/በስንቱ/ Besintu EP 23 "ትዳር ፣ቲቪ እና ውስልትና"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 371

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 2 года назад +102

    የባንች ይርጌ ልጅ ለዚህ ድራማ ድምቀት እኮ ነች ።
    እስቲ እንደኔ የምትወዷት ።

  • @YonasAsres-fu8dc
    @YonasAsres-fu8dc 10 месяцев назад +3

    በናንተ ልክ ትወና ያየሁበት ጊዜ ትዝ አይለኝም,በርቱልኝ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 2 года назад +35

    እናንተ ባትኖሩ በዚህች ሆረር ዜና በሞላበት አለም እንዴት ህይወታችንን እንገፋው ነበር ! እያስተማረ የሚያዝናና ተከታታይ ድራማ ስለምታቀርቡልን ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። በርቱልን ተበራቱልን።

  • @tebsimahmed2658
    @tebsimahmed2658 2 года назад +76

    በስንቱ ድራማ የሚወድ ላይክ 👍👍👍

  • @cadandcaewithhaile8826
    @cadandcaewithhaile8826 2 года назад +27

    የበስንቱ ድራማ ሁሌም አስቂኝ፣አስተማሪ በተጨማሪም አስደናቂ የትወና ችሎታ የሚታይበት ድራማ ነው እናማ በጣም ነው የምወደው በርቱልኝ!😍😍

    • @abebekebede6468
      @abebekebede6468 Год назад

      ሀሙስ በ18 የቀረበውን ድገሙት👍👊

  • @dagimendeshaw9746
    @dagimendeshaw9746 2 года назад +31

    ድራማው ቆንጆ ነው አዎ ግን አንዳንዴ አስተማሪ ብለን የምንጠራቸውን ነገሮች ብንለይ በትዳር ውስጥ በየቀኑ መናናቅ እየታየ ለስኬታማ ትዳር ትምርት ነው እንደማትሉን ተስፋ አለኝ (ስተቱንም መታረም ያለበትንም አብራቹ ብታስኬዱ በሚለው) በተረፈ በርቱ ብዙ የሚዳሰስ የቤተሰብና የማህበረሰብ ስራዎች አሉ፨

    • @Redi8
      @Redi8 2 года назад

      Thank you! Enem hule yemidebregn neger esu new.

    • @nesredinmuhammed6000
      @nesredinmuhammed6000 Год назад +1

      ጥሩ ማስተዋል ነው እውነት እውነት ልክ ነህ በጣም

    • @fnantewelde2733
      @fnantewelde2733 Год назад +1

      Aw enes endesu yalku new wendme

    • @mahizdye5628
      @mahizdye5628 Год назад +1

      Ene gene beteley yehe part ewenet yemeslehnal....wendoch mebelet be mist ayewedum

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 Год назад +1

      Yihe eko satcom neew yekeld film neew

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 года назад +38

    በስቱ በጣም ጡሩ ስራ ነዉ እያሳቀ ቁም ነገርም አለዉ አልክስ ሁላችሁንም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ባባዬን ታሪኩ ብርሀኑን ነብስ ይማረ ነብሱን ፈጣሪ ባጸደ ገነት ያኑረልኝ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 года назад +89

    ፍትህ ወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉት
    ንፁሃን ወገኖቻችን።

    • @ethiominilik8824
      @ethiominilik8824 2 года назад +2

      እግዚአብሔር ሁሉን ያያል አትዘን❤️😍

    • @bubakumle3899
      @bubakumle3899 2 года назад +1

      ጅል ሁላ እስቲ መርሻችን ላይ እንኮን እረፍ

  • @eritreanjohnny3074
    @eritreanjohnny3074 2 года назад +17

    😂😂😂ወደ ጨረቃ እሄዳለሁ እዛ ትምህርት የልም ልጅ ገደለኝ ህጻንሄኖክን በጣም ነው የምወደው የሚችለው በርታ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስ❤

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    በስንቱዎች እንኳን ደና መጣችው ፊልምም ድራማም ባየው ቁጥር ታሪክዬ ነው ትዝ የሚለኝ ሞት ነጠቀን😢

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 5 месяцев назад +2

    Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:09

  • @wubanchiasamenew6621
    @wubanchiasamenew6621 2 года назад +7

    በስዬ አንድ ነገር ልንገርህ ሚስት ላይ መስራት ማለት እራስህ ላይ መስራት ማለት ነው ያልካት ነገር ባልጠበኩት ሁኔታ ድራማው እስኪያልቅ ድረስ የእውነት አስጨበጨበኝ ክብር ሚስቶቻቸውን በሞያቸው ለሚያግዙ ወንዶች በጣም ትልቅ ትምህርትና ቁም ነገር ነው እየመላለስኩ ደጋግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት

  • @ahmeddawud3971
    @ahmeddawud3971 2 года назад +10

    አሌክስየ መብራት ጠፋብኝና በዚህ ከች አልኩልህ እረጅም እድሜ ለናተ

  • @nefisademessie8678
    @nefisademessie8678 2 года назад +35

    በስንቱ ዘብሄረ ቅጣው 😂😂 ወይ በስንቱ የእውነት ትችላለህ 😍😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@hareglulu8331 ደምሪኝ እህት

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 2 года назад +36

    For me it’s Already one of the best Ethiopian series ever made 💚💛❤️

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 года назад +6

    እውነት እናመሰግናለን አስተማሪ አዝናኝ የሆነ ምርጥ ድራማ ሀሙስ ሀሙስ ይናፍቀኝ ጀመረ

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን የመሰለ አዝናኝ ድራማ ነው
    የሚያስፈልገው🙏🙏🙏❤

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 2 года назад +7

    ትክክል ናቹህ የአገራችን ፓለቲከኞችም እንደዚህ ናቸው ጥሩ ነገር ቢሰራም መጥፎ ነው ይላሉ ልክ እንዳንተ ልጅህ ጥሩ ውጤት አምጥቶ ለምን አመጣ እንዳልከው ማለት ነው

  • @ፋፊ-ዠ8ዘ
    @ፋፊ-ዠ8ዘ 2 года назад +88

    በስቱ ድራማ በጉጉት የምጠብቀው በርቱልን ስላም ላገራችን 😍😍😍😍😍

  • @tilahunsosina
    @tilahunsosina 2 года назад +11

    ''ጨረቃ ላይ ትምህርት ስለሌለ እዛ እሄዳለሁ'' ሃሃሃሃ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው፡፡
    እድግ በል ቆንጆ!!

    • @messasam6446
      @messasam6446 2 года назад

      ደደብነትን ስለሣየ ነዋ

    • @messasam6446
      @messasam6446 2 года назад

      @@Emanu2018 ደደብነት ስለሳየ ወደዳቹት ከዛም እኔን ሰነፍ

    • @messasam6446
      @messasam6446 2 года назад

      @@Emanu2018 ጨረቃ ላይ ትምህርት ጠልቶና አሰልችቶት የሄደ አለ

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 года назад +6

    በስንቱ በጣም ተወዳጅና እዲቀጥል የምንፈልገው ድራማ ነው በርቱ ጎበዞች ናችሁ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 года назад +27

    በቤተሰብ መሀል ያሉ ጉዳዮችንና መስተጋብሮችን ፍንትው አድርጎ ያሳያል፡፡😊

  • @mesenbetalemu6610
    @mesenbetalemu6610 2 года назад +6

    ውይ ሂሩት ልቦናውን ይስጥሽ ስታሳዝኝ በስዬን ለመቀየር አንድ ክ/ዘመን ይወስዳል ገና ጥሬ ነው የራሱን አለም ነው የሚኖረው::ዛሬ በስንቱ ነገር ነገር ብሎታል!!!ለየለት!!!!

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 года назад +11

    በስንቱን እንዴት እንደምወደዉ😍አስተማሪና አዝናኝነዉ!😘😘😘

    • @NitsuhTilahun-wu6ql
      @NitsuhTilahun-wu6ql Год назад

      ❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @FilimonSemere
    @FilimonSemere Год назад +1

    Bravo

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ 2 года назад +41

    ባንዳ የሚላትነገር በስቱ ያስቀኛል
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +17

    አቤት ስወዳችሁ በስንቱ 💕💕💕ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን 🇪🇹🙏

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 года назад +7

    እደው እናተን ለማየት በሳምንት 2 ግዜ ቢለቀቅ የሚል😁🥰🥰🥰🥰

  • @BodyFitnessBYGeni
    @BodyFitnessBYGeni 2 года назад +2

    በጣም ያዝናናል

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 2 года назад +1

    እረ አሌክስኮ በቃ ትለኛለክ እረስታስቀኝ ደሞ በቃ የውነትእስከሚመስለኝ ድረስእኮነው ደሟ ሴቷጋ ተገናኝታችኋል ምርጥ አክተርናቹ

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 2 года назад +14

    ትንሹልጅ ገና ሳየው ያስቀኛል የእውነት ይችላል የኔቅመም

  • @martamarta1524
    @martamarta1524 Год назад +1

    I love you all families

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 2 года назад +6

    ሓሙስ የቀን ቅዱስ በጉጉት እምጠብቃት ቀን😍
    ኑሩልን የሳቃችን ምንጮች😘😅😅😅😅😅

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 Год назад +3

    ባንዳ እሚላት ነገር በስንቱ ያስቀኛል😅😅😅😅

  • @ezedintaha908
    @ezedintaha908 2 года назад +2

    wow Abrish (Abraham Gezahegn) you prove to be outstanding in every genre what a director you are

  • @princead1239
    @princead1239 2 года назад +1

    የሂሩትን ትግዕስት ለሁላችን ይስጠን

  • @menetser
    @menetser 2 года назад +4

    መምረጥ ይከብዳል ሁሉም የሚገርሙ ናቸዉ ።

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 2 года назад +5

    Wow besentu wow wow wow all scene, specially last speech. All done amazingly 👏 👌 🙌 👍 😍

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 года назад

      የኔውድ ፎቶየን በመንካት ቤተሰብ እንሁን

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 2 года назад +17

    አረ በሳቅ በስንቱ ዘፈኑን ቁጣ አላረገውም ትችላላችሁ ጌታን 😂😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +10

    ሚስት እንደ ሂሩት ቻይ ትዕግስተኛ በስንቱ ትንሽ ነካ ያደርገዋል ሁሌም ተጠራጣሪ ጨቅጫቃ ወደ አይምሮ ሐኪም በገሃዱ ዓለም እኮ ልክ እንደዚህ አይነት ባሎች እኮ አሉ ቅና ያለው በመፅሐፍ ይቀናል 🤭

    • @eskendir.tseaba2127
      @eskendir.tseaba2127 2 года назад +3

      ትክክለኛ አደለም አስተያየትሽ እንዲገባሽ ግን ደግመሽ ብታይው ጥሩ ነው በጣም ዩኒክ ነው ባሏ
      ከብዙ ነገር የቆጠባት ንፁነቱ ነው ስለመቻቻል እያስተማሩ ምትረጂው ስለ አስቂኙ ማንነት ከሆነ ደግመሽ ማየት ያስፈልጋል ማለት ነው ☝️☝️

  • @yaredfentahun3206
    @yaredfentahun3206 2 года назад +5

    አይ አሌክስየ አንተ ብቻ እንዳትተውን ይመችህ አባቴ።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад

    እናመሠግናለን እያዝናናችሁ አስተማሪ ነው

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 года назад +1

    ልጁ አጥንቶ መጎበዝ እንደሚችል ማወቅ ይቀላል ወይስ ደደብ እንደሆነና እንደጎበዘ አለማመኑ ነው ሚቀለው ምንም እንኳን ድራማ ቢሆንም የልጆች አይምሮ ላይ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ መቅረፅ ጥሩ አይደለም

  • @enjoy2861
    @enjoy2861 2 года назад +4

    እረ አለክስ ትችላለ በጣም በተለይ "መስኮት" ብለ act ያደረከው 👏👏👏👏

  • @ሊዱ
    @ሊዱ 2 года назад

    እውነት ነው መጨረሻ ላይ የተናጠርከው ነገር ወንድ ካገባህ ሚስት ብቻ ምንም አቅም ተሰጦ የሌላት ከይምሰልህ
    ጥሩ ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 2 года назад +6

    ወይኔ በስቱዬ ደስ ስትሉ💖💖💖

  • @MohamedAmiin-ot7hn
    @MohamedAmiin-ot7hn 5 месяцев назад +1

    በስንቱይችላል

  • @fkrfisha7990
    @fkrfisha7990 2 года назад +1

    በስንቱዎች እወዳቸዋለው በርቱልኝ በጣም አሪፍ ነው

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 года назад +2

    " ቡና አፈላለሁ! አልሄድም አለች! ኸኸ!!!!" ወይ ፍቅርተ! ለዛሽ እንዴት ይጣፍጣል!

  • @tseganeshetiso2031
    @tseganeshetiso2031 2 года назад +1

    Wedachuwalewu 🤗👍

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 года назад +1

    ወንዱ ሴቷን ካገባ በሗላ ዉስጧ ያለዉን እምቅ ዕዉቀት በከስክስ ጫማዉ ደፍጥጦ ሰዉ እንዳትሆን ሥጋዋን ከአጥንቷ ጋር አጣብቆ በልጆች ጮኹት ምንም እንዳታስብ ለታለንቷ እንኳን ቀርቶ ፌቷን በመስታወት እንዳታይ ያደረጉ ወንዶች ከዚ ተማሩ ሚስትን መደገፍ እራስን መደገፍ ነዉ። ይመቻችሁ

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 2 года назад +12

    ምርጥ የአመቱ ተከታታይ ድራማ ብዬዋለው😍 አንተስ ?

  • @sehaysefer6657
    @sehaysefer6657 2 года назад +1

    Wow et vere nece

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 2 года назад +1

    One of the best

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 2 года назад

    Thank you!

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +2

    ደርሶ መቅናት ሰላምን ማወክ ከመቼ ጀምሮነው መፃፍ ሰው የሆነው ወንድ ሲቀና አይጣል ነው

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 2 года назад

    yzarewema betame konjo naber

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 2 года назад +1

    በስቱ ድራማክ ሁሉም በሳቅ ሰውን የሚገልነው 😂😂😂😂

  • @hageraethiopia6194
    @hageraethiopia6194 2 года назад +4

    በስንቱ ❤️❤️❤️❤️

  • @ሶፊየሀይቋ-ኀ2ሐ
    @ሶፊየሀይቋ-ኀ2ሐ 2 года назад +4

    በጉጉት ነበር ስጠብቃቸው የነበረው😍😍
    መካወች የቡና ሱፍራ የምትፈልጉ አናግሩኝ😍

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 года назад

      የኔውድ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ

    • @kirubelteshome6461
      @kirubelteshome6461 3 месяца назад

      Sssssss0😊a😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 2 года назад +1

    ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ

  • @sadisadu9185
    @sadisadu9185 2 года назад +1

    Wow wow wow super

  • @jahgarment5044
    @jahgarment5044 2 года назад +5

    ጩጬዋ : ትምህርቱን ትቼ አስትሮናውት እሆናለሁ😂

  • @aemirobaye7611
    @aemirobaye7611 2 года назад +1

    I like it ,,,,,specially (ቅጥፈት ለ ንጉሡ )

  • @wayenshetmohamed1668
    @wayenshetmohamed1668 2 года назад +1

    ያምራልበዚሁቀጥሉበት

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ በማነታችው ለሚግደሉት ለወለጋ ህዝቦች ፍትህ

  • @adoniyasadonis6369
    @adoniyasadonis6369 2 года назад +9

    ሙሉቀን እና ሙሉ 👋👏💘

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 2 года назад +5

    Wow all characters are amazing 👏

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 года назад

    ፍትህ በየቦታ እየታገቱ ህወታቸዉን እና ንብረታቸዉን እያጡ ላሉት
    አማራዎች ድምፅ በመሆን አሳዩኝ

  • @juka41
    @juka41 Год назад

    i love sinalco advertising music voice wowww

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 года назад +1

    Ahaha yaneten new yalekut zena yaregal Arif episode new enamesegenalen, selam Le ethiopia.

  • @sabelaadana8797
    @sabelaadana8797 2 года назад

    አይ በስንቱ እውነት አሁን ነው የተሳሳትከው በኤኒ ፈተና ላይ መፃፍክና ለሙሌ ማማከርክ ብቻ ደስ ይላል

  • @hareg4951
    @hareg4951 Год назад

    Henok betam dese yelal chereca lay❤

  • @abdulwaseiomar5019
    @abdulwaseiomar5019 2 года назад +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 года назад +6

    በስንቱ💪😍😍😍

  • @philips5757
    @philips5757 2 года назад +1

    ገራሚ ትምህርት ነው የምተስተለልፋት እናመሰግነለን

  • @tktk2709
    @tktk2709 2 года назад +1

    Alexo betam nw yeminwodki❤❤❤❤
    Gobezzzzzzz actor

  • @bisratalebachew6719
    @bisratalebachew6719 2 года назад +1

    You guys are the best

  • @Tinsae2127
    @Tinsae2127 2 года назад +1

    wow wow በስንቱ 💚💛❤️🖥

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 2 года назад

    Besintu Bayinor Dramaw Endezih Ayamrim.❤️

  • @abelfentahun8258
    @abelfentahun8258 2 года назад +1

    Ayaskem ayastemrem

  • @ZEHRA-zg7jc
    @ZEHRA-zg7jc Год назад +1

    ሰወዳቸው በእውነት❤❤😂

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 года назад

    እሚገርም ሰራ😘እናመሰግናለን

  • @edensolomon3422
    @edensolomon3422 2 года назад +1

    Lejun sewedew yene konjo cake ❤️❤️❤️😘

  • @khereygereno1361
    @khereygereno1361 2 года назад

    የሳቄ ምንጮች ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኡፍፍፍፍፍፍ እኔማ ጭንቅ ይለኛል ሃሙስ እስኪደርስ🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mesimazengia3426
    @mesimazengia3426 2 года назад

    My favorite drama

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 года назад

    አለሜ ይመችህ በስንቱ ይመቹኛል💚

  • @abebakebede5253
    @abebakebede5253 Год назад

    ሙሉ የምትባለዋ ልጅ አንደኛ ነች፣ ተመችታኛለች ከምር

  • @romanatsimu9460
    @romanatsimu9460 2 года назад +7

    በጣም የምወደዉ ደራማነዉ የሳቃምንጭ በርቱሉን

  • @hiruteshetu954
    @hiruteshetu954 2 года назад +1

    ድራማችሁ የሚጠገብ አይደለም ።

  • @dadebodadebos6508
    @dadebodadebos6508 2 года назад +2

    አየየየ በስንቱ😆😆 "በእናቱ ወጥቶ ነው😆😆

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 9 месяцев назад

    ተዉኔቱን የሚፅፋት ደራሲዎች ግን አለማድነቅ ከባድ ነዉ

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 2 года назад +1

    በስንቱ ዘብሔረ ቅጣዉ 😂😂😂 በርቱ አሪፍ መልእክት ነዉ ድራማዉ

  • @danielsolomon52
    @danielsolomon52 2 года назад

    alex hulem adis neh 1,rasen metebek 2, hulem beku hono megegnet 3,letetekiwoch mesale mehon 4,mn lebeleh beka edeme yeseteh bravo

  • @tktk2709
    @tktk2709 2 года назад

    Este fikerachun le Alexo ❤❤❤❤❤
    Sew semote becha be koment Atchu.

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 2 года назад +1

    i love it

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 2 года назад +5

    እዴኔ ግን ጩጭውን❤️❤️❤️❤️💕💕 ለማየት ሚጎጎው ማነው? በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Mm-ll2ud
    @Mm-ll2ud 2 года назад +2

    በርቱ ምርጦቼ

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 2 года назад +1

    አሌክስዬዬዬ ♥ መስኪዬዬዬ ♥

  • @khereygereno1361
    @khereygereno1361 2 года назад

    ያለማየው አድናቂ ነኝ ❤❤❤❤❤❤