻሻ ሠው ነው። ድድብናውን በግልፅ ነው የሚያሳየው። ዛሬ አልነበረም መሞት የነበረበት

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 3 месяца назад

      ​@@smsm3968 ይሄ ነው እንዴ የሞተው

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 3 месяца назад +2

    አቶ በንቲ በጣም ግትር ነበሩ ነብሳቸዉን ይማርና እንኩዋንም አልመሩ 🙆🏿‍♂️

  • @EduEduLove-fr1lf
    @EduEduLove-fr1lf 8 месяцев назад +29

    በቀለ ገርባ ከአማራ አትግዙ አትጋቡ ሲል ለምን አይባልም አላላችሁም?

    • @meharitesfay1262
      @meharitesfay1262 3 месяца назад +1

      በቀለ ገርባ እንደዛ ያለበት ቪዲዮ ይላክልን።

    • @user-cv1ci3ul3h
      @user-cv1ci3ul3h 3 месяца назад

      He is a politician, not a priest

  • @mershaq21
    @mershaq21 8 месяцев назад +47

    ኦነጋዊያን በምንም ተአምር ኢትዮጵያ የሚል ስም መስማት አይፈልጉም

    • @user-ve9tr5vg4m
      @user-ve9tr5vg4m 8 месяцев назад +1

      ኦነግም ኢትዮጵያ ዊ ነው

    • @degefasorsu3765
      @degefasorsu3765 3 месяца назад

      Oromia

    • @kd4512
      @kd4512 2 месяца назад

      Ethiopian Le ONEG bitcha yesetew manew ?

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 3 месяца назад +5

    5 ደቂቅ መደማመጥ ያልቻል ሁሉ 5ዓመት ሀገር ካልመራው ይላል ያሳዝናል

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 3 месяца назад +17

    እናመስግናለን ላልታወቁ ሀይሎች ስላስናበታችሁት ይህን ስውየ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 месяца назад

      ግርም የምትሉኛ ኮመንት ሰጪዉች ኢትዮዺን አይወድም ነበረ ስትሉ አየው ልበል እናተ ኢትዮዺን ትወዳላቹ ጦርነቱ ከኦሮሞ ሲሆን ግፋ በለው ከትግራይ ሲሆን አብይ ሺ አመት ንገስ ስለምትሉ ነው ኢትዮዺን የወደዳቹት እሱ እኮ በትግራይ ጦርነት የኦሮሞን የአማራን ጦርነት ትክል አይደለም ብሎ ሲቃወም ነበር ማነው ታዲያ ኢትዮዺን የሚወደው እናተ እኮ የትግራይ እና የኦሮሞ ሰላማዊ ሰው ሲሞት ሴት ስትደፈር ማሳ ሲቃጠል ቤታቸው ሲቃጠል ጁንታ ነው የጁንታ ነው ሸኔ ነው የሸኔ ነው እያላቹ የክፋታቹን ጥግ ያሳያቹ ጀኖ ሳይደር ናቹሁ ታዲያ ማናት የናተ ኢትዮዺያ ? እፈሩ ወደራሳቹ ተመለሱ ከስተታቹ ተማሩ ጠይቁ ኢትዮዺያ ማናት መነሻው ኬት ነው በሉ ዝም ብላቹ በውሸት ታሪክ ቁማር አትበሉ እኛንም አታስበሉ😅

    • @abdulalimohammed7001
      @abdulalimohammed7001 3 месяца назад

      Balege yhen new esum yalewu, demom mehaberesebum kedrom aywadedm.
      Yhe haq new asmesay hula.

    • @Great_dreamer
      @Great_dreamer 3 месяца назад

      You are devil.🖕🤏👎👎

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 месяца назад +9

    አቶ ባንቲ የተናገርከው የመርዝ ቃል ፈጥን መልስ በራስህ ስው ስጠህ

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 8 месяцев назад +3

    እቁብ፣እድር፣አውጫጭኝ፣ደቦ፣የመሳሰሉት የጋራ እሴቶቻችን ናችው። ስለዚህ እሴቶች አሉን ነገር ግን አደጋ ላይ እየጣልናቸው ነው ።

  • @user-tz6qs3dy2p
    @user-tz6qs3dy2p 3 месяца назад +1

    እድሜ ለአብይ በሐገራችን መከራ እያዘነበብን ያለ መከራ

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 8 месяцев назад +17

    ከዚህ ሁሉ ጭቅጭቅ ልጅቷ እራሷ የተናገረችውን ቪድዋውን ለምን ለቤቱ አታሳያቸውም እንዲያምኑ ስውዬው ልጅቱ ያለችው አልተባለም ነው የሚሉትማስረጃውን ማቅረብ ነው

    • @abisarsabis7506
      @abisarsabis7506 8 месяцев назад +1

      ማስረጃ ቢኖር ባላጨቃጨቀ
      አለች የተባለው የፈጠራ ተረክ ነው

    • @mechotu
      @mechotu 8 месяцев назад +1

      ነብሰ በላዎች ገደሏት እንጅ ትመጣ ነበር።

    • @aledwake
      @aledwake 3 месяца назад +1

      Arajoch 👹 Enesu Lela alemlay nachew

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 3 месяца назад

      የልጅትዋ ማሥረጃ አያስፈልግም አማራ ናቹ እየተባሉ በመቶ ሺዋች ታርደዋል ሚሊዮኖች ከሞቀ ቤታቸው ንብረታቸው ተዘርፎ ቤታቸው ተቃጥሎ ተፈናቅለው ሜዳ ላይ በችግር እና በርሀብ እየኖሩ ነው , እግዚያብሄር የጅን ነው የሠጠው

  • @zewdie119
    @zewdie119 8 месяцев назад +2

    ደረጀን ያልሰደበ ጴንጤ አለወይ:: እኔም ጭምር :: መሬት ላራሹ ብለው የሞቱት ዩኒቭርሲቲተማሪዎች ውጥ አንድ ኦሮሞ ጥራ :: ምስጋና ቢስ :: የኦሮሞ ደም ደሜነው ሲል ጎንደሬ በቀለ ገርብ ይፈታ ሲል አላያህም አልሰማሁም አትበል::

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 8 месяцев назад +27

    ከዚህ ፕሮግራም የገረመኝ የደነቀኝ ሰለሞን ያንተ ትግስት ነው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 месяца назад +1

    በትክክክል❤❤❤❤

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 8 месяцев назад +4

    ምን አይነት መሀይም ነው በአላህ ከወለጋ የተፈናቀሉትን ሂድና ጠይቅ እያነቡ ይነግሩሃል አላህ ይፍረድብህ የንፁሃንን ግድያ ልትዋሽ ነው ቀላል ህዝብ መሰለህ የተፈናቀለው አንድ ዞን ያክላል ከተገደሉት ከታረዱት የተረፋት

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 8 месяцев назад

      How about the Tigrayans that are evicted by AMHARA Fanos?

    • @Finfine672
      @Finfine672 8 месяцев назад

      ​@@wediofla3230አንትስ ምን ማስራጃ አለ ? የ አማራ አለ በቂ ማስራጃ

    • @martazewde1658
      @martazewde1658 3 месяца назад

      አረገማኑ ደርሷል አላህ ፍርድ ሰጥቷል !!

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 8 месяцев назад +5

    ለደረቀ እንጨት ውሃ ማጠጣት ሞኝነት ነው። እንደነዚህ አይነቶቹ ከስራቸው ካልተነቀሉ መቸም ለሀገር አይበጁም።

    • @amlkeamlke3850
      @amlkeamlke3850 3 месяца назад +1

      እሄ ስራዉ ነዉ ያስደፋዉ የገደለዉ ሰዉ ቢሼለም ❤❤❤❤❤

    • @meba1792
      @meba1792 3 месяца назад

      @@amlkeamlke3850😂😂😂😂😂

  • @temesgenmulugeta3140
    @temesgenmulugeta3140 8 месяцев назад +3

    ሰለምን መድረክ መምራት አትችልም ምክንያቱም በሰል ሰው አታቀርብም ሰፊ እውቀት ሳይኖራቸው የሰፈር ተከራካሪወችን ነው የምታቀርበው ለመድረክ የሚሆን በሳል ሰው ለማቅረብ ሞክር ሚድያህን አታሳንስ

  • @misganawtesfa1452
    @misganawtesfa1452 8 месяцев назад +3

    ባንቴ ምን አይነት ድፍን ህሊና ነው የቆጨው ቃል ነው ድርጊት አይደለም ህፃኗን ቀርጾ የላከው የለጠፈው ማነው አንተን እና መሰሎችህ ናቸው ፍትሃዊ ከሆንክ ያን ኩሉ ግፍ አንተ ምን አልክ? ይንገሩኝ ባይ መንገድ ላይ ምን ይላል ነው የተባለው!

  • @mtzgrt1973
    @mtzgrt1973 8 месяцев назад +4

    This is a very good example of Ethiopia which exemplifies the level of ignorance and lack of communication.

  • @Cripto244
    @Cripto244 8 месяцев назад +3

    አሁን እንደሚታየው የኦሮሞ ፖለቲከኛ ስልጣን ላይ ቢቀመጥም ምንም የራስ መተማመን ስለሌላቸው ሌላው ህዝብ በተለይም አማራው ከስልጣን ያባርረናል የሚል ስጋት እይፀዱም:: መቶ አመት እንገዛለን እያሉ የሚማማሉት ለዚህ ነው

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 8 месяцев назад +1

    እኔ ኦሮሞ እናትና አማራ አባት አለኝ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ነገር ግን እንደ በቴ አይነት ዶማና በወረደ አስተሳሰቡ እሚኮራ የሰው ትንሽ ይሄን ሁሉ ሚሊዮን ኦሮሞ አይወክልም ኦሮሞ በነዘህ አይነት ትንሽ አይምሮ ባላቸው የሰው ግማሾች ሊወከል አይገባም ብዙ ድንቅ አይምሮ ያላቸው ኦሮሞዎችን ምን እንደዋጣቸው ነው መረዳት ያልቻልኩት

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 7 месяцев назад +2

    የዳሪውን ልጆች ሲያሣዝኑ በሽታ እዲህ ነው የሚጫወትባቸው ከዛ ቀጥሎ ወደኛ ይወርዱና የኛ አዲሡ ትውልድን ይበክላሉ መቼ ነው የምናስቆማቸው

  • @hannabedilu4386
    @hannabedilu4386 8 месяцев назад +2

    እሚገርም ሀሳብ ነው ጌታ ይባርኮት

  • @user-pp9ql9fr2t
    @user-pp9ql9fr2t 8 месяцев назад +1

    እንደዚ ባለ ትልቅ አገረዊ ጉደይ ለይ እንደ እነ በቲ ያሉ አነስተኛ መረደት ያለቸው ግለሰብአዊ ሐሰብ ያለቸው ሰዎች በይሰተፉ !!!

    • @user-wm8gm5ik7h
      @user-wm8gm5ik7h 3 месяца назад

      Kikiki. Anesitegha ...??? Anite mesatefi selematechili

  • @kassuzeleke479
    @kassuzeleke479 8 месяцев назад +2

    አቶ ሰለሞን የምትሠብባቸው ሠዎች ቢችሉ ለሀገር ግንባታ የሚጠቅም ሀሣብ ማቅረብ የሚችሉ ቢዎን ጥሩ ነበር:: ያለበለዚያ እንደ አበባየው ደሜ አይነት ሠዎች ለሀገር ግንባታ የሚያመጡት ነገር ምንም ስለሌ በተቻለ መጠን ባይጋበዙ ጥሩ ነው ::

  • @yemanebirhanekasahun-kq4tb
    @yemanebirhanekasahun-kq4tb 8 месяцев назад +36

    ሶል ምን አለበት inferiority complex ያለባቸውን ባታቀርብ ለምን በሽታ ነው አይለቃቸውም

    • @Qilixu
      @Qilixu 8 месяцев назад +1

      የፊውዳል ርዝራጅ

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 месяца назад

      @@Qilixu😂😂😂😂😂😂😂😂 🤣🤣🤣የወያኔ ቃል

  • @united6563
    @united6563 8 месяцев назад +5

    ኦሮሞዎች መቼም ቢሆን በንግግርም አያምኑም።
    pointless ናቸው ስሜታዊ ናቸው። ውይ ኦሮሞ ማይክ ሲይዝ እና አፉን ለመናገር ሲከፍት የሚታየው ድንቁርናው እና አለመሰልጠኑ ነው።

    • @united6563
      @united6563 8 месяцев назад

      @@user-hu3ld1ez2w ኋላቀሮች። ምን አይነት ዘፍጥረት ናቹ ግን???

    • @sileshifita2274
      @sileshifita2274 3 месяца назад

      አንተ ሰልጥነህ ሞተሃል : ይህ ሁሉ መጨቃጨቅ መጨካከን የመጣዉ ከአማራዉ ለዘመናት ሌሎች ብሔሮችን ከመናቅ የተነሣ የመጣ ነዉ ። ይሄ ነዉ የነበረዉ ስህተታችሁ ብትባሉ አይናችንን ግንባር ወይንም ድንጋይ ያድርገዉ ነዉ መልሳችሁ (የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ)ከአሁን በኋላ ሁሉም በቃኝ ብለዋል : ቀሪዉ ጊዜ ከወደቁ በኋላ መንፈራገጥ ትርፉ መላላጥ ሳይሆንባችሁ አይቀሬ ነዉ ።

    • @user-fe2et5yk2g
      @user-fe2et5yk2g 3 месяца назад

      ትልቁ ድንቁርና ያለው እንዳንተ ረይነቱ ክፍት አፍ ግብዝ መሃይም ጋር ነው አንድን ማህበረሰብ በጅምላ መፈረጅ የደደቦች አስተሳሰብ ነው

    • @united6563
      @united6563 3 месяца назад

      @@user-fe2et5yk2g ያየሁትን ነው ጠባብነት እን low self-esteem በደማችሁ ነው ያለው

  • @esayasmetekiya3497
    @esayasmetekiya3497 3 месяца назад +1

    እኚህ ሰውዬ ዛሬ የለም እንግዲያውስ ሰለብላቴናዋ በገለፁበት አገላለፅ ፈጣሪ ፈጣን መልስ አለው እሳቸው ልጆች ነበራቸው ነገር ግን ፍፁም ተጋርደው ስለነበር የህፃኗ ድምፅ የኔ ልጅ ብትሆንስ አላሉም ምናልባት ሁሉቱም እውነተኛው ቦታ ላይ ናቸው ማንም በሰፋው ልክ ያጌጣል ባከረረው ልክ ይጠፋል

  • @6679022
    @6679022 8 месяцев назад

    አቶ ሰለሞን /መአረግ ካለህ ይቀር በለኝ/ የሚገርም ትእግስት ነው ያለህ እጅግ በጣም ጥሩና ትክክለኛውን ጥያቄ ነበር ያነሳህው! ወደ ግለኝነት ከመሄድ ይልቅ ወደ አለማዊነት ከመሮጥ ይልቅ ወደ መንፈሳዊ አስተማሪነትና መሪ መሆን ሲገባችሁ አገራዊ ችግርን ለመፍታት መፍትሄ ማቅረብ ሲገባችሁ ሁላችሁም ባንድ ግዜ መናገር አማራችሁ! ነውር ነው! ከናንተ አይጠበቅም! ማንንም አያንፅም እና ሁላችሁም ወደቃችሁ! አዘጋጁ አቶ ሰለሞን እንዲህ ያለውን ድንቅ ዝግጅት ስላለህ በጣም ነው የወደድኩልህ እና እባክህ በርታበት! ማይክ መንጠቅህን ወድጄዋለሁ። ለመሆኑ ወደ ዝግጅትህ ለመቅረብ ምን ያስፈልገው ይሆን?

  • @tilewak9225
    @tilewak9225 3 месяца назад +1

    ፓለቲከኞች ሁሉ የዚህን ሰወዪ እድል ይድረሳቸው

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 8 месяцев назад +5

    የልጆች ስብሰባ ነው።

  • @marmare6930
    @marmare6930 3 месяца назад +4

    አቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ሕዝብ ኦሮሞ ጠል ነው ሲል መቼ ተናገርክ በቴ ቤቴ

  • @osis956
    @osis956 8 месяцев назад +7

    ይሄን ጠማማ ሰውዬ እዚህ ውይይት ላይ አስወጣው pls ሰለሞን የሰውን ነርቭ ነው የሚበጥሰው።

  • @user-uh8pp4wk4f
    @user-uh8pp4wk4f 3 месяца назад +2

    ነፍሰይማር

  • @lozafikir
    @lozafikir 8 месяцев назад +2

    ከአምላክ በተሰጠን ነፃነት ካመፅን በዲያቢሎስ እስር እየተሰቃየን በባርነትን ቀንበር ተይዘን ስለምን ሰውነታችን እናዋርደው??? ወንድሞች ይሄን ያህል የጥላቻና የክፉው ዲያቢሎስ እስር ለመሆን እጅ ለመስጠትም የክፋት አቀንቃኝ ለመሆንስ ለምን እንፈቅዳለን??? የእውነት አምላክ አጥርተን እንድናይ ማስተዋሉን ይስጠን ፤ አይነ ልቡናችንም ያብራልን።💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @MuLU-my3hg
    @MuLU-my3hg 2 месяца назад

    እሔን የገደለ ሰዉ መሼለም አለበት በታወቀልን ለልዩ ሰዎች የሰዉ ህመም ሚማቸዉ ሰዎች ባወቁልን አወ ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች ተገላለች አሻ ሰይድ አንረሳትም በእጥፍ ይመለሳል ደሟ ግን እሷ አትመለስምምምም😭😭😭😭😭

  • @HaderaGebreselasie-ih4cz
    @HaderaGebreselasie-ih4cz 7 месяцев назад +1

    እዉነት አብረን እያለን ተለያየን

  • @damnopo
    @damnopo 3 месяца назад +3

    አይ በቴ አረ ፈጣሪ እነዚህ ሰዎች ላይ ፈረድባቸዉ

  • @semagnebirhan214
    @semagnebirhan214 3 месяца назад +2

    ሶል!ለዉይይት የሚጋበዙት ሰዎች የሆነ የጎደላቸዉ አለ ልበል፡፡የግብዣህ መምርጫ ምን ይሆን?ያስገርማሉ በሚዲያ የሚታዩ አይመስላቸዉም፡፡

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube 8 месяцев назад +1

    የኦሮሞ ህዝብ እንዳይለወጥ እንቅፏቶች እንዚህ የተጠየቁትን እንኳን የማይረዱና በጥላቻ ምክንያቱ እውነትን ማየት የማይችሉ እራሳቸው የኦሮሞ ፖለቲከኞች ናቸው

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 8 месяцев назад +3

    ጠጅ ቤትም ውስጥ እንዲህ ዓይነት ጫጫታ የለም::

  • @blackman4581
    @blackman4581 8 месяцев назад +10

    በነገራችን ላይ ብዙ ጊዜ በአካል ለማየት እፈልግ የነበረውን " ደንቆሮ" ዛሬ በአካል በማየቴ ደስ ብሎኛል ዋውውውው በቴ ኡርጌሳ

    • @abisarsabis7506
      @abisarsabis7506 8 месяцев назад

      ጀዝባ!

    • @WanofurgNathan-jk4mo
      @WanofurgNathan-jk4mo 8 месяцев назад +1

      ደንቆሮዎች ስድብም ብሆን ያለ ደንቆሮ የለቸዉም:: በሀሳብ ልዕልና ተሸናፊ ሲትሆን ሁሌ ስድብ ነዉ አይ አሃዳዉያን!

    • @martazewde1658
      @martazewde1658 3 месяца назад

      ህይወት እንዲ ናት ዛሬ ግን የለም!!

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 3 месяца назад

      😂😂ሲያስጠሉ ሆዳሞች

  • @mieessaayaachis2336
    @mieessaayaachis2336 8 месяцев назад +2

    ባገሪቱም በማህበረሰቡም ሥር የሰደደ ችግር መኖሩን መረዳቱ ተገቢ ነው። እንዴት እንቅረፈው የሚለው ላይ መወያየት ተገቢ ነው።

  • @user-rw4rk7yp9t
    @user-rw4rk7yp9t 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ሀገሬ ስንቱነ ጉድ ነዉ የቸሸከመችው አሁን እነዚህ የተማሩ ናቸው 😂😂😂😂😂

  • @user-hi4hh5yl4u
    @user-hi4hh5yl4u 8 месяцев назад +2

    ቆይ አማራ አልሆንም ወላሂ አለች አላለች መገደልዋ አስፈላጊ ነው ብሎ ነው እሚከራከርው እንስሳ

  • @user-pp9ql9fr2t
    @user-pp9ql9fr2t 8 месяцев назад +1

    እነ ባቲ ስለ አገር እንጂ ስለ ፐስተሮች ስለአንዲት ሴት ስለ ምኒልክ ስለ ፖለትካ ስለ ደረዴ ከበደ ስለ ጅኒ አተወሩ:: ስለ አገር ሰለም ሰለጋራ እሴቶቾ አውሩ:

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h 8 месяцев назад +1

    እኒህን የኦሮሞ አባቴ. ደብረብርሀን. እኔ. በራሴ. ወጭ ልውሰዳቸው. ከህፃናት እውነቱን ይሰሙታል

  • @yesufadem2112
    @yesufadem2112 3 месяца назад +4

    አንሻ መሀመድ አአ አማራ ሁና እየመጣች ነው

  • @zerihunhurisa4411
    @zerihunhurisa4411 8 месяцев назад +1

    አሁንም ትዕግስት ያስፈልጋል! በጥላቻ፣በእብሪት…. በስመ አንድነትና ፍቅር የጥላቻን ምንጣፍ፣ጉዝጉዋዝ “እንትን” ማድረግ አይጠቅምም! በነገራችን ላይ በጉድፈቻ ብዙ ___ ___ሆነዋል፡፡ጉድፈቻ ከኦሮሞ ገዳ እሴቶች አንዱ ነው፡፡

  • @hmichaelnigus3994
    @hmichaelnigus3994 2 месяца назад

    የተፈጠረውን መካድ የለብንም ተማሪዎች ጠፍተው አልቀሩም በዘራቸው አልታረዱም?? እማይደገምበትን መንገድ መወያየት እና የጋራ መግባባትን መፍጠር ይሻላ ከመወቃቀስ

  • @mekdeswodajeneh3478
    @mekdeswodajeneh3478 8 месяцев назад +15

    እንደትጋቡ እያሉ የሚሰብኩት የነሱ ሰዎች አየደሉም?

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 3 месяца назад

    ደግነቱ ፈጣሪ ክፉ መሆንህን ተመልክቶ ባጭሩ ቀጨህ ያውም ደመ ከልብ አደረገህ

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 8 месяцев назад +2

    መጨቃጨቅ እንጂ መናገርም፣ መነጋገርም፣ ማዳመጥም ከማይችል ሰው ጋር ተወያይቶ መግባባት ይቻላል ብሎ ጊዜ ማቃጠል ትርጉም የለውም።

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 8 месяцев назад

      ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሠስ ነው😔

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 8 месяцев назад +1

    እሚረብሸውን ለምን አታባርርም ሲቀጥል ይሄ የጥላቻ ንግግር እሚለውን ቃል ብትተውትስ የበታችነት ስሜት የተጠናወተው ስላለ

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 8 месяцев назад +1

    ስሙት ይህንን የጥላቻ ፈረስ የሚጋልብ ታሪክን ወድኋላ የሚጎትት የበታችነት ስሜት የሚያቃጥለዉ ዘረኛ ኦሮሞ አቶ በቲ አይኑን የሚያጉረጠርጥ ባለ ስልጣንነቱን ለማሳዬት የሚሞክር በጣም የጠበበ የሀሳብ እንቅፋት ለምን ስብሰባዉን የሚያምስ በቃ አትሉትም

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 3 месяца назад

    Quotable quote; “Never argue with narrow minded people, they will drag you down to their level and then beat you with experience.”

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke3850 3 месяца назад

    በእዉነት ልብ ያለዉ ኦሮሞም አለ ላካ ዋዉ አቤት ንግግራቹሁ ደስ ሲል ያን ዘረኛ የገደለዉ ሰዉ መሼለም አለበት አንድ ቫይረስ ስላጠፋልን ድል ለንፅሆን ህዝቦቻችን

  • @amelasfaw
    @amelasfaw 3 месяца назад

    የብሔርብሔረሰቦች ጠላት ልሙጡ : ጠባቡ እንደኔ ካልሆነ የሚለው ፋ* ነው:: ወይ ይጥፋ ወይ ወይ እንጥፋ አለ መንግስቱ!!

  • @comedy2483
    @comedy2483 3 месяца назад +6

    እጅግ የማይረባ ጀዝባ ምኑ ነው ኡርጌሳ በሳል ነው ሚባለው ? ማፈሪያ! ይሄ ነው ቃል አቀባይ?

    • @smsm3968
      @smsm3968 3 месяца назад

      አዎ ቆሻሻ ሠው ነው። ድድብናውን በግልፅ ነው የሚያሳየው። ዛሬ አልነበረም መሞት የነበረበት

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 месяца назад +1

    እኔ ግን ምን ዓይነት ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ተፈጠረባት🙏🏻❤️

  • @alemumulatie9125
    @alemumulatie9125 7 месяцев назад

    ውይይታችሁ አጀንደው ጥሩ ጠቃሚ ነው መደማመጥ የለውም ከአጀንዳው ውጭ ገብታችሁ አትነታረኩ መድረክ መሪውን አዳምጡት ከአውዱ አትውጡ

  • @user-sd3rg5qy6s
    @user-sd3rg5qy6s 8 месяцев назад +1

    እረ ሰዎች ተረዱ! አዚህች ምድር ለመኖር የተፈቀደው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። እሱም በጣም አጭርና አድካሚ ነው። ለምን ሰላም የሚያመጣውን አንይዝም?
    ሠይጣን የሥራህን ይስጥህ።

  • @ethioafrica2439
    @ethioafrica2439 8 месяцев назад +1

    ልጅቷ አለችም አላለች ወለጋ ግን አማራ በመሆናቸው ሆዳቸው እየተሰነጠቀ ፅንስ አልወጣም ?አንድ ሰው 22 ቤተሰብ ታርዶበት አልቀበረም? ሌላም ተዘርዝሮ የማያልቅ ግፍ አልተፈፀመም? እሱ ይሄንን ግፍ የተቃወሙበትን ማቅረብ ይችላል?

  • @solomongessesse5854
    @solomongessesse5854 3 месяца назад

    አይ ጋሽ በቴ!!! ነፍስህን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይማረው። ዛሬ አንተ ከፀሃይ በታች ምንም እጣ ፋንታ የለህም ወደ እውነተኛው ቦታ ሄደሃል።

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 3 месяца назад +1

    አይ ጊዜ የሚያስማማንን እንመርጥ ነው የሚሉህ ለምን የሚያጋድለንን ትመርጣለህ ነበር ያሉህ ግን አዝናለው

  • @temesgenlegese8643
    @temesgenlegese8643 3 месяца назад +1

    ጀግናው አንጨጨቸው😂😂😂

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 2 месяца назад

    ከይዋሽም ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች ወላሄ እያለች ደሞን ጠጡት ወሮሞች መቼም አይረሣም ይሄ ግፍ የጃቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው

  • @yeshiworkabetia3145
    @yeshiworkabetia3145 7 месяцев назад

    ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 3 месяца назад

    በጣም ነው የሚያሳዝኑው የተማሩት ዘረኛ ሲሆኑ አፈርን ጌታ ይታረቀን

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 3 месяца назад +1

    አሁን እንግዲህ ከሞት በኃላ የኦሮሞን ርስት ወርሰው ይሆን😢 ሰው ከንቱ ሰው ሞኞ

  • @bettymar7430
    @bettymar7430 8 месяцев назад

    ሰለሞን ሀሳብህ ድንቅ ነበር ። እንለወጥ ለሚመጣው ትውልድ መልካም መንገድን የሚያቀና ቀና ሀሳብ ነበር።
    ግን በጣም ያሳዝናል ይህ የምንሄድበት መንገድ ሩቅ የማያስኬድ ወንድምን ከወንድም ህዝብን ከህዝብ የሚያቃርን፣ በጥላቻ የሚሞላ ብሎም እልቂትን የወለደ እዚህ ጋር ካልቆመ የሚቀጥል መሆኑን እንዴት ማሰብ ተሳነን።
    ምንድን ነው ለመጪው ትውልድ ሰጥተን የምናልፈው?

  • @hailegnaw3627
    @hailegnaw3627 3 месяца назад +1

    እንዴት በጥላቻ የተሞላ ፍጥረት!!!

  • @danieldesta2561
    @danieldesta2561 3 месяца назад

    ለዚህ መፍትሔ አብረህ እስከኖርክ የእያንዳዳችን ህመም መደማመጥ ነው ያለብን:: ተበድያለሁኝ ካለ አንድ ብሄር በሰለጠነ መንገድ ማዳመጥ ይገባል::

  • @IMJ-lc9zp
    @IMJ-lc9zp 2 месяца назад

    ይህ ሰው ጥልቅና አንደበተ ርዕቱ ሰው ነበር እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል 😢

  • @wechecha
    @wechecha 8 месяцев назад +3

    በአቶ በቴ ከመስማት ነፃነቱ ቀናሁበት::

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 8 месяцев назад +4

    What a shame that the participants-educated- can not even respect the simplest meeting rules of order. How can we come to a consensus to bring us together to work and progress to change the country interests other than individual interests. This, I know better than anyone else is ignorance period.

  • @genzebuwoldeamanuel7140
    @genzebuwoldeamanuel7140 3 месяца назад

    አለመደማመጥ!

  • @YohannesBizuneheWeldtensaye
    @YohannesBizuneheWeldtensaye 8 месяцев назад

    ቆንጆ አሳብ ያላቸው የሚ
    ደነቁ ናቸው ኢትዮጵያዊ ጅ
    እሴትን ምድርን በጥበብ ገለጸትኮ

  • @40ethiofactentertainment61
    @40ethiofactentertainment61 8 месяцев назад

    sol keep it up.

  • @tesfayeatomsa6670
    @tesfayeatomsa6670 7 месяцев назад

    ግን ያልተማረው የህብረተሰብ ክፍል እንዲህ አያስብም! ተምረን ለአብሮነት ማጠናከሪያ ካልሆን ደንቆሮ ሆኖ መቅረት ይመረጣል። ስትማር ጥቃቅን ነገር ለቃቅሞ ልዩነትን ከማጉላት የሚያስተሳስሩን ነገሮችን ደጋግሞ በመስበክ ህዝብን አንድ ማድረግ ይጠበቅብናል። ደርሰን ጠበቃቃቃቃ

  • @et6209
    @et6209 3 месяца назад

    ሰለሞን ትግስቱን ይስጥህ

  • @user-ol2pq9mv7s
    @user-ol2pq9mv7s 2 месяца назад

    ይሄን ችግር የፈጠረው ክፍል በደንብ ተጣርቶ ለኢትዮጰያዊ መነገር አለበት

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 8 месяцев назад +5

    Thank you ato Beta🙏

    • @alemisegedbirihenu6877
      @alemisegedbirihenu6877 8 месяцев назад +1

      አንተም የሱ ብጤ ዘረኛ ጠይቀህ ባልተወለድክበት ዘርህ የምታላዝን ጠባብ ለፍቅር ግማት ነህ

    • @fitsummahi3964
      @fitsummahi3964 3 месяца назад

      እውነት ለመናገር በጣም አዝናለሁ ይሄ ሰውዩ እንደዚህ በጥላቻ እንደተበላሸ መሞቱ😢​@@alemisegedbirihenu6877

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 8 месяцев назад

    ወይ መደናቆር ላይግባቡ ተግባቡ መዋረድ እንጂ ማደግ የማይታይባቸዉ ጩኸት ብቻ

  • @solomonbantie6184
    @solomonbantie6184 2 месяца назад

    ኢትዮጵያዊነትን ማን አባቱ ነዉ የሚያጠፋው የለም ገና ልትገድሉ ታስባላችሁ አቶ በቴ

  • @asnakemengistu6658
    @asnakemengistu6658 2 месяца назад

    አቶ ሠለሞን ውይይቱ ጥሩ ኘበር ነገር ግን እውነታን መካድ ምድነው እርጉዝ አልተገደሉም ህፃናት አልታረዱም አሁንስ እያፈኑ ሚሊዮኖች ካላመጣችሁ እያሉ አይደል እራሱበድሎ እራሱ አለቀሰ አለች ዘፋኟ

  • @Kenerie
    @Kenerie 3 месяца назад

    አይ አቶ በቴ ፤ ሁሉም ክፉ እና የክፋት ጠንሳሽ ወደ አፈር ሲገባ ህዝቡ ግን ይኖራል?

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 8 месяцев назад +2

    የሕፃኗ ንግግር ከማሕበራዊ ዕሴት ውስጥ አይካተትም ኮ

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk 8 месяцев назад +1

    መስማት ጥበብ ነው ድንቅ ቃል

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 6 месяцев назад

    You said good point Amera Oromo Tigre afar all Ethiopia, should you have to piece

  • @benjamin518
    @benjamin518 8 месяцев назад

    Glimpse of Ethiopia 🇪🇹