የመሻገር ዘመን ጅማሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከህዳሴ ግድብ ስለ ግድቡ የስራ ሂደት እና አሁናዊ ቁመና የሰጡት ማብራሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 20

  • @kemunwoldegebriel2291
    @kemunwoldegebriel2291 2 месяца назад +3

    ሀሳብህ እንዲከናወን የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @kancigashu3600
    @kancigashu3600 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስጌን ዘመንህ ይባረክ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 месяца назад

    አባያችን ግድባችን ለዚህ በመብቃቱ ወገኖቸ እንኳን ደስ ያላችሁ ይህንለመሩትለ ዶአብይ አህመድ አሊ በዚህ ፕሮጀክት ለደከሙ ወገኖቻችን በሙሉ
    እንኳን ደስ ያላችሁ🌼🌹🌹🌼🌹🌼🌹🌿🌿🌿🌿

  • @beleteadmasu9271
    @beleteadmasu9271 2 месяца назад

    Glory to be God❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 месяца назад

    ❤GOD BLESS ❤

  • @kelifaabdo1291
    @kelifaabdo1291 2 месяца назад

    Alhumdulliah Alhumdulliah Alhumdulliah mashaallah, l am proud of you 👏 🎉

  • @abbeyasres7994
    @abbeyasres7994 2 месяца назад

    You did it my hero good job keep up. I’m proud of you.

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 2 месяца назад

    ❤❤❤ The HERO IS EXPLAINING, ❤❤❤ WE LOVE YOU

  • @abichuethio
    @abichuethio 2 месяца назад

    God bless Ethiopia and pm abiy

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 2 месяца назад

    እድሜ ዘመንህ ይባረክ በዚህች የስልጣን ዘመንህ ለዚህች ሃገር ያበረከትከው ልዩ ነው ወሬኞች የኢትዮጵያ ጠላቶች ኣሰፍስፈው በነገር በጦር ባይወጉህ ህዝቤ ያልከው ከጠላት አብሮ እንቅፋት ባይሆንብህ ተአምር ትፈጥር ነበር አሁንም አንተ ብርቱ መሪ ክንደ ጠንካራ ሳይሆን ልበሙሉ ስትሆን ሁሉ ይሳካልሃል ፈጣሪም ይረዳሃል ቅኖች ይደግፉሃል ይጸልዩልሃል ኢትዮጵያም ትበለጽጋለች ጠላት አንገቱን ይደፋል። ከጠቅላዩ ጋር ወደፊት!!!!!

  • @Murad-h8l
    @Murad-h8l 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ እድሜህን ያሳጥረዉ ያረቢ የወለጋ የአማራን ደም እንዳፈሰስከዉ ቀንህን ያሳጥረዉ አንተ ኦነግ ሸኔ
    የኢትዮጲያን የነገዎቹን ትዉልድ የዘላለም ደም ዉስጥ አጋብቶ ለመጪዉ ትዉልድ እያለ ሲቀባጥር አለማፈሩ ሴረኛ አምባገነን

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 2 месяца назад

    Abiy nefse geday, engineer Simegnewun lemn gedelkewu?

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад

    መጀመረያማ ጥሩመስለህንአጨብጭበን ነበረ ግን አስጨረስከን በዛላይ ኔቱን ዝግት😢

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 2 месяца назад

    እድለኛ ነኽ ከማለት ውጭ ሌላ ምንይባላል

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад

    ግንለምን አማራን ጨቆከው 😢

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад

    ሰውግን አለቀ ጋሸአብይ አህመዲ ተጣልቸሀለሁ አማራክልል ልጀናፈቀችኝ ዳታውን ዘግተህ

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 2 месяца назад

    አሸገከን እንጂ አላሸገርክም!!! የንፁሃን ኢትዮጵያን ስቃይ እና ሞት የኋላ ኋላ ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም!!!@

  • @DimakatsoMashinini-t7d
    @DimakatsoMashinini-t7d 2 месяца назад

    Enate comment mitargu Hulu
    Kadire nachu
    Ye haset nugus

  • @mesfinTesfa-i8v
    @mesfinTesfa-i8v 2 месяца назад

    ግም ለግም አብረህ አዝግም ነው ነገሩ መሪው ግም ሚዲያው ግም

    • @ethchess6550
      @ethchess6550 2 месяца назад

      😂😂😂 ere tewu gn