የቲክቶክ ይዘት ፈጠራ ውድድር ሽልማት 2016 | | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 288

  • @deborahteshome2084
    @deborahteshome2084 Год назад +127

    ye Yuti nass fit yayew manew?

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 Год назад +23

    ማስተር አብነት እንኳን ደስ አለህ ከዚህም በላይ ይገባሃል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fannuelgulelat4551
    @fannuelgulelat4551 Год назад +4

    best editing and effects 1:46
    best charitable person 28:29
    best dance performance 44:57
    best discovery vlog 1:11:52
    best inspirational content 1:30:17
    best sustainable peace contents 1:37:03
    best informative content 1:41:18
    best health and medical content 1:45:59
    best dress 1:52:26
    best live streamer 1:57:11
    funniest comedy skits 2:01:38
    women funniest comedy skits 2:04:58
    creator of the year 2:35:52

  • @hiwi9
    @hiwi9 Год назад +8

    የመዳም ቅመሞችን አመስግኑ እነሱ ናቸዉ እዚ ያደረሷቹ ❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад +1

      መች ወለታ,ያቃሉ,ለመሳደብ አፋቸው ክፍት ነው ለምስጋና,አይሆንም ቢያቁትማ የሁሉም እዝህ መድረስ የመዳም ቅመሞች ነን ለሀገርውጥም ጨምሮ የኛ,አስተዋፆ አለው ተረዱን, እውነቱን ለማውቅ,ደሞ አዋዜን ይከታተሉ አለምነው ዋሴ ያለውን ስለስደተኞች

  • @masssmart2823
    @masssmart2823 Год назад +24

    Yuti nas ...ሞንም አያስቆጭም እንቶ ፈንቶ ነገር ነው እኮ የምትሰራው

  • @samrawittesfaye9697
    @samrawittesfaye9697 Год назад +23

    LUAL DESERVES IT!!!!! SO HAPPY FOR HER SHE IS SO UNDERRATED , YES YES YES YES 🥳🥳🥳🥳🥳

  • @eyobadugna9375
    @eyobadugna9375 Год назад +3

    best advice from Dr. Wodajeneh 👏👏👏

  • @melatyilma7912
    @melatyilma7912 Год назад +18

    የሰዉ ደስታ ሊያስደስተን ይገባል yutinass

  • @Absalatabebe
    @Absalatabebe Год назад +5

    መልክተኛው ወይ ባላደራው ነበር መሸለም የነበራቸው

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh Год назад +34

    የምን ሞጣ የምን ዪኒ ማኛ አነሱ ማግለላችን ከምንም በላይ አዘጋጆቹን ያስመሰግናቸዋል

  • @KotekotemaTube
    @KotekotemaTube Год назад +16

    ማስተር አብነትና ደክተሮች በመሸለማቸው ደስ የሚል ነገር ነው ሌላው ግን ፕሮግራሙ ምንም አይስብም ፣ያንዳንዶች ፊትማ አይወራ 😮

  • @Adnankd123
    @Adnankd123 Год назад +5

    Master Abinet is goat❤

  • @AmanuelAbraham-mv8vp
    @AmanuelAbraham-mv8vp Год назад

    Master Abinet Great person ❤ humble

  • @yordanosasmamaw9871
    @yordanosasmamaw9871 Год назад +1

    ባላደራው???

  • @yoniMan-h5e
    @yoniMan-h5e Год назад +7

    Abd.k በጣም የውሀ አሪፍ ድምፅ ያለው ልጅ ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የምእር እውነቴን ነው❤❤❤❤

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 Год назад +7

    ኢቫ ብቻዋን ብትመጣ አታሸንፍም 😂😂😂

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Год назад +5

    ወይ ኢቫ😂😂😂
    ዩቲ😂😂😂😂 አቺ ስትጨረጨሪ እኔ ደስታዬ

  • @enkuwanabroaderesenamensam1593
    @enkuwanabroaderesenamensam1593 Год назад +30

    አርቲስት የትናየት የተባረከች ሴት ማስተር አብነትን መሸለሟ አስደስቶኛል ይገባዋል የትናየት ተባረኪ

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው Год назад +18

    መልክተኛው የኔ ጀግና

    • @hilina-nu7uq
      @hilina-nu7uq Год назад +1

      እውነት ነው

    • @dareeaskdarbelay
      @dareeaskdarbelay Год назад +2

      ተሸለመ እንዴ

    • @በእምኒጌታቸው
      @በእምኒጌታቸው Год назад

      @@dareeaskdarbelay አይ እጩ ነበረ ግን አልተሸለመም ግን ሁሌም የሰው ፍቅርን እንደተሸለመ ነው ።

  • @sofiaseid4295
    @sofiaseid4295 Год назад

    Master Abinet you deserve bro, keep up z good work!

  • @HiwotGezahegn11
    @HiwotGezahegn11 Год назад +17

    Mussie solomon❤Master Abinet❤Bertemios❤Lual❤

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 Год назад +4

    Best live streamer????And hayuti silaleteshelemech menadedua yegeremachu she is the OG eko tiktok kejemerut wist i hope next time yuti.

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 Год назад +1

    በኢትዮጵያ የቀን መቁጠሪያ 2016 ነው 2023? ኢትዮጵያ ውስጥ መስሎኝ ያላችሁት ያዘጋጃችሁተ። የራሳችንን ባህል ቋንቋ የቀን አቆጣጠር እንጠቀም። የሽልማቱን ዘርፉም በእንግሊዘኛ ሳይሆን በአማረኛ ቢሆን። best charity person/best artist /poet/painter ምን አስፈለገ በራሳችን ቋንቋ ከአማረኛ በተጨማሪ በሌሎች ቋንቋም ጨምሮ ማድረግ ይቻላል።

  • @mekedasmekedas5412
    @mekedasmekedas5412 Год назад +5

    እደ ማስተር አብነት ይብዛልን እና መልክተኛው ለችግር ደራሾች ናቸው❤

  • @tenayetadesse3035
    @tenayetadesse3035 Год назад +11

    Bertemiyose Yate beka u deserve more the creative one🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @tamiratayehu84
    @tamiratayehu84 Год назад +8

    እረ ጉድ እንዴት እሸቱ መለሰ ስንት ነገር የሰራ ነገሩ ይህ የወደቀ ጥርቅምቅም ፕሮግራም አይመጥነውም እናተ ግን ትገርማላቹህ ደደቦች

    • @birhanmiesene085
      @birhanmiesene085 Год назад

      እሸቱ ቲክቶከር አይደለም ዩትዩበር ነው መለየት ልመዱ😂

    • @MenorDeg-x9r
      @MenorDeg-x9r Год назад

      ስድቡን ምን አመጣው

  • @berndselu3760
    @berndselu3760 Год назад

    ከበርጠሚዮስ ቀጥሎ e.x.o.d.u.s መው vote ያገኘው so ለምንድን ነው lual የተመረጠቺው?

  • @mengistubisrat7157
    @mengistubisrat7157 Год назад +11

    The only tiktokers I enjoy watching
    1. Lual
    2. Bertemios
    3. Jara
    4. Friday

  • @HawiFira
    @HawiFira Год назад +19

    Bertemios yigebahal🎉🎉🎉

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ Год назад +5

    በዝግጅቱ ላይ ትንሽ አስተያየት ልስጥ የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር ማስተር አብነት መሆን ነበረበት ቁም ነገር የሚሰራ ለተቸገሩት ደራሽ እሱ ሆኖ በህመምተኞች ላይ የሚቀልደው ልጅ የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር አድርጎ መሸለም አግባብነት የለውም ሌላው ፕሮግራም መሪዎች ላይ መደማመጥ የለም ሁለቱም በአንድ ላይ ሲያወሩ ነበር ሌላው አለባበስ ላይ ምን አለበት በአገራችን ባህል ብንኮራ አሁን እስቲ ያቺ ፌንጣ የመሰለች ልጅ ምን አይነት ባርኔጣ አድርጋ ነው የመጣችው🤣🤣 ምን ነበረበት ባገሯ ባህል ብትኮራ ካሜራ ማኑ ግን ተንኮለኛ ነው በምርጥ አለባበስ ሽልማት ላይ ለተወሰነ ደቂቃዎች እሷን አሳይቶ ሌላኛዋ ቺክ አሸነፈች🤣🤣🤣የደነገጠችው አደነጋገጥ በዘራቹ አይድረስ ክው ነው ያለችው የሷ ስም የሚጠራ መስሏት ሳቅ አብዝታ ነበር🤣🤣🤣🤣ዩቲናስ አለማሸነፏ ተናድጃለው ለማንኛውም አይዞሽ ዩቲናስ እኔ እሸልምሻለው 😂😂

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 Год назад +1

    ወይ ቱሪዝም ሚኒስቴር አገሬን በዳንስ ሰጥቻቸዋለሁ ጉድ ነው ዘንድሮ 😆

  • @TadesseFentaw-z9q
    @TadesseFentaw-z9q Год назад +5

    #ማስተር አብነቴ ይገባሃል ❤❤❤❤big Respct

  • @RahmaMohammed-q1n
    @RahmaMohammed-q1n Год назад +1

    መድረክ መሪዎቹ እንቅልፍ ያስመጣሉ ባጠቃላይ ፈስ ፈስ የሚል ብሮግራም ነው

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 Год назад +3

    የገባሀን መስተር አብነት ስወድህ❤🎉

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Год назад +2

    ሰራዊት እና ዶክተር ወዳጀነህ እንዴት እዚህ የማይረባ ቦታ ይገኛሉ

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ Год назад +12

    rache መውሰድ አልነበረቨትም
    ዩቲ ናስ ንዴትሽን ተቆጣጠሪ እንዲሁም ኢቫን 😂 አትናደዱ
    በርጠሚወስ እንኳን ደስ አለህ እድግ በል ❤

    • @AlemtshayeTola-ks1li
      @AlemtshayeTola-ks1li Год назад +2

      Yache lemn esti tenager or tenageri men yadergal kifat er betam yedebiral fetari yeker yebelachu

    • @dureti7986
      @dureti7986 Год назад

      Denezzzzz

    • @netsimesfin
      @netsimesfin Год назад +2

      ለምን በደንብ ነው እንጂ የሚገባው ደስ ብሎኛል ስለተሸለመ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ Год назад

      @@AlemtshayeTola-ks1li ምንም አልሰራም

    • @AlemtshayeTola-ks1li
      @AlemtshayeTola-ks1li Год назад

      @@ሰላም-ቸ1ጠ er tesastekal yeseral bedenb selmatayew yehonal inji ena idel kesetechiw leu medeset naw yan yahel metfo adelem sorry gin🙏

  • @darmyeleshaa5560
    @darmyeleshaa5560 Год назад

    Congratulation Rache Tesfaye !!

  • @mametube6654
    @mametube6654 Год назад

    where is HACKERS award?

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ

    ሴቶቹ ግን ምን ሆነው ነው ይሄ ሁሉ ሜካፕ የምር ከጉርጓድ የወጣች አይጥ ነው ምትመስሉት😊

  • @birhanetibebu-tb9sj
    @birhanetibebu-tb9sj Год назад +5

    በነገራችን ላይ ስትሰዳደቡ የነበራችሁ ቲክቶከሮች እዚህ ስትገናኙ ምን ተሰማችሁ📢

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u Год назад

      እኔም መቼ ለመቼ እዚም ልጀምሩ ነዉ እያልኩ መጠበበቄ😂😂😂😂😂😂

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 Год назад

    Best Dance performance, best charitable person, best discovery VLOG, best musician / producer..... እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ሁሉ በአማረኛ ቢነገሩ ኢትዮጵያዊነትን ያንፀባርቃሉ የፈረንጅን ከመገልበጥ። እንግሊዘኛ ካልሆነ የሰለጠንን አይመስለንም። ቱሪዝም ሚኒስተር ከቱሪዝም መስህብ አንዱ ቋንቋ እና የቀን አቆጣር ስለሆነ ስለሆነ እሱ ቢስተካከል።

  • @orangestudio6701
    @orangestudio6701 Год назад +1

    ስድቡስ ?

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Год назад

    Continue more language worldwide❤🎉

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Год назад +10

    Bertamious 🙏

  • @tubeyeramaw_lewel_9272
    @tubeyeramaw_lewel_9272 Год назад +1

    Nice master abenet ❤

  • @dagemtaddesse7293
    @dagemtaddesse7293 Год назад +2

    Very nice on the next award sound effects and mic levels should be adjusted

  • @ElifazShumgesa
    @ElifazShumgesa Год назад +6

    Yehama ye hizb mircha ayedilm except Bertemios and lual , Abinet

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Год назад +1

    ሙሴና አብነት ምርጦቼ ሽልማቱ ሲያንሳችሁ ነው beg respect

  • @nunuye141
    @nunuye141 Год назад +8

    eva ahunm berasua alem lay nech😅😂😂 ymechish

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Год назад +1

    ማስተር አብነት ራቼ በጠለሚዮስ Congratulations ❤❤❤❤ ይገባችሁአል በተለይ ማስተር አብነት ውድድር ውስጥም መግባት አልነበረበትም እሱ ብቻውን ሁሌም አንደኛ ነው እድሜ ይስጥህ ኑርልን ❤❤❤❤❤መሴ ይገባሀል እንኳን ደስ አለህ እንዲሁም Dr ሶፎንያስ ትለያለህ ይገባሀል ለምትጠየቀው ጥያቄ ሁሉ መልስ የምትሰጥ ልዩ ሰው ነህ ይገባሀል እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይሄንን መድረክ መሪ የሆነ ጨበሬ ግን ሁለተኛ እንዳናየው መበጥበጥ ብቻ ነው ስራው😂😂😂😂ናፒ አውቆአል ልጁ እየለፈለፈ እንዳስቸገረ ሄዶ ማይኩን ተቀበለው እኮ 😂😂😂😂

  • @tigistdiriba8069
    @tigistdiriba8069 Год назад +2

    መድረክ መሪዎቹ መናበብ ይቀራችሗል
    ፀጉራሙ ልጅ ደግሞ አላሶራ አልከው እኮ

  • @mahletbeyene2345
    @mahletbeyene2345 Год назад

    Congratulations Rache bagaa gamadee ❤❤❤❤❤❤

  • @yonasabera1457
    @yonasabera1457 Год назад

    host yemiadergut aychlum neber, ye programun debab atefut

  • @hagarehd
    @hagarehd Год назад +25

    bertemios❤❤❤

  • @RezikaWerku
    @RezikaWerku Год назад

    Manew master Abent des yelal😊

  • @bereketdesign8914
    @bereketdesign8914 Год назад +49

    መድረክም መሪዎቹ ምንም አልቻሉም😢

    • @Davit_Qal
      @Davit_Qal Год назад +2

      እኔ ብቻ ያስተዋልኩዋቸው መስሎኝ ነበረ

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 Год назад +1

      ግርማ ሞገስ የላቸዉም

    • @mahi5125
      @mahi5125 Год назад

      esu bicha aydelem yakuaretalu sew
      @@hiwet__dagne4697

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u Год назад

      እያታለመመድ ነዉ መሰላኝ😂😂😂😂😂ጀለስዉች

    • @ethiopiatube7446
      @ethiopiatube7446 Год назад

      ውይ ጭንቅላት ነው ሚበጠብጡት ከባንዱ ጋር😮

  • @YehabkeBirhanie-kg2eo
    @YehabkeBirhanie-kg2eo Год назад +16

    ሽልማት እንዲህ አይዘጋጅም ለሚለው ጥሩ ማስተማሪያ ነው።

  • @kalkidanyeabsira7266
    @kalkidanyeabsira7266 Год назад +7

    የተሸለሙት ሰዎች በኔ እይታ ይገባቸዋል በተለይ በርጠሚዮስ ዩቲ ግን ምን ሆና ነው??????????????????????????

  • @beyondmotivation3975
    @beyondmotivation3975 Год назад +1

    Afro head stage host, you should have to be awarded too. What a potential dude!?

  • @hamidmuze5387
    @hamidmuze5387 Год назад

    BINYE 100,000 yetal?

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Год назад +7

    በፈጣሪ ዩቲ ቅናቷ ፊቷ ላይ ያስታውቅባታል ካሜራ ማኖቹ ግን ተንኮለኞች ናቸው 😂😂😂😂😂

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 Год назад +2

    ሙሴ ሰለሞን እንኳን ደስ አለህ🎉

  • @mama-wb4jz
    @mama-wb4jz Год назад

    Gra yegebaw program mnm des aylm

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Год назад

    Congratulations 🎉 dr sofniyas

  • @drfsh
    @drfsh Год назад +4

    It is disappointing how professional contributions are ignored at all labels even though we dedicate our time to help the public. I hope you would include those contributing in the healthcare in the future 😊!

    • @mengistubisrat7157
      @mengistubisrat7157 Год назад

      እስቲ አለፍ አለፍ አድርገህ እየው ፣ ሳታይ አታውራ

    • @Truth658
      @Truth658 Год назад

      Go check 1.44.20 it’s all about the docs

  • @klovemys7062
    @klovemys7062 Год назад +4

    ማስተር አብርነት❤🙏🙏

  • @tigestbekele5143
    @tigestbekele5143 Год назад +7

    camera man gen men asbha nw finally lay Yuti nass focus aderke gen 😂😂😂

  • @hayu684
    @hayu684 Год назад +3

    የሞተ ፕሮግራም ሀገሬ በነዚህ ሰዎች ነው እየጠፋሽ ያለሽው

    • @rahelasres3414
      @rahelasres3414 Год назад

      በጣም አሳፋሪ ፕሮግራም ነው ዶክተሩና አብነት ብቻ ሚገባቸው ሌሎች ዝም ብለው ነው 😔😔😔

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Год назад +1

    Rachee🎉❤

  • @AmenDemes-rb7os
    @AmenDemes-rb7os 9 месяцев назад

    Maseter abente respect

  • @DiribaMerga-m9p
    @DiribaMerga-m9p Год назад +2

    Wow Abinet 💯

  • @cnamharic5001
    @cnamharic5001 Год назад

    1:59:51

  • @gutu1735
    @gutu1735 Год назад +6

    At the very least, Yutti should be recognized as the best among the girls. She paved the way for other TikTokers and was the first person in Ethiopia to reach a million followers. Until a year ago, Yutti was the only Tiktoker from Ethiopia that we talked about. Her efforts should be acknowledged. Although I know TikTok paid off for her hard work, it's okay. However, I disagree with choosing Lual over Yutti. nothing personal with Lual

  • @Rozy908
    @Rozy908 Год назад +3

    ማስተር አብነት💙ራቹ💙መቅዲ💙 ሉአል💙ናሆም ፎንቲ እና ቤኪ ግን መሸለም ነበረባቸው😞 ኢቫን ደሞ ምንድነው የተሸከምሽው😂😂ዩቲ በጣም ተቅበዘበሽ ሽልማት ማፊ😂😂 i want problems ለምን አልተሸለመም😂😂😂😂

  • @simmagfm7536
    @simmagfm7536 Год назад

    Serawit was the best man

  • @dareeaskdarbelay
    @dareeaskdarbelay Год назад +1

    መድረክ መሪው ግን

  • @bahiralemu936
    @bahiralemu936 Год назад +6

    ኢቫን በርሶ መጀን መስላ ቁጭ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +7

    እሸቱ እዴት ሳይሸለም የጩጨ ጥርቅም

    • @zakiazakia6479
      @zakiazakia6479 Год назад

      እኮ ሚስተር አብነትስ😮😂

  • @DawitSolomon-u2j
    @DawitSolomon-u2j Год назад +2

    Ende shamar Abeni Endet 😭😭😭😭😭

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 Год назад

    Papawiwa nw yne 1gaaa broo mrt music tsralh

  • @TiiIiii-uu4hl
    @TiiIiii-uu4hl Год назад +1

    Bertemewos yegebawal🎉🎉
    Nahoman tebka nbr endesu emiketa emiyaznana ylm

  • @EDJGHS
    @EDJGHS Год назад +3

    One tech ygebahal🎉🎉🎉

  • @EnochHope
    @EnochHope Год назад +7

    Bertemios yigebahal bedenb

    • @Davit_Qal
      @Davit_Qal Год назад

      Ygebawal bcha yansewal

  • @Lidak38
    @Lidak38 Год назад

    Yemyastwawkew lije afro tsguru betam tenkejakeje awrtew saychersu bemhale eygba rega bel wendmea

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 Год назад +1

    berti yigebahal bertalen enwedihalen❤❤❤

  • @habeshafun7124
    @habeshafun7124 Год назад

    ዶር ደረጀ ደሞ 2 ሰዓት 3 ሰዓት ከተጠቀሙ መቸ ናገኛቸው ኣለን 😁😁 ማስተር ደስ ብሎኛል 🎉🎉 ይገባሃል

  • @men_addis12
    @men_addis12 Год назад +6

    የሞተ ባንድ ,የሞተ sound system,የሞቱ መድረክ መሪዎችን አይተንበታል ሽልማቱ ከሞላ ጎደል ሀሪፍ ነዉ YUTI Nas ደሞ ስሜትሽን መቆጣጠር ብትችይ ጥሩ ነበር ለማንኛውም እንደ መጀመሪያ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ።

  • @Eyerustadele-ix9jd
    @Eyerustadele-ix9jd Год назад

    Maseter abinet yegebahale serahe betam teru new ketelebet egizeabehere kegonehe yehune

  • @BitaBita-d9g
    @BitaBita-d9g Год назад

    betam dess ylal tnshi.keresaw keza wuchi hulum harif.new

  • @ameletafa2612
    @ameletafa2612 Год назад +1

    Yegebhale master Abente🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Год назад +1

    እዴ አነፍናፌው ነበር መሸለም የነበረባቹህ

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Год назад

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ አብነት

  • @tenayetadesse3035
    @tenayetadesse3035 Год назад +4

    Exo be sosetegna bishelem tru nbr😢❤

  • @tenayetadesse3035
    @tenayetadesse3035 Год назад +5

    Lual u deserve 🎉❤

  • @kurkegenati4963
    @kurkegenati4963 Год назад

    Dr nafiyadi meshelam neber

  • @Keyradin96
    @Keyradin96 Год назад +1

    Warjiwu

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +2

    አቅራቢወቹ ምንም አይደማመጡም😂😂😂😂 እድሜ ለቅመሞች አፈመስናችሁ ሴቶቹ ምን ሰርተዉ ቸዉ አመድ ተቀብተዉ አይጥአይጥ መስለዉ የመጡት😂😂😂

  • @hilwaahilwaa
    @hilwaahilwaa Год назад

    bertamios&Rache❤❤❤🎉🎉

  • @FresenaytewodrosFresi
    @FresenaytewodrosFresi Год назад

    1:20:12john daniel new yalechw 😅😅😅😅😅😅

  • @engidamekonen
    @engidamekonen Год назад

    Bertemios Yigebawal Wow