247ኛ ገጠመኝ፦ ለገንዘብ ብሎ እህቱን ከሀብታም ጋር እያጋባ የሚያፋታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 474

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 года назад +33

    መምህር ከገጠመኝ ተምረን ንስሀ ገብተን ለስጋ ደሙ እንድንበቃ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +17

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ ውድ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ላይክ ሼር ብዬ መስማት ጀመርኩት ጨርሼ እኮምታለሁ ሌሎቻችሁም ሼርርርርርር በሉ ለሁሉም ሰው ይድረስ ዘንድ ያልሰማ ይሰማ ዘንድ 💓💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖 ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች_

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 2 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን
    የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ
    የተመሰገን ይሆን ቤተሰቦቺን
    እናመሰግናለን ጌታ ሁላችንም ጎበኝን
    መምህርችን ፀጋ ያብዛለክ

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን
    ⛪እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ ባዓል የአመት ሰው ይበለን ከቅዱስ አባታችን ረዲኤት በረከት ይደርብን🕊🙏ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አቡየ ሰለሆኑም ቀኑ ደስ ብሎኝ ነው የዋለ❤

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 2 года назад +2

      ENKUWAE HABIRU ABTSEHANA SLE ABA GABR ENATEBHALE BKULTI NEZWR NERNA NABAU YMELSENA AMEN KBRTI ABTI

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 года назад +4

    መምህር ግርማና አንተ የመናፍስትን ስራ ማወቅ አለብን የምትሉት ለዚህ ነው። እውነት ነው ስንቱ ተይዟል !!! ስንት ነፋስ ዳነ , ፀጋህ ይብዛ መምህር

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ እኛንም እግዚአብሔር አምላክ እረድቶን ለስጋው ደው ያብቃን

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መሕህር ግሩም ነው ገጠመኙ
    አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 года назад +1

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲 እርሱ ሁሌም አሸናፊ ነው:: እናመሰግናለን መምህር በመንገድህ ሁሉ ሥላሴ ይቅደም 🤲አሜን🤲

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 года назад +2

    ልቦና ይስጠን የዛሬዉ ገጠመኝ ገርሞኛል እኔ ወንድሞ ወንድሞ መተት አርጎባት ብዬ ነበር ያሳብኩት ትምርት አግኜቼበታለሁ በርታ ደስ ይላል ፍፃሜያቸዉ ያሳምርላቸዉ ለኛም ያሳምር

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u 2 года назад +9

    ኤፍታህ ወለተ ማርያም ተከፈት ኤፍታህ በለኝ ጌታየ እንካን ደህና መጣህ መምህሬ

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 года назад +52

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እኳንደህና መጣህልን. እቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛንም የምንስማበትን የልባችንን ጆሮይክፈትልን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን አሜን

    • @user-ms7bd8hh9l
      @user-ms7bd8hh9l 2 года назад +3

      በጣም የምገርም ትምህርት ነው እንይ ከዝህ ትምህርት የተማሩኩት. አንዱ ቅንነት በጎኖት ካለን በኛ ላይ ደሞ እግዚአብሔር ስራው ይስራል ጌታይ ሆይ ቁኑ ልባና ስጠኝ

    • @user-kn9mw6ok9q
      @user-kn9mw6ok9q 2 года назад +4

      አሜን በእዉነት

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 года назад +2

      እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ መምህር

    • @user-up2xr1mv9p
      @user-up2xr1mv9p 2 года назад +3

      አሜን አሜን አሜን👐🌿

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 года назад +2

      Ethio 🇪🇹orhodox 🇧🇯orhodox

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +7

    ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ልዩ ገጠመኝ ነው መምህራችን በትምህርህ ውስጥ የምትመክረን ምክር የእውነት ፀጋውን ብዝዝዝት ያርግልህ ሽሽ አመት ኑሠየርልን❤💕💐

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 2 года назад +14

    እንኩአን ደና መጣህ መምህር ዛሬ አንደኛ ነኝ ኮመንተሮች

  • @fatmafatmah8748
    @fatmafatmah8748 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад +1

    ኣሜንን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ምክርህን ይቀጥል መምህሬ

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እስር ቤቱ ትምህርት መሰጠቱ በጣም ጥሩ ነው የእውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 2 года назад +2

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞

  • @ephratatesfaye9389
    @ephratatesfaye9389 2 года назад +3

    መምህር የዛሬው ተግሳፅ አሁን ላለሁበት መንፈሳዊ ህይወት ድካም ትክክለኛው ነው። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል
    አቤቱታ እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልቤን ክፈት ከአንተ ጋር ልኑር
    ወለተ ሰንበት ብላቹ አስቡኝ

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l 2 года назад +3

    ተመሥገን የኔ ጌታ ሥቱን አሠማኸኝ በህይወቴ ዘመን ሁሉ እድፈፅመው እርዳኝ ወለተ አረጋይ ወልደ ዮሀንስ እህቴ ወለተ ስላሤ ቤተሠቦቼን በሙሉ በፀሎታችሁ አሥቡኝ በሠላም ወደ ሀገራችን እድንገባ በሥደት ነው ያልነው፡

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች እኛ ከተኛንበት የሚያነቃ ካቀላፋንበት የሚያነቃን እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ነዉ እግዚአብሔር ይባክህ ያገልግሎት ዘመንህን ድንግል ማርያም ትባርክልህ

  • @sarhall2538
    @sarhall2538 2 года назад +16

    መምህር እኳን በሠላም መጣህ በእውነት ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ነገር ትምህርት አለው ብዙ ተምሪበታለሁ የነርሱን ልብ የከፈተ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ⛪⛪⛪

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x 2 года назад +2

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እኛንም ንሰሐ ለስጋ ደሙ ያብቃን 🙌 መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 🙌🙌🙌 መምህሬ በደብ ምከር እሺ ❤🕊

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l 2 года назад +2

    መምህር እኳን ደህን መጣህልን የምመሀህር ግርማ አግልጋሎት ተጀምርላ እሰት ሰልከችወ በዝ ፂፍልን🙏🙏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏 እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ያብቃን እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅ ነው ብዙ ቢፈትንም መንፈሱ እግዚአብሔር ግን ድል አድራጊ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን💒✝️

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 года назад +3

    እግዚኦ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰገናለን

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይስጥልን እኛም የምንሠማበትን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን
    እንኳን ለፃዲቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለአመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

    • @zadworku5369
      @zadworku5369 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይጠብቅልን ወንድማችን መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን ከነመላው ቤተሰብክ ዓመተ ገብርኤል በፀሎታችው አስቡኝ

  • @user-hy1bi8ko7v
    @user-hy1bi8ko7v 2 года назад +9

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን
    እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ ሰሞኑን ወደ ሀገር እገባለው እኔም በንስሀ እንድታጠብ ቤተሰቦቸንም እንዳነቃ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

    • @user-mo2so5xu2j
      @user-mo2so5xu2j 2 года назад +1

      በሰላም ግቢልን እህታችን ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብሽ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛ በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም የሰው መጨረሻ ሲያምር ነውና መልካም የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን በጣም ደስ ይላል

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 2 года назад

      @@DeaconYeabkal
      እሽ እርሶም ወደ እኔ ጎራ ይበሉ

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 2 года назад +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!ባለታርኮቻችን የእውነት እድለኞች ናቹ እግዝያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ከፈተና አውጥቶ ለዚ ክብር ያበቃቹ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ለሁላችንም ይድረስልን !።

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ትልቅ ስራ እየሰራ ነው ማረሚያ ቤት ለማስተማር ማሰብህ ይገርማል እረጅም እድሜ ኑርልን🙏🙏🙏

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ሰለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በማሃል ይሁን በመጨረሻ ሁሌ ምክር ተግሳፅ ያስፈልገናል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ

  • @hiruttube1
    @hiruttube1 2 года назад +2

    እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህር
    እግዚኣብሐር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በጣም እናመስግናለን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣክልን በስመአብ ሚገርም ነው ውስብስቡ እደው የሰውልጅ እለመንቃት ኮተታችን እደው ዙሪያውን የያዘው ገጠመኝ ግን እግዚአብሔር አላማ አለው የሚያነቃበት መገድ አለው እግዚአብሔር መልካም ነው!!

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 2 года назад

    በጣም ደስታ ደስ ይላል። እናመሰግናለን ። ትምህርት ስብከት ቢትጨመርበት እሰየው። ሰዓት ሲረዝም እንዲውም ይጠቅመናል። ዋናው አንተ እስከቻልከው። አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @kasanewdesalegn9223
    @kasanewdesalegn9223 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህ ወድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንዳተ አይነት አባቶችን እግዚአብሄር ያብዛልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አምላኬ ሆይ ሁሌም እዳመሰግንህ ፈቀደልኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን
    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад +1

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አንኳበሰም፣መምህራችን፣💚💛❤🙏🙏፣አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣👍👍

  • @user-mx3uc8jd3e
    @user-mx3uc8jd3e 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏❤👏❤

  • @hayemanottube
    @hayemanottube 2 года назад +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለአቦዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ ወደገጠመኙ ስጨርስ እመለሳለሁ ኤፍታህ ብዬ ጀምራለሁ የሁላችንንም አይምሮ ይክፈትልን

  • @haregyishak6874
    @haregyishak6874 2 года назад +2

    መምህር ተባረክልን ጸጋውን ያብዛልህ!ፈጣሪ ይርዳህ!ሺ ዓመት ኑርልን!

  • @Embete-
    @Embete- 2 года назад +1

    የዛሬው ለየት ያለ ነበር መምህርዬ። አስተሳሰብን ሰፋ ያደርጋል

  • @netsitube
    @netsitube 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ እውቀቱን ይጨምርልክ በእውነት በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለን መጥፎውን ነገር እግዚአብሔር ያርቅልን ለኛም ልቦና ይስጠን ወደቤቱ ይጥራን 🙏🙏

  • @ejegeshetu3200
    @ejegeshetu3200 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእናታችን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 года назад +2

    በጣም ይገርማል መምህሬ ይሄ እረኩስ ዳቢሎስ ስቶቻችን ከትዳር ለያየን በስላሴ ስም 😭😭ወይ
    #እኔም የደርጄ ትዳሬን ተበታተነ ብቻ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እድማር የፈቀደ መደኋኔ ዓለም ይክበር ይመስገን🙇💒💝💒💝🙏

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 2 года назад

      @@DeaconYeabkal አድርጌሻለሁ እማ

  • @user-wu8ce4sd6t
    @user-wu8ce4sd6t 2 года назад +1

    ለመፅሃፍ ምረቃው በሰላም ያድርሰን። 🙏🙏🙏

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 2 года назад +2

    Ameen ameen ameen

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን ለአባታችን አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል በሠላም አደረሠን አደረሳችሁ ። የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን።

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 2 года назад +3

    መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ክብርና ያልብስልን
    በእውነት ለእኛም ማስተዋል ያድለን
    ደበተራ እግዚአብሔር ይገሰጰህ

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 2 года назад +1

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋውህዶ።አዎ ምክር ያስፈልገናል መምህር፡ግን ቆም ብለን ማሰብ በጣም ያስፈልጋል. ................... እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 2 года назад

    አሜን በእወነት ይንቀልልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእደሜ ይጠብቅል አሜን እግዚአብሔር ወደመንገዱ ሰለመለሳችወ እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን እኛንም ይርዳን መምህር አንተን የመሰሉትን ያበዛልን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @TmaraA-on4is
    @TmaraA-on4is 5 месяцев назад

    እግዚአብሔርን ይመስገን ሰለሁሉም ነገር
    መምህራችን አባታችን ከእግዚአብሔር የተሰጠህን ውድ ስጦታችን ነህ
    እማፍቅር ትጠብቅህ ያሰብከውን ታሳካልህ
    ብዙ ጊዜ ኮሜት ለመፃፍ አልችልም
    ብቻ እግዚአብሔር ያበርታን ብርቱ እህት ወንድሞቸ እበርታ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 2 года назад +1

    የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 года назад +3

    መምህራችን እኩዋን በሰላም መጣህ

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 2 года назад +3

    አሜን፫ ተመስገን አምላክ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራንች ቃል ይህውቴ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እራሳችንን እድንመረምር ነው ያረጉን በውነት ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምሩት የምታቀርብት ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i 2 года назад +1

    እንኳን መጣህልን መምህራችን ኤርትራዊት ነኝ ከ ስዊዘርላንድ በጸሎታችሁ ኣስቡኝ ሁሉም ፕሮግራሞችህ እከታተላለው ደውዮ ላገኝህ እፈልጋለው

    • @user-ve7tf1pb9i
      @user-ve7tf1pb9i 2 года назад

      @@DeaconYeabkal ይሃው ተቀላቅያለው

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረስን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም የማሳዝን እና የማስደንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይገስፅህ የደብተራ መንፈስ የስቱን ሂወት አበላሸ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር

  • @user-gj5sm6lo8e
    @user-gj5sm6lo8e 2 года назад +1

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ባተ ብዙ ተምረናል መህሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ገጠመኙም በጣም አስተማሪ ነው እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ ያርገን

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 2 года назад +5

    ሰላምህ ይብዛ መምህራችንና የመምህር ፍሬዎች ለገባን የሕወታችን መቀየርያ መሳልል ጸጋዉን ያብዛልህ ከበቤተሰቦችህ እመብርሃን ትጠብቅህ ። የትላንትናው ፕሮግራም ኢየተከታተልኩ ነበር እና በትግርኛ ፕሮግራም ብታዘጋጅ መተባበር እችላለሁ ፡ ካባድም ቢሆን ብዙ ሰው ጠፍተናል የቛንቛ ችግር ወይ ተተርግሞ በፍላሽ ለቤተሰብ ማዳረስ ብንችል ኣምላክ ያግዝህ ።

    • @roha9947
      @roha9947 2 года назад

      ጥሩ ሓሳብ ነው እኔም ሁልግዜ እንደዛ ያስባለው ብዙ ኤርትራውያን እሰጣለው ግን ኣማረኛ ሲለ ሆነ ኣይሰሙትም ግን በጣም ብዙ ሰው የው የሚጠፋ ያለው በዚ መንፈስ እባክህ መምህረይ እኔም ላግዝህ እችላለው ከፈቀድክልኝ

  • @user-wk6vo6ow8d
    @user-wk6vo6ow8d 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
    ሙምህራችን እናመሰግናለን🙏💟💟

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 2 года назад +1

    Egziabeher yemesgen memehrachen
    Slehum neger Egziabeher yemesgen
    Bedme betsega yetebekeh kenemela betesebeh yageleglot zemeneh yebarek amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    መምህሬ ፈጣሪ ይባርክህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር የሁሉም ሰው አስተማሪ ነክመምህሬ ዘመንክ ይባረክ ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @tewhdawitgual6413
    @tewhdawitgual6413 2 года назад

    የሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን ቃለሒወት ያስማልን እግዚኣብሔር ይፈትናል የምትችለው ፈተና ነው የሚስጠው እና የወንድማችን ትዕግስት እና ጽናቱ ግን የሚገርም ነው እና እግዚኣብሔር መጨረሻውን እግዚኣብሔር ያሳምርላቹ ወንድሜ በጽሎትህ አስበን

  • @dagimtadesse5146
    @dagimtadesse5146 2 года назад +1

    ብርታቱን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እህታችን ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ መምህር በእውነት ድንቅ ነገር ነዉ እያስተማርከን ያለከው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ ከገዘመኝ በኃላም ምክሩንም ቀጥልበት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ሰምተን የምንድንበት የምንለወጥበት ያድርግልን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ።ከእያንዳንዱ ታሪክ ጀርባ እጅግ ብዙ ትምህርት እና እውቀት የመንፈስ ጥንካሬን እንማርበታል ።ሁሌም አዲስ ሁሌም ለምለም ነገር ነው ምናገኝበት ። እጅግ ድንቅ ነው ያወቀ ተጠቀመ የምታውቁአቸውን ጠቁሙ በተለይ አሁን አሁን ጊዜአችንን በአልባሌ እና በማይረባ ፓለቲካ ብሎም ማን ምን አለ በሚል ከምናሳልፍ እንዲህ እንማር ። ይህ ፕሮግራም ሲቀርብ እንዴው እንደተረት ተረት ልቦለድ ሳይሆን ።ቆም እያልን ምን የነፍሴን ዋጋ አገኝሁ ?እያልን በማስተዋል ይሁን ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 2 года назад +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-if8nz7tn2y
    @user-if8nz7tn2y 2 года назад +1

    ⛪️ይገርማል ! የመምህር ተማሪዎች እየተማማርን በርቱ እንበርታ ስለ ኢትዮጵያ ፀልዩ ። መምህሬ ምክሩ ይቀጥል ።💚💛❤⛪️

  • @senaittilahun6706
    @senaittilahun6706 2 года назад

    መምህሬ እንኳን ደና መጣህ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ምክሩም በዚው ቢቀጥል እወዳለው ገብረ ፃድቅን ወለተ ሚካኤልን ወለተ መድህንን በፀሎት አስቡን❤

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 2 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እሜገርም ነዉ እግዜአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @user-vi4nw1ht1d
    @user-vi4nw1ht1d 2 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጣም ኣስተማር የሆነ ገጠመኝ ነው በጣም እናመሰግናለን እህታችንም ባንች ምክንያት ኣድርጎ እግዚኣብሔር ወንድምሽም ባለቤትሽም እንድሁም በዙርያቹ ያለ ሰዎች እንድድኑ ምክንያት ሁናችዋል ያችን ገዳም በመግባትሽ ለበጎ ሆነ በል እና ምስትም ቅድስ ቁርባን ስለ ወሰዳቹ በጣም ደስ ብሎናል ወንድማችንም ለቅድስ ቁርባን ያብቃህ የንተ የሆነች የህይወት ኣጋርህ እግዚኣብሔር እራሱ ያመልክትህ ለምእመናን ያስተምራል ብላቹ ወደ እኛ ስለ ኣመጣችህልን እጅግ እናመሰግናለን

  • @sarasara-wf7bd
    @sarasara-wf7bd 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላን አሜን✝️🤲 እኔ እከታተላለሁ ስለማይመቸኝ እያለፈኝ ነዉጅ በጣም ነዉ የምከታተለዉ

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 года назад +1

    ሽር ላይክ👍👍👈 አድርጋቹህ አድምጡ እህት ወድሞቸ በዚህኳን እናግዘው ለእኛ ስንት መሰዋት ከፍሎ ነው የሚያሰተምርን እቁ መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን የኛ መካሪ የኛ እቁ የኛ አባት ፀጋ ብዝዝት አድርጎ ይስጥህ ቸሩ መድሀኒያለም🙏🙏🙏

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ጥሩ ትምህርት እና ጥሩ ምክር ነው መምራችን እግዚአብሔር ያኑርልን
    አሜንንንንንንን

  • @almazhidru1987
    @almazhidru1987 2 года назад +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ በጣም እምገርም ገጠመኝ ነው ለእነርሱ ህይወታቸውን ያስተካክላቸው ጌታ የእኛንም ህይወት ያስተካክለው በእውነት ኣሜን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ec6uh6fj1i
    @user-ec6uh6fj1i 2 года назад +3

    ሰላም ለንተ ይሁን መምህራችን ገጠመኙም ምክሩም አይጠገብም በርታ ቀጥልበት ዝማሪ ማላእክት ያስማልን

  • @lanarak3585
    @lanarak3585 2 года назад

    በጣም እኔም መምህር ሳሙኤር አስረስን በጣም እምወደው ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌም መምህር ኮመንት ስፅፍልህ ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ግን ተከታታይህ ነኝ ረዥም እድሜ ያትዝምልን

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @Tsh1250
    @Tsh1250 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +2

    _ኮመንት ለመፃፍ ሳስበው ከየት ልጀምር እያልኩት ገራ ተጋባሁት ወይኔ ምን አይነት ታሪክ ነው በጌታ ሰው ምን አይነት አስተሳሰብ አለሁ በክርስቶስ አንድ መሆኑን ለምን አያስተውልም የሰው ልጅ ክርስቶስ እኮ ስፈትረን ዘር ቆጥሮን አይደለም በምሳሉ ሰው አድርጎን በመልኩ ፈጠረን እኛ ግን በዘረኝነት ተነካክሰን ምድሩን ሞልተናል ሰላም ፍቅር ደስታ የለም መለያየት መገዳደል ብቻ ሆኗል ስራችን እግዚአብሔር እንደት ወደ እኛ ይምጣ???? ይሁንና እሱ አምላካችን ቸር ነውና በቸርነቱ ብዛት ይማረን ይቅርም ይበለን በእውነት በጣም ከባድ ነው ዘረነት እኛ ዘራችን ክርስቶስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን እንጂ ይህች ምድር ምን አይነት በሽታ ላይ እንደ ደረሰች አላውቅም ግን ግን ግን 😢😢😢😢 ይህ ገጠመኝ ባይሆር ባንሰማ ኑሮ ምን ይውጠን ነበር????? እስኪ ልብ በሉ በገጠመኞች ምክንያት የሰምት ሰው ህይወት ሰላም አገኝች የስንቱ ትዳር በእግሩ ቀጥ ብላ ቆመች የስንቱን ህይወት ወደ ስጋው።ደሙ ለንስሀ አበቃ አረ በእውነት እግዚአብሔርን ማመስገን አለብን የእግዚአብሔር ስም ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ ይክበር ይመስገን በእውነት እኔ ሁሌም።ሳስበው ድንቅ ይለኛል የእግዚአብሔር ቸርነት በእዚህ በክፉ ዘመን ውስጥ ሁኜ አንተን እንዳስብ ስለ አርረከኝ አመሰግናለሁ ጌታዬ 😢😢😢😢 የሰው ልጅ መውደቅ እንዳለሁ መነሳት አለና እነዚህ ሰዎች ከወደቁበት ሰለ ተነሱ እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር ቸርነት ነውና ከዛ ሁላ ፈተና ያለፉት በእውነት ሁላችንም ማመስገን ያለብን እግዚአብሔርን ነው መምህሬ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ የኔ ውድ አባት የእማ ፍቅር ወዳጅ እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ መምህሬ ለእርሶ ምንም ቃላት የለኝም አንደበትም የለኝም ስለዚህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እርሶን ስለ ፈጠረ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ስግደትና ዝማሬ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 እውነት ህማማትን የሰማሁት በትረካ መልኩ ነው ተራኪ ኢዮብ ዮናስ ነበር የተረከው እጅጉን ደስስስስስስስ ይላል እሱን ህማማትን የደረሰው ሰው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለት በእውነት መምህሬ እውነት ነው ብዙ መምህሮች አሉ የመጡበትን ርዕስ አስተምሮ ሌላ ነገር ውስጥ ሳይገቡ ቃሉን ብቻ አስተላልፉ የሚወጡ መምህሮች አሉ እውነት እኔ ብዙ መምህሮችን አዳምጣለሁ የገባኝን ተቀብዬ ያልገባኝም ወይንም እላፊ ቃላትን የሚናገሩትን ትቼ ብቻ መልካም አገልጋዮችን ያብዛልን አገልጋዮችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የኔ አባት መምህሬ እናመሰገናለን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ እውነት ነው በሚያስተምርበት ትምህርት ሰው ምን ተማረ ምንስ ተለወጠ የሚለውን ነገር ማወቅ አለበት መጨረሻው ላይ የተናገራችሁት ንግግር በትክክል መምህሬ ኑሩልን የእኘ ትሁት ቅን አስተዋይ እንቁ መምህራችን መምህር ተስፋ ሥላሴ እማ ፍቅር አንደበታችሁን ታለመለምልን በእውነት 💔👂🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾_

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምክ ይብዛልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የሚገርም ትምህርት ነው እውነትም መወለድ ቋንቋ ነው እንደ አንተ አይነት መምህራን ያብዛልን ስርመማስን ቅጠል መበጠስን በአሚዛሬክ መንፈስ ተይዞው የሚያስተምሩትን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው
    እግዚአብሔር ይመስገን በስጋ ታስሮ በነፍስ እንዲፈቱና እግዚአብሔር እንዲያውቁ ያደረሳጋቸው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እውነት ሁሉም ቢቀየርኮ የሚታሰርና ወንጀለኛም አይገኝም ነበር

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 2 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ አማኑኤል መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @mihretalemu9955
    @mihretalemu9955 2 года назад +2

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህል
    የመመህርን ትምህርትና ገጠመኝ የምተከታተሉና የምትማሩ በሙሉ እኛንምን ለስጋወደሙ ለንሠሀ ያበቃዘንድ በፀሎት እንበርታ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በውጭው ያለነው መፀሀፉን እንዴት በገኘነው

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x 2 года назад

    እንኳን ደና መጣክ መምህራችን ሁሌነው የማዳምጥክ ስራ እየሰራው ብዙ ነገር ተምርያለው እግዚአብሔር ለሀገሬ በሰላም አብቅቶኝ በቤቱ አገልጋይ ያድርገኝ እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን 🙏🙏🙏

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Год назад +1

      ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አቤት የሆነብህን ይቅር በለን አባት ሆይ ብቻ መጨረሻው ደስ ይላን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 2 года назад +1

    አሜን፫ በእዉነት እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ለማደርግ የክፉ ስራ የሚሰሩትን ሁሉ ይያዝልን የደተራ መፈስ ይምታልን በሰዉ ልጅ ህወት የሚጫወት አምላክ ይገስስዉ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 года назад +2

    በጣም ይገርማል እኔ መታት ነዉ የመሰለኝ ግን ቡዳ በዝ ዳራጀ ይሰራል ፈጣሪ አልቀነል እንዳ መታት እኮ ነዉ የልጁ ስሰራ የነበራ እናቶቻችን በምስጥር ስያመልኩ ኖሩ ዛሬ መዘዛቾ ለኛ ታራፋ መምህራችን አንተን የሰጣን ፈጣሪ አምላክ ይመስገን ታስፋ ሰትቆርጥ አስታምራ ዛሬ እልፍ ልጆች አፋራ ያልሰማ ስማ ልብ ከአሌ ልብ ባል ዛሬ ከልታለወጥን ነጌ የኛ መሆኑን እርግጣኛ አይዴለንም ጆሮ ስጡ👈

    • @elenimelaku4858
      @elenimelaku4858 2 года назад

      Besmam sentachen ankahen memher kalehiwot yasemalen

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w 2 года назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እንቁ ፈጣሪ እንንተ አይነት ሠው ያብዛልን

  • @user-fx7hd9gu6v
    @user-fx7hd9gu6v 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማር ያም ልጅ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-st4tp3cl4j
    @user-st4tp3cl4j 2 года назад +2

    መምህር ዛሬ እንዴት ደስ የሚል መልእክት ነው ያስማሀን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቀጥልበት እባክህ ምክርህን ማብራርያውን ድንቅ ነው እኔ ከልቤ ስለምስማህ ይመስለኛል በምክህ ራስን ነው እምፈትሽው ድንቅ ነው እባክህን ሁሉጊዜ ምክረን የፈለግ ይስማ ያልፈለገ ገጠመኙ ስምቶ ያቁመው መብታቹው ነው እኛ ግን እሚጠቅመም ነገር ስለሆኑ ሁሉም ነገርህ መስማት እንፈልጋለን ግሩም ገጠመኙ ነው በእግዚአብሔር ስም ስንት ነገር አለ በየቤቱ አቤት አምላኬ ሆይ ደብተራውች እግዚአብሔር ይገስፃቹሁ ኡፍፍፍፍፍ

    • @user-st4tp3cl4j
      @user-st4tp3cl4j 2 года назад

      @@DeaconYeabkal እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አብሮ አደረስን እሺ

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 2 года назад +1

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በምትልከው ገጠመኝ እየተለወጥንበት ነው በእድሜ በፀገጋ ያኑርህ

  • @Makii631
    @Makii631 2 года назад +6

    እንኳን በሰላም መጡልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የተዋህዶ እንቁ

  • @erhlaadds3199
    @erhlaadds3199 2 года назад

    መምህራን እድሜ ዘመን ሁሉ ይብዛልህ እኔ በጣም እየተማርሁበት ነው አንድ ቀን እኔም እንድንቀርብ እርግጥ ነኝ ግን በፀለትህ አስበን በጣም እየተጨነቅሁን ነው አፀደ መርያምብለህ በፅሉትህ አስበኝ

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 года назад

    እጅግ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህር ግን የሚከብድነዉ ከዚህ ህይወት ያገኘሁት ትልቅ ትምህርት ነዉ ለካ አንዳዴ መጠራጠር ጥሩ ነዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад

    መምህረ እድሜ ጤና ይሰጥልን እኛንም በሰው አገረ ያለነውን ለአገራችን በቅተን ለንሰሀ ያብቃን በጣም 🙏