የሀያእ ንግስቶች ሂጃብ አለባበስ ላይ ያሉ ስህተቶች ክፍል #3 በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 66

  • @Rስደተኛዋ-x7n
    @Rስደተኛዋ-x7n 3 года назад

    ጀዛከአሏህ ኸይርን አሚንንንን አሚንንን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቆት አሏህ ዘንድ ምርጥ ምርጥ ከተበሉት ባሪያዎች ያድርጋን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @sameraabdu1176
    @sameraabdu1176 3 года назад +3

    ኡስታዝና አላህ ይጠብቀህ ዝብየ ሁልግዜም እሠማዋለሁ ስሠማ ያበርታታኝል በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @አለማወቅበሽታነው
    @አለማወቅበሽታነው 2 года назад

    ዋአለይከሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልክ ያረብ እኛናም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @kyriahhussain5592
    @kyriahhussain5592 4 года назад +1

    جزاك. الله خيرا

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 4 года назад +2

    አህለን ውዱ ኡዝታዛችን ሰላም ቢዝት ይበልልን ጀ.ከላህ ኅይር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @SaadaMohamed-jh3eb
    @SaadaMohamed-jh3eb 3 года назад

    ዋሊኩም እሰላም ጀዛከላህ ሄይር ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ

  • @zonezone7231
    @zonezone7231 3 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላ ወበረካትሁ ኡስታዝ አሏህ ይጥብቅህ

  • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ

    ጀዛኩም አላህ ከይር ኡስታዙና. አላህ ብለህ በት ይጠ ብቅህ

  • @zeheraeibrahim5439
    @zeheraeibrahim5439 4 года назад +1

    ጀዛካላሁ ኸይራ

  • @oumuyehya9424
    @oumuyehya9424 3 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በሠማነው ተጠቃ አላህያድርገን

  • @ኤኒነኝየነቴነፋቅእነቴኡድ

    ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ

  • @የረሱልሰ.ዐ.ወወዳጅ
    @የረሱልሰ.ዐ.ወወዳጅ 3 года назад

    ጀዛኪሏህ ኸይርን ኡስታዝ💐💐

  • @ኢተቂላህነፍሴ-ቸ9ቀ
    @ኢተቂላህነፍሴ-ቸ9ቀ Месяц назад

    ጀዛ ኩሙላህ ኸይርን

  • @hayatyusuf5763
    @hayatyusuf5763 5 лет назад +1

    ማሻእላህ ጀዛከላህ ኸይር አሚንንንንያረብ

  • @gd.6290
    @gd.6290 7 лет назад +1

    ዎአሊኩም ስላም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱሁ ጅዛክላህ ኸይራ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አሚንንንን ያርብ

  • @nemahabibi6186
    @nemahabibi6186 7 лет назад +1

    ዋሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ኡስታዛችን ጀዛከላሁ ኸይርር እድሜህን አላህ ያርዝመው ያረብ ዘላለም በሰላም ኑርልን አላህ ይጠብቅህ

  • @fsy1999
    @fsy1999 7 лет назад +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙነ👏👏👏👌

  • @munabinethussenyedantamari2123
    @munabinethussenyedantamari2123 7 лет назад +2

    Jazakhumal hayirn usetaza Allah yetabikachu wallahe tkekel new Allah yexabiken kinazhe ayenat

  • @tashiteneima3847
    @tashiteneima3847 2 года назад +1

    ኡሲታዝ ጄዛ ኩሙለህ ከይረን አለህ በሰመና ታጠቃም ያድሪጋን

  • @seadiquranmedia8037
    @seadiquranmedia8037 5 лет назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @betalewi8896
    @betalewi8896 6 лет назад +2

    ዉዱኡስታዛ አቦጅዌርያ ጀዛክ እላህ ህይር ርጅም እድማ ጤናተመኝሁልህ ይሁረለ አይን ተማሪ በመሆኔ ሁሌም ደስተኝነኞ

    • @ssrr4062
      @ssrr4062 3 года назад

      ጀዛከላህ ኽይር ኡሥታዝ

    • @ssrr4062
      @ssrr4062 3 года назад

      አላህ ሀያትህን ያርዝምልን እኛንም በሰማነው ምንጠቀምበት ያድርገን

  • @saeaerhamatfgfxfg6294
    @saeaerhamatfgfxfg6294 7 лет назад +1

    ጀዘኩም አለህ ኡዝተዚነ አለህ ንግሡ

  • @lulualain1137
    @lulualain1137 5 лет назад +1

    አሚን አሚን አሚን ያርብ

  • @meryemseyid8221
    @meryemseyid8221 3 года назад

    ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @حاتمحاتم-ط6ط
    @حاتمحاتم-ط6ط 3 года назад

    جزاك الله خير

  • @city6333
    @city6333 3 года назад

    ጃዛካላሁ ሃይር 👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @munabinethussenyedantamari2123
    @munabinethussenyedantamari2123 7 лет назад +2

    مشاء اللة مشاء اللة مشاء اللة ةابرك الله

  • @ሀዋነኝያአላህባሪያ-ዸ1ኰ

    ጄዛከ አላህ ህይር እስታዝ

  • @Nነኝኢልምፈላጊዋ
    @Nነኝኢልምፈላጊዋ 3 года назад

    ጀዛኩምአላህይር አስታዝ

  • @ሉባባወለየዋ
    @ሉባባወለየዋ 3 года назад

    ماشاءلله تاباركلخ

  • @petsofiya2035
    @petsofiya2035 2 года назад

    ጀዛኪ ሀቢቢ

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 7 лет назад +1

    ጀዛኩም ላህ ኸይረን

  • @smeratube6707
    @smeratube6707 3 года назад

    Walikum selam werahmtulahi weberektuh

  • @zd5507
    @zd5507 7 лет назад +1

    ሽኩረን አላህ ይጠብቅህ ውሥታዜ ጄዛአላህ

  • @ሀሩንሚድያንእነበረተታ

    ጀዝክ አለሀ

  • @zehraawel2079
    @zehraawel2079 7 лет назад +1

    ሁረልዓይን ውስጤናት ጀዛክ አላሁኸይረን ኡስታዝ አቡጁሄሪይ እኛም በሰማነው ምንተገብርና የምንጠቅም አላህ ያድርገን።

  • @ዘሀራኢስላምነውሂወቴሂጃብ

    مشاءالله مشاءالله مشاءالله

    • @hibjhjh6924
      @hibjhjh6924 7 лет назад

      ዘሀራ ኢስላም ነው ሂወቴ ሂጃብ ነው ውበቴ

  • @halimaayoub3187
    @halimaayoub3187 7 лет назад +4

    ጀዛኩሙላሁ ኋይረን ኡስታዛችን እንዲሁም ውድ የሁረል ኢይን ሱመያወች አላህ በሰማነው የምተገብር የምንጠቀም ያድርገን

    • @fsy1999
      @fsy1999 7 лет назад

      Halima Ayoub አሚን ዉደ

    • @bal3342
      @bal3342 4 года назад

      ጀዛኩምኸይር ዉስታዝ

  • @najetbintassefaaslfiya8885
    @najetbintassefaaslfiya8885 3 года назад

    ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አላሁመ ሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና መሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩምላህ ኸይር
    ሸር ሸር ሸር አርጉ አሁን ሌላ ቢሉን ሀቂቃ

  • @ኑኑየናቴልጅ
    @ኑኑየናቴልጅ 7 лет назад

    Jezakum allah

  • @binitbaba6091
    @binitbaba6091 3 года назад

    ጀዘአኩሙሏሁ ኸይር ሸር አርጉ ሀባይብ

  • @الحمدالله-ف5ت
    @الحمدالله-ف5ت 3 года назад

    ሁሮላኢን ውሥጤነው

  • @الحمدالله-ف5ت
    @الحمدالله-ف5ت 3 года назад

    አህለን ኡሰታዝ

  • @اهااها-س5ذ
    @اهااها-س5ذ 4 года назад +1

    جزك غير استز يرب الحم ان اسالك خسنل غتم يرب

  • @اممحمد-ظ2ت4ث
    @اممحمد-ظ2ت4ث 3 года назад

    አህለን👍👍

  • @hadrhanaser6367
    @hadrhanaser6367 3 года назад

    አህለን አቡ ጀወርያ

  • @የአላህባሪያነኝፊዳከአቢወ

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር እዱኒያ ዉል አሄራ ያረብ አላህ ይጠብቅህ ዉድ ኡስታዛችን ግን አንድ ነገር አልተብራራልኝማ አንድ ሴት ኒቃብ ለብሳ መጨበጥ የምትቻላቸዉ ወንዶች ምን ምንንነዉ

    • @halimaasfaw7433
      @halimaasfaw7433 4 года назад

      የማዉቀዉን ላካፍልሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ
      ማለቴ
      ምላሹን ከወንድማችን የምትጠብቂ ስለመሠለኝ ነዉ ለማንኛዉም
      1 ከወንዶች አባትሽ አያትሽ አጎትሽ ወንድምሽ የጡት ወንድምሽ ባለቤትሽ ልጂሽ የልጂ ልጆችሽ አማትሽ የወንድምሽ እና የእህትሽ ወንድ ልጂ ሴቶችን ሁሉንም መጨበጥ ይቻላል ወ ሏሁ አእላ ወ አእለም

  • @saraaisha9321
    @saraaisha9321 4 года назад +1

    ወድሜ ሽኩረን ጀዛከላህ ያተ ብሮግራም በጣም ደሥ ይለኛል ሥፍሀን አላህ አላህ ይቅር ይበለን ብቻ አድነገር ላጫውትህ እኔ ቁርአን ለመሀፈዝ በጣም ጉጉት አለኝ ግን እየከለከለኝ ነው በጣም ይፈታተነኛል ለምን እደሆነ ግራ ገብቶኛል መላ በሉኝ

    • @bintseid6668
      @bintseid6668 4 года назад

      አብሽሪ እህቴ ሸይጦንን አሸንፊው

  • @megfirabintreshid5841
    @megfirabintreshid5841 7 лет назад +2

    ወደ ዋትሳፕ ግሩፕ ለመቀላቀል የዋትሳፕ ምልክቱን ይጫኑ