ጉዞ አድዋ በኢየሩሳሌም ጉዳናዎች 128th ADWA AFRICAN VICTORY
HTML-код
- Опубликовано: 26 ноя 2024
- 128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አዘጋጅነትና በአጋር ማህበራት ተሳታፊነት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል::
Dewol ደወል ሚዲያ
የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ /ም
የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በእስራኤል ይህን ታላቅ የአድዋ የድል በዓል ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ጋር በድምቀት አክብሯል::
እጅግ ባማረ እና በደመቀ ሁሉንም ሀገርወዳድ ኢትዮጵያዊያንን ባሳተፈ መንገድ የአድዋ ጀግኖች አባቶቻችን በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለገዳማቱ ያበረከቱትን በርካታ ቅርሶች በማየት ልምድ ባላቸው አስጉብኙዎች ገላጻ እየተሰጠ
የአድዋን በዓል በሚገልጾ ሀገራዊ
ዜማዎች እየተዜመ በኖርተዳም አዳራሽ! መርሐ ግብሩ የኢየሩሳሌም አበው መነኮሳት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ማህበራት እና በርካታ ታዳሚሆች በተገኙበት ተጀምሯል
በሀገራችን ኢትዮጵያ በማንነታቸው እና በሐይማኖታቸው እየተገደሉ፡ እየተሳደዱ፡ እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን የሃይማኖት አባቶችና የክብር እንግዶች በተገኙበት የሻማ ማብራት እና የሕሊና ፀሎት በማስቀደም በኮሚኒቲው ሊቀ መንበር በመምህርት ቤቲ ካሳ እና ጥሪ በተደረገላቸው አባቶች መርሃ ግብሩ ተጀምሮ እጅግ ባማረና በደመቀ መልኩ በባህላዊ አልባሳትና በኢትዮጵያ ሰንደቃላማ በማሸብረቅ ብሎም አባቶቹ ታሪክ የሰሩበትን ጋሻና መሰል ባህላዊ መሳሪያዎች በመያዝ ትውልዱ የአባቶቹን ገድል እና የድል በዓል አክብሯል።
ዓድዋን ለማክበር ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በኢየሩሳሌም ከተማ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ለተደረገላቸው ደማቅ ዝግጅት የኢትዮጵያን ኮሚኒቲ በ እጅጉ አመስግነው እንዲ ዓይነት መሰል ዝግጅቶች ለወደፊቱ ተጠናክረው ከትውልድ ወደ ትወልድ ይተላለፉ ዘንድ ከታላቅ ምስጋና እና ሙገሳ ጋር ጥሪያቸውን ለኮሚኒቲው አስተላልፈው መርሃ ግብሩን በሰላም አጠናቀዋል።
በቅርቡ ሙሉ ቪዲዮ በDewol youtube ይዘንላችሁ እንቀርባለን
/ @dewol8819
#ethiopianchurch #dewolደወል #eotc #jerusalem
እውይይይ.... አቤት ደስ ስትሉ .....ህልሜ ይህቺን የተባረከች ቦታ መርገጥ ነው አባቴ ሆይ እርዳኝ አስበኝ :: ስላሳያችሁን እናመሰግናለን :: 🙏
ይህንን ደማቅ የአደዋን የድል በዓል ላዘጋጀልን ለኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ በእስራኤል እና ለአጋሮቹ እናመሰግናለን።
Ebakehi Geta hoyie Ante Hulu yechalehal Ena Ebakehi ! Yan Deg zemen ! Meleslen !!!!!! Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤
#ETHIOPIA ADWA NICE TRUE ETHIOPIA PM AMAN NEW
Egzihabher Yemesgen Betam Des Yelall Tebarku Tekelala Abalatoche Endehum Tesfu Satesleche Hulegezhe Ke Gonachen Bemehonhe Tebarkenal Tebark
እንዴት እንደምታምሩ !!!
የደወል ሚዲያ እናመሰግናለን ደ
በእውነቱ ትልቅ የታሪክ መፅሐፍ ነህ በተለይ ጥራት ቢኖረው ጥሩ ነበር የገረመኝ ኢትዬጵያን ታሪካችሁን የምትወዱ እናንተ ብቻ መሆናችሁ ነው እናመሰግናችኋለን ኤዲት ተደርጎ እንደገና ቢለቀቅልን የምናስቀምጠው ታሪካችን ነው።
Tesgen yehen kedus sefra selaseyehiegn ❤
💚💛❤️👍👍👍
Abetu Getahoyie lekedus dejjehi Abkagn Amen 🙏
#ETHIOPIA LEADER UP TO RED SEA BORDER
ግጥምና ዜማው የናንተ ድርሰት ነው የገረመኝ በማይገጥመውም መግባባታችሁ ነው
ፈጣሪዬ ሆይ ይህቺን ቅዱስ ሥፍራ ሳልረግጥ አትግደለኝ 🙏🙏🙏
አሜን ኹላችንንም ያሣየን!!!
ቅድስቶ ኢትዮጵያ ናት
#WILIKTE CITY AND RAYA CITY CONTROEL ADDISE ABABA CAPITAL CITY NOW AMHARA MILITARY SOILDER ARMY NOW CONTROEL ADDISE ABABA CAPITAL CITY AND GONDAR AND WILIGA AND WOLO AND BARDER AND DIRE DAWA CITY AND HERREGE RIELGON AND SO ON
#ETHIOPIA AMHARA MILTRAY SOIDLER ARMY POILTICES GOVERNMENT LEADER ATTACK WAR ETHIOPIA PM ABIY BAD GUILTY MILTRY LEADER AND NOW HUMA RIGHTS BAD USELESS DEMOCRACY AND GUILTY FREEDOM AND NOW ALWAYS GUILTY PEACE ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY BAD GUILTY MILT RAY SOILDLER ARMY NOW JAIL PIEROSN AND COURT
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹🇮🇱💯
🤔እስራኤር ብዙ ኢትዮጲያዊያን ያለ ይመስለኝ ነበር
አሉ ግን ሁሉም ተኝተዋል