No one religion to gives u eternal life, the only one….. that’s Jesus..! without him u will go to hell with ur Devi. wake up brother. life is spiritual not haymanot
Mnm mimniyatm hone flagot nuroachew sayhon birrrr flega new endet gn and sew le haymanotu bebhr lishet yichilal geta ewnetegnawn menged yigletlachew yebirr jiboch yehonu sewoch
የእግዚአብሔር አላማ አለምን በክርስቶስ መጠቅለል እንደሆነ 😮😮 እወቁ ኢየሱስ ሕይወት ነው እንኳን ጌታ እረዳችሁ እህቶቼ በርቱ
እየሱስ ገንዘብ ሳይሆን ህይወት ነው እየሱስ ይወድሀል ወንድሜ እየሱስ እየሱስ ፍቅር ነው።
❤
ሕይወት እውነት መንገድ ኢየሱስ ነው ከእርሱ በቀር ማንም ወደ አብ አይደርስም።ይልቁንስ ሁሉን ትታችሁ እርሱን ተከተሉት የሕይወት ምንጭ ነውና ጌታ ይወዳችሃል🥰🥰🥰
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ለገንዘብ
ብለው ከሆነው ይመለሳሉ ጌታ
እናቱም ማርያም ያላችውን ስሙ ማርያምን የምትወዱ
ከሆነ ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ
2:4-6 እየሱስ የሚላችሁን አድ
ርጉ ነው ያለችው አንብቡ።
*በሰውና በእግዚአብሔር
ያለው ያስታረቀው እየሱስ
ነው ሮሜ ምዕራፍ 5:34
አንብቡ ሰው በሚነግራችው
ብቻ አትመሩ አማለጃችን እየ
ሱስ ነው ለሱም መልስ ሮሜ
ን አንብቡ ።
የምንፀድቀው በስራ አይደለም
መፅሐፍ ቅዱስ ሮሜ 3:21_31 አንብቡ መጽሐፍ
ቅዱስ ማነበብ ከመይችሉት
በስተቀር የመያነብ ቤተክርስ
ትያን ሄዶ በመስማትና በመም
ጣት ከርስትና አንዲህ አይደ
ለም ሀብት እንጂ ከቤተሰብ
እምነት አይወረስም አንብቡ
ስግደት አምልኮ የሚገባው
እግዚአብሔር በቻነው ይህን
ጥቅስ አንብቡ ዮሐንስ ራዕይ
ምዕራፍ 19:9_10 እንደገና
ዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 22:6_7
ከእግዚአብሔር ለሌላ ለምተሰ
ግዱ አደራ አንብቡ ይሄ የህይ
ወት ጉዳይ እንጂ የቤተሰብ ጉዳይ አይደለም እግዘብሔርን
ለማወቅ አንብቡ ተባረኩ።
እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ ነው ። እየዘፈኑ መዘመር አይቻልም
አንተ ራስህ እውነቱን ሳታውቅ አትቀባጥር እውነቱ እኛ ጋር ነዉ
እየሱስ ህይወት ነዉ
Congratulation sisters U choose a right Choices. Jesus is the way, Jesus is truth, Jesus is the life. there is no other way. there is no…..!
Jesus is the only way
እየሱስ እውነት ነው። የጠራቸው እውነት ነው😊😊
የራሷ እያረረባት የጎረቤቶቿን ታማስላለች አሉ ይልቅ ለራስህ bro
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ውዴ ጌታ መመለስ ይሁንላችሁ ልጅነት ከምንም ይበልጣል 🏃♀️ አንተም ዉዴ ጌታ ተመለሰ ያለ ጌታ መኖር ሕይወት ባዶ ነው ከእየሱስ በቀር ሌላ አማላጅ የለም የለም የለም
Aman new yalew bakachehu
ጌታ የዘላለም ህይወት አለው በእሱ የሚያምን አዲስ ፍጥረት ነው ። እነሡ ምንም ቢሉ ዋናው ጌታን አምነዋል የዘላለም ህይወት አጊንተዋል አንተም ወንድማችን ጌታን እመን ። እኛ እየሱስን እስከ ሞታችን እንሰብካለን ምክንያቱም ሞኝነት ሆኖ አይደለም ፍቅሩን ቀምሰን ነው። የልቦናህ አይንህ ይብራልህ። አሜን
🌕 እኔ ነኝ 🌕
[1] " #ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። #የሕይወት_እንጀራ #እኔ_ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።"
(የዮሐንስ ወንጌል 6:35)
[2] " ደግሞም #ኢየሱስ። #እኔ_የዓለም #ብርሃን_ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:12)
[3] " #ኢየሱስም ደግሞ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ #እኔ #የበጎች_በር_ነኝ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 10:7)
[4] " #መልካም_እረኛ_እኔ_ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።"
(የዮሐንስ ወንጌል 10:11)
[5] " #ኢየሱስም። #ትንሣኤና_ሕይወት #እኔ_ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤"
(የዮሐንስ ወንጌል 11:25)
[6] " #ኢየሱስም። #እኔ #መንገድና #እውነት_ሕይወትም_ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14:6)
[7] " #እውነተኛ_የወይን_ግንድ #እኔ_ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 15:1)
ታዲያ ምኑ ያስገርማል እውነተኛ መንገድ ነው የተከተሉት
እነሱ ያዋጣናል ካሉ እኛ ምን ቤት ነን የምናሸረግደው ወንድም ኅይማኖት የግል ነው ሀገር ደግሞ የጋራ ነው ስለዚህ እነርሱ መርጠው ፕሮቴስታንት ቢሆኑ አንተ ምን ቤት
ነህ ቆይ የምታሽቃልጥልን???????
እንኮን ደሰ አላቸው ለአንተም ኢየሱሰክርሰቶሰ ሕይወት ነውእርሱም የዘላለም የሕይወት እንጀራነወ ኢየሱሰ የአይማኖት መሰራይደለም ሕይወትን ሰጪ ነው በሰሙለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሰልጣንን ሰጣቸው
እየሱስም፡፡እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡
ዮሐ 14፡6
This is all about money loveing❤❤❤
እየሱስን መከተል ሃይማኖት መቀየር አይደለሞ
Amen 🙏 jusus is true waye congratulations oll of you sisters
እንኳን ሐይማኖት ፆታቸውን ቢቀይሩ አያገባንም ለሁሉም እንደየስራቸው ይሰጣቸዋል
Amen
አባ፦ ስለ ራስህ አስብበት
የውሸት ዜና ባታቀርቡ ደስ ይላል ለምሳሌ ዬአዳን አባትና እናትዋ በጌታ ናቸው (ጴንጤ) እምነቱን የወረሰችው ከቤተሰብዋ ሰላም ተስፋዬም ብትሆን ቆይታለች ጌታን የግል አዳኝዋ ያረገችው ነገር ግን ህይወቱን ካልኖርክበት ጌታን አውቀዋለው ማለት ጥቅም የለውም ለሁሉም ሰው ማለት የምፈልገው እንደ እግዚአብሔር ሀሳብ መኖር ይሁንልን
ትክክል ነህ ወንድሜ እሱ ሚያወራው ውሸት ነው ይልቁኑ ጌታን ይቀበል።
በወንድም ዓይን ያለው ጉድፍ ስለምን ታይለህ፣በዓይን ግን ያለው ምሰሶ ስለምን ታያለህ ? ወይም ወንድምህን ከዓይን ጉድፍ ስለምን ላውጣ ፍቀድልኝ ስለምን ትለዋለ? አንተ ግብዝ መጀመርያ አጥርተህ ታይ ዘንድ የዓይንህ ጉድፍ አውጣ።
እስኪ ፆታቸውን የቀየሩትን አቅርቡ።ዝም ብለው ማውራት አይደለም።
Congrats 👏👏👏💐👏💐👍👍 secrtu ewnten mawek new lela menem lela mekeniat yelem
bemejemeria anegagerhn astekakl church yemikefetew genzeb lemeseb aydelem wendme iyesus yedhal antem tolo naaaaaa🤧😮💨😮💨🤧🤧🤧🤧🤧🥵🥵🥵🥶🥶🥶🥶🥶🥶
ሰው ሀይማኖት የሚቀይረው ሲበራለት እጂ ገዘብ ለማግኘት ቢሆንማ አለም ይበልጣል
ቆይ ኢየሱሰ ለማነዉ የሞተዉ ለአለም ነዉ አይደል እሱን መከተል ወጀል ነዉ አላቹ ምነዉ ታድያ ማንን እንመን ማንን እንከተል ከመፅሀፍ ቅዱስ።ዉጪ የሰበከ የለም ምነዉ የየሱስ ስም ሲጠራ ያስደነግጣቸዋል ሴጣነም እኮ ጊዛችን ሳይደርስ ልታጠፋን መጣክ ብሎታል አዎ ስሙ ያስደነግጣል
ማንም ላይ ለመፍረድ አትቸኩል ሁሉም እንደተገለጠለት ይከተል።
አይ ፔንጢ እደው ለናተ ካልተገለፀ ይሆናል ሰይጣንነውጂ መንፈስ ቅዱስ የሸሻችሁ አይሁዶች ናችሁ😂😂😂ነፍሳችሁን ይማርልን
Tebareku
ዘመኑኮ ክፉነው ሲጀመር ለራሳችን እንፀልይ ቅዱስ ገብርኤል ከተዳፈነ እሳት ያውጣን እነሱ መንፈስ ቅዱስ ካልቀረባቸው ይሆናልዴ አረኔ ስለነሱ ባልሰማ ይሻለኛል የሠይጣን መንፈሶች
antem kagabak kayir
ገና ብዙ ወደ ኢየሱስ ገቢ ይሆናል።
Only Jesus the way to eternal life !
They have done the best for their life for once and only!!!
ልቦናይስጣቸው
44ቱ አየድኑም የሚያድን እየሱስ ነው ኑ ጌታን እኒከታል ምክንቱም የዘላለም የህወሓት እንጀራ ነውህና 💙❤️❤️✝️🖤✝️🧡✝️💛💓❤️💚💛💔❣️💖❣️💖💗💓💕✝️❤️✝️🖤💓🖤💙❤️❤️✝️🖤✝️💗💓❤️✝️❤️✝️✝️✝️✝️💓💓💓💓💓✝️✝️💓💓💓💓💓💓💓💓💓
😡😡😡😡😡😡👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😛😛😛 man bew yalew kkkkkkk segemer menm staku bataweru yeshalale enanet aydelechehu enda yegnan mezemur yemetewesedut gedele gebu eshi aterbum enanet sewn becha mergem new yenanet sera44tu tabot yedefachehu
ወንጌል ያሸንፋል
Jesus is lord
Wow my life jesus bro your life jesus😊❤
God thanks
ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተው ሃይማተኛ ወይም የአንድ ሀይማኖት ተከታይ ሊያደርገን ሳይሆን ህይወት ሊሰጠን ነው፡፡
ደግሞ ለገንዘብ ነው ብለህ ስም ባታጠፋ ጥሩ ነው ይሔ ሁሉ አርቲስት በዘፈኑ አለም እና በፊልሙ አለም ከሚያገኘው ገንዘብ ይበልጣል ብለህ ነው፤ አንድ ጊዜ ሰይጣን ኢየሱስን ወደ ትልቅ ተራራ ወሰደውና በአለም ላይ ያለውን ነገር ሁሉ አሳየውና ይሔ ሁሉ የእኔ ነው ወድቀህ ብትሰግድልኝ እሰጥሃለሁ አለው፤
ወንድሜ አለም ገንዘብ ሊሰጥህ ይችላል፤ ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስ የሚሰጠውን የዘላለም ህይወት እና ሰላም አይሰጥህም፡፡ ስለዚህ አንድ ነገር ራስህን ብትጠይቅ መልካም ነው፤ እነዚህ ሁሉ አርቲስቶች ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ የመጡበት እና ህይወታቸውን ለኢየሱስ የሰጡበት ሌላ ምክንያት ቢኖርስ ?????? ብለህ ራስህን ጠይቅና ለዚያ እውነት ልብህን ክፈት……..
መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር “እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም አርነት ያወጣችኋል::” ይላል፤
ሌላ ክፍል ላይ ደግሞ “እውነት፤ ህይወት፤ መንገድ እኔ ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡” ይላል
ስለዚህ አንድ ነገር ልንገርህ ወደ አብ የሚያደርሰው ወይም መንግስተ ሰማይ የሚያደርሰው መንገድ የየትኛውም ሀይማኖት ድርጅት አባል ወይም ተከታይ መሆን ሳይሆን ብቸኛው እውነት እና ብቸኛው መንገድ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው !!!
ለዚህ ነው ብዙ ሰው ህይወቱን ለክርስቶስ ኢየሱስ አሳልፎ እየሰጠ ያለው፤
ለአንተም ሳይረፍድብህ የጭንቁ ጊዜ ሳይመጣ ይህን እውነት እግዚአብሔር እንዲገልጥልህ እፀልይልሃለሁ፡፡
እጅግ በጣም እወድሃለሁ !!!!!!
Amazing ewunet desi bilognal
በዚችአለም ውስጥፕሮቴስታንት እንደመሆን ጅልነትየለም
Hulem behon eyesus adagn New ok legna lela adagn yelenm❤
eyesus yadnal
የሰነፍ ዱላ😂😂😂😂😂😂
የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን ጊዜው የውሸታሞች እና የገዘብ ነው እኛ አርቲስቶች ቀየሩ ብለን ምንም ምናስበው ነገር የለም እነሱ ከኛ በምንም ስለማይሻሉ ፈጣሪ የታወረውን ልቦናቸውን ይመልስ አሜን
ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ❤️✝️💚✝️💙✝️✝️💜✝️🖤✝️💚✝️💖✝️❤️✝️💓✝️💔✝️💛✝️❣️🧡💓✝️💖✝️❤️💙✝️💙✝️💜✝️🖤✝️💙✝️💜✝️💙💙
Ayagebahim
ገንዘብ ፍለጋ ነው የሄዱት😢😢😢
Yoadan was Protestant from the day she was born. Watch her interview kedada
𝐄𝐲𝐬𝐮𝐬𝐞 𝐲𝐞 𝐳𝐞𝐥𝐞𝐥𝐦𝐢 𝐡𝐢𝐰𝐨𝐭𝐞 𝐧𝐞𝐰
Mekegna eyalem bihon yehun enbezalen........ Anegagerh des ayelm bro
Wowowo wowowo iyayuusi geta no Ameen 👍👍👍❤❤
Hayemanote. Eyesuse new.
No one religion to gives u eternal life, the only one….. that’s Jesus..! without him u will go to hell with ur Devi. wake up brother. life is spiritual not haymanot
ምክንያታቸው መልሱ ቀላል ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ሆዳቸው አምላካቸው ለሆነ የአለም ኑሮ ምርጫቸው ለሆኑ ሰዎች አትመችም በአመት 270 ቀንፆም ዘወትር ቅዳሴ እና ምስጋና ፀሎትና ስግደት ጌታ በወንጌሉ ጠባቡ መንገድ ያለው ተዋህዶ ናት በተቃራኒው እንደፈለክ ትበላለህ አርብ እሮብ የለ አፅዋማት የሉ ሚኒስከርት አድርገው ሜካፕ ተለቅልቀው ሊፒስቲክ ተቀብተው ለፀሎት ሳይሆን ለፓርቲ የሚሄዱ መስለው አዳራሻቸው ይሄዳሉ እዛም ሄደው ጩኸቱ ጭፈራው ሁከቱ እስክታው አለምን አጥብቆ ለሚወድ ሰው ይመቻቸዋል ስለዚህ ተዋህዶ ለተመረጡት ብቻ የምትሆን ሃይማኖት ናት ።ጌታ በወንጌሉ ሙሉ በሙሉ ገልፆታል ።
ወሬ
ወዳጀ ድስኩር አታብዛ ተረት ስልችቶን ነው ህይወትን ፈልገን ነው ።
@@habatamhabatam8769 ወሬ አታብዛ ወረኛ
Enanet ortodoxen yenake hagerachehun endenakachehut kuterut eshi gelagel hula
መሀይም መናፍቓን የውሸት እየሱስ ማምለኩ ይቅርብህ የነጮች ድርጅት ኣምልክ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
shewit😍😍😍😬😬😘😬😘😬😘
ደህንነት ዘላለማዊ ህይወት በእግዚአብሄር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ጋብቻ የሚገኝ ነው?
ዘጋቢው ወደጌታ ኢየሱስ ና
እናትን ከድቶ ልጅን ማምለክ የሚባል ተረት እንጂ መጽሀፍ ቅዱሳዊ እውነት የለም።
ልጅ ያለእናት አይመለክም የሚል ያለው ባልቴቶች መሰፈር ነው።
ማሪያም ትመለክ ዘንድ አይገባትም አታመንዝሩ።
ምን እንደዚ አንገበገበህ በሰዉ ሒወት ኢየሱስ የሒወት እንጂ የገንዘብ አይደለም
ወገናቼ አንድ እውነት ልንገራ
ችው ብልህ ሰው ከሰው ይማ
ራል ሞኝ ሰው ግን በራሱ ብዙ
ዎች ጴንጤ ውሸታም ሌባ
ትላላችው -:
1,እውነት ክርስቶስን ስለሚመ
ለክ ነጭነገር ላይ ትንሽ ጥቁር
ነጥብ ነገር ቢኖር እንደሚጎላ
ይገናል
2,እየሱስ በምድር በነበረበት
ዘመን 12 ደቀመዛሙርት
ነበር የነበሩ ከ12ደቀመዝሙር
አንዱ ይሁዳነው ለገንዘብ
ብሎ ጌታውን ለማይበላው
ገንዘብ የሸጠው ።
፦በዛን ዘመንም ዘመን እንደነበረ
በአሁን ዘመን እንደ ይሁዳ አይ
ነቶች ይኖራሉ ነገር ግን አይጠ
ቅማቸውም የይሁዳ እድል
ነው የሚጠብቃቸው።
፨ከ12ደቀመዝሙር አንዱ ይሁዳ ለገንዘብ ብሎ ጌታው
mnm hona mn lagna belo yamota bechegnaw akal ena amalaj Eyasus naw... ka Egziabher yatasatan ya fikir setotachen naw...
ye medan gize ahun nw, bekrstos yalamene ahuun teferdobetal!!
What is ur religion lemangawim Enkuwan keyeru ayagebanm
Bezi endateshenfu bertu
Akkassii
ወይ ጉድ የሳጥናኤል ተከታዬች በዙኮ
እግዚዬ መሀረነ ክርስቶስ
With out Jesus no life from USA
wendime yemererew kezi wuchi minm mawrat indemaychiliko inawkalen
ene masekgn eysuesun tekblu milut nger nw koyen eko tekebalnew ega banenor noro eko anorum nber😂 yegan mezmur eywsedu tekbalu ho 😮teftuna
Mengedachw lk new ewnetn yzewal
Eyesyse hiwete enji genzeb ayedelem eyesysen lemagegnt gezeben sayehon chenekelateken asefa beyesusem wendemi weresekuk
Inde lebalebetua bila yezelalemun iywetuan tabeleshlech 🥴🙅🤪 yihe fitsum keiwnet yerake new. Jesus is true way that going to GOD the father .
Yaalhoona marajaa kamaaqrabi bafiit badanbi indasaw asib Iyasuus lazalaalam yaadinaal
Yemedan ken zare new,btchl antem keyr idlegnnet new,genzebnna eyesusin bande mewded aychalim atazeberarik
Mnm mimniyatm hone flagot nuroachew sayhon birrrr flega new endet gn and sew le haymanotu bebhr lishet yichilal geta ewnetegnawn menged yigletlachew yebirr jiboch yehonu sewoch
ዩአዳን ኤፍሬም አታረገውም
Eyesus hayiwot new
Eyesus heyewat newanetem wede geta na be geta mehun endet dase yelal meselk
Geta Eyesus bichegnaw wede zelalemawi hiwet megebiya ewnet ena menged nw lela amarach yelem yene wendm
esti be haymanot medan endale enayalen Haymanot us nothing with out Jesus
Ye hiwot hulu wha eyesus chrstose nat
Beg iras min abbak agebak menfesiqidus tegelto yihun bale habt geta melkam nw jezba ras🤮
Iyesus yadinal wededikim xelahim
They did not change lair
antenem eyesuse yewedhal wendema.... medan beresu bekirestose becha new
Danit alkerechem
Jesus is bridge
Orthodox ayeh yewushet abat minch endehonch ante erasih asaythal
Yigermale
Mariam kibruan alatachm, altesedebechm, altetefabatm, altegerefechm, yedem lab alalabatm, altesekelechm ( eyesus bcha new lehatiatachnin yekefelew)
Religion is nothing Jesus is every thing.
ምድረ ቆሽቴ መናፍቅ ጥርግ በሉ
Meklel ena mechefere eko le orthodox new ememechew manew zefaghe teche
ዉሳኔ የነሱ ነዉ አያገባቹም
Eko
anten subsribe yarege yante bite wushetam mehon alebet uuufff aselchi
GETA EYESUS HABTAM DHA SAYL YESEWUN FTRET HULUN BEMSKEL LAY FKRUN ASAYTEWAL. ANTEM GETA BETRIW LAY AKATOHALNA NA GIZEW SAYCHELM BEKENU TETERTHAL!