Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመዳም ቅመሙች ቡዙ ያልተነገረላቸዉ ዉድ እንቆወች ክብር ለናተ ይሆን መልካም ባአል ይሆንላችሁ
አስፍሽ ፈጣሪ ሙሉ ጤናውን ይስጠው አሚን እስኪ አስፍሽ ፈጣሪ ጤናውን ይስጠው ምትሉ በ like አሳውቁን😢😢😭🙏 😢
ልቤ ተሰበረ 😢😭😭😭💔😭😭😭
የኔ ትንሺዬ ቆንጆ ዜሙዬ የኔ ጣፍጭ እድግ በይልን ሁሌም ብታቀርቡልን❤
አስፍው መሸሻ አላህ ያሽርህ የኔ አባት 😢😢❤❤
ከድንቅ ልጆች የሚናፍቁኝ ዜማ ያሬድ መሱር ዲና መልካሙ በቀን በቀን ቢቀርቡ አይስለቹኝም እንኳን አደርሳችሁ አደርስን 😍😍😍
መስኡድ ዛሬተለቋል
አሰፊቲ ልጆች በፀሎት እያሰቡክ ነው ድንግል ማርያም ከበሸታክ ድናክ በሰላም እንዲ ለናፈቁክ ህፃናት በሰላም ተመለሰ አሰፊቲ ባለክበት መልካም በአል
ዜማዬ ጠፋሽ ብይ ነበር እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በኀል አደረሳቹ
ይገርማ እሼ ለልጆች የተሰጠ ይመስለኛል ይችልበታል ጥያቄ ስጠይቅ ትልቅ ተሰጦ ነው ቲጂ አክባሪሽ ነኝ እወድሻለሁ
ዜማዬ ተባረኪ አስፊቲን ስላስታወሺዉ ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏 የኔ ማር ስወድሽ 💕💕💕😍😍😍
ዜማዬ የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🥰❤
ዜማዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ።እድግ በይልኝ በጣም እወድሻለሁ የኔ ልጅ ።
ቲጅየ ዘንድሮ የአራተኛ አመት የግቢ ተማሪ ነኝ ፍጣሪ ፍቅዶ ኤግዚቲ ኤግዛም አልፌ ከተመረኩ የዛሬ አመት ካንች ጋ መቅረብ እፈልጋለው በጣም መናገር እና ለህዝቡ ማድረስ የምፍልገው ነገር አለ በማርያም
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህት
ኪዳነ ምህረት የልብሽን መሻት ትሙላልሽ
አምላክ ይርዳሽ
@@ፅጌማርያም-የ6ቨ አሜን አሜን አሜን
@@hasnaetpia7967 አሜን አሜን አሜን
የኔ ማር ለአስፊቲ ያደረግሽው ከንጀቴን በላችው የኔ ትልቅ ሰው አስፍየ አላህ አላህ ያሽርህ
እሲኪ እኛንም የመዳም ቅመሞችንም አቅርብን
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂❤
አወ በዙም ያቅርቡን
😂😂😂yes
እወነት እኛ መመልከት ብቻ ኣለብን😮😮 ስንት ጅግና በመከራ ያለፈ በተግባር ኣለሃገር የገባ ❤
እግዚአብሔር ያሳድግሽ መልካም አውዳመት ይሁላችሁ
አወ ወላሂ አስፍየ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ
የኔ ቆን ጆ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤🙏❤
እሺ ትበልሽ እመብርሀን ❤🙏 ዜማዬ
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሣዲግሽ መልካም የገናበአል
እንኳን ለገና ባኣል በሰላም ኣደረሰን ኣደረሳቹየመዳም ቀመምች በሰላም በጠና ለሃገርችን ያብቃን ያለተሰብ ደስታ በረከት ይስጠን❤❤❤❤እወዳችወሎው ❤❤
ዜማ ያሬድዬ ስወድሽ❤❤❤ያሳድግሽ❤❤
ህፃን ማለት ቤዛ ያሬድ የኔ ቆንጆ የልጅ ለዛ ያላት እንድህፃን እንዳንዶቹ እደኩ አደኩ ነው ልጅ እንደልጅነቱ ሲጣፍጥ ነው እሚያምረው!!!
የኔ ፍቅር ሁሌ እልቤ ውስጥ የቀረችው ልጃ ዜማየየኔ ጣፋጭ
ዜማዬ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤
እመቤቴ ትፈውስክ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝክ
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ❤
ዜማዬ የኔ ቆንጅ እድግ በይ❤👏
አላቅም ማለትየለም ጎበዝናትዜማዬ❤❤❤❤❤❤❤
አይ ዜማየ ጧ ያደርጉታል አለች የኔ ማር የሁላችንም ልብ እንዳንቺ ልበብርሃን ብንሆን ኖሮ ይች አለም ባልከፍችብን ነበረ እድግ በይልኝ❤
ደስስ ይላል ሙዚቃ ቀረ ማለት ነው
ቅመም የሆነች ልጅ ስላሴዎች ይባርኩሽ❤❤❤
ዋዉ ዋዉ ቲጂዬ አብሮብሻል እንኳን አደረሰሽ ዜማዬ እንኳን ደናመጣሸ የኔቆጆ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን የኔ ቅመም እንደ አፍሽ ያድርግለት
ዋውውውው ዜማዬ ድቅ ልጅ አስፍቲን አስታወሰችው ፈጣሪ ያሳድግሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ዜማዬ😊የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ዜማየ የእኔ ጣፋጭ ልጅን ነው የምትመስይው ቁርጥ ሀኒቾን❤❤❤❤❤❤❤
Yene marr❤❤❤❤ Zenaye yene fikir❤❤❤❤ wuyiii siwadat❤
የእኔ ቆንጆ እናቴ እመብርሀን ታሳድግሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማር ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቲጂዬ ደግሞ ቀሚስሽ ጥበቡ በጣም ያምራል አብሮብሻል በውሀ ይለቅ
ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፍቲቲ እግዚአብሄር ይማር❤❤❤❤
ቲጅየ የኔ ጀግና ድሮ ጀምሬ ዝብየ ከልቤ ነዉ ምዎድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳንም ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ❤❤❤❤
አስፊቲ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውብ እመቤቴ ትጠብቅሸ🎉🎉🎉👏👏👏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤እደግ በይ የኔ ቆንጆ
ሚዲያወች ግርም እምትሉኝ በአድሚዲያወጥተው ከታዩ ቡሀላ እነዘውንየላሚዲያእግዳአርገውያቀርባሉ የላእደነሱ ተሰጦ ያላቸው ህዝብ ያላያቸውን አታቀርቡም❓መልካምየገና በአል❤🎉
ዋውው አሪፍ መልክትነው ትጂየ።
እድግ በይየኔማር ቲጂየ እድሜናጤና ይስጥሽ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ዜማ የእኔ ቆንጆ አደክሽ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃሽ ❤❤❤❤
ቲጂዬ ስታምሪ እንኳን አደረሰሽ❤
ዜማዬ ፈጣሪ ይሥማሽ ሥለ አሥፊቲ🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሀገራችን ሠላም ይሁን
የኔ ጠፈጭ ዜማዬ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አሜን ይማረው
ጣፋጭየ እድግ በይ❤
ውይስታምሪ ዜማየ❤❤❤
ቲጂየ እንኳን አደረሰሽ ዜምየ እድግ በይ❤❤❤
እድግ በይ ማር እኮ ነሽ
ሙሉ እሴት ቲጅየ ❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌ ተዋቂ ሁሌ ሀብታም እኔስ የመማዳም ቅመም መቼነዉ የምቀርበዉ እ
እኔናአች ሀገርስንገባ እንቀርባለን😅
እኛ ማን ይፈልገናል ደሀ ነን😂😂😂
ዜማዬ አደግሽ እኮ ማሬ እግዚአብሔር በዝማሬው ያቆይይሽ🎉❤
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ማር ማርች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትጅ በጠም አማሰግነለሁ መለከምትሚህትኖ የአሲተለለፈሸ።❤❤❤
ዜማ ያሬድ በጣም እወዳታለሁ
ልዕልት ዜማ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ። ❤❤❤❤❤
ጌታ ይወለዳል እንደ ትግስት ለዛውም የከብቶች ማደሪያ ውስጥ እንድትመልሱልኝ እፈልጋለሁ
ትግስትዬ እንዴት እንደምወድሽ ክርስትናን ከፍቅር ጋራ ፅጋውንያላበስሽ ሁሉም ነገር ያምርብሻል በርቺ የኔ እህት
@@emebetshibeshi8024 መልስ መሆኑ ነው
ዜማዬ ስላዬሽ በጣሞ ደስ ብሎኛል 🥰🌸💕
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
ዜማዋየእኔማርእንኳአደረስሽአደረሳችሁ ሁላችሁንምዝማሬመላእክትያሰማልንዜማዋ💓ጎበዝ ዘፈንይቅርብሽአሜን ምህረቱንይላክልህ
አባይ ቲቪ ሰከላ ፕሮግራም አዘጋጅ ለምለም እባክሽ ከመጠን በላይ የሆነ የተጋነነ ኮንፊደንስ ወይም ሁኔታ አታብዢ ተመልካች ካንቺ ብዙ ይጠብቃል ጥያቄ ሲቀርብልሽ እንኳን ተረጋግተሽ መመለስ አልቻልሽም እብደት እየጀማመረሽ ነው ወደ ቀልብሽ ተመለሺ
የኔ ልዩ ስወድሽ እናቴ❤❤❤
ትክክል ሚሚዬ መዝሙር እንጂ ዘፈን አትዝፈኛ ቃሉም እንደሚለው ዘፋኝ መንግስት ሰማያት አይወርስም ይላልና ተባረኪ ተባረኩ
የኔ ውድ እድግ በይ
ይህች ናት ኤንጅል እስዋ ናት ማናጀር እሚያስፈልጋት ግን ባለግዜዎቹ.......... ማር ማር ናት ቤተሰቦችዋ በጣም በጣም ይደነቃሉ!!! በሀይማኖት ስላሳደግዋት!!
የኔ ዉድ ትግስትየ በጣም ነዉ እምወድሽ የለበስሽዉን የሀበሻ ቀሚስ በጣም ነዉ የወደድኩት ግዥልኝ ያለበለዚያ ግን❤❤❤❤
ሰከላወች እኔን ብታቀርቡኝ በ18 አመቴ ከሀገር የወጣ 25 አመቴ አሁንም እዛዉ ነኝ በዚህ ሁሉ አመት ዉስጥ ብዙ ነገሮችን አሳልፍ የግድያ ሙከራ ሁሉ ተፈጥሮ ተስፋ ቆርጨ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ ብታቀርቡኝ 7 አመት አያልቅም😂😂😢
ዜማዬ የኔማር ስወድሽ ስወድሽ አልጠግብሽም❤❤❤❤❤
አላህ ያአሳድግሽ
እስቲ የዛሬ አመት ስመጣ እስቲ ተቀብላቹ ስለ ስደት ልንገራቹ 😢😢😢
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሳቹ 🙏 ( መልካም ገና 💚💛❤️ )
ትክክል ኪሪስማስ ጽድ ኣያስፈልግም
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እግዝብሕር ያሳድግሽ
እችኝ ልጅ ስወዳት❤❤❤
Zemaye yene mar fetari eregeme edemena tena kene melawe betesebeshe tebarekilene zemeneshe hulu yebareke wedededede aderegeshalewe
ዜማዬ የኔ ጣፉጭ አላህ ያሣድግሺ አይ ልጂነት በእግሊዘኛ ትዘፍናለቸሰ ባማረኛ መዝፍን አቁማለች😂😂😂
😂😂😂😂
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏ዜሜ ማር😍😍💋👌👌👌👌
ፍቅርየ 😂😂😂😂😂የኔ ማር እድግ በይ❤❤❤❤❤
የሆነች ቅመም የሆነች ስወዳት🎉❤
Yena konjoo izeber yasedegesh 🤲🙏❤
የኔ ቅመም❤❤❤
ቅመም የሆች ልጅ እግዚአብሄር ያሳድግሽ ❤❤❤❤
ወይኔ ዜማዬዬ ፈጣሪ ያሣድግሽ ዘፈን እያሥጠላኝ መጣ አቤት ያችኮ የጉድነው ትክክል ፈጣሪ አይወደውም ፈጣሪ በጤና ያሣድግሽ ሀገር ተረካቢዋ እቁ ታዳጊ ያርግሽ😘ስወድሽ😘🌹
ቲጂየ የኔማር ስወዲሽ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አስፍዬ ይማርህ
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
Zarya tig amrobshal alebabesesh❤❤❤
የመዳም ቅመሙች ቡዙ ያልተነገረላቸዉ ዉድ እንቆወች ክብር ለናተ ይሆን መልካም ባአል ይሆንላችሁ
አስፍሽ ፈጣሪ ሙሉ ጤናውን ይስጠው አሚን እስኪ አስፍሽ ፈጣሪ ጤናውን ይስጠው ምትሉ በ like አሳውቁን😢😢😭🙏 😢
ልቤ ተሰበረ 😢😭😭😭💔😭😭😭
የኔ ትንሺዬ ቆንጆ ዜሙዬ የኔ ጣፍጭ እድግ በይልን ሁሌም ብታቀርቡልን❤
አስፍው መሸሻ አላህ ያሽርህ የኔ አባት 😢😢❤❤
ከድንቅ ልጆች የሚናፍቁኝ ዜማ ያሬድ መሱር ዲና መልካሙ በቀን በቀን ቢቀርቡ አይስለቹኝም እንኳን አደርሳችሁ አደርስን 😍😍😍
መስኡድ ዛሬተለቋል
አሰፊቲ ልጆች በፀሎት እያሰቡክ ነው ድንግል ማርያም ከበሸታክ ድናክ በሰላም እንዲ ለናፈቁክ ህፃናት በሰላም ተመለሰ አሰፊቲ ባለክበት መልካም በአል
ዜማዬ ጠፋሽ ብይ ነበር እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በኀል አደረሳቹ
ይገርማ እሼ ለልጆች የተሰጠ ይመስለኛል ይችልበታል ጥያቄ ስጠይቅ ትልቅ ተሰጦ ነው ቲጂ አክባሪሽ ነኝ እወድሻለሁ
ዜማዬ ተባረኪ አስፊቲን ስላስታወሺዉ ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏 የኔ ማር ስወድሽ 💕💕💕😍😍😍
ዜማዬ የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🥰❤
ዜማዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ።እድግ በይልኝ በጣም እወድሻለሁ የኔ ልጅ ።
ቲጅየ ዘንድሮ የአራተኛ አመት የግቢ ተማሪ ነኝ ፍጣሪ ፍቅዶ ኤግዚቲ ኤግዛም አልፌ ከተመረኩ የዛሬ አመት ካንች ጋ መቅረብ እፈልጋለው በጣም መናገር እና ለህዝቡ ማድረስ የምፍልገው ነገር አለ በማርያም
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህት
ኪዳነ ምህረት የልብሽን መሻት ትሙላልሽ
አምላክ ይርዳሽ
@@ፅጌማርያም-የ6ቨ አሜን አሜን አሜን
@@hasnaetpia7967 አሜን አሜን አሜን
የኔ ማር ለአስፊቲ ያደረግሽው ከንጀቴን በላችው የኔ ትልቅ ሰው አስፍየ አላህ አላህ ያሽርህ
እሲኪ እኛንም የመዳም ቅመሞችንም አቅርብን
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂❤
አወ በዙም ያቅርቡን
😂😂😂yes
እወነት እኛ መመልከት ብቻ ኣለብን😮😮 ስንት ጅግና በመከራ ያለፈ በተግባር ኣለሃገር የገባ ❤
እግዚአብሔር ያሳድግሽ መልካም አውዳመት ይሁላችሁ
አወ ወላሂ አስፍየ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ
የኔ ቆን ጆ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤🙏❤
እሺ ትበልሽ እመብርሀን ❤🙏 ዜማዬ
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሣዲግሽ መልካም የገናበአል
እንኳን ለገና ባኣል በሰላም ኣደረሰን ኣደረሳቹ
የመዳም ቀመምች በሰላም በጠና ለሃገርችን ያብቃን ያለተሰብ ደስታ በረከት ይስጠን❤❤❤❤
እወዳችወሎው ❤❤
ዜማ ያሬድዬ ስወድሽ❤❤❤ያሳድግሽ❤❤
ህፃን ማለት ቤዛ ያሬድ የኔ ቆንጆ የልጅ ለዛ ያላት እንድህፃን እንዳንዶቹ እደኩ አደኩ ነው ልጅ እንደልጅነቱ ሲጣፍጥ ነው እሚያምረው!!!
የኔ ፍቅር ሁሌ እልቤ ውስጥ የቀረችው ልጃ ዜማየየኔ ጣፋጭ
ዜማዬ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤
እመቤቴ ትፈውስክ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝክ
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ❤
ዜማዬ የኔ ቆንጅ እድግ በይ❤👏
አላቅም ማለትየለም ጎበዝናትዜማዬ❤❤❤❤❤❤❤
አይ ዜማየ ጧ ያደርጉታል አለች የኔ ማር የሁላችንም ልብ እንዳንቺ ልበብርሃን ብንሆን ኖሮ ይች አለም ባልከፍችብን ነበረ እድግ በይልኝ❤
ደስስ ይላል ሙዚቃ ቀረ ማለት ነው
ቅመም የሆነች ልጅ ስላሴዎች ይባርኩሽ❤❤❤
ዋዉ ዋዉ ቲጂዬ አብሮብሻል እንኳን አደረሰሽ ዜማዬ እንኳን ደናመጣሸ የኔቆጆ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን የኔ ቅመም እንደ አፍሽ ያድርግለት
ዋውውውው ዜማዬ ድቅ ልጅ አስፍቲን አስታወሰችው ፈጣሪ ያሳድግሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ዜማዬ😊የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ዜማየ የእኔ ጣፋጭ ልጅን ነው የምትመስይው ቁርጥ ሀኒቾን❤❤❤❤❤❤❤
Yene marr❤❤❤❤ Zenaye yene fikir❤❤❤❤ wuyiii siwadat❤
የእኔ ቆንጆ እናቴ እመብርሀን ታሳድግሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማር ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቲጂዬ ደግሞ ቀሚስሽ ጥበቡ በጣም ያምራል አብሮብሻል በውሀ ይለቅ
ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፍቲቲ እግዚአብሄር ይማር❤❤❤❤
ቲጅየ የኔ ጀግና ድሮ ጀምሬ ዝብየ ከልቤ ነዉ ምዎድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳንም ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ❤❤❤❤
አስፊቲ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውብ እመቤቴ ትጠብቅሸ🎉🎉🎉👏👏👏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤እደግ በይ የኔ ቆንጆ
ሚዲያወች ግርም እምትሉኝ በአድሚዲያወጥተው ከታዩ ቡሀላ እነዘውንየላሚዲያእግዳአርገውያቀርባሉ የላእደነሱ ተሰጦ ያላቸው ህዝብ ያላያቸውን አታቀርቡም❓መልካምየገና በአል❤🎉
ዋውው አሪፍ መልክትነው ትጂየ።
እድግ በይየኔማር ቲጂየ እድሜናጤና ይስጥሽ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ዜማ የእኔ ቆንጆ አደክሽ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃሽ ❤❤❤❤
ቲጂዬ ስታምሪ እንኳን አደረሰሽ❤
ዜማዬ ፈጣሪ ይሥማሽ ሥለ አሥፊቲ🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሀገራችን ሠላም ይሁን
የኔ ጠፈጭ ዜማዬ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አሜን ይማረው
ጣፋጭየ እድግ በይ❤
ውይስታምሪ ዜማየ❤❤❤
ቲጂየ እንኳን አደረሰሽ ዜምየ እድግ በይ❤❤❤
እድግ በይ ማር እኮ ነሽ
ሙሉ እሴት ቲጅየ ❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌ ተዋቂ ሁሌ ሀብታም እኔስ የመማዳም ቅመም መቼነዉ የምቀርበዉ እ
እኔናአች ሀገርስንገባ እንቀርባለን😅
እኛ ማን ይፈልገናል ደሀ ነን😂😂😂
ዜማዬ አደግሽ እኮ ማሬ እግዚአብሔር በዝማሬው ያቆይይሽ🎉❤
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ማር ማርች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትጅ በጠም አማሰግነለሁ መለከምትሚህትኖ የአሲተለለፈሸ
።❤❤❤
ዜማ ያሬድ በጣም እወዳታለሁ
ልዕልት ዜማ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ። ❤❤❤❤❤
ጌታ ይወለዳል እንደ ትግስት ለዛውም የከብቶች ማደሪያ ውስጥ እንድትመልሱልኝ እፈልጋለሁ
ትግስትዬ እንዴት እንደምወድሽ ክርስትናን ከፍቅር ጋራ ፅጋውንያላበስሽ ሁሉም ነገር ያምርብሻል በርቺ የኔ እህት
@@emebetshibeshi8024 መልስ መሆኑ ነው
ዜማዬ ስላዬሽ በጣሞ ደስ ብሎኛል 🥰🌸💕
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
ዜማዋየእኔማርእንኳአደረስሽአደረሳችሁ ሁላችሁንም
ዝማሬመላእክትያሰማልንዜማዋ💓ጎበዝ ዘፈንይቅርብሽ
አሜን ምህረቱንይላክልህ
አባይ ቲቪ ሰከላ ፕሮግራም አዘጋጅ ለምለም እባክሽ ከመጠን በላይ የሆነ የተጋነነ ኮንፊደንስ ወይም ሁኔታ አታብዢ ተመልካች ካንቺ ብዙ ይጠብቃል ጥያቄ ሲቀርብልሽ እንኳን ተረጋግተሽ መመለስ አልቻልሽም እብደት እየጀማመረሽ ነው ወደ ቀልብሽ ተመለሺ
የኔ ልዩ ስወድሽ እናቴ❤❤❤
ትክክል ሚሚዬ መዝሙር እንጂ ዘፈን አትዝፈኛ ቃሉም እንደሚለው ዘፋኝ መንግስት ሰማያት አይወርስም ይላልና ተባረኪ ተባረኩ
የኔ ውድ እድግ በይ
ይህች ናት ኤንጅል እስዋ ናት ማናጀር እሚያስፈልጋት ግን ባለግዜዎቹ.......... ማር ማር ናት ቤተሰቦችዋ በጣም በጣም ይደነቃሉ!!! በሀይማኖት ስላሳደግዋት!!
የኔ ዉድ ትግስትየ በጣም ነዉ እምወድሽ የለበስሽዉን የሀበሻ ቀሚስ በጣም ነዉ የወደድኩት ግዥልኝ ያለበለዚያ ግን❤❤❤❤
ሰከላወች እኔን ብታቀርቡኝ በ18 አመቴ ከሀገር የወጣ 25 አመቴ አሁንም እዛዉ ነኝ በዚህ ሁሉ አመት ዉስጥ ብዙ ነገሮችን አሳልፍ የግድያ ሙከራ ሁሉ ተፈጥሮ ተስፋ ቆርጨ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ ብታቀርቡኝ 7 አመት አያልቅም😂😂😢
ዜማዬ የኔማር ስወድሽ ስወድሽ አልጠግብሽም❤❤❤❤❤
አላህ ያአሳድግሽ
እስቲ የዛሬ አመት ስመጣ እስቲ ተቀብላቹ ስለ ስደት ልንገራቹ 😢😢😢
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሳቹ 🙏 ( መልካም ገና 💚💛❤️ )
ትክክል ኪሪስማስ ጽድ ኣያስፈልግም
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻