248ኛ B ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 904

  • @ድንግልንየጠላየለውምከለላ

    ግሩም ግሩም ትምህርት ወስጀበታለሁ የልጁ የልቡ ንጽህና በፈጣሪው ላይ ያለው እምነት የዘመኑ እዮብ ብየዋለሁ ለሁላችንም እንዲህ የተጋ ልብ ይሰጠን ዘንድ የዘወትር ልመናዬ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ባንተላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን እሄን እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላክ ይመስገን።

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 2 года назад +80

    ከዚህ የተማርኩት በፍፁም መታከት የለብንም፣ ወንድማችን ግን ታድለሀል ፣ ትዕግስቱን አድሎሀል፣ እንዳንተ ለኛም ንፁህ ልብን ይስጠን።

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 года назад +46

    የምገርም ፅናት ነው የእመቤታችን ስራ ድንቅ ነው ክብርና ምስጋና ይግባት🙏 እንኳንም የእውነት አጋርህ አገኘህ🙏የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነውና የሀ ሁሉ ግፍ ለበጎ አደረገልህ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት 🙏

  • @edenz7956
    @edenz7956 2 года назад +63

    በጣም ነው እምያስለቅሰው ታሪኩ ወንድማችን እንዴት ያለ ንፁ ልብ ያለህ ግን እግዚአብሔር እኛንም እንዳንተ አይነት ልብ ይስጠን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ያባርክህ

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 2 года назад +2

      Amen amen amen 🙏 🥰🥰🥰🥰

    • @mulugebre1251
      @mulugebre1251 2 года назад +1

      Yante netsu lebe lenem yesten

    • @מסטוואלמקונן
      @מסטוואלמקונן 2 года назад +3

      ውንድማችን የአንተን ትህትና ትግስት እድል ለኛሞ ያድለን አንተን ያውጣህና ያተረፈህ አሞላከ ለኛሞ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🎁

    • @trhas1706
      @trhas1706 2 года назад

      አሜን፫

  • @simretkassaye6862
    @simretkassaye6862 2 года назад +7

    አሌክስ እንኳን እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ አወጣህ።ስላንተ ወንድሜ ተክለወይን ብዙ አጫውቶኛል።ሁሉም አልፏል ።ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ።

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 2 года назад +53

    ይሄን ትግል እያደመጥን እየሰማን ካልተመለስን በእውነት ይፈረድብናል
    ከማስተማር አልፎ ለምስክርነት የቀረበ በራሱ ወንጌል ነው።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋን ይስጥህ።

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 2 года назад +28

    ድጋሚ ኮመትኩ እቅልፍ አልኛዉም በማዳመጥ በጣም ዉስጤ ነዉ የገባዉ ትልቆ ትምህረት ነዉ መምህረየ ተባረክ እድሜህን ያረዝምልን ፀጋዉን ያብዛልህ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን 🙏

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 года назад +4

    በእውነት የሚገርም ታርክ ነው ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ አሁንማ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ትምህት ተባርሬያለሁ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 2 года назад +26

    እፉፉፉፉፉፉ አቤት ፅናት በጣም ቀናሁብህ ወንድም ገንዘቡ ይጥፋ ምንአባቱ እንኳንም በሂወት ኖርህ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ያሳለፍኸሁ ሂወት አንድ መፃፍ ይወጣዋል አሁን ጠላቶችህ እያዪህ ያፍራሉ የአብርሀም እና የሳራን ትዳር ያድርግላችሁ እግዚአብሔር በልጆች ደጋግሞ ይባርክህ ሁሉም ነገር ነው የሚባለው እውነት ነው ለካ ብዙ ተማርኩበት መምህር ለአንም ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታልን 💚💛❤💚💛❤

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 года назад +48

    ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ መምህር....
    በጣም እጅግ ድንቅ የሆነ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው
    ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ጨምሮ ...
    ወንድማችን እንኩዋን መድሀኒአለም እረዳህ እንኩዋን ወደነበረበት ህይወትህ መለሰህ ባለቤትህንም ሳላደንቃት አላልፍም እግዚአብሔር የአብረሀምን እና የሳራን እድሜ ይስጣችሁ አንተም ብለኸዋል እንደ ሙሴ የተመረጥህ ነህ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን አሜን

  • @phonetastix4357
    @phonetastix4357 2 года назад +17

    የመብርሀን ምልጃ የልጅዋ ቸርነት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ላንተ የሰጠችውን ፅናት ለኛም ይስጠን .

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 2 года назад +6

    በእውነት ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቃል አሜን አሜን አሜን

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 года назад +3

    ወንድማችን ትዕግስትህ ወደር የለውም ይሄ ካንተ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነው ጎበዝ ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው የሚገርም ማንነት ነው ተባረክ

  • @የድግልልጂነኝወርቅየ
    @የድግልልጂነኝወርቅየ 2 года назад +6

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት እና ከትህትና ጋር የሰማነውን እድንለወጥ እግዚአብሂር ይመስገን

  • @hb-rh8iw
    @hb-rh8iw 2 года назад +36

    ምናለ እኔም ያንተ አይነት ልብ ቢሰጠኝ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ።ክፉ ልብ ይዤ ከስንት ጉድ የጠበቀኝ አምላክ እዳ አለብኝ ።
    መምህር አገልግሎትህን ይባርክልህ፣በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw2256 2 года назад +34

    በዚህ ሁሉ ነገር ይረዳህ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።

  • @meskeremtesfaye8486
    @meskeremtesfaye8486 2 года назад +13

    ቃለህይወት ያሰማችሁ ይህን የመሰለ ገጠመኝ ስላሰማችሁን ወንድሜ ወለተማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ፡፡

  • @mtasbiyalamsegene3544
    @mtasbiyalamsegene3544 2 года назад +2

    መምህር አየህ ትምህርትህ ምን ያህል ህይወታችንን እንድናስተካከል እየረዳን እንደሆነ ከዚህ ወንድማችን ትልቅ ዕምነት፣ፅናት፣በኃላም መባረክን አይተናል..መምህር እግዚያብሔር ቤተሰብህን አንተንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ…

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 2 года назад +15

    መምህርራችን በጣም እና አመሰግናለን እኔ እንደዚ ሰው የተፈተነ ሰው አይቼ አላውቅም ሰውች ግን ምናይነት ጨካኞች አረመኔዎች ነን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን በእውነት ለንሳሃ ያብቃን ሁላችንንም ✝️❤️❤️🕊🕊🕊

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 года назад +18

    ትምህርቱ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በጣም አስገራሚ ነው እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ እነዚህን ችግሮች ተቋቁመህ ሳትሞት ለዚህ መብቃትህ በጣም አድለኛ ነህ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነህ ጌጥ ሆነሀል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ

    መምህር እንቅልፌን አጥቼ ይህው ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት እግዚአብሔር እንዴት ንፁህ ልብ ነው የፈጠረለት እኔ የወንድማችንን ፀጋ ለኔ ብሆን ብዬ ተመኘሁኝ እግዚአብሔር ሁለም መልካም ነው ለሚያምኑት ሁሉም ይደረግለታል ቃል ህይወት ያሰማልን በተለይ በለሊት ያነበብከው መዝሙረ ዳዊት ታምር ሰርቶልሃል

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
    @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 2 года назад +20

    እኔ በጣም ፅኑ ክርስትና ማለት የሄን ሰው ነው
    ብየ እደመድማለሁ ስንቱ መከራና ችግር ሲደረስበት ኣቤት ትእግስትህ ወንድሜ ኣስተምረህናል እግዚኣብሔር ቀሪ ዘመንህ የደስታና የበረከት ያርግልህ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +53

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት አሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን ታሪክህ ለኛ ሰላካፈልከን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ተምረን ለፍሬ ያብቃን
    የእግዚአብሄር ቤተሰቦች አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አሜን፣፣ አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ በጣም፣ደሰሰሰ፣አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣💚💛❤🙏🙏

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ትሰብሽ ማማይ ከነበተሰቦች

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 2 года назад +1

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ እግዚአብሔር ሲክስ እደዚነው ተመስገን በእግዚአብሔር እጅ ሆነክ እዬብ በመሆንክ እጅግ እድለኛ ነክ

  • @merymain5649
    @merymain5649 2 года назад +14

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ነው ከዚህ ሁሉ መከራና ችግር ያሳለፈህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይመስገን አቤት ፅናት እንዴት መታደልነው ከዚህ ቡዙ ነገር ተምራለሁ

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад +9

    በመብርሀን ስም ምን አይነት ፅናት ነው ይህንን እንድንሰማ መምህራችንን የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን በፈተና ያፀናት ያበረታህ እግዚአብሔር ለኛም መፀናትን ያድለን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትምህርት ያለዉ ሕይወት ነዉ ያስተማርከን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +14

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝተንበታል እግዚአብሔር የቀረ ዘመንህ ይባርክልህ ወንድሜ ወለተ ማርያም ከነበተስቤ በፀሎት አስበኝ 🤲ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን እንወድሃለን 💞💞💞

  • @samerawt
    @samerawt 2 года назад +9

    ተመስገን አምላኬ ይህን ያሰማኸኝ አምላክ ጠላት ሰይጣን የተዋረደበት የተረገጠበት ጉባኤ እግዚአብሄር አምላካችን ክብሩ የተገለፀበት ንፁህ ጉባኤ ተመስገን በዚህ ዘመን ዳግም እዮብ ሁላችንን ለዚህ ክብርያብቃን ፣፣፣፣፣

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 2 года назад +32

    በእውነት ተመስጬ ነው ያዳመጥኩህ ወንድሜ ለአንተ የደረሱ እናትና ልጁ በአማላጅነታቸው የታመንክባቸው ጻድቃን ሰማዕታት ለእኛም በጭንቅ በመከራ ውስጥ ላለነው ሁሉ ይድረሱልን ☝️👏🕊

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 2 года назад

      Amen amen amen 🙏 🙏🙏🍀🍀🍀🥰

  • @user-zegabriel
    @user-zegabriel 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    ወድማችን በፀሎትህ አስበኝ
    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 2 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን🙏 እጅግ ይገርማል የሰውልጅ ይህ የህይወት ትምህርት ለሁሉም የሚሆን ነው ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ምን አለመታደል ነው እንዴት አይነት መያዝ ነው ለእታችን ማስተዋልን ይስጣት ወደልቦናዋ ይመልሳት 🙏🙏🙏

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 2 года назад +3

    በጣም የሚገርም የሚያሳዝንም ታሪክ ነው ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይሁን ለሱ 🙏🙏🙏 እኛንም እግዚአብሔር ያስበን

  • @direstesfaye6470
    @direstesfaye6470 2 года назад +13

    የማዕዶት እናት የታደልሽ ነሽ በእሳት ተፈትኖ ነጥሮ የወጣ ባል ፈጣሪ ስለሰጠሽ። ሰለሱ ለመናገር ግን አቅም የለኝም። ክርስትናን በተግባር!!

    • @fikirfikir511
      @fikirfikir511 10 месяцев назад

      አውነት ነው ታድላለች

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 10 месяцев назад

      ለሁላችንም በእምነት ከፀናው ጋር ያገናኘን🎉🎉🎉🎉

  • @abrish951
    @abrish951 2 года назад +4

    መምህር እረጅም እድሜ ከ ፀጋ ጋር አብዝቶ ያቆይልን በፀሎትህ አስበን

  • @fthi3585
    @fthi3585 2 года назад +26

    በጣም ደስ ይላል ውንዲሜ በርታ እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ነው እመብርሃን ትደግፍህ ብዙ ካንቴ ታሪክ ተማርን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 года назад +9

    #እኳን ደህና ቆያችሁ መምህር ወድማችን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት በጣም ግሩም ነው ደስ ይላል💝💝 ግልፅ መሆን ለራስ ነው!! ወድማችን እጂግ አድርጌ ክብር አለኝ ላተ🙏🙏 ሌሎችም ከዚህ ቢማሩ ጥሩ ነው #መደኋኔ ዓለም ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን🌿💚💒💛💒💝💒🌿🙏🙏

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 2 года назад +13

    መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፍታህ ይበለን ወንድማችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ሒወት እና ቤተሰቦቸን በረከትህ ይደርብን

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 года назад +20

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ዉጣ ውረድህን አይቶ የረዳህ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @samuelasrat2394
    @samuelasrat2394 2 года назад +5

    ቃለህያወት ያሰማል። የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያክበር ያመስገን። አሜን

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ግን ሚገርም አምላክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አንክዋን ፈጣሪ ከዚ ሁሉ ችግር አወጣህ

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 2 года назад +10

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አቤት የሰው ልጅ ክፋት በጌታ ስም እሺ ከማን ጋር ነው የሚኖረውን ወንድማችን በእውነት ጠንከራ ሰው ነክ ትዕግስትህን ፅናትክን ተስፋ አለመቁረጥክን ሳላደንቅ አላልፍም ምን ያህል እግዚአብሔር የባረከክ በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነክ በሚደርስብክ መከራ ሁሉ ፈጣሪ ሲጠብቅክ ነበር ይሄን እንኳንም ተፈወስክልን ይሄን የመሰለ የህይወት ውጣ ውረድ እንድንማርበት ስላካፈልከን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በጣም ፈጣሪ ትዳርህን ይባርከው መምህር ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +68

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ 🤲🏿
    እኛንም እንዳንተ ቀና ልቦና ያድለን አሜንንን 😥🤲🏿

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 года назад +1

      መምህር ቃል ህይዉት ያሰማል እደሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም እንዳንተ አይነት ልቦና ይሰጠን ያድለን
      እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን በረታ

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 2 года назад +9

    እዝጊኦ ይሄ ሁሉ ፈተና ፣ ፈጣሪ በልካችን ነው የሚፈትነን ።ወንድሜ ጥንካሬህን አይቶ እግዚአብሔር በብዙ ፈተነህ ፣አንተ ግን ከቤቱ አልራቅህም ።በእሳት የተፈተነ ማንነት ። በመጨረሻም የምትፈልገውን ሳይሆን የምትሆንህን ሰጠህ ። ሠላም ለቤትህና ለቤተሰብህ ።

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እችን ቀን እንዳይ ለፈቀደልን ጌታ ክብር ምስጋና ይድረስው አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐 የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች የት ናቹሁ ውዶች ኑ እንዳያመልጠን ድንቅ ታምር ነው ወንድማችን በፍቃድህ ልትመክረን ልታሰተምረን ሰለፈቀድክ ከልብ እናመሰግናለን በተረፈ ልጨረስው እሰኪ ብዙ ጊዜ ኮሜንት ሰለምረሳ ቀድሜ ሰለምፅፍ ነው ቤተሰቦች

  • @genetasefagenetasefa339
    @genetasefagenetasefa339 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባቴ እንኳን ደስ አለህ መምህራችን የእኛ እንቁ እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @eskedardemesis9940
    @eskedardemesis9940 2 года назад +8

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ትግስቱን እንደ እዮብ ያበዛልህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት አመአምላክ በነገሮችህ ሁሉ አልተለየችኽም አሷን ለምኖ ያጣ የለም ክብር ምስጋና ይግባት ፈጻሜህን ታሳምርልክ ካንተ ሕይወት ብዙ ተምሬለሁ ትግስትን ፅናትን ችሎ ማለፍን በአነድ ቤት ከጠላት ጋር መኖርን ነገሮችን በፀሎት ማሳለፍን በእውነት ላንተ የተለመነ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @hiwotmekuria7631
    @hiwotmekuria7631 2 года назад +1

    በጣም በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው ጽናትህ ብቻ ግሩም ነው ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ካንተ ጋር ነች እኔ ቃላት የለኝም አንተን የሰማ እግዚአብሄርን ማማረር የለበትም

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 2 года назад +6

    የሚገርም ታሪክ እግዚያብሔር የኛንም ታሪክ ይቀይረው አሜን፫

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህወለተብርሃን
    @ኤፍታህወለተብርሃን 2 года назад +14

    እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቸሩ መድሃኒ አለም ሁሉም አሳልፎ ለዚህ ድል ና በመጎሱ ለቆመህ ወንድማችን 🙏🕊

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እድሰማ የፈቀደልኝ አምላክ ክብሩ ይስፋ በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ በጣም ጠንካራ ስው ነህ ትልቅ ትምህርት ነው እኛንም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ይስጠን ለሁላችን

  • @tt7u791
    @tt7u791 2 года назад +11

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድመ እግዚአብሔር አምላክ ላንተ የሰጠሄን ጽናት ለኛም ይስጠን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወንድማችን። አቤት ፅናት ትግስት ማስተዋል እምነት የእውነት ከአንተ ብዙ ተማርኩኝ። እግዚአብሔር ልጆችክን ያስድግልህ ሰላም ደስታ ይሙለ በኑሮህ ቀሪ ዘመን እግዚአብሔር ይበርክ መምህረችን እናመሰግናቸዋለን ሰላም እግዚአብሔር ይብዛለችሁ

    • @tsahayiidadhii7984
      @tsahayiidadhii7984 2 года назад +1

      waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa firiiwaan Tewaahidoo koo
      barusaa gudaa isnii iraa baraanee dhugaa Nuuf jiradhaa 😘😘😘

  • @eteneshweldemariam5919
    @eteneshweldemariam5919 2 года назад +1

    ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ያን ሁሉ ችግር በፅናትና በትዕግስት እንድታልፍ ያደረገህ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    ወንድሜ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃክ እውነት ከባድ ታሬክ ነው ያሳለፍከው እንደሰውኛ የማንቋቋመውን ለእግዚአብሔር የማይቻል ነር የለውም ከእናቱጋር ሆኖ ታሬክክ ተለወጠ እድለኛ ነክ እግዚአብሔር ትዳርን ይባርክልክ ልጆችክን ያሳድግልክ እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ክበርልኝ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 2 года назад +2

    በጣም የሚገርም ፅናት ነዉ አሁንም እግዚአብሔር ያብርታህ በፀሎትህ አስበኝ አፀደ ማረያም መምህርራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ አስተምሮናል በእዉነት አሜን አሜን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ይመሰገን የሰው ልጅ ፈተናው ውይይ
    እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው ወንድማችን
    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ማረችህ🤲🤲🤲🌷🌼🥀🌻

  • @ለአፌጠባቂአኑር
    @ለአፌጠባቂአኑር 2 года назад +2

    እጅግ ግሩም ነው ትዕግስትህን አይቶ ነው የፈተነህ ይገርማል ድንግልማርያም ክብር ይግባት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад +8

    እንዲህ ያለ ትግስትም አለ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አናመሰግናለን ብዙ ተምረናል የአንተን ህይወት የቀየረ እግዚአብሔር እኛንም ይቀይረን አሜን ፫

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 года назад +18

    አሜን በእውነት ከምርቃቱ ልጀምር ብዬ ነው ሆ በማስተዋልና በህሊና እየሳልኩ ያዳመጥኩት የህይወት ገጠመኝ ነው ወንድማችን ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ እግዚአብሔር ድል ስላደረገው ነገር ክብር ምስጋና ይግባው ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይመስገን አመተ ኢየሱስ በፀሎት አስቡኝ

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 2 года назад +5

    አቤት የጌታ ሰራ እፅብ ድንቅ ላአንተ የደረሰች ድንግል ማሪያም ለእኛም ትድረሰ መድሀኒአለም ፍፃሜህን የሳምርልህ መምህር አንተንም በጣም ነው የማመሰግንህ እንደአንተ አይነቶችን ጌታ ያብዛልን ይጠብቅልን ማሰተዋልን ይሰጠን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) በጣም የሚገርም ነገር ነው የሰው ልጅ ፈተናው ሲበዛ ብዙ ነገር ካንተ ፅናት ብዙ ተማርኩ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የመምህር ግርማ ፍሬዎች አባታችን ም እድሜዉን ፀጋዉን ያብዛልን ጨምሮ ጨምሮ

  • @kal7566
    @kal7566 2 года назад +1

    እፁብ ድንቅ ነዉ በኣሁን ግዘ እንድህ ያለ ሰዉ ዳግማዊ ፃዱቁ እዮብ በየዋለሁ ትህትነዉ ትእግስቱ ፀባዩ ለዋህነቱ በቃ ቃል የለኝም እግዝኣብሄር ኣምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን እንዳንተ ኣይነት ንፁህ ልቦና ለሁላችን እግዝኣብሄር ይፍጠርልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ። ብዝ ትምህርት እየወሰድን ነዉ የሰማኖዉ በልቦናችን ያሳድርልን ኣሜን ፫።

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 2 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን በእውናት
    እግዚአብሔር ቸርነው
    ሰላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
    በዙ ነው ያሰተማርከን በተለዬ ትግሰትህ መታድል የሰው ክፉየለም ዲቢሎስ እያደር ነው
    ግን እግዚአብሔር እንኳንም ታርክእ ቀየርልእ
    ጌታ ሆይ ማስተዋሎን ሰጠን
    መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን
    ፍፁሜቹ ያሰማርለቹ አቤቱ ንፁህ ልቤ
    ሲኖርን እግዚአብሔር ሁሉም ያሰጠናል

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣በጣምደሰሰሰ፣ቃለህደወትያሰማልን፣💚💛❤🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @almaazalmaaz6503
    @almaazalmaaz6503 2 года назад +2

    በእውነት ለእግዚአብሔር የምሳኖ የለም የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ጉሩምነው ትልቅ ትምህርትነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 года назад +7

    ወንድሜ እግዚአብሔር የባረከህ ነህ በፀሎትህ አስበን አፀደማርያም፣ክንፈሩፋኤል፣ገብረህይወት ሐብተማርያም ይልቁንም ኢትዬጲያ ሀገራችን ሰላሟ እንዲመጣና እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን በፀሎትህ አስበን ።

  • @helenhelen8545
    @helenhelen8545 2 года назад +2

    በእውነት ወንድማችን በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው ላንተ የደረሰልህ አምላክ ለኛም ይድረስልን እመብርሀን በምልጃዋ ዘወትር አትለይ ባንተ ላይ አድሮ የመከረን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በራሴ ተምሬበታለሁ መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ደካማ እህታቹ ነኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን

  • @hassancellhassancell6240
    @hassancellhassancell6240 2 года назад +3

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን አስተማሪ እና የሚገስጽ ትምህርትን ስለምታመጣልን

  • @geteneshbekele696
    @geteneshbekele696 2 года назад +11

    በምድራችን እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ እመብርሃን አብዝታ ትባርክህ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    🤲🤲🤲
    አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫👐💒🕊እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ከዚህ ሁሉ ችግርና መከራ ያወጣህ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመስገን አሜን ፫👐💒🕊🌿

  • @tigyoutube9121
    @tigyoutube9121 2 года назад

    መምህር ተስፋየ አበር እግዚአብሔር እደሜ ከጤናጋ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 года назад +3

    ይገርማል የሰው ልጅ ክፋት ወንድሜ ባንተ ህይወት ብዙወቹን ያስተምራል እጅግ በተመስጦ ነው የሰማሁት ግን ሳዳምጥ በጣም ውስጤ እየተሸበረ እየተጨነቀ ነው ቅን ልብ አለህ በጾለትህ አስበኝ የኔ ወንድም

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ Год назад +1

    በሰላሴ ሰም በተመሰጦ ሰማሁት ገጠመኝ የዘመኑ እዮብ በያለሁ 😢😢 ወንድማችን በፀሎት አሰብኝ እሰክ ባለቤቴ ገብረ ኢየሱስ እና ወለተ ሰላሴ እና ገብረ ዮሐንሰ 😢😢😢

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እናመስግናለን ላንተ የደረስ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን:: አሜን🙏🏻 ብዙ ተምረናል!!

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜንወድሜ በእውነት እጅግ ግሩም ፅናት ነው ጎዶልያስ በለቅሶ ነው የጨረስኹት አዎ ተስፋ ስላሴ ን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የምናስተውልበትን አእምሮ ይስጠን መጨረሻችን ያሳምርልን 👏👏👏

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    በፈጠሪ ታአምር ነው !!! ቃለ ህይወት የሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት ጥልቅ ነው

  • @astum1675
    @astum1675 2 года назад +2

    ወንድማ በእግዚአብሔር ይወድሀል ለሚወደው ነው የሚፈትነው ፈተናውን በጽናት አልፈህ ለእንደኔ ደካሞች ባንተ አድርጎ ሊያስተምረን ፈልጎ ነው :አንተና በቴሰቦችህ እንግዛብሔር ይጠብቃቹ ጽኑ ወንድማችን።
    አንተን የባረከው አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያምን ልጅ ይባርከን አሜን።
    መምህሩን መናፍስት ምን እንደሆነ ለማወቅ ለምታስረን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጠዎት።

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የወንድማችን ድንቅ እምነት እና ትዕግስት ለእኛም ያድለን

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 10 месяцев назад

    በስመአብ በጣም የተሰማኝ ገጠመኝ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ስከታተል ማዳመጥ ያስጠላኝ ነበር ከጀመርኩ 3 ቀን ሆነኝ 2 የሰማሁዋቸው ገጠመኞቺ በጣም ከባድ ገጠመኞቺ ናቸው የዚህ ግን በጣም አያለቀስኩ ነውየሰማሁት ያነጋገሩ ለዛ አርጋታው ቃላት አጠቃቀሙ አር ምን አይነት ጥንካሬ ምን አይነት ትግስት ምን አይነት የዋህነት በጣም ነው የተሰማኚ አጃ ብቻ ከሱ የተማርኩት ቡዙ ነገራለ አሱጋ ያየሁት ትግስተኚነቱን ልበ ቅኑነቱን መታደል ነው ሚስቱ ነቺ የታደለቺው ብዬ አስባለሁ ብቻ ፈጣሪ የአውነት የልብ አምላክ ነው ፈጣሪ ይመስገን አሁን ላለህበት ደረጃ 🙏🙏

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 2 года назад +4

    በእውነቱ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ይሄ ፈተና እኔ ጋርም ነው ያለው አሁን ግን ገባኝ ፀሎቴ ለምን አደርስልኝም እላለሁ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ በስደት አገር ሁሉም ነገር ውስብስብ ብሎብኛል እና ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

    • @abc12452
      @abc12452 2 года назад

      እግዚአብሔር ያስብሽ አታማርሪ ፀልይ በደንብ ስገጂ ፈጣሪ ይርዳሽ🤲🤲🤲

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 2 года назад +1

    በእውነት ወንድማችን ያንተን አይነት ልብ ይስጠን ወይ ጽናት የዘመናችን እዮብ ነህ ወንድማለም አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ⛪️🙏 መምህር ተስፍዬ አንተንም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @እውነትእኔማንነኝ
    @እውነትእኔማንነኝ 2 года назад +4

    እውነት ነው እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው! ለክፉዎች አሳልፎ ያልሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን! ,,,,እጅግ በጣም ግሩም ትምህርት ነው

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 месяца назад +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @እማፍቅር-ጘ3ቘ
    @እማፍቅር-ጘ3ቘ 2 года назад +3

    ወድማችን ትግስትህ በጣም ይገርማን ለሁላችነም ያተን እምነትና ትግስት ይስጠን ለዚህ ያበቃህ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏✝️💚💛❤️✝️

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 2 года назад +1

    በኡነት ግሩም ነው እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን. በጾለታችህ ይደርስኝ ለመግልፅ ያቅታል ይሄን ያክል ደክነት. በጾለትህ አስበኝ ወንድሜ. በጣም ብቻ ሀጢያት የተጨማለኩ ስው ነኝ ፍቅርተ ስላሴ

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 2 года назад +4

    እንኳን በሰላም መጣሕ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላቹ እመብርሃን ትጠብቅሕ መንድማችን በእግዚአብሔር ያለህ እምነት ትልቅ ነው ደስ ሲል እኔም እንዳንተ ያድርገኝ እመብርሃን ትጠብቃቹ እሕት ወንድሞቼ

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ

    ታምር ነው እኔስ መንፈሳዊ ቅንአት አሳደርክብኝ ወድማችን እጅግ በጣም ጠንካራ ፅናትህ ክርስትናህ የልብ የእውነት ነው እደት መታደል ነው

  • @ብስራተገብረኤል
    @ብስራተገብረኤል 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን በሁለቱም ክፍል በጣም ትእግስተኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህን አይለውጠው ከሁሉም በጣ........ ም ደስ ያለኝ መዝሙረ ዳዊትን መውደዱ አስደስቶኛል እኔም ማንበቢያ ሰአት ባይኖረኝ በአውዲዎ እየሰማሁት እውላለሁ ። እና ደሞ የባለቤቱን ክፋትና ስራ እሱ ሲናገር ለዛውም በተጋጋ አንደበቱ እኔ እዚህ በጣም ተናደድሁ እየሳልኳት ማለትነው አቤቱ ጌታሆይ ለሁላችንም ማስተዋሉንና ትእግስቱን ያድለን

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 2 года назад +11

    ወንደማቼን በውነት ታሪከከን ሰላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን 🙏እኛ ዬ መመሄር ተማሪዎች ካንተ ታሪክ በዙ ነገር ተመረናል. በተለይ ተገስተከን, ያለከን ዬ እምነት ጉልበት አይተናል.ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ 👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    የሚገርም ትምህርት ነው እደእዬብ ፅኑ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ መምህራችን እመብርሃን ትከልልህ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад +5

    ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ይበርክ ወንድማችን ከከፍታ ወደ ዝቅታ ከዛ ወደ ከፍታ ከአንተ ቡዙ ነገርን አግንተነል በነገሮች ሁሉ እማ አምላክ ትቅደም መምህራችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህወለተሰንበት
    @ኤፍታህወለተሰንበት 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ወነድማችንእምነትትንሹ እዮብ ትግስት የዘመናችንጠካራ ጉበዝ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜንአሜን አሜን ጌታሆይ ለንሰሐ አብቃት በሰው የምትጫወቱ ሰዎቸ ልቦና ይስጣችሁ

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 2 года назад +27

    እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ከዚህ ሁሉ ችግርና መከራ ያወጣህ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበ ይመስገን ላንተ የደረሰች ወለላይቱ እመቤት እማ ፍቅር ለሁላችንም ትድረስልን አሜን (፫) በጣም እናመሰግናለን

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 2 года назад

    በእወነት ድንቅ አባት ነህ የዘመናችን እዮብ ፀጋውን ያብዛልህ ቃል የለኝም