ሀገርሽ ሀገሬ - Hageresh Hagere - Ethiopian Movie 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 дек 2019
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies
  • КиноКино

Комментарии • 482

  • @user-yg8fo4ts5x
    @user-yg8fo4ts5x 4 года назад +230

    ባባ ያለው ፊልም ሁሌም ውስጤ ነው ጥሎብኝ ስወደው እስኪ የባባ ኣድናቂዎች ላይክ ስጡልኝ

  • @user-kr3mp1et8j
    @user-kr3mp1et8j 4 года назад +193

    ሀገርሽ ሀርገሬ ምርጥ (ባባ )ታረኩ አድናቂዎች እስክ ልያችሁ❤👍👍👍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ💚💛❤ስድት ላይ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @wazibelay2711
    @wazibelay2711 Год назад +33

    የኔ ባባ አንተን አለማየት እኮ ከባድ ነው ሳንጠግብህ አመለጥከን አንተ መልካም ሰው ነብስ ትረፍ ሁሌም በልባቺን ትኖራለህ ባባዬ እኔን አፈር ይብላኝ ተቃጠልኩልህ ውድሜ 😭😭😭

  • @user-vz1pg3eu2w
    @user-vz1pg3eu2w 3 года назад +19

    ይሄ ፊልም የወደደ ላይክ

  • @user-bz4rr2pv1j
    @user-bz4rr2pv1j Год назад +69

    ባባዬ የኔ ሳቅ😥😥😥😥😥💔💔 ማመን ከብዶኝ ይሄዉ ዉጤትህን ያየሁ አነባሎ😥😥😥 እዉነት እዉነት አልመሥለኝ አለ ባባዬ ነብስህን በገነት ያኑርልህ💔💔😥🕯🕯🖤🖤

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 года назад +14

    ዋዉ ሐገርሽ ሐገሬ በጣም ደስ ይላል እዉነት ገጠር ተወልዶ ማደግ ምንኛ መታደል ነዉ።።i am so happy abut is film 💚💛💘😍😍

  • @user-po5kk7cd4g
    @user-po5kk7cd4g Год назад +13

    ባባዬ የእኛ አዝናኝ ማመን ከባድ ነው የፊልሙ።ድምቀት ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ተመኘንን😥😥😥😥😭😭😭😭

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Год назад +17

    ባባዬ የሳቄ ምንጭ💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥ማርያምን ሞትህን ማመን አልቻልኩም💔💔💔😥😥😥😥 ባባዬ የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው!!🙏💔🙏💔🙏

  • @user-ir3il4qj8j
    @user-ir3il4qj8j 4 года назад +23

    በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 💟💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i Год назад +25

    ታርዬ ለሁሉ ነገር ታማኝ እንደሆንክ አይይይይይይይ 💔😭 ነብስህን በፀደ ገነት ያኑርልን💔😭

  • @user-ny7sw1yn9d
    @user-ny7sw1yn9d 4 года назад +36

    ኧረ በዚህ ሰሞን ፊልም በሽ ነው ተከታታይ ድራማ እየመሰለኝ ነው ለማነኛውም ውል ብለናል ስለ ፊልሙ ስጨርስ አስታየት እሰጣለው ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ

  • @merr219
    @merr219 Год назад +17

    ባባዬዬ ሳላውቅህ ሞትህ ያንገበግበኛል ፊልም ካንተ ውጪ አላይም እኮ ነብስህ በሰላም ትረፍ ውሸት በሆነ ብዬ ተመኘው ግን እውነት ሆነ😭😭😭😭😭😭😭

  • @NaTe-ep6be
    @NaTe-ep6be 4 года назад +15

    ሓሪፍ ፊልሚ እዩ ቀፅልሉ ንፈትወኩም love you from Tigray Ethiopia!!!!!

  • @user-vd1ij8we7c
    @user-vd1ij8we7c 3 года назад +11

    ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ብያለሁ ሀገርያዊ ድራማ ነዉ

  • @user-ru6pt2vc7w
    @user-ru6pt2vc7w 4 года назад +9

    ማራት ኢትዬጰያን ማራት በየኤድኩበት መጠሪያ ስሜንአገሬ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዬጰያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 4 года назад +6

    አንድ ሽ ላይክ ቢእሰጥ እኔ በሰጠሁ ነበር ኢትዮጵያየ ልዩ ነች ሙሉአለም እናመሠግናለን።
    በጣም ሽማግሌወ ተዋናይ ስመወን ባላቀዉም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘወልወት 💕💚💛❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +10

    ባባዬ ነብስህ በሰላም ትርፍ ስራህ ህያው ነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +93

    የባባ አድናቂዎች ገባ ገባ በሉ ለአስተያየት አይቼ እመለሳለሁ ሁላችንም በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቀን መልካም ሰንበተ

    • @user-nj4bl2xw4u
      @user-nj4bl2xw4u 4 года назад +1

      ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ yena mar enam betam new modaw selam nashi

    • @mamelove1845
      @mamelove1845 4 года назад +1

      መጣን እናትየ ሰላም ነው ሁሉ

    • @user-ji1zl5bw2o
      @user-ji1zl5bw2o 4 года назад +1

      እኔምበጣምወደዋለሁ

    • @user-ys4cx4pm1j
      @user-ys4cx4pm1j 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @abdimahamad178
      @abdimahamad178 4 года назад

      አንች ልጅ ግን የማተይዉ ፊልም ምድነው

  • @user-vl2hw3gh1e
    @user-vl2hw3gh1e 4 года назад +16

    እምዬ እናቴ የጠላሽ ይጠላ የወገመሽ ይውደም ስላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት መንደር ብርሀን ነሽ ለነብሴ መንገድ ለህይወቴ ዘላለም ኑሪልኝ ፍቅሬ ነሽ ህይወቴ።እማ ናፍቆትሽ ገደለኝ ፊልሙ ግን የቆየ ነዉ ቢሆንም ያምራል።

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 4 года назад +1

      በጣም ያምራል አገሬ ለዘላለም ኑሪ

  • @hayemanoabera6104
    @hayemanoabera6104 4 года назад +12

    ወይኔ በማርያም ገጠር እንዴት ደስ ይላል

  • @saraa3434
    @saraa3434 Год назад +8

    የዚህ ነጭ አማርኛ አይገርምም ደስ ሲል😂😂😂

    • @zx9713
      @zx9713 Год назад

      ኢትዮጵያዊ እኮ ነዉ😂😂😂

  • @user-jg2im7bi3p
    @user-jg2im7bi3p 4 года назад +36

    ምናለ ሁሌ እንዲህ ቢለምድባችው እናንተም ፊልሙን ለቀቅ ስታደርጉልን እኛም ፈታ ብለን ስራችንን እንሰራለን ያላችሁበት ሀገር እስክንመጣ ድረስ አይደል እንዴ እህቶቼ ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይስጣችው በሰላም ለሀገራችው መሬት ያብቃችው

  • @quaratube8615
    @quaratube8615 4 года назад +13

    ምርጥ ፊልም ነው በፍቃደኝነት እኔንም ደምሮኝ የአገሬ ልጆች

  • @BayushSentaayoo1234-kh1px
    @BayushSentaayoo1234-kh1px 9 месяцев назад +4

    ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 года назад +11

    የባባ ኣድናቂዎች ግቡ እናመሰግናለን ስለ ፊልሙን የድብርት መድኃኒት በተለይ ለስደተኞች ግን የታየ መሰለኝ ባልሳሳት።

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 4 года назад +5

    ዋዉዉዉዉ በጣም አርፈ ፈልም ነው ባባ በጣም ነው የሚወድህ ሰላም ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💛💚❤💚💛❤💚💛❤

  • @etubaba8061
    @etubaba8061 4 года назад +17

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @liyagebretsadik8778
    @liyagebretsadik8778 4 года назад +5

    እኔ የሚገርመኝ ዲያስፖራ የምትቀርፁበት ገፀ ባህሪ ነው በብዛት በእብደት የተነሳ አንድ አረፍተ ነገር የማይጨርስ ነው ።እስኪ ውጪ ያለው ህይወት ሳትቀንሱ ሳትጨምሩ ቁጭ አድርጉልን ። ቂሊንጦ ማለት ውጭ ሀገር ነው

  • @seadhabib647
    @seadhabib647 Год назад +9

    Rip ታሪኩ (ባባ) ምርጥ ተዋናይ ነበርክ በወጣትነት ተለየኸን አሁን ያንተን ጥሩ ትወና ላናይ ነዉ😔😥

  • @shewayeabera5882
    @shewayeabera5882 4 года назад +23

    አይ አገሬ አቺ ታሪክ ታወሪያለሺ. እኛን አረብ ታሪክ ይሰራብናል.

    • @zeebee5574
      @zeebee5574 4 года назад +1

      Ayzon tarik yekeyeral!

    • @Tube-zx5bc
      @Tube-zx5bc 4 года назад +1

      ይመችሽ እሄም ንግግር ሊባል ነው

  • @SIMUYEARSEMATUBE
    @SIMUYEARSEMATUBE 3 года назад +8

    ይሄን ፊልም ከአስር ጊዜ በላይ ይሆናል ያየሁት አንድም ለባባ ሌላም ፊልሙ ውስጡ የያዛቸው ቁም ነገሮችን ስል

  • @user-hj5tu1sg8l
    @user-hj5tu1sg8l 4 года назад +7

    እውነት እንደኢትዮጵያ ሀገር ያለ አይመስለኝም እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e Год назад +9

    😥😥😥ባባየ ነብስ ይማር

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 года назад +7

    ኡፍፍፍ ሂወት ምርር አለችኝ እስኪ አይዞሽ በሉኝ 😭 ። ባባየ ስውድህ የኔ ምርጥ አክተር ደስ የሚል ፊልም ነው ❤️❤️❤️

  • @rahel1095
    @rahel1095 Год назад +3

    አረ ምን ልሁን ዉስጤ ተንሰፈሰፈ የኔ ልዩ ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እስካሁን አላመንኩም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 Год назад +12

    የወልድ ዮሐንስን ነብስ ይማር

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 года назад +19

    የቆየነዉ ግን ድስይላል
    ገጠረ 😭😭😭
    የገጠረ ልጆች የት አላችሁ ኑኑኑኑ እንየዉ
    ኢቲዩጽያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    30:15 ባባ ምን እየሰራህነዉ 😂😂😂😂😂

  • @user-uj3go1qt9x
    @user-uj3go1qt9x 4 года назад +17

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል 7አመት መሰዋት የከፈልኩለት ፍቅሬ ከልጄ አባት ጋር ተለያየን ወልዶ መለየት እንዴት ይከብዳል በዛ ላይ በስደት እሴት ልጂ እናት ከሆነቺ በኋላ ለራሷ ህይወት አታስብም ለልጃ እጂ እስኪ አይዞሺ በሉኝ

  • @user-mc8pk1ce5i
    @user-mc8pk1ce5i 4 года назад +26

    በለው በለው ስራዬን አስፈቱኝ በቀን 2&3 እየለቀቃቹ
    ለውጥማ ኣለ እኛ ሳነውቅ የሲኒማው አስተዳደር ተቀይሮዋል ልበል

    • @user-ox4ll7kz7h
      @user-ox4ll7kz7h 4 года назад

      ክክክ

    • @user-ub7cj8eh2y
      @user-ub7cj8eh2y 4 года назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክ አረ እውነት ነው ይጣራልን

    • @ritakonjo451
      @ritakonjo451 4 года назад

      እረ ይሻለናአል ዘረegnte ከሚዘፍኑብን

    • @engdagold5124
      @engdagold5124 4 года назад

      ክክክክክቅ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 4 года назад

      😂😂

  • @biityferaw8122
    @biityferaw8122 4 года назад +5

    የቆየ ነው ግን በጣም አሪፍ ነው ያላያቹ እዩት አራዳዎች እናመሰግናለን ከልብ

  • @asegedechhaile
    @asegedechhaile Год назад +5

    Babaye bemin kali liglexew yewnet ymotihin zena kesemahu seat jemiro sirawochinina salayina silante salasib tegniche alawikim medihanialem nefsihin yimarew 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dawitg25
    @dawitg25 Год назад +3

    እጅግ በጣም ግሩም ፊልም ነው። ታሪኩ ግሩም ሰው መሬቱን ያቅልልህ

  • @TtTt-xw7tu
    @TtTt-xw7tu Год назад +5

    ባባዬ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yw7qx6in3x
    @user-yw7qx6in3x 4 года назад +3

    ውይ አዲሥ ፊልም መሥሎኝ ተደፍቸ ነበር
    በጣም ደስ ይላል እንድግመው

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Год назад +1

    ታሪክዬ መቼም አንረሣክም ፊልሙ ሁሉ አስጠልቶኝ አንተ የሠራክበትን ብቻ ሆነ በድጋሜ የማነው😢😢😢

  • @hayatuae4295
    @hayatuae4295 4 года назад +5

    ኢትዮ እያለው ሲኒማ አይቼዋለው አሪፍ ፊልም ነው ያላያቹ እዩት

  • @user-ql4ej8sh4t
    @user-ql4ej8sh4t 4 года назад +4

    የእናትና የውሀ መጥፎ የለውም እውነት ነው❤

  • @mhiretayalew220
    @mhiretayalew220 4 года назад +2

    እህ ለኔም ቅኔ ሆነብኝ ግን እኔ በሚገባኝ ስመለከት ኢትዮጵያዊነት ፊልም ላይና መልክ ብቻ ነዉ።በዘመኔ ብዙ አይቻለሁ ።የሚባለዉን ያህል አይታይም ለሁሉም አሪፍ ነው ባባ ግን መቸነዉ የምጠላህ መጥፎ ካራክተር ይዞዉ እንኳን ባባና አለም ሰገድን ስወዳቸዉ።

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u 4 года назад +10

    በለዉ ነጩ ጎጃሜ በጃኑሔ ጊዜ የታየዉን አዲስ ነዉ አላችሁ ፊልሙ አሪፍ ነዉ ግን አዳዲስ ልቀቁልን ምነዉ!

    • @gelila5182
      @gelila5182 4 года назад

      😂😂esti zm blek mileqeqewn temelket

  • @rahmasaeed9322
    @rahmasaeed9322 4 года назад +5

    ቆየሁ ካየሁት👌👌👌አስተማሪ ፊልም ነው

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад +3

    አይ ሞት ክፉ ባባዬ
    ነፍስህን ይማርው

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 4 года назад +14

    ያላያቹ ህዩት በጣም ደስ ይላል ግን አዲስ አይደለም የቆየ ነው

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 4 года назад +7

    ገራሚ ነው
    በርቱልን 💚💛❤😘😘😘😘😘😘

  • @abityabba6081
    @abityabba6081 2 года назад +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ና አስተማር 👍👍👍❤❤❤

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha9243 4 года назад +2

    ወይኔ በጣም ነው የሚያምረው እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @JohnW-ry5zp
    @JohnW-ry5zp Месяц назад

    ምርጥ ፊልሚ

  • @user-vu2th8oy5m
    @user-vu2th8oy5m 4 года назад +5

    ባባ ያለበት ፊልም በጣም ይመቸኛል

  • @ethiopiawit7004
    @ethiopiawit7004 4 года назад

    Wow hagerigna mirt film ye maninet ethiopiawinet eko 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹bezu negr yastemiral arif nw bertu derasiwochachin. leyet belu endezi bichbich yale film atsru

  • @youssefdoueihy7055
    @youssefdoueihy7055 4 года назад +39

    ተባረኩ ሰሞኑን ዘረኛና ፖለቲከኛ ሁላ አንስማችሁም ፊልም እያዬን ነው እሽ እዛው ዛራችሁን ቁጠሩ እናተ

    • @ritakonjo451
      @ritakonjo451 4 года назад +2

      ewnte

    • @madoozogabi1111
      @madoozogabi1111 4 года назад +1

      Youssef Doueihy 😂😂😂

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 4 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂የበቀደሙን ኮመንት አረሳሁትም አሪፍ ኮማች ነክ ነፍሴ

    • @youssefdoueihy7055
      @youssefdoueihy7055 4 года назад

      @@gdffyff4978 የትኛዋን

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 4 года назад

      @@youssefdoueihy7055 እዚህ ላይ አይነፍም ብነግርክ ይሄ ፌልም ነወ እዛ የምንወደው ፔጅ ላይ በባትሪ ፈልጌ ነግርካለው😂😂😂

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 года назад +4

    ይሁኔን ሁኖ የሚሠራዉን ሠዉየ ሥወደዉ

  • @susuagaroo2846
    @susuagaroo2846 4 года назад +3

    Ethiopiawinet kurat new hager selamish yebzalign

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Год назад +1

    አየይ ባባዬ አተን እዉነት ሞት ጨክኖ ወሰደህ😭😭😢 ያማል💔💔

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w 4 года назад +5

    ዋውውው በእየ ቀን ፊልም ነፍ ነው

  • @zx9713
    @zx9713 Год назад +2

    ክክክክክክክ ባባየ እኔን አፈር ይብላኝ ሳቅህ አሶቆኝ ሳኩ ሞትህ ግን ልቤን ሰብሮታል💔💔😥😥😥😥😥

  • @galaxygalxy8477
    @galaxygalxy8477 4 года назад +1

    ባባየ ስወድህ
    ዴሞ ኮመት ማበብ እዴት ዛናያረጋል አቦ ይመቻችሁ በስዴት ያለነውም በሰላም ለናት አገራችን ያብቃን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +1

    ሞት ጡሩ ስውን ሲወስድ,ሞትን የት አግኚተነው ለምን ለምን እሄን ጡሩ ስው ባጪር ጌዜ ትውስደዋለሕ ብለን እንጠይቅ, ለፍርድ እናቀርብ ነበር!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🇪🇹

  • @alemu2361
    @alemu2361 4 года назад +31

    ሰው ግን ስራ ትቶ የፊልም ዘበኛ ሆነደ

    • @gana1ana2gana13
      @gana1ana2gana13 4 года назад

      😂😂😂

    • @rahmah1140
      @rahmah1140 4 года назад

      😁😁😁እረበሳቅ

    • @sunniteabouasunnite9724
      @sunniteabouasunnite9724 4 года назад

      እውነትም ለዛውም በውድድር ነዋ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 4 года назад +2

      የምር እውነትሽን ነው እኔ አድ ፊልም በ3ቀን ነው የምጨርሰው እረፍት የለኝም የድባይ ስራ ኡፍፍፍፍፍ ይከብዳል ለብቻ

    • @user-pl8ih5lh7x
      @user-pl8ih5lh7x 4 года назад

      ክክክ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Год назад +2

    ባባየ ነብስ ይማር ኦፍ 😭😭😭😭😭

  • @linatesfaye7219
    @linatesfaye7219 Год назад

    Babayyyyy when he’s crying 😢 he always makes me cry too 😢😢Rest in peace🕊💔

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 9 месяцев назад

    የተቆረጠ ሀገርሽ ሀገሬ እምል
    አይቼ ሙሉውን ለማየት ገባሁ ግን ይሄ ልጅ ያለበትን ማየት አልቻልኩም አይ ሞት ጨካኙ 💔💔💔

  • @tsagenettsagenet2410
    @tsagenettsagenet2410 4 года назад +1

    በናታችሁ ሁሌም ገጠር ላይ የሚሰሩ ፊልሞችን ልቀቁልን የገጠር ነገረ በደም ስሬ እስከለተሞቴ አይጠፋም ይመቻችሁ

  • @user-gu5iv4ju1l
    @user-gu5iv4ju1l Год назад

    አየ ሞት ክፉ😭😭😭 እግዚአብሐር ነፍሰህን ይማረው ሁሉም ነገር ለመልካም ነው እግዚአብሐር በሰራው አይሳሳትም ከሱ ብዙ ነገሮችን እኛ እድንማር ነው በዚች ምድር ላይ ሁሉም አላፊ ነው የማታልፈው የምን ሞትበት ቀን ብቻናት 😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔

  • @saronmmohamnedali2742
    @saronmmohamnedali2742 4 года назад +1

    አርፊ ነው ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 Год назад +1

    ባባዬ ነብስህ በሠላም ትረፍ

  • @awethassen4799
    @awethassen4799 4 года назад +1

    Number one

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 4 года назад +2

    ባባዬ ቃላት የለኝም ለመግለፅ ብቻ ይመችህ

  • @user-wx8ob8ck7g
    @user-wx8ob8ck7g 4 года назад +2

    በጣም ጥር ነው ብርቱ

  • @user-mx8sr7ul7c
    @user-mx8sr7ul7c 4 года назад +1

    ዋው ዋው ዋው

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 4 года назад +1

    ከሁለት አመት በፊት ሲኒማ ቤት አይቸዋለሁ ከአሜሪካ የመጣችው ልጂ አሪፍ ብቃት አላት እንደ ፈረንጆች አማረኛ ነው ምታዎራ

  • @fikireshiferaw7032
    @fikireshiferaw7032 3 года назад +2

    ያምራል ሀገሬ

  • @user-pk2fb7yl5p
    @user-pk2fb7yl5p 4 года назад +3

    Ye baba adenakiwochi💚💛❤️🇪🇹👉👍

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b Год назад

    ተሰዶ በጤናው አንግሶ ቢመለስ አንገቱን አይደፋም ሰው ከቤቱ ስደርስ ባይገባሽ ነውጂ ፍቱን መድሃኒቱ አፈሩ አይደለም ወይ የሰው ማንነቱ እንኳን ያንችንና ስልጡኑን በሽታ ያርቀዋል ሞትን የአፈራ ሽታ ሀገሬ

  • @tsagenettsagenet2410
    @tsagenettsagenet2410 4 года назад +1

    አሪፍ ነው እንደዚህ ልቀቁልን

  • @user-id9es4wk3x
    @user-id9es4wk3x 5 месяцев назад

    ምረጥ ፊልምነው😍😍😍😍

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Год назад +2

    አይ ታሪኩ ምርጥ ተዋናይ ነበርክ 😭😭😭😭😭

  • @sekutibenteslam3633
    @sekutibenteslam3633 4 года назад +4

    Weda hager le geba new ke medam bet esti be like destachu asayugn👍

  • @tigistudessi1567
    @tigistudessi1567 2 года назад +2

    ጥሩ ስራ ነው

  • @yoni4926
    @yoni4926 4 года назад +1

    የ ሽ ዘመን ፊልም አድስ ነው ስትሉ አይደብራችሁም

  • @user-xp8lh1ut5v
    @user-xp8lh1ut5v 3 года назад +2

    የሰውየው ዘፈን ድምፅ እደት እደሚምር

  • @user-hl5xk9yl5v
    @user-hl5xk9yl5v 4 года назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገርችንን ሰላም ያድርግልን አሚንንንንንንንንን

  • @user-bx7xg5po8j
    @user-bx7xg5po8j 4 года назад +1

    እንኮን በሰላም መጣቹ

  • @mmmas4340
    @mmmas4340 Год назад +6

    ባባዬዬዬ. እኔእኮ ዛሬም አላመኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад

    “ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
    - መዝሙር 116 ፥ 7
    😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @yesfadem8420
    @yesfadem8420 4 года назад +1

    ሰሞኑን እንዴት ነው አዳዲስ ፊልሞች በዙ በሰላም ነው

  • @user-di1gi6jg7b
    @user-di1gi6jg7b 4 года назад +2

    በጣም ሀሪፍ ነዉ የባባ አድናቄ ነኝ

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 4 года назад

    Ende new Ethiopia 👍👍👍

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg Год назад

    ባባዬ የኔ የዋህ ነፍስህን በአውደ ገነት ያኑርልን

  • @amurifkrrr8125
    @amurifkrrr8125 4 года назад +3

    አልገባልኝም 😂😂😂😂😂😂 በናትሽ እስኪገባልሽ ጠብቂ እሺ ደፋር 😄😉😜

  • @user-ny5tt9fx6x
    @user-ny5tt9fx6x 9 месяцев назад

    We need part two

  • @user-kt4ex6di8h
    @user-kt4ex6di8h 4 года назад +8

    እኔ እኮ አልናገርም ብየኖ እንጅ ከባባ ፎንቃ ጨምድዶኝ ነበር

    • @user-tu7nd1og4m
      @user-tu7nd1og4m 4 года назад

      እኔ ጠርጥሬ ነበር እንደጨመደደሽ

    • @user-kt4ex6di8h
      @user-kt4ex6di8h 4 года назад

      @@user-tu7nd1og4m ክክክክ እሰይ