📌ከፅዳት እስከ ሴኩሪቲ ጋርድ ሰርቻለው እኔ ማድረግ ከቻልኩ እናንተም ትችላላቹ ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2023
  • ከሃገር ወጥተው ሰዎች ስኬት ላይ ሲደርሱ ስኬታቸውን ብቻ ማካፈል የተለመደ ነው …ውድቀቱን ፈተናውን በግልፁ መናገር አልተለመደም ይሄንን ዝግጅት ለየት የሚደርገው ባልተመደ መልኩ እናንተን የሚያበረታ አስገራሚ ቆይታ መሆኑ ነው !!

Комментарии • 198

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 месяцев назад +11

    የዛሬ ወላሂ ኪድየ የተለየ ነዉ የሠጠን ትምህርት ስለፋሚሊ መርዳት የተናገረዉ አቶ ተክሌ ዋናዉ ትልቁ ነገር የነበርበትንና የመጣንበትን ማህበረሠብ አለመርሳት ነዉ ስለገዘብ አያያዝ መጨረሻ ላይ ስለምግብ የተናገረዉ እደገና ወደካናዳ ለመሄድ ያሠባቺሁ ከኔ ጀምሮ ቋቋ በጣም አስፈላጊ ነዉና ይቶብ ላይ እየገባን በቻልነዉ አቅም እንማር ከዛ ደግሞ እዛ ከሄድን በሗላ እናሻሺላለን ኪድ ከምር እኔ ብመጣ ግ ከፈጣሪ በታቺ አዷ አቺነሺ ምክንያቱም ብዙ ነገር ተምሬባቸዋለሁ በቪዲወቺሺ Thanks ኪድየ & አቶ ተክሌ
    ግን አቶ ተክሌ ስለጋብቻ ያወራኸዉ ተመቺቶኛን እኔን አግባና ዉሠደኝ ግን የዉሸት ጋብቻ ፎቶየንም እልካለሁ🤣🙏

  • @mekdishow3214
    @mekdishow3214 8 месяцев назад +9

    እናመሰግናለን ተክሌ🙏🙏🥰 ይሄ ለብዙ አልቃሻዎች ትክክለኛ ትምህርት ሰጪ መልእክት ነው:: እዚ አሜሪካም ተመሳሳይ ነገር ነው ያለው:: ጥረትህ ካልቆመ እድገትህ አይቆምም::
    ተባረኪ ኪዲዬ❤❤❤

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 8 месяцев назад +7

    ከተክሌ በጣም የምወድለት ነገር ቢኖር ግልጽነቱን ነው አራት ነጥብ። እናመሰግናለን ሁለገብ የሆንክ ኢትዮጵያዊ በርታ በርታ!!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 8 месяцев назад +9

    አቦ የተባረክሽ ነሽ በርቺልን በጣም ግሩም ስራ እየሰራሽነዉ ከሁሉም ሚዲያዎች ትበልጫለሽ በኮምኒቲ buildings thank you.

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 8 месяцев назад +5

    waw ካሽ ተክሌ እረጅም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ተመኘሁ!!! ኪዱ አንች መልካምና የወገን ኩራት ነሽ!!!

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 8 месяцев назад +5

    Kidye Thank you for your hard work! Keep shining!
    በካናዳም ሆነ የትም አገር ላይ ሆናችሁ በዘረኝነት ለምታማርሩ ወገኖቼ የምላችሁ የምንወዳት አገራችን ሰው በዘር ተለይቶ ሞት ከሚደርስበት ቦታ ነው የመጣችሁት ወይስ ማስተዋል ተስኗችሁ ነው? ለማንኛውም ምክሩን ተቀብላችሁ በግዜያችሁ ተጠቀሙ: እላለሁ! ክብር ይስጥልን ክቡር ጠበቃ ተክሌ! We are proud of you!

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 8 месяцев назад +4

    ኪዲ አንቺ ም እንደሱ ነሽ ግልጽና ሩህሩህ፣ ሰውን ወገንሽን የመርዳት ፀጋ ስላለሽ አንቺም በርቺ በርቺ!!

  • @Rebunitutoring
    @Rebunitutoring 8 месяцев назад +5

    ኪዲዬ ጀግና ሴት ያንቺን ፕሮግራም ሳይ አንድ ሰዓት መሙላቱን እንኳን አላሰብኩትም
    ተክሌ የእኔን ትክክለኛ የስራ ባህሪ ነው ያወራው ፈጣሪ ብሎ ከፈቀደ 2017 ላይ ካናዳ መጥቼ እንደመገኛቹ ተስፉ አደርጋለው። ሁሌም ቀና ልብ ያላቸውን ሰዎች ያብዛልን❤❤

  • @yelgademoz8839
    @yelgademoz8839 8 месяцев назад +3

    ተክልየ ዉሳኔህ ትክክል ነዉ ካልተማርክ ካናዳ ከባድ ነዉ እኔን የገጠመችኝ 30አመት ፅዳት የየሰራች እና እንዲሁም በፅዳት ላይ የምትኖር ናት እናም በጣም ተስፍ ቆረጥኩ እሷ ጋር ግን ብዙም አልቆየሁም እንደ እድል ሆኖ ቆንጆ ስራ አግኝቼ ሞራሌ ተመለሰ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 8 месяцев назад +4

    ኪዲዬ እንኳን ደና መጣሽ ስራሽ እንዴት እንደምወደው ለህዝብ ይመጥናል ብለሽ ስለምታቀርብ በጣም ነው የማመሰግንሽ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 8 месяцев назад +2

    ያም አለ ያም አለ የሣር ገለባ ነው ሳቅ እና ቁምነገር ከተክልዬ ጋር ነው!
    እጅግ በጣም የተከበሩ እና እጅግ በጣም ሲበዛ የተመሰገኑ የሕግ ባለሙያ እና ጎበዝ ጠበቃ የሆኑት አቶ ተክለሚካኤል አበበ እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እንዲሑም ደርባባ የሆነች እጅግ በጣም የተረጋጋች ውብ ቆንጆ ሚስት ይስጥዎት! ተክልዬ ጨዋታ አዋቂነትህ እና ቁምነገር አዋቂነትህ አጎቴን ያሥታውሰኛል! ለሰጠኸን ጥልቅ ለሆነ ትንታኔ እና መረጃ በእውነት ከልብ እናመሠግናለን! አንቺ መልካም ሴት ኪዲካዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውብ ምርጥ ሴት ተባረኪልኝ አንቺ የብዙ ሰዎች ባለዉለታ ነሽ በርቺልኝ የኔ አመለ ሸጋ[]

  • @alemtolcha506
    @alemtolcha506 8 месяцев назад +4

    Tekla በጣም መልካም ሰው ነህ ተባረክ ኪድዬም መልካም ነሽ ተባረከይ,

  • @TgBrhanu-cy5fr
    @TgBrhanu-cy5fr 8 месяцев назад +3

    ካዲየ እና ጋሽ ተክሌ እጅግ አስገራሚ እና አስተማሪ ዝግጅት ነበር ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @KineTebeb616
    @KineTebeb616 8 месяцев назад +3

    በርቱ የእውነት እግዜአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ ይሄንን ቻናል መከታተል ከጀመርኩ ከ2አመት በላይ ሆኖኛል በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-ct7uv6ee5v
    @user-ct7uv6ee5v 7 месяцев назад +1

    ኪዲ ኣላህ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
    ሁሌም የምንማርበትን ጉዳይ ነው የምታቀርቢልን
    ኣቶ ተክሌም ጥሩ ብለዋል ማንበብ
    ለ ነብዩ ሙሃመድ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይውረድ
    የመጀመሪያ ቁራን ሲወርድላቸው ኣንብብ የሚል ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ካነበብን ስለማናውቀው ነገር እናውቃለን ኣስተሳሰባችን ይቀየራል
    ኣንጎላችንን በ በጎ መንገድ ከተጠቅምንብት

  • @tirsitgeda3689
    @tirsitgeda3689 8 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ያለኝ ወደን ነው የመጣነው...... በአጠቃላይ ሁሉም ንግግሩ ትምህርት ሰቶኛል አመሰግናለሁ!!!

  • @MelkamuTegegn-oj2wh
    @MelkamuTegegn-oj2wh 7 месяцев назад +2

    ቅንነትና መልካምነት ያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እግዚአብሔር አክብራችሁ

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 8 месяцев назад +6

    ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ ሰለኛ የምትተጉ ሰለሆናችሁ

  • @menderin4228
    @menderin4228 8 месяцев назад +13

    ተክሌ ግልፅና ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እንኮራብሀለን።

  • @tsgg9092
    @tsgg9092 8 месяцев назад +2

    ጨዋታ እዋቂዉ ተክሌን ደጋግመሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግንሻለን።
    I know him in person and It is treasure knowing him and his friends.He is always there for help. ሌላው ሚዛናዊ የሆነ አመለካከቱ ሊነገር ለት የሚገባው ነዉ።
    አግብተህ ዉሰደን የምትሉ ሴቶች ፎቶአችሁንም መላክ አትርሱ 😊

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 8 месяцев назад +6

    I always glad to hear such a good information and u guys are a good role model .

  • @forestffirejourneys48
    @forestffirejourneys48 8 месяцев назад +3

    Thank you brother !!! kidi i will be one of ur guest soon I already start the journey of pharmacy here in canada! same like Tekile did ,u guys boooooooost my energy .the diffetence with Tekile is am a father of 3 lovely kids!! Thank you again !!!!

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  8 месяцев назад +1

      You can do it! You got this! I can't wait to hear and share your experiences with others 🙏

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 8 месяцев назад +9

    ኪድ ስላምሽ ይብዛ እስኪ የመዳም ቅመሞችን የምንህድበት መገድ ንገሩ የመዳም ኩሽና ሰለቸን😢😢😢😢

    • @GemilaKedir-rc7cu
      @GemilaKedir-rc7cu 8 месяцев назад

      እውነት ነው ምናለበት ካናዳ እና አውሮፓ የምንሄድበት መንገድ ቢመቻችልን እኔ 12አመት ሳውዲ ላይ ያለ እረፍት እየሰራሁ ወይ ህይወቴ አልተቀየረ ወይ የቤተሰቦቸ ህይወት አልተቀየረ 😔😔😔😔

    • @user-wp3ri7qc7e
      @user-wp3ri7qc7e 8 месяцев назад

      ​@@GemilaKedir-rc7cuአይዞሽ እህታችን 😢😢😢ሁላችንም ነን

  • @user-ow7il3sy5o
    @user-ow7il3sy5o 8 месяцев назад +4

    thank you Tekle for sharing ur experience

  • @desalegn7718
    @desalegn7718 8 месяцев назад +2

    ኪዱ የኔ እማቤት ተባርክ የመገርም ትምርት የወሰድኩት ሁለተችውም ተባርኩ

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 8 месяцев назад +1

    ግሩም ቃለመጥይቅ ና ዝግጅት አስተማሪ የሆን ልምድ ነው ታንኪው

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 8 месяцев назад +3

    KIDI, YOU ARE AMAZING, TEKLE, THANK YOU, BRILLIANT INTERVIEW

  • @belachewawoke
    @belachewawoke 8 месяцев назад

    ኪዲ ከህግ ባለምያ ተክሌ ጋር የምታደርጊውን ቃለመጠይቅ እጅግ አስተማሪ አና ጠቃሚ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ጠበቃ ተክሌ ልምዱን ለማካፈል የማይሰስት መልካም ሰው ነው ።እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ።

  • @MORNINGSTAR21712
    @MORNINGSTAR21712 7 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ኪዲ እና ተክሌ "gentle man." ራሱን ነው በቃ ቅንና ግልጽ ሰው

  • @zelalemmekuria4349
    @zelalemmekuria4349 8 месяцев назад +2

    በጣም ገራሚ ውይይት ነው ምስጋናዬ በያላቹበት ይድረሳቹ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 месяцев назад +1

    እኔ ተከታታይህ ነኝ በይቶብህም በቲክቶክህም እናመሠግናለን ልጂ ተክሌ🙏🙏🙏🙏

  • @fish618
    @fish618 8 месяцев назад +3

    😊😊😊Amazing story ❤❤❤❤ .Tekle is a role model for life story in 🇨🇦. He is always a positive man. I listened properly. It was helpful. I got a chance to come to Canada without difficulties two years ago. I work as a security guard part-time and a full-time student in Calgary, AB. Canada is the best and "the land of opportunities".One day I will tell my success and challenge on your RUclips channel.
    Thank you Kidoye and Lj Tekle. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @titinawolde8694
      @titinawolde8694 7 месяцев назад +1

      Hey there! Congrats. Can you pls advise how you were able come to Canada? Thanks

  • @getachewketema2494
    @getachewketema2494 8 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ኪዲዬ እና ትግል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-vm2mv9rr7r
    @user-vm2mv9rr7r 8 месяцев назад +4

    ሰላም ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስለ Refugee ትንሺ ትምህርት ስጡን ምን ማድረግ እንዳለብን

  • @hannat600
    @hannat600 8 месяцев назад +1

    kudos to both of you, this is the right interview at the right for me, I abandoned my law qualification to study pharmacy. I thought being a lawyer was unachievable in this environment.

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 8 месяцев назад

    እንደገና እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር አቀረባችሁልን እናመሰግናለን ኪዲ❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 8 месяцев назад +3

    ሰላማቹ ይብዛ

  • @tigistlulithmeshesha8309
    @tigistlulithmeshesha8309 7 месяцев назад

    Coz of ur encouragement i filled the form by myself and im here, canada, with my two kids! Thank you kidi and Tekle, he is my lawyer now! Stay blessed ❤

  • @user-wl7fz7nd5t
    @user-wl7fz7nd5t 8 месяцев назад

    በጣም የሚገርም ትምርት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ኪዲ እስኪ ጠይቂልን በግል ስራ ተሰማርተው ለውጥ ያገኙበት ን የስራ አይነት የኔ የስራ ዘርፍ ዘመናዊ የሴቶች ፀጉር መስራት የጥፍር ስራ ባለሙያ ነኝ እንዲሁም ኬር ወርከር አሮጊቶችን መከባከብ ስ በመስራት እኖራለሁ ካናዳ ልመጣ ስለሆነ በግል ፀጉር ቤት በግሌ ለመክፈት እፈልጋለሁ ኪድዬ በግል ከፍተው ስኬታማ የሆኑ ሰወች ጋብዥልን ልክ እንደ ጠበቃ ተክሌ እውነቱን ፈታ አድርጎ እንደነገረን ኪዲ ተባረኪ ❤❤❤እ

  • @Mesfinachew
    @Mesfinachew 6 месяцев назад

    Kidi, I appreciate you and ur work. Especially Mr. Tekle is an open minded, sociable and smart person to share his experiences. Now, I am living in China. I want to talk with him privately regarding in how to get a work Visa in Canada easly.

  • @jafermohammed4245
    @jafermohammed4245 7 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን የምንርበት ና የሚጠቅም ቃለ መጠይቅ ነው

  • @tigi3780
    @tigi3780 8 месяцев назад +7

    Wowwwww❤❤❤

  • @tigi3780
    @tigi3780 8 месяцев назад

    Wowww garami timirt nw bexam xeqami mereja enameseginalen kidiye❤❤

  • @meklitk.9703
    @meklitk.9703 8 месяцев назад +2

    Family is always first!! Ante successful sithon enesu baynorus. personally, I don't want to risk that..😢

    • @yelgademoz8839
      @yelgademoz8839 8 месяцев назад +1

      በእድላቸዉ ይኑሩ ምክንያቱም ቤተሰብ እንደሆኑ ቤት ብገዛ መኪና መኪና ስትገዛ የመኪና ጎማ ተበላሸ ብቻ ጣጣቸዉ ብዙ ነዉ ተክልየ ዉሳኔ ተመችቶኛል ❤

  • @nardosnardos3792
    @nardosnardos3792 8 месяцев назад +1

    ተባረኪልኝ ኪዱዬ

  • @yelgademoz8839
    @yelgademoz8839 8 месяцев назад +1

    ተክልየ አንተን ሳስብ ካናዳ መምጣቴን እወደዋለሁ ሞራልክን ጀግንነትክን ስወደዉ እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤

  • @girmasarafina5681
    @girmasarafina5681 8 месяцев назад +2

    He will be my future Lawyer

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 8 месяцев назад +1

    ተክሌ እጅግ ነገሮች በደንብ የገቡት ሰው ነው ። በርታ ወንድማችን እስኪ ከ እስራኤል በትምህርት ወይንም በስራ ወደ ካናዳ እንዴት መምጣት እንደምችል ብትነግረኝ ። በቂ መረጃ አለኝ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 месяцев назад

    እኳን ደና መጣቺሁ ኪዲ&አቶ ተክሌ እስከመጨረሻዉ ሠምቸ እኮምታለሁ

  • @lozamengesha7934
    @lozamengesha7934 8 месяцев назад

    Amazing, I never met Ethiopian who tell other the good thing instead of downplaying their business, learning, studying, experience, etc even though they don't close their business, withdraw, resigned or leave the country. thank you so much for being an example. bow

  • @tirsitkebede9134
    @tirsitkebede9134 4 месяца назад

    I am extremely proud of you two, the way you guys are trying to help your fellow citizens

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 8 месяцев назад

    ኪዲየ የኔ መልካም ስወድሽ ተባርኪ ከመጀመሪያም ለኢትዮጵያዊያን እንደምትጨነቂ ያወኩት ህገ ወጥ ደላሎች እንዳይበሉ እያስርዳሽ አስመለጥሽ

  • @edenmesganaw5176
    @edenmesganaw5176 8 месяцев назад

    One thing I love about Tekle. Is his energy, passion and now he is a Lawyer . He loves to help support all habesha businesses and all causes for Ethiopians . We love you !! God bless

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 8 месяцев назад +1

    Kidiy konjo good job .❤

  • @MarthaKenife
    @MarthaKenife 8 месяцев назад

    Kedeya tebarki Egizabeheri yetebekishi❤❤

  • @yshacahmed7386
    @yshacahmed7386 8 месяцев назад +1

    Very very interesting topic thank you both of you

  • @danielgariofficial3584
    @danielgariofficial3584 8 месяцев назад +2

    Watching from 🇰🇪🇰🇪

  • @user-fp7wn4nt2x
    @user-fp7wn4nt2x 8 месяцев назад

    Amazing story & Interview kidi!

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 8 месяцев назад +2

    God bless both of you 🙏 kid u do good job 👏

  • @user-we4nd7sn5y
    @user-we4nd7sn5y 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤

  • @fig5439
    @fig5439 6 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው ።

  • @zedethiotube3879
    @zedethiotube3879 8 месяцев назад

    Betam Betam tiru timirt new yasitelalefulin !!! Fetari hoyi Egnanim Asiben !!!

  • @genenehaile2018
    @genenehaile2018 8 месяцев назад +1

    I really appreciate the way of life experience you came through; it means a lot brother..,,,

  • @abasjihad8414
    @abasjihad8414 8 месяцев назад

    Kidi ❤❤❤❤keep going eski canada lay yal mnm sw endet nw memtat mnchlw

  • @user-nz5eg4ms2s
    @user-nz5eg4ms2s 7 месяцев назад

    You putted perfect information. Good helped me and I did the same way.

  • @nejatnuru1240
    @nejatnuru1240 4 месяца назад

    "ግቤ በአንድ ሌሊት ሃብታም መሆን አይደለም" ያለው ገዥ ሃሳብ ነው :: 👍

  • @kiyaye2589
    @kiyaye2589 6 месяцев назад

    tekele u are such a humble guy thank u for sharing

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 7 месяцев назад

    Both thankyou very much good information

  • @ejigayehugirma2689
    @ejigayehugirma2689 8 месяцев назад

    Waw !batme smarte saw yakerbshu kid thank u . Ur living fashion best thank u!!!!!¡

  • @Relaxationtour500
    @Relaxationtour500 4 месяца назад

    thanks kid betam new yemiwodish ,,agibiteshal?

  • @shalom5765
    @shalom5765 7 месяцев назад

    Thank you for this inspiring interview. Please keep on inviting sucessful individuals in Canda, especially in professiona (education), as it is beneficial for new comers.

  • @abdifatahhussein-pd7zr
    @abdifatahhussein-pd7zr 7 месяцев назад

    Really thnxs kids for your sharing good information Mashallah
    Nd am appreciate tekele telling us ur life experience really we gain knowledge life in canada

  • @TameneAsefa
    @TameneAsefa 7 месяцев назад

    Its amazing interview specially *Work ethics*❤❤

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c 7 месяцев назад

    Thank you for sharing information Kidst and Teklie❤❤

  • @birhanderbew6806
    @birhanderbew6806 8 месяцев назад

    kidiye tebareku mechem wedm tekile yetenagerewun semto hulum yilewetal biye aminalehu emigerm mikir new

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 8 месяцев назад

    gobeze nachu enamesegenalen tebarekuuuuu

  • @engedasewhaile
    @engedasewhaile 7 месяцев назад

    የሚገርም ነው ግልጽነት የተሞላበት እውነት አለው።
    በድካም የተገኘ እድገት 0-°°°
    የድካም ውጤት ምንም ሲወራም ያምራል ምርጥ ትምህርት ነው።
    ኪዲ/ተክሌ 🎉 ይገባችዋል

  • @yosephassegid6663
    @yosephassegid6663 8 месяцев назад +3

    You shouldn't encourage Tekle to get married because he wouldn't share with us his brilliant idea and experience 😅😅 really Thanks for both of you. Well done 🎉🎉🎉

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  8 месяцев назад

      😂❤

    • @rediyisa3979
      @rediyisa3979 8 месяцев назад

      😂😂

    • @bemnetkebede1523
      @bemnetkebede1523 8 месяцев назад

      ​@@kidiethiopia ERE Kidu Vizaye Amet Lihonew New Ebakish mawerash Neger Ale Balebete Yalew Toronto new Ene Lijen Tiche Memitat Kebedegn Yelije Guday K1 belay hotel loyerachinin Binikeyris Esti Lanagrish Ebakish Ebakish Kidiye

  • @simbirtuumedia
    @simbirtuumedia 7 месяцев назад

    ኪዲ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ነዉ የ ገረመኝ እኔ እትዮጵያ ዉስጥ አውን ዳኛ ነኝ ሁሌ ያንቺን program teketay negn,yemigermsh canada limeta asibe visa 3th February 2024 yalkal befit ene eza metiche yetegegne sera lemesrat neber gin banchih tesfa and agatami yihe le ene edil nw!!awun anch yeteyekshu be mulu yene yirake neber ,germognal mininm alelilm be kirbu metalho ena tagenagnalesh❤❤ yene tiyake be mulu be seatu mels agintuwal thanks alot🙏🙏

  • @medimb4269
    @medimb4269 7 месяцев назад

    ኬዲየ የመዳም ቀመሞች መላ በለኝ እዚ ሰለቸን❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 7 месяцев назад

    ሁለታችውም በጎ አሳቢ ምርጥ ሰዎች ናችው ተባረኩ

  • @teklemariamamare-qy9bp
    @teklemariamamare-qy9bp 8 месяцев назад

    ተክሌን እንዴት እንደምወደው እሱ ሲያወራ ጆሮየ ልቦናየ ብቻ አደለም የሚሰማው መላ ሰውነቴ ሁሉ ያዳምጠዋል። ኪዲም ቅንነቱሽ ትጋትሽ ሰውን ለማገዝ ምታደርጊው ደግሞ በጣም ሚደነቅ ነው። እኔም አንድቀን ተሰዶ ለመስራትና ራስን ለመቀየር የሁልጊዜም ምኞቴ ነው ለዚህም የፕሮግራምሽ ቋሚ ተከታታይ እና አድማጭ ነኝ።

  • @user-jd2ik8rg6n
    @user-jd2ik8rg6n 7 месяцев назад

    በጣም አስደሳች ነገር ነው ያቀረባችሁት።ለኔ ሚነግረኝ ነው የመሰለኝ። because i've law background and im working in uae as HR Assistant and sales. Im looking a way to travel canada or us and learn immigration and corporate law. If you see this comment please lets communicate kidi.
    Nice interview 🙏🙏

  • @bethlehemshiferaw3287
    @bethlehemshiferaw3287 8 месяцев назад +3

    What agreat man!

  • @user-my1np5hb9g
    @user-my1np5hb9g 8 месяцев назад +1

    እኴን ደህና መጣሽ ኪዲ

  • @rahel236
    @rahel236 8 месяцев назад

    Amazing Show!

  • @ossebotassew3700
    @ossebotassew3700 8 месяцев назад +1

    Thanks Lawyer Tekele and the best broad minded Ethiopian women kidiye.
    Please kidiye, plse , plse invite any Ethiopian physician (medical doctors ) or nurse to share the medical journey and how to become Canadian physician for Ethiopian physcians who are already physician in Ethiopia working in different Hospitals

  • @kiddo1u660
    @kiddo1u660 8 месяцев назад

    በጣም ነው የምከታተላችሁ በርቱ

  • @millionbiru8727
    @millionbiru8727 6 месяцев назад

    Nice the way his Naration good

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 8 месяцев назад +1

    Wsagne sew I respect 🙏

  • @mitikugirma8950
    @mitikugirma8950 8 месяцев назад

    Thanks

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 8 месяцев назад

    Wow part 2 yasflgwale sportu ena ysera gtemgnocgu altdaseseum

  • @yewhanishaile1771
    @yewhanishaile1771 5 месяцев назад

    Enamesegnalen ❤❤❤

  • @user-pt6qx9jn7g
    @user-pt6qx9jn7g 7 месяцев назад

    Kidi conference visa eyemokerku nw
    Almost Biometrics setchalew ena waiting for visa approval.
    My question is ,is it safe to come by conference visa and get work permit ?
    Plus Canada manim minm yemakew sew yelegnm ena mindnw yemadergew?
    Please I will be waiting your reply
    Thank you
    Respect

  • @almez746
    @almez746 8 месяцев назад

    WoW! Very smart guy!!

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu7367 7 месяцев назад

    ጥሩ ጀሮ አለሽ ነገርሽ ደስ ይላል

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 8 месяцев назад

    ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @meletimetube8703
    @meletimetube8703 7 месяцев назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ ኪዲ እና ተክሌ
    እንዴት አፕላይ ላድርግ ? can you tell me something Please ? may be any website

  • @hewotat2147
    @hewotat2147 7 месяцев назад

    yalfilhal America or Canada min waga alew abizagnawin gize 40 kalefeh buhala esunim betam tetatire lefteh serteh ye wuchew alem betam Tigist yastemirenal silezeh mirchaw yenante nw

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 8 месяцев назад

    ኪድዬ አረ ኮሜንት አታይም መሰል ዝም ብሎ ቪዲዩ መልቀቅ ብቻ ሳይሆን ኮሜንት እና አስተያየትም ብታይ ደስ ይለኛል ተደጋጋሚ ጠይቀን ነበር አሁን ምንፈልገው ያለፈ ታሪክ ልንማርበት እንችላለን ኝ ከዚህ ባለፈ ወደፊት አሁን ላይ ስላለው የኢሚግሬሽን ጉዳይ እና በተለይ ወደ ካናዳ ስለሚኬድባቸው መንገዶች ለምሳሌ Express visa ትንሽ ግር ስላለን step by step ብጸሪልን ወደፊት ስለሚገጥመን ነገር