የዓመቱ ምርጥ ቲክቶከር አሸናፊ በርጠሚዎስ ሽልማት ሲወስድ! _ በመድረክ ላይ አለቀሰ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 222

  • @Ethio-sweet4em2one8v
    @Ethio-sweet4em2one8v Год назад +47

    ለመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ ምርጫ ተደረገ - ሁሉም ምርጫወች እንደዚህ ቢሆኑ ደስ ይላል

  • @TigistEthiopia-q1s
    @TigistEthiopia-q1s Год назад +20

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ከምንም በላይ ከፍታን የሰጥ እግዚአብሔር ማምስገን እንዴት ደስ ይላል

  • @EndefqergnaAydelem
    @EndefqergnaAydelem Год назад +31

    ከሰራዊት ፍቅሬ እጅ ሽልማት መቀበል ስሜቱን አሰብኩት። በርጠለሚዎስ የኛ ጀግና ይመችህ። ይገባሃል የምርህን ደክመሀል።

  • @FrehiwetChale
    @FrehiwetChale Год назад +4

    የኔ አባት የኔ ጀግና ይገባሀል ሠማአቱ ካተጋ ይሁን

  • @Dokimas_tube
    @Dokimas_tube Год назад +5

    እርግጠኛ ሆኜ ኮሜንት ላይ ባገኘሁበት ሁሉ እየፃፍኩ ነበር የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ትክክለኛ ምርጫ አቦ ይመችክ😊

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Год назад +3

    የጃቴ ኪዳነምህረት ልጅ !!!

  • @TewodrosIsrael-vl6pt
    @TewodrosIsrael-vl6pt Год назад +15

    NBC Ethiopia የሚገርም የ TV Channel ነው፡ በርቱልን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +9

    በርጠ ሚ ዎስ ው ስጤ ነህ ይ ገ ባ ሀል 👏🎉👏❤️❤️❤️

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +15

    ጎበዝ ነዉ ይገባዋል❤

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Год назад +81

    ይገባዋል ሁሉም እንደሱ ቢሆኑ አሉ ደግሞ ከባህል ያፈነገጠ ነገር ሚሰሩ በተለይ ሴቶቺ ጌታን ጭራሺ አትመጥኑም

  • @TigistEshete-i3n
    @TigistEshete-i3n Год назад +8

    ይገባዋል በጣም ነዉ የሚቸለዉ በጣም ነዉ የሚያዝናናኚ ትለያለክ🎉🎉🎉

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +2

    ዩቲን ስላዋረዳቹልን እናመሰግናለን የኛ አሰዳቢ

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ Год назад +2

    ከምንም በላይ እግዚአብሔር ይመስገን ማለቱን💒💒💒💒💒

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +2

    እኛስ እነዚ አዝጎች ሲያዝጉን የከረምንበት ሽልማት የለንም

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z Год назад

    በርጠሚዎስ እንኳን ደስ አለህ አድናቂህ ነኝ

  • @REZ_On21
    @REZ_On21 Год назад +1

    ፕሮግራም መሪው ይንቀለቀላል... ምን አለ ብታስወራው ፐስማምዬ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉❤❤

  • @kalkidanabekalyenat4289
    @kalkidanabekalyenat4289 Год назад +2

    ጀግና ነው የምረ ይገባዋል የምረጦች ምረጥ ነው በረጠሚዮስ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤congra🎉🎉🎉

  • @የSለMኦN
    @የSለMኦN Год назад +31

    ሰውን ያነሳል ያቆማል በሁሉ ፊት ያከብራል። መድሀኒአለም በስኬት መንገድ ይገናኛችሁ

  • @mee5g207
    @mee5g207 Год назад +2

    he deserved . he is very talented and creative, congra Bertmios keep it up

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Год назад +4

    ይገባሃል ❤❤❤❤ vot ስላረቁቅም ደስ ብሎኛል ❤️ እሄ ጅማረክ ነው በርታ

  • @Selam00009
    @Selam00009 Год назад +1

    ጀግና ነህ በረጠሚዮስ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Год назад +26

    እማማ ዝናሽ ምትባል ትንሽዋ ልጄ ይገባታል የአመቱ ምርጥ ቲክቶክ በህጫን እውቀትዋ

    • @YabsraNgus
      @YabsraNgus Год назад

      ጭራሽ አይገባትም

  • @Hik-t5p
    @Hik-t5p Год назад +1

    ይገባዋለሰ❤❤❤

  • @Abel_dn
    @Abel_dn Год назад +33

    ሚገርም ጭንቅላት አለው ተወዳጅ ልጅ ይገባዋል

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 Год назад +1

    ይገባሀን እኔኳን አልጠቀምም ግን እግዚብሄር ይመስገን ስላልህነው❤🎉 ዛሪም ዘወትርም ይመስገን።🎉❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад

    አቤት ደግ አምላክ ስትችልበት ጎበዝ በርታ ገና ብዙ ታያለህ

  • @Roza-t1u
    @Roza-t1u Год назад +5

    ይገባሀል የኔ ፀባየ ሰናይ

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 Год назад +2

    አቤት ዩቲ አደገኛ ንዴት ነው ፊትሽ ላይ ሚነበበው😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @emutube2300
    @emutube2300 Год назад

    ቪድዋችሁ ምን ጥራት የለውም 😟

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Год назад +7

    ይገባዋል ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ስራ ነው የሚያቀርበው ❤❤❤

  • @Ethiopian5573
    @Ethiopian5573 Год назад +5

    በርጠሚዮሰ💪💪💪❤❤ይገባዋል

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus Год назад +6

    😂😂😂 ስንት ህፃናት እናቶች በረሀም በሚሞቱባት አገር ይሄ ሁሉ ግርግር ምድረ አሳፋሪ ሁላ አሽቃባጭ 😂😂😂

  • @SelamHabtamu-j3p
    @SelamHabtamu-j3p 11 месяцев назад

    የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Год назад

    ይገባዋል ጎበዝ ልጅ ነው congra bro

  • @KalkidanAddisu
    @KalkidanAddisu Год назад

    ስወድህ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @natshoa
    @natshoa Год назад +3

    ይገበዋል 🙏🙏🙏

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ Год назад +16

    አይይይይ ኢትዮጵያያ እንደው ምን ይሻላችሁዋል ግን ማፈሪያዎች ስንት ህዝብ በተራበበት ሃገር ቀልደኞች

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Год назад +3

      በጣም ላለዉ ይጨመርለታል ሆነ ነገሩ

    • @Yaredesh
      @Yaredesh Год назад +2

      ሁሉም ስራ አቁሞ ስለተራቡት ብቻ ይወራ ሁሉም ነገር ሁላ ወደተራቡት ይዙር?
      እንደዛ ከሆነ ከወር በኋላ ሙሉ ሀገር ይራባል።
      ምንም ይሁን ምን የሚሰራን አበረታታ ስርቆት ካልሆነ በቀር።

  • @Kedst12
    @Kedst12 Год назад

    Yene jegan yegabhl ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BitaBita-d9g
    @BitaBita-d9g Год назад +3

    ይገባሀል የምር ላንተ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 Год назад +3

    ጎበዝ በዚህ ቀጥል ይገባሀል

  • @KidistAbebe-xg7ql
    @KidistAbebe-xg7ql Год назад

    Ygebahall❤❤❤

  • @MihiretuAyele-bv8yy
    @MihiretuAyele-bv8yy Год назад

    Berti yigebahal ❤❤❤

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Год назад +1

    ይገባዋል ❤❤❤❤

  • @Kedst12
    @Kedst12 Год назад

    E/g yitebakak yene Anabasa🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ

    ይገባዋል🙏🙏🙏

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 Год назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AdiyosBoom-bb9od
    @AdiyosBoom-bb9od Год назад

    ይመችሽ broo

  • @abhope12
    @abhope12 Год назад

    ይገባዋል የምንግዜውም ምርጥ ሰው

  • @tseditese2093
    @tseditese2093 Год назад

    Bertemiosye swedhko yene chewa🥰🥰

  • @AlemMe-q7i
    @AlemMe-q7i 3 месяца назад

    ይገባሀል ማርያምን

  • @Tigireda
    @Tigireda Год назад

    ምርጥ የአመቱ ጭገራም 😴😴😴😴😴

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ Год назад

    ይገባሃል 🎉🎉🎉

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Год назад

    ይገበዋል ምርጥ ልጅ

  • @SaraAlemu-d9z
    @SaraAlemu-d9z Год назад

    ❤❤❤❤ይገባዋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @MehbubaNaser
    @MehbubaNaser Год назад

    yigebawal ❤❤❤❤

  • @SBSMAN-mz7bc
    @SBSMAN-mz7bc Год назад +10

    ይገባዋል እነ ሴቶቹ ያስተማሩት ብልግና ብቻ ነውውውው ከሱ ተማሩ ምደረ ገለባ

  • @luli_yalu
    @luli_yalu Год назад

    we love you bertemyos❤️‍🔥

  • @merjanmahdi
    @merjanmahdi Год назад

    He’s the only one 1️⃣ 🎉🎉☝️

  • @tup6492
    @tup6492 Год назад +3

    ስወዳሁ ❤❤

  • @genayal4277
    @genayal4277 Год назад +2

    በረከትን ነበር የጠበኩት

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Год назад +1

    በጣም እወደዋለሁ ይገባዋል

  • @Yididiya-r1v
    @Yididiya-r1v Год назад

    Wow we like you bertamios good luck❤❤❤❤

  • @ናኑ
    @ናኑ Год назад

    ይገባዋል❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +2

    በጣም ይገበዋል አንደኛ ነው

  • @eyasucheshikedargeeyasucheshik
    @eyasucheshikedargeeyasucheshik 11 месяцев назад

    beritimios is greatest tik toker ever to me

  • @adug4088
    @adug4088 Год назад

    እመነን ቀጣይም አንተ ነክ🎉❤

  • @muchmusicalesnocopyrightmusic
    @muchmusicalesnocopyrightmusic Год назад +2

    He is talented and deserves it

  • @Meron-sv5bw
    @Meron-sv5bw Год назад

    ygebawal bewnt 💖💖💖💖💖💖

  • @ፋቅር-ቘ6ቘ
    @ፋቅር-ቘ6ቘ Год назад

    ተባርኩ ሰው ደስሲለው ማየት ደስ ይላል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Год назад

    ይገባዋል ስት ዘረኞችበተሸለሙበት መድረክ ልጁን ለማሳነስ መሞከር ያሳዝናለሰ

  • @fikermehirete7275
    @fikermehirete7275 Год назад +1

    Yegbawale bertmewose❤❤❤❤❤❤❤

  • @adigutatarek3955
    @adigutatarek3955 Год назад

    edme. lemedamoch qimem. meto bersent. benesu. birtat. new. temelkach. nachew❤❤

  • @amanualeandualem9272
    @amanualeandualem9272 Год назад +1

    የምር በርጠምወስ ይገበዋል ቀዶ ጥግና እያግደረኮ እሱን ነበር ህመሜን ያስረሳኝ bro Congratulations

  • @edelg2938
    @edelg2938 Год назад

    Emama zenshi muslima lij best nebrrech betashanife arfe neber

  • @yadoDbirr
    @yadoDbirr Год назад

    oooooooooowyenga ebd yigebawal🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamselu
    @selamselu Год назад

    Bertemiyos forever

  • @bergenebassa5674
    @bergenebassa5674 Год назад

    ይገበዋል

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ

    ዋው

  • @HyatHmzab-ks7of
    @HyatHmzab-ks7of Год назад

    መብረክ መርጠኒውሰ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Год назад +1

    የናንተ ካሜራ ጥራት ድምፅ ይስተካከል ሀሳባችሁ ጥሩ ነው በርጠሚወስ ይገባካል

  • @almazgudeta940
    @almazgudeta940 Год назад

    Yigebwal 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻 bro

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 Год назад +8

    ትክክለኛ ሽልማት ነው ለልጁ ይገበዋል ለፍቷል

  • @meshethio
    @meshethio Год назад

    interesting

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 Год назад +3

    Muslim gazetegna des tyaleshi masha Allah

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 Год назад

    ኧረ ደግሞ አስተዋዋቂው ምን ይመስላል😡😡😡 የሆነ የኢሬቻ ዛፍ ነው ሚመስለው ሲያስጠላ😡😡😡

  • @estif4604
    @estif4604 Год назад

    300000ሽዋን ግን ምን ልያረግባት ነው

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Год назад +2

    ኧረ ብዙ የምሻለሙ በጎ አድራግዎች ብዙ አሉ የተሉ ግማሹ ግም ላይ ጊዜያቸውን የምያጣፉ ናቸው

    • @lil_519
      @lil_519 Год назад

      I appreciate that dude 🫡gen sedebun men ametaw 🙄🤔

  • @hafizfrhan
    @hafizfrhan 5 месяцев назад

    ደራሲ ዳይሬክተር ቢሆን እረ እነዚህን ሁሉ ባለሰጦ አሰባስቦ አለም ጉድ ሚያስብል

  • @joakin5191
    @joakin5191 Год назад +1

    well deserved award

  • @bezatube2740
    @bezatube2740 Год назад +1

    Yemer yigebahale Egziabhern maskedemeh hulem kef yadergehale

  • @selamfenta1883
    @selamfenta1883 Год назад +1

    Host yemtadergut 😊besmam lelagize bedemb telemamedu fukekr adregachut

  • @finefreshfunny1891
    @finefreshfunny1891 Год назад

    hayuti mnew endi angebegebat yesu meshelem??????

  • @kokoba1686
    @kokoba1686 Год назад +1

    💚💛❤😍 5:38

  • @Lozamariam12
    @Lozamariam12 Год назад

    I wish mota was one of the nominees 😂

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 Год назад +4

    Bertemios አንደኛ ይገባሃል

  • @mareykashone4126
    @mareykashone4126 Год назад +1

    Feeling of other tiktokers

  • @hawaaragaw
    @hawaaragaw Год назад

    ይገባዋል የኔ የሣቄ ምንጭ

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 4 месяца назад

    ሀያት😂😂😂😂😂😂ምቀኛ ወፍራም

  • @helutadele263
    @helutadele263 Год назад

    Yegebahal🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉