🔴AEEC Sunday Live Service (October 18, 2020) - መጋቢ አማረ ሃጎስ
HTML-код
- Опубликовано: 11 окт 2024
- አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
የአምልኮ ቀንና ሰአት፡
አርብ ምሽት፡ 7pm - 9pm
እሁድ ጠዋት፡ 10:30pm - 1:00pm
ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3pm - 6pm ይዞራል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
#Antsokia_Ethiopian_Evangelical_Church
ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
የፌስቡክ አድራሻችን፡ / aeecinva
የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ / aeecinva
በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ castbox.fm/app....
የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
ስልክ ቁጥር: 571-290-0387
ኢሜል: antsokiaministries@gmail.com
እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ሁሉ ይሰጥህ
በጌታ የተወደድክ ወድማችን !መጋቢ አማሬ ጌታ ይባርክህ ሰለምህረት ትልቅ መረዳት አግቻለሁ ልበን ኔክቶኛል !ዘመንህን በጸጋ ይለምለም🌴🌴እንወድሃለን 💕💜💕 አሜን
Good morning Church