Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

EOTC TV | ኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና ቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ገዳም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2022

Комментарии • 558

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n Год назад +176

    የኛ አባቶች እኮ እንቁዎችናቸው ደፋሮች የእምነት አርበኞች እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-cm5gv9yn2p
      @user-cm5gv9yn2p Год назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው የኛ አባቶች እንዲህ ናቸው

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Год назад

      የሚገርመው ህዝቡ ንቃተ ህሊና ምን ያህል እንደሆነ ያሳዝናል አሜሪካን እንግሊዝ ሌላው ኢሮፕ ተዋቶ ቤተክርስቲያን ተገዝቷል በሙሉ እርስ በእርሱ ተጣልቶ በዘር ተከሶ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ የባሰ የሚያጣላ አንዱ ዘር በዚህ ሳምንት ሌላው በዚህ ሳምንት ተብሎ ተወሰኖ ቄሱም ዲያቆን ህዝቡ ቤተ ክርሰቲያን ማምለክ ሳይሆን ችግር ላይ አይደል ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለደሀው ገዳማት ህዝብ ምን ይጠቅመዋል መገዛቱ ለተወሰነ ሰው ይጠቅማል ለደሀው አይጠቅምም

    • @talkingeez3512
      @talkingeez3512 Год назад +2

      username ላይ መሀረነ የሚለውን መሐረነ በሚል አስተካክዪው

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Год назад +241

    በዚህ ደስ ያላለው ዳቢሎስ ብቻ ነው ተመስገን እግዚአብሔር

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i Год назад +3

      እውነት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 Год назад

      በሁለት፡ሰማዕት፡ስም፡አንድ፡ገዳም፡መሰየም፡ይቻላል፡???

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Год назад +6

      ከደሀ አገር ብር በዶላር ቀይሮ ኢንቢስት ከማድረግ ኢትዮጵያ ውሰጥ ያለውን ደሀ መርዳት አይሻልም አሜሪካን እንግሊዝ ኢሮኘ ቤተክርስቲያን አማኝ ቄስ ዲያቆን ተከፋፍሎ በተራ አይደለ የሚቀደሰው ያሳዝናል

    • @Zagoy7952
      @Zagoy7952 Год назад +2

      እያየናቸው ነው ምድረ ዲያቢሎስ የቅናት መንፈስ ያለባቸውን በዚህ ድንቅ ገዳም

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 Год назад +3

      ምን እዳቢሎስ ጋር አስኬደሽ ዮኒ ማኛ(መጋኛ) ሞጣ ሽክና አፍ ሰው ነን ብለው የሴይጣን ስራ የሚሰሩ የእሸቱን ስራ ሲኮንኑ

  • @Tube-ug4ot
    @Tube-ug4ot Год назад +71

    የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው። ለፍጻሜ ያብቃልን

    • @belayineshseleshi8636
      @belayineshseleshi8636 Год назад

      አሜን አሜን እግዚአብሔር የመሥገን

    • @MekuriaTegne
      @MekuriaTegne 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ለአብ

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Год назад +68

    እልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በህይወቴ እንደዚች ሁለት ቀን የተደሰትኩበት ቀን የለም ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይችላል ሁሉንም ያደርጋል ጥላት ሊያጠፋን ሲጥር እንበዛለን ተመስገን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የአለም ብርሀን ናት

    • @elamyosef243
      @elamyosef243 Год назад +2

      ለሀገርም ክብርና ኩራትም ነው

    • @user-lx1rf8zb1o
      @user-lx1rf8zb1o Год назад +1

      @@elamyosef243 በትክክል ተስፉችን ነው

  • @weinshetgessessie3327
    @weinshetgessessie3327 Год назад +52

    ለዚ ድንቅ እና ቅዱስ ስራ ያነሳሳችሁ እግዚአብሔር መስገን! እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን የኖህ መርከብ ያርግልን በጣም ያስፈልገናል እና እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን!❤❤❤

    • @mezgebefantu1842
      @mezgebefantu1842 Год назад

      Amen amen amen betam des ilal fetaren yemesgen yengem yeberkat tekafay yedirgan zend fekadu yehun Abetachen berektoti yedarbiyen

  • @mekbibtilahun533
    @mekbibtilahun533 Год назад +2

    ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ከናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ሰሙ ይመስገን !!!

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 Год назад +10

    ማነዉ እንደኔ በደሥታ ያለቀሠ እሥኪ ጠላት እርርርርርር ይበል አሜን አባዬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ፡፡

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Год назад +12

    የአለም ህዝብ የሚድንበት የእግዚአብሔር ተአምር የሚገለፅበት ይሁን

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 Год назад +14

    ተስስቶ ለምርቃቱ ያብቃን የድንግል ልጅ🤲🙏🤲🤲🙏🥰

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Год назад +31

    እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እጅግ በጣም ደሰ ብሎናል እግዚአብሔር ይመሰገን እሼ በጣም እናመሰግንሀለን በሐገረ እሰራኤል የጥንት አባቶቻችን ያቆዩልን የምንኮራበት በኢየሩሳሌም የገደሙልን ገዳም አለን አባቶቻችን ሲወሱበት የኢትዮጵያ ርሰት ሆኖ እሰካሁኗ ድረሰ አለ አሁን ደግሞ አባቶቻችን በሐገረ አሜሪካ ድንቅ የሆነ ቦታ ፈጣሪ ይርዳችሁ አባቶቼ እናንተን ያቆይልን ሰይጣን ዲያቢሎሰ በቅናት እየተንጫጫ ነው ይንጫጫ የተዋህዶ ልጆች በርቱ ገና ተዋህዶ ከፍ ትላለች

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Год назад +15

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ: እግዚአብሔር ይመስገን: እመቤታችን ክብሯ ይስፋ🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +20

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን

  • @user-xt9ef3pz8d
    @user-xt9ef3pz8d Год назад +32

    የሱ ስራ ግሩም ነዉ / ስፍቱ አንድ ሙሉ ሀገር ማለት ነዉ ባጠቃላይ ቲኒሾን ኢትዮጲያ ብያታለዉ 😍🙏🙏🙏 ፍጻሜዉን ለማየት ያብቃን 😍 ደጁንም ለመረገጥ ያብቃን 🙌🙌

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Год назад +16

    እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምረው በረክትዎ ይደርብን ብፁዕ አባታችን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Год назад +17

    አምላኬ ሆይ በምን ቃላት ላመስግንህ ??? ወገኖቼ አረ በምን ቃላት ይገለጻል ይህ ደስታ???? እኛ ኢትዮጵያውያን እንዴት እድለኞች ነን??? ሁሉን ማረግ የምትችል ሀያሉ ጌታችን እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ🙏🙏🙏ይህን የተቀደስ ስራ ለማስፈም እርዳን 🙏❤🥀💐🌻🥀

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h Год назад +22

    አሜን አባታችን 🙏🙏🙏 እናሳካዋለን we are all over the world Orthodox Christian አባታችን ደሰታችን ወደር የለውም ተመሰገን አምላኬ 🙏🙏

  • @user-df2iq7mh6c
    @user-df2iq7mh6c Год назад +9

    እኛ ባሪያወቹ እናስባለን የሠማይ አምላክ ያከናውናል❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Год назад +1

    ቅድት ሰላሴ ይመስገን❤❤❤ የአባቶቻችንበርከት ይድርሰን

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +9

    በእውነት ሻጩም የሚመሰገን ነው ገንዘቡን ለበጎ ያድርግለት በነፃ ማለት ነውኮ እግዚአብሔር ይስጠው
    ብፁዕ አባታችን እንኳን ደስ አለዎት
    የዶንኪ ቲዩብ ባለቤት እሸቱ መለሰ እና ባልደረቦቹ በዚህ መልካም ስራ የተሳተፋችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ🙏🙏🙏

  • @Userfortruth
    @Userfortruth Год назад +39

    በዓለም አደባባይ እምነት፣ ኩራት የሆናችሁን አባቶቻችን ሆይ እኛ ስለ እናንተ ማለት የምንችለው "እግዚአብሔር በፀጋ በእድሜ ይጠብቃችሁ"!!! ነው። በረከታችሁ ይደርብን!

  • @berket2497
    @berket2497 Год назад +23

    ክብሩን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይውሠድ
    ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እንኳንም ደስስ አላችሁ ወገኖቼ⛪💯

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Год назад +12

    አሜን ፫ ብፁዕ አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 Год назад +1

    ውይይይ ተዋህዶዬ የእኔ ስንዱዬ ቆንጅዬ እመቤት ከኢትዮጵያ ሊያጠፉሽ ሲሞክሩ ጊዜ በኢትዮጵያ እና በዓለም ተንሰራፋሽና ቁጭ አልሽ? እሰይይይይይይይይይ እድግ በይልኝ ያስፈፅምሽ

  • @yosephgebretsadik7927
    @yosephgebretsadik7927 Год назад +1

    ይህ በጣም ከመጠን በላይ ድንቅ የሆነ ታሪክ የሚሆን ቅርስ እደሚሆን ተስፋ አደርጋለዉ። እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd Год назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጡታው
    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርልን
    አባቶቻችን በንሜ በጤና ይጠብቅልን
    እማምላክ ወላዲተ ቃለ በምላጆዋ አትለይን

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 Год назад +2

    እልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏💒💕

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Год назад +21

    ግሩም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ለፍፃሜ ያብቃልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ❤️👏

  • @golgota2123
    @golgota2123 Год назад +4

    ዳቢሎስ ቢንጭጫም የተዋህዶ ልጆች ደስታችን ወደር የለውም ከብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለመድኃኒአለም ይሁን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ እግዚአብሔር በሚያውቀው ግብረ ሰዶም በዚህ ገዳም ያጠፋልናል

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Год назад +5

    እሰይ ደስ ይላል በርቱልን ትውልድ ከግብረሰዶም ሚድንበት ይውንልን የሚጫጫው ምናምኑነው በመስቀሎት ገፁፁት አባታችን እኛንም ባርኩን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን ብጹዕ አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን
    ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር አምላክ በሰዎች ላይ አድሮ ቤቱን ይስራ

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Год назад +5

    ቃላት አጣሁ ከሌሎች ተጫራቾች እኛን መርጠው ለሸጡልን ሰዎች እግዚአብሔር ይስጣቸው

  • @shhhhhh3225
    @shhhhhh3225 Год назад +4

    በእውነት ባለ ራዕይ አባት ነዎት። በረከትዎ ይድረሰን።

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይህን ድንቅ ስራ ላደረገልን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት መጨረሻውን የሳምርልን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад

    ስለ ሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር በፍጥረቱ ሁሉ ይክበር ይመስገን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ
    በእውነቱ በጣም ነው ደስስ የሚለው ተዋሕዶ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ገዳማቶች በመላው አለም እንዲህ በገንዘብም በጸሎትም በሃሳብም ለምትተባበሩ ሁሉ ክብር ይገባችኋል በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫
    የገዳሙን ፍጻሜውን ያሳምረው አሜን አሜን አሜን

  • @zinashayalew7423
    @zinashayalew7423 Год назад +5

    የሰው ልጅ የእረፍት ቦታ የእግዚአብሄር ቤት ቤተ ክርስቲያን በመሆኑ እግዚአብሄር አምላክ ስራውን አስፈፅሞ የበጎቹ መሰብሰቢያ ያድርግልን ፍፃሜውንም ያሳምርልን ከእረፍቱ ውሃ ምንጠጣበት ያድርግልን

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Год назад +3

    እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ፈቃድ በአይኔ ለማየት ጓጉቻለሁ በጣም ደስስስስስስ የሚል ገዳም ነው የሚመሰረተው ብዙ ትውልድም እንደሚድንበት እና የአብነት ተማሪዎች እንደሚወጡበት አልጠራጠርም።💚💛❤

  • @yonastube8069
    @yonastube8069 Год назад

    የጅማሬው ባለቤት እግዜአብሔር ፍጻሜውንም ያሳምርልን ከምንምም በላይ በጣም ደስ ይላል

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Год назад

    ያስጀመረ እግዚአብሔር የሚያስፈጽመውም እርሱው ነው፤ የቅድስተ ቅዱሳን ሐገር ኢትዮጵያ በሐገረ አሜሪካ ገዳማትን እንድትገነባ የፈቀደ አምላክ ሁሌም ምስጉን ነው እጅግ ድንቅ ነው ለዝህ በረከት መታደም መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k Год назад +2

    ስለሁሉም ነገር የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ ይላል❤💒💚💛❤🙏

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Год назад +8

    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳየን ያሳምርልን የስጣቹ እግዚአብሔር በእጥፉ ይስጣቹ አባታችን ቡራኬዎ ትድረስን

    • @somabahrain6233
      @somabahrain6233 Год назад +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад

    ደስ ይላል አባቶች ይህን ትልቅ ስራ ልፕትውልድ ሰለሰራችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ነገር መስራት ይቻላል ብዙ መሬት አለው ጤፍም ብዙ ነገር ራሱን ውጪም በህዝብ ዩሚተርፍ ቦታ ከብት በግ የተለያዪ ፍሩት አትክልት ማምረት ይቼላል

  • @destadesta64
    @destadesta64 Год назад +3

    ስለሁም ነግር እግዚአብሔር ይመስን ፈጣሪሆይ ይህ ያተ ድቅ ስራነዉ ⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @suraphelojohannes5780
    @suraphelojohannes5780 Год назад +1

    ስራው መልካምና የተቀደሰ ነዉ ትውልዱ የሚድንበት ወደ መሰወረቱ የሚመለስበት ነው::
    በአሜሪካ ያለው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ችግር ውስጥ ከገባ ብዙ ጊዜ ሆኖታል አሁን እግዚአቢብሄር በፈቀደ ቀን መፍትሄ የተገኘ ይመስለኛል: ግን የገዳሙ ስያሜ ላይ ያልገባኝ ነገር የቤቱ ባለቤት እያለ ለምንድ ነዉ በሱ አገልጋዮች ስም የተሰየመው እግዚአቢብሄርን በስራህ ሁሉ በኩራት አክብር ይላልና

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Год назад

    የብፁዕ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን ምርቃታቸዉ ይድረሰን በእግዚአብሔር ቸርነት የአባታችን ጥያቄ በኢትዮጵያዉያን አገራችንንና የኦርቶዶክስ ሃይማኖቶችንን ወዳድ ሁሉ በእርግጠኝነት በአጭር ጊዜ ዉስጥ በፈጣሪ ቸርነት ይፈጸማል ይገዛል የእኛም ይሆናል በተቻለ የገንዘብ ማሰባሰቢያ አድራሻ ይለቀቅ ብፁዕ አባታችን ከበረከቱ እንድንሳተፍ ስለ አደረጉልን ጥሪ ከነመላዉ ቤተሰቤ እናመሰግናለን።

  • @-freegeneration9011
    @-freegeneration9011 Год назад

    ሁሌም በረከቱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @xciteali30
    @xciteali30 Год назад

    በጣም ነዉ ደሰ የሚለዉ እግዚአብሔር ፍፃማዉን ያሳየን

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Год назад +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰይጣን ተበሳጭቶ አፉን ከፍቷል እኛ ደግሞ በእግዚአብሔር ሀይል እናሸንፈዋለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ብጹእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርልን በድጋሚ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Год назад +3

    በስመአብ እጅግ በጣም ውብ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስገን የእግዚአብሔርን ሥራ ድንቅ ነው ፍፃሜው ያማረ ያድርገው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተመስገን።አባታችንእድሚጢናዪስጦት

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Год назад +3

    አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ashenafisolomon8590
    @ashenafisolomon8590 Год назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልለ
    ጠላት ሰይጣን ቅጥል ይበል
    እናቴ ቤተክርስቲያን ገና ታብቤለሽ
    ወንድማችን እሸቱ ፈጣሪ ይባርክ

  • @tigistamare1811
    @tigistamare1811 Год назад

    የኛ አባት በረከታችው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙌 እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Год назад

    በምን ቃል ላምሰግንህ አመላኬ ክብር ላንት ይሁን 🙏🙏🙏

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад +2

    እንሰጣለን አባየ ይሄን እድል ማግኘት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንሰጣለን ይሄን ቦታ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት እንፈልጋለን 8million በጣም ትንሺ ብር ነው ሁሉም ከተባበረ ከዛ በላይ ማውጣት ይችላል ይሄ ደግሞ ምንም ጥርጥር የለውም እግዚአብሔር የጀመረውን እርሱ ይጨርሰዋል በረከታቸው ይደርብን😳😳😳😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Год назад +1

    አባታችን በረከት ይድረሰን ይህ ገዳም ለኛም ለልጆቻችንንም ያስፈልገናል አባታችን እኛ ነን ችግራችን ህመማችን የምናዉቀዉ እና እግዚአብሔር ይጨመርበት ለኛም ለኤርትራዉያነነም ጠቃሚ ነዉ የድርሻችን እንወጣለን

  • @tinaye964
    @tinaye964 Год назад +6

    እግዚአብሔርን ይዘን እንደ ጀመርን እግዚአብሔር ይዘን እጨርሰዋለን የድንግል ማሪያም ልጅ አያሳፍርንም

    • @melkammengistu1821
      @melkammengistu1821 Год назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤️ የሰጠንን ይባርክልን!!!
      እንዴት እግዚአብሔር አምላክ ይወደናል ይህ ቦታ የመላው ኢትዮጵያውያን ሀብት ነው ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹
      አባታችን በረከትዎ ይደርብን ✝️ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Год назад +1

    እግዚአብሄር ፍፃሜውን ያሳምርልን

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 Год назад +7

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Год назад +1

    አሜን አባታችን፡ እግዚአብሔር ከእርሰዎ ጋር ይሁን ፤ ያከናውንለዎት።
    ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆን ነው እንጂ አንድ አገር የሚያክል ቦታ በሰው አገር ላይ በሰዎች ብቻ የሚታሰብ አይደለም፡ ከኢትዮጵያ ውጭ ካለው ገዳማት ይህ ትልቁ ነው፡
    አባታችን እንደገለጹት ይህ በነጻ እንደማግኜት ነው፡ ከቦታው ትልቅነት አንፃር ዋጋው በጣም ትንሽ ነው፡ ይህ ገዳም ተመስርቶ እግዚአብሔር የሚፈቅደው መንፈሳዊ ስራ መስራት እንዲጀምር ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን በፀሎት እናሳስባለን።

  • @Kidistmylove
    @Kidistmylove Год назад +2

    ፍጻሜውን እግዚአብሔር ያውቃል እኛም እንታዘዛለን

  • @user-ve6me7no7s
    @user-ve6me7no7s Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ መጨርሸዉን ያሳምራልን

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Год назад +1

    መድሀንያለም መጨረሻውን ያሳምርልን።የዚህን ደስታ እምናቀው እኛ በሀገረ አሜሪካን በስደት እምንኖር ምእመናን ነን። በዚሁ ቦታ ልጆቼን ይዤ ለመምጣት ያብቃኝ🙏🙏🙏

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Год назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው

  • @hanatelahun8474
    @hanatelahun8474 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የአምላካችን ስራ ድንቅ ነው የድንግል ልጅ ረድቶን ሁሉ ነገር ተሳክቶ ለማየት ያብቃን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሑሉም ነገር ፍፃሜውን ያሣምርልን 🙏🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +3

    እፁብ ድንቅ ግሩም የእግዚአብሔር ስራ

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 Год назад +2

    በጣም ደሰ ይላል !! እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @gechethiopia6151
    @gechethiopia6151 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሠገን በረከቶ ይደረብን አባታችን እሜን አሜን

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Год назад +1

    በጣም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው :: ይህ በ8ሚሊዬን የማይታሰብ ነው እግዚአብሔር ጅማሪውን ያሳምረው ☝️☝️☝️🙏🙏🙏

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን ቸር አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ድንግል ማሪያም ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው ይህንን በመስማታችን

  • @konjittadesse9438
    @konjittadesse9438 Год назад +1

    የጌታዬ እና የመድሀኒቴ ደም የተረጨበት ቦታ የትኛውም አለም ላይ ቤቱ ይታነጻል

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Год назад +1

    እጂጉን አጂጉን ከመደሰቴ የተነሳ እመብርሀንን ይሄን ቦታ በህልሜ ከልጄ ጋ ሰጎበኛው ነበር ማርያምን እንዳትስቁብኝ ውሰጤ በጣም ሀሴት ሰላደረገ ነው መሰል እግዚያቢሄር ይመስገን ውድ ኦርቶዶክሳዎያን እንኳን ደስ አላችሁ አለን🙏🙏🙏😂

    • @makiabebe4211
      @makiabebe4211 Год назад +1

      አብሀምን ያየህውን ትወርሳለህ ነው ያለው አንቺም ያየሽውን እንዲሁ በእውን ታይዋለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያሳየን

  • @amelekebede9569
    @amelekebede9569 Год назад

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እባካችሁ አድራሻውን አስቀምጡልን

  • @user-fj2bp8ci7x
    @user-fj2bp8ci7x Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለዚህ ለተቀደሰ ስራ ስላሰባሰበን በዚህ መልካም የተቀደሰ ሃሰብ የሚወራጨው የጥንት ጠላታችን ዲያብሎስ ነው የተዋህዶ ልጆች እኛ እንበርታ የመዳም ቅመሞችንም ያበርታን የበረከቱ ተካፋይ እንሁን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በጣም ደስ ብሎናል በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 Год назад +2

    መጨረሻውን ያሳምርልን። ያበርታችሁ።

  • @senai974
    @senai974 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይመሰገናል በአለም ላይ ሑሉ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏💒☦️💚💛❤️

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Год назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በጣም ግሩም ነው

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Год назад +1

    አንተ ምን ይሳንሃል ስምህ ካፅናፍ እስከ አፅናፍ
    የተመሰገነ ይሁን አልቆ ደግሞ ለማየት ያብቃን
    ብፁህ አባቶቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን
    ያርዝምልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tesfayemisgana9204
    @tesfayemisgana9204 Год назад +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
    እግዚአብሔር ያበርታን🙏
    ፍጻሜውን ያሳምርልን🙏

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Год назад

    እግዚአብሔር ብርታቱንና ፍፃሜውን ለማየት ያብቃን

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n Год назад

    የኔ ውብ ሀገር የኔ ውብ አባቶች የኔ ውብ ቤተክርስቲያን እንደትመታደልነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @surafelbirhanu1134
    @surafelbirhanu1134 Год назад

    አማን እግዚአብሄር ይርዳን ይፍቀድልን አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Год назад +1

    መደሀኒአለም የኞ ሊረገው ነው የተጀመረው ገንዘብ ባልሰጠም አግዚአብን በጾለት እጠይቃለሁ ፈጣሪ ያሳካልን

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን! ተተኪው ትውልድ ላይ ለመስራትና ሰው ለማዳን ነውና ብጹዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ምኞታችን ነው እንዳሉት ብዙ መስራት ይቻላል ይሳካል እግዚአብሔር ክብር ይግባው!!!

  • @wubitkonjo3824
    @wubitkonjo3824 Год назад +1

    እግዚአብሕር የተመስገን ይሁን ሌላ ምን እላለው

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 Год назад +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፍጣሜችን ያሰምርልን እንደ ደስ ይላል

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c Год назад +1

    እግዚአብሔር የፈቀደው ስለሆነ ነው እንጂ በዚህ ዋጋ መገኘቱ በጣም እርካሽ ነው
    መገኘቱ እራሱ ታህምት ነው
    መጨረሻውን ያሳምርልን🙏
    የትቀደስ ሐሳብ ነው💚💛❤️🙃👏

  • @misganawasres1443
    @misganawasres1443 Год назад

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን፡፡

  • @world12384
    @world12384 Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል በጎ ሀሳብ ነዉ እግዚአብሔርን በሱባኤ ጠይቁት ሀሳባችን ይህ ነው ፈቃድህ ነው ወይ እዚህ እንዲሰራ በሰላም ተጀምሮ ይጠናቀቃል ወይ ብላችሁ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ጠይቁ ።

  • @alemzewde1824
    @alemzewde1824 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ክቡሩ የስፋ ለመደኒያለም
    በታም ነው ደስ የሚለው🎉❤❤❤❤❤❤
    እልልልልል

  • @mahimediatube4121
    @mahimediatube4121 Год назад +1

    ይሕን ያደረገ አምላክ ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Год назад

    አባታችን ቡራኬወት ይደርብን ይህ በጣም ድንቅ ነው በዚህን ዘመን ይህን ትፕስፋ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад

    ደስ ብሎኛል ።በእውነት በውጪ ያሉ ወገኖቼ ትልቅ መፅናኛ እንዲሆን እግዚአብሔር ያዘጋጀው ነው ።መጨረሻውን ያሳምርልን።

  • @asterkebede5255
    @asterkebede5255 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሁሌም ለትውልድ ታምር ያደርጋል አባቶቻችን በርከታቸው ይድርብን 🙏❤

  • @user-pi3kw3rs9b
    @user-pi3kw3rs9b Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናንተ አይነት እንቁ አባቶችን የስጠን ልዑል እግዚአብሔር ፍጣሜውን ያሳምርልን እመብርሃን ትርዳን በእውነት ደስ ይላል

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Год назад +13

    ስለ ሁሉም ነገር የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን አባቶቻችን በየዘመናቱ አሻራ እያስቀመጡልን ይሔዳሉ ብፁዕ አባታችን የማይታመነውን ያውም በምድረ አሜሪካ ለትውልድ የሚተላለፍ ትልቅ ቦታን ደፍረው ይሄን ደስታ ስላሰሙን ደስ ብሎናል
    ወንድማችን እሸቱንም ሁላችንም በፀሎት እናስበው ወንድሜችን እሸቱና ጎደኞችህ። የሰራችሁት ሥራ ሁሌ እናት ቤተክርስቲያን ስማችሁን ታወሳለች ሁሉም የዶንኪ ቱዪብ አባላት ሰጪዎች እግዚአብሔር ስማችሁን በሰማይ አምደ ወርቅ ይፃፍ 👏👏👏። አባቶቼ ፀልዪለት ይሔን ባህሪ እንዳይለወጥ እሱ ባደረገው የገቢ ማሰባሰብ የተበሳጨ ሰይጣን እና ሰራዊቱ ናቸው እነሱ ቢጮሑም ሥራው ዕቅዱ የመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ ተሰርቶ እውን ሆኖ አምላካችን ያሳዬናልና
    ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቡራኬዎትም ይድረሰን እንኳን ደስ አለዎት👏👏👏👏👏👏

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Год назад

    ይህ የእግዚአብሔር ስጦታም ነው በዚች በቀውጢ አለም ላይ ስትኖር እንዲ አይነት መንፈስ የሚያረካ ቦታ ለመስራት ያነሳሳችሁ ጌታ ይባረክ. አሜሪካ የምንኖር ሁሉ ይህ ያስፈልገናል!! በጣም ደስ ብሎኛል. ❤